ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻
Amen 🙏
እግዚአብሄር ይባርክ ፓስተር!!
አሜን ተባረክ ፓስተር
God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻
🙏🙏🙏❤❤❤
እኔ በእስር ቤት ሆኜ እግዚአብሔርን በንስሐ ሆኜ በፆም በፀሎት ሆኜ ለ 8 አመታት እግዚአብሔር ይቅርታ እና ምህረት እንዲያደርግልኝ በክርስቶስ የተሰራልኝን ስራ ያመንኩ በመሆኔ እግዚአብሔር ሀጢያቶቼን ሁሉ በክርስቶስ ይቅር እንዲለኝ ላለፉት 8 አመታት በፊቱ ተንበረከኩ ። ነገር ግን በጣም በሚገርም ሁኔታ በዚህ 8 አመታት እግዚአብሔር አንድም መልስ ሳይሰጠኝ እግዚአብሔር ህልውናው እውነት ነው ወይስ በመፅሐፍ የተፃፈ ቃል ብቻ ነው ብዬ እጅግ ከባድ ፈተና ውስጥ ገብቻለሁ ። ባገኘኝ በዚህ መከራ መፍትሄ የሚሰጠኝ ሌላ አካል ካለ ብዬ እየጠየኩ በክርስቶስ እግዚአብሔር ፊት መንበርከክ ግዜ ማባከን እንደሆነ እየተሰማኝ ፆም ፀሎቴን ተውኩ ። እየሱስ የሶሪያዋ ሴት ልጄን አድንልኝ ስትለው ዝም እንዳላት እኔንም እንደዛው ዝም ያለኝ ይመስለኛል ። ደቀመዛሙርቱ ደሞ መልስ ስጣት እንዳሉት የእግዚአብሔር ሰዎች እባካችሁ እግዚአብሔር ለእኔ መልስ እንዲሰጠኝ ንገሩልኝ ..... እጅግ የሚመር ተስፋ የሚያስቆርጥ ሁኔታ ላይ ነው ያለሁት ....... እምታነቡት ሁሉ እግዚአብሔር ይስማችሁ !!!!