የአስመራ ገጠመኞች ከአንጋፋዎቹ ይስሃቅ ባንጃው እና ስዩም ጥላሁን ጋር I Interview with Yisak Banjaw & Seyoum Tilahun I Part 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @Semu-75
    @Semu-75 ปีที่แล้ว +24

    ዋው ኢሳቅ ጎሮቤቶች ነበርን በ ኣስመራ ቲራቮሎ በ ሚባል ሰፈር እና የሚያማምሩ ልጆች ነበሩት ለምሳሌ ሃናን ሽሩባ እሰራት ነበር ፡ ስለ ፖለቲካ ባላውቅም ግን በጣም ጥሩ ወዳጆች ነበር።

  • @dinahalal1736
    @dinahalal1736 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ ትዝታ ደስ ሲል የኢትዮጵያ ህዝብ የተወደዱ ነው. ምን ይሁን የመጣ መንግስት በኤርትራ ሃገር እና ህዝብ ክህደት የተሞላ ሞሆኑም አዝነናል

  • @ኩዶፈላሲ61
    @ኩዶፈላሲ61 ปีที่แล้ว +6

    Lezelalem nuru abatoche ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏

  • @amanuelbelay8486
    @amanuelbelay8486 ปีที่แล้ว +5

    Eritrawi muzika sayhon sewe yeserale 🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷💯👍👍👍

  • @eyobgezai243
    @eyobgezai243 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ love from Eritrea

  • @danielzere9480
    @danielzere9480 ปีที่แล้ว +4

    ❤ስዩሜና ኢሳቆ ኣዝማሪኖታት ዕድሜና ጤና ይስጣቹ።🌹🌷

  • @samsonestifanos2376
    @samsonestifanos2376 ปีที่แล้ว

    What a great a pleasure to see Issac a live and look strong. He was my favorite musician while I was 12-16 years old. I am from Asmara, Eritrea. I met him twice, and he was very humble and kind. Wishing him healthy and peaceful.

  • @Cheallo
    @Cheallo ปีที่แล้ว +3

    We had great time nice to see you great musicians I am from Asmara

  • @alidayer8588
    @alidayer8588 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚሉ ሁለት ፖሊስ ባነድ ሰምበልተተኞች ስለ ብስክሌቱ እንዳትረሳ ስዩም ጥላሁን

  • @zufanghermai7459
    @zufanghermai7459 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኣንቺ ወረተኛ መቸም ኣስመራ ጻዕዳ ኣትረሳትም ዘነጥንባትንትላለህ!!! ዘፈንህ ሁሌ እሰማታለሁ!! ስለተሻለህ ደስ ብሎኛል ❤

  • @ibrahimidris5914
    @ibrahimidris5914 ปีที่แล้ว +6

    Very interesting interview with the legend's.
    Beautiful memories of Asmara - Eritrea. ❤

    • @טסנה
      @טסנה ปีที่แล้ว +1

      ኤርትራ ለተወሰነ ወቅት በቀኝ ገዢ ተገዛታ ነበር ነፃ ሉዓላውይት ሀገር የሆነችው ከደርግ ውድቀት ቡሃላ

  • @issupetros2337
    @issupetros2337 ปีที่แล้ว +8

    እነ ኣቶ ይስሕቅ ባጃው፣ ኣቶ ስዩምና ተስፋይ /ዋጣ/ የመሰሉ ደጋጎች በታሪክ በነበሩበት ቦታም /geography / ይኖርበት የነበረ ኤርትራ:
    እኛ እርትራውያን ለኛ ነው የሚገቡን ይመለሱልን ይገቡናል ብለን ብንጠይቅ በቦይ ኣስመጥዋቸው ኣትሉንም ይሆናል።
    😂 በጣም ነው የምናከብራቹ እድሜና ጤና ይከተላቹ

  • @TesfuGizaw-p4n
    @TesfuGizaw-p4n ปีที่แล้ว +4

    ሁለቱን ተጠያቂዎችን በደምብ አውቃቸዋለሁ በተለይ ሥዩም የሚሠጠው መልሥ አሳዝኖኛል እውነት ናፈቀኝ

  • @nebiatdebesay245
    @nebiatdebesay245 ปีที่แล้ว +2

    Big Respect ✊🏽 legends
    it’s very interesting and funny interview

  • @alenalkieritrea3862
    @alenalkieritrea3862 ปีที่แล้ว +15

    በኤርትራ ክፍለሀገር ነው ያልከው? ኤርትራ ብነበሩበት ግዜ ብለህ ብታወራ እይሻልም? ትገርማለህ አይ ኢትዮጵያውያን

    • @yoditsahle2046
      @yoditsahle2046 ปีที่แล้ว +2

      ቀሽም ነገር ነዉ ደግነቱ መላዉ የኢትዮጵያን ሕዝብ አይወክልም አሽቃባጭ ነገር ነዉ

    • @alenalkieritrea3862
      @alenalkieritrea3862 ปีที่แล้ว +3

      @@yoditsahle2046 90% they are the same

    • @eyobaaa
      @eyobaaa ปีที่แล้ว +1

      Tired of it with this guys

  • @meronzafier5563
    @meronzafier5563 ปีที่แล้ว +6

    Asmera mirt city ❤❤

    • @FisehaGb
      @FisehaGb ปีที่แล้ว

      ነበረች። ኢሳያስ ወና አደረጋት።

    • @helenaki18
      @helenaki18 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@FisehaGb men agebah!!! Aymeleketehem!!

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un ปีที่แล้ว +2

    I heard this music *Anch waratanya* for the first time in Addis Ababa city at Arada area's in 1978 E.C . My sister was used to live that areas and she brought me from Sheno to Addis Ababa for treatment because I was sicked . So
    Someone was listening this music all the day from our next home and I was listening it but I did not know about the music.. I think that guy was failed in love with someone when I thought.
    However, I saw this music on TH-cam after 33 years and I learned that the singer was Siyyum and Im listening it still now in forgin countries after I left my country 20 years ago.
    Moreover, I learned so many interesting History today from the owner's (singers moth) about the music how it was created . Very very amazing!!! Both of you look like Greate and young musicians . Long life for you !!!!!!

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 ปีที่แล้ว +1

    Much respect for all ,Ethiopia Forever 💚💛❤

  • @BaleGoba-bt8sk
    @BaleGoba-bt8sk 2 หลายเดือนก่อน

    እነዝህን የሰሜን እንቁዎቸ አውቀችኀለሁ

  • @MesafintMesfin-uy1mc
    @MesafintMesfin-uy1mc ปีที่แล้ว +1

    I'm missing that generation, I'm really filled with tears.

  • @abrhaleynegasie9912
    @abrhaleynegasie9912 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ we love you guys we have a wonderful memory from Asmara

  • @elkethiopiatube7080
    @elkethiopiatube7080 ปีที่แล้ว +3

    የይሳቅ ባንጃውን ልጆች አሳይ ትምህርት ቤት እስተምሬአቸዋለሁ English yehenem text ካነበባችሁ ስላም በሉኝ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ አንጋፋቸው

  • @InnocentMountainLake-nm9eb
    @InnocentMountainLake-nm9eb ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ደስ የሚል

  • @mengistulema493
    @mengistulema493 ปีที่แล้ว +1

    የድሮ ሰው ግን ለዛው
    ደስ ሲሉ

  • @hussiensh9389
    @hussiensh9389 ปีที่แล้ว +2

    Messay betam enamsagenalen ba zamenachaw eskahuen tawadaje muzekagoch betaley ya gash yesak kelaskl kawesta aytafem

  • @habtomdebesay7229
    @habtomdebesay7229 ปีที่แล้ว +2

    Wow Remembrance Fisheries Band Wow wow wow

  • @baheyluseleshe
    @baheyluseleshe ปีที่แล้ว +2

    💚💚💛💛❤❤👍👍👍

  • @getahundilamo6500
    @getahundilamo6500 10 หลายเดือนก่อน

    The best artist both to gather

  • @abhabesh
    @abhabesh ปีที่แล้ว +1

    Please write a book this is very interesting but when you write it right at the truth, how was back then in Asmara and how it was for Eritrean people, the struggle, but he was treating you like human being, but I love your story please write a book thank you

  • @danielyemane2660
    @danielyemane2660 ปีที่แล้ว

    ክብር ይስጣቹ ፓሊስ ባንድ

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 ปีที่แล้ว +8

    አቶ ኢሳቅና አቶ ስዩም ክበሩልን እዉነት እዉነቷን ጨዋታችሑ በጣም ይመስጣል ጋዜጠኛዉ ማስተዋል የጎደለህ አሽቃባጭ ነገር ነህ በኤርትራ ክፍለሐገር ስትል ሕሊናህን መደፍጠጥ አይሆንብህም ሽንፍላ ታጥቦ የማይጠራ እራስዋን የቻለች አገር ነች ኤርትራ ።ከእዉቀት ነጻ ነህ ክብረቢስ ጥሩ ነገሩ የኢትዮጵያን ህዝብ አትወክልም ።የኤርትራ ህዝብና የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ፍቅር ነን እንደአለመታደል ሆኖ ግን የኢትዮጵያ መሪ ነን ባዮች ሰላም አደፍራሾች ናቸዉ ።ፈጣሪ ሰላሙን ይስጠን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏

  • @almazkifle2160
    @almazkifle2160 ปีที่แล้ว +3

    አቶ ይሳቅ ባንጃውን አስተያየት ሰማሁ ግን ፊሸርስ ባንድ አንተ እንደምትለው ሳይሆን አስመራ ከተማ ላይ በጣም የሚወደድ በወቅቱ ዘመናዊ የሚባል በንድ ነበር በናይት ክለብ ደረጃ በእንግሊዝኛ ዘፈን የተወቀ ነው ስዩም እንዳለው በተለይ የአስመራ ህዝብ ደሞ ዘመናዊ ነው አብሮ የሚዘፍን ነው ቺፍ አብደላ ፒኦ ሀይሌ ካሴ የሚባሉ የሺጥላም ጎበዝ የነበረ እነ ደስታ በቀለ እንግሊዘኛ ዘፈኝ ነበረ ግን የባህር ሀይል ባንድ ችግር የራሳቸው የሆነ የሚታወቁበት ባህር ሀይልን የሚያስጠራ አልሰሩም ያተኮሩት ናዬት ክለብ ላይ ነበር እዛም አዳዲስ ዘፋኞችን አላሳደጉም ወደናይት ክለቡም አያስጠጉም ገንዘብ የምትከፈላቸው እንዳትቀንስ ግን ፀጋቸውን የመሰለ ኦርጋኒስት በሪሁን ሳክስ ስለትግሪኛም ዘፈን ከበደ ደሞዝ ያስመራ ልጅ ቤዝ ጊታሪስ በክራርም ጎበዝ ዘፋኝ ነበራቸው በጣም አሪፍ ነበሩ በተለይ 1979 የተቀጠሩ ጎበዝ ወጣቶች ተቀጥረው ነበር አልተጠቀሙባቸውም ግን ባህር ሀይል ከፈረሰ በሁዋላ አአ ናይት ክለብ አረብ ሀገር ላይ በጣም ይሰሩ ነበር ፊሸርስ አአ መጥተውሌሎች በንዶችን ያስደነገጡ ነበር እንዳሉት ስዩም ሞገስንም ማስታወስ ነው እንዲሁም ፋሲል አበራን ፍቅሩ ራስታም የሚገርሙ ነበሩ ከፈረሰ በሁዋል ናይት ክለብ አረብ ሀገር በጣም ተወደው ነበር ባህር ሀይል ግኔ የራሱን አሻራ አላሳረፈም የሺጥላ ብቻ አንድ ካሴት ሰርቷል ጥሩ ነበር ግን ባህር ሀይልን የሚገልጥ ባለመኖሩ ብቻ

    • @messaywondimeneh
      @messaywondimeneh  ปีที่แล้ว

      ለአስተያየቱ እናመሰግናለን። በፊሸርስ ባንድ ዙሪያ ተጨማሪ መረጃ ካለዎት እባክዎ በኢሜይል messaywondimeneh@gmail.com አድራሻዎን ይላኩልን። 🙏

    • @FessehayeFishG
      @FessehayeFishG ปีที่แล้ว +1

      ኣንተ የtrack-A ልጅ መሆን አለብህ ፊሸርስን በሙሉ አውቃቸዋለሁ እነሱ ንያላ ሆቴል ለመዝፈን ሲገቡ ሳክስና ድራም ተሸክመን ከጓሮ ገብተን ጨፍረን እንወጣ ነበረ ።

    • @FessehayeFishG
      @FessehayeFishG ปีที่แล้ว +1

      ኃይሌ ካሳ፡ የሺጥላ፡ስዩም፡ ተሾመ(ሳክስ ኣሁን እዚህ ስዊድን ያለ)ዓብደላ፡ ደስታ፡ሌላኛው አልቶ ሳክስ ኣሁን ስሙን ረሳሁት ትራምፔት የዉራጌ ስም ያለው ልጅ(ሙሰማ) ድራም ገድብ ድራም መምቻውን ወደ ላይ እየወረወረ እንደገና ቀልቦ ድራሙን ሲያሳምረው፡ መጨረሻም አፍሪካ ተበጀ (የመልካሙ ተበጀ ወንድም)እንደ ቀልደኛ ተቀላቅሎ ነበረ ትግርኛ ከበደ ደሞዝ እና ኣረጋሽ(ስሟን በትክክል ካስታወስኩኝ) ልክ እንደ ትናንት ዛሬ አስታውስዋለሁ በጣም ስሜት ውስጥ እየገባሁ ነው ያየሁት።

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 11 หลายเดือนก่อน

      ​​​​​ኧረ ታሪካችሁ ደስ ይላል።እኔኮ ሰሜን ላይ መፋጀት መተራመስ ብቻ ይመሥለኝ ነበር ።በጣም ስነጥበብ ያበበበት ጊዜ እና ቦታ እንደነበር ነው የተገነዘብኩት ።እስቲ ሠሳታረጁ በፊት ዘርዘር አድርጋችሁ ጻፉ ።thanks ​@@FessehayeFishG

  • @alemukihisen2878
    @alemukihisen2878 ปีที่แล้ว +2

    እረ እውነት መናገር መልካም ነው! የ"ኣንቺ ወረተኛ"ን ግጥም ደርሶ ለዘፋኝ ስዩም የሰጠው መሳፍንት ሙጬ የተባለ በወቅቱ ቀኣስመራ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ የነበረ የጎንደር ልጅ ነው።
    ታሪኩም እንዲህ ነው፦
    መሳፍንት ሙጬ ኣንዲት የመሃል ኣገር ልጅ የሆነችውን ከልብ ያፈቅራል። የመሳፍንት ኣባቱ ጡረተኛ በመሆናቸው ብዙውን ጊዜ ሻይ ቡና የሚልበት የገንዘብ እጥረት ቢኖርበትም ሙሉ ሌሊት በሚባል መልኩ ከፍቅረኛው ጋር ተቃቅፎ love square ተብሎ ይጠራ በነበረው ቦታ ኣይታጡም። ይህንንም በወቅቱ የኣስመራ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ በሙሉ የሚያውቀው እውነታ ነው።
    ይህ በእንዲህ እንዳለ በ1977 ዓ.ም በድርቅ ለተጎዱት ወገኖቻችን የሰፈራ መጠለያ ለመስራት የኣስመራ ዩኒቨርሲቲ ማሕበረሰብ ወደ ጋምቤላ ዘመትን። በጋምቤላ የነቀረው ረሃብ፣ የውሃ ጥምና ስቃይ የሰው ሌጆች ሊሸከሙት ከሚችሉት በላይ ነበር። በዚህ ጊዜ ምንም የሌለው ገንዘብ ካለው ጋር እየተጠጋ የሚቀማመስ ነገር ከጋምቤላ ከተማ እያስመጣ መጠቀም ግድ የሆነበት ጊዜ ስለነበር በተለይ ሴት ተማሪዎች ካለው ወንድ ጋር የመጠጋት በሽታ ተጠናውቷቸው ነበር። መሳፍንት በኪሱ ምንም ስላልነበረው እንደዛ የሚያስቀና ፍቅር ያሳዩን የነበሩት ፍቅረኞች የሴት ፍቅረኛው ጊዜያዊ ችግሯን ለማራገፍ ስትል ከሌላ ሃብታም ወንድ ጋር ትወዳጃለች። መሳፍንት ፍቅረኛውን ወደ ራሱ ለመመለስ ጥረት ቢያደርግም በባዶ ሆድ ፍቅር ምን ይሰራል ቀሚል እሳቤ ይመስላል ጥሪውንና ልመናውን ኣልተቀበለችለትም።
    እንዳያል የለም ዘመቻው ኣልቆ ወደ ኣስመራ ዩኒቨርሲቲያችን ተመለስን። ወደ ከተማ ከተመለስን በኋላ ነገሮች የቀለሉለት መስሎት ደጋግሞ ቢጠይቃተሰ ኣሁንም ኣሻፈረኝ ብላ ተስፋ ታስቆርጠዋለች። በዚህ ጊዜ ጋምቤላ ቆላ በመሆኑ ኣከባቢው በወባ በሽታ የተለከፈ በመሆኑ የወባ መከላከያ ክኒን እየተሰጠን ክኒኑን እየዋጥን በሽታው ሳያጠቃን ነበር የተመለስነው። በዛን ጊዜ መሳፍንት ብዙ የወባ ክኒን ይዞ ነበርና በፍቅረኛው ተስፋ መቁረጥ የተነሳ ራሱን ለማጥፋት በማሰብ እፍኝ ሙሉ የወባ ክኒን ባንድ ጊዜ በመዋጡ ራሱን ይስታል። ኣስታውሳለሁ እርሷም ተጠርታ መጥታ ጭንቅላቱን እጭኗ ላይ ኣስደግፋ ኣስመራ ይገኝ ወደነበረው ትልቁ መነን ሆስፒታል ድንገተኛ ክፍል ያስገባችው መሆኗን እኔ በኣይኔ ያየሁት እውነታ ነው።
    መሳፍንት በተደረገለት ኣስቸኳይ ህክምና ሂይወቱ ተመልሶለት ከጥቂት ቀናት ማገገም በኋላ ተሽሎት ወደ ዩኒቨርሲቲው ተመለሰ። በዚህ ሂደት እያለ እርሷም ኣጭቻለሁ በሚል ተስፋ ስታስቆርጠው ይህነን "ኣንቺ ወተኛ" የሚለውን ግጥም ፅፎ በዛን ጊዜ ጥሩ ድምፃዊ ለነበረው ይከው ዘፋኝ መስጠቱን ሁሉም የዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ የሚያውቀው ሃቅ ነው። ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ዘፈኑ በካሴት ወጥቶ እርሷም እመኝታ ክፍልዋ ሆና ስታዳምጠው ተንሰቅስቃ ታለቅስ እንደነበር ከሴት ተማሪዎች እየሰማን ነበር። የምረቃ በኣላችን ስናከብር ኣዲሱ ፍቅረኛዋ ከአዲስ ኣበባ መጥቶ በደመቀ ዝግጅት እንዳስመረቃትም ባይናችን ኣይተናል።
    እኔ ከምረቃችን እለት ጀምሮ መሳፍንትን ኣግኝቸውም ኣይቸውም ኣላውቅም። እሷን ግን ኣዲስ ኣበባ ከተማ ውስጥ ደህና መ/ቤት ውስጥ ተቀጥራ ትሰራ እንደነበርና ቖንጆ የራሷ መኪና እንደምታሽከረክ ቀኣጋጣሚ ተገናኝተን ሰላምታ ተለዋውጠን በኣስመራ ዩኒቨርሲቲ ስላጋጠውን ትውስታዎችና ትዝታዎች ተጨዋውተን መለያየታችን ኣስታውሳለሁ። ከዚያ በኋላ ግን እርሶንም ኣግኝቻት ኣላውቅም።
    ስለዚህ የደርሰቱ ባለቤትና የተደረሰባት ሴት እውነታው ይከው ነው። እና ኣርቲስት ስዩም እውነቱን ደብቆ ለምን ዳር ዳሩን እንደሚሽከረከር ስላልገባኝና እውነቱን እያወቅኩ ዝም ማለትን ኣላስችል ስላለኝ ነው እውነቱን መግለፅ የፈለግኩት።

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 5 หลายเดือนก่อน

      የቡና ላይ ወሬ አትመን ።ውሸት ነው

    • @berhanamichael5519
      @berhanamichael5519 5 หลายเดือนก่อน

      Wow very nice story thank you sile tariku 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ኣስቴርማሓሪ
    @ኣስቴርማሓሪ ปีที่แล้ว +3

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🥰🥰🥰🥰🥰👍

  • @MesafintMesfin-uy1mc
    @MesafintMesfin-uy1mc ปีที่แล้ว +1

    Messy, you took us a long way... when we are a little kid, ❤❤❤

  • @GoshuNurye
    @GoshuNurye 6 หลายเดือนก่อน +1

    ስዬም፣አስመራ፣ከረን፣አፈአቤት፣እለሁ፣የማዳምጠው፣አቾወረተኛን፣ነበር፣አሁንም፣ካሴቱ፣አለኝ።የማያረጅ፣ሰራሕ፣ነው።

  • @userd42
    @userd42 9 หลายเดือนก่อน +1

    ስዩም,ጥላሁን,ከጆርጅ,መኬር,ሮክ,ዮር,ቤቢን,የሚጫወተው,አፍሮ,አሜሪካዊ
    ውን,ቁርጥ,ብሎ,ከነስታይሉ,መድረክ,ላይ,ሲጫወት,ይመሣሠላሉ,በእድሜም
    የሚቀራረቡ,ይመሥላሉ,ምርጦቹን,ነው,ያቀረብከው,

  • @user-gu3tx2tu7w
    @user-gu3tx2tu7w ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ትዝታ ባናቀው ሰምታሳውቁ እጅግ አናመሰግናለን ብዙዎቻችን አንጋፋአርቲሰቶቻችንን ታሪክን ወርቃማውግዜን አናቅም ሰለዚግፉበት በጣም ያሰተምራልም ደሰይላልም💚💛❤️👍🇨🇬 እኔ በዛንሰአት ባልደርሰም ግን ከሚወራው ተነሰቼየድሮውን ዘመን በፍቅር በጣም በጣምነውየምወደው በጊዜውየነበሩሰ ምንይሰማቸውይሆን?? ታድለው ኖሩነውየሚባለው ያሰቀናል።

  • @solodamedia1029
    @solodamedia1029 ปีที่แล้ว +1

    እባክህን መሳይ የሁአሰ ሙዚቀኛ ዘፋኝና ኃላፊ የነበረ ዛሬ በህይወት አዲስ አበባ ያለውን ሻምበል ተስፋዬ ግርማይ የትግርኛና የአማርኛ ዘፋኝ የነበረ በዚህ ፕሮግራም አቅርብልን ስለነዚህ አንጋፋዎች በማቅረብህ እናመሰግናለን።

    • @dont3222
      @dont3222 ปีที่แล้ว +2

      ሁለተኛው አብዮታዊ ሠራዊት (ሁአሠ):: ብዙ የማይረሱ ታሪኮች አሉን::

    • @almazkifle2160
      @almazkifle2160 11 หลายเดือนก่อน

      ሻለቃ ተስፋዬ ግርማይ መሰለኝ
      ቀያ ጓል አክርያ የሚል ዘፈን የነበረው መሰለኝ

  • @Abraha-zr4bl
    @Abraha-zr4bl 5 หลายเดือนก่อน +1

    Dr0 Ethiopian eyastawesku alekesku

  • @ccc-zu9pv
    @ccc-zu9pv ปีที่แล้ว

    Tykiew Err. Befterh ejehin sebsebe..

  • @cococake6803
    @cococake6803 ปีที่แล้ว +1

    Gazetegnaw gobez nek

  • @berhanamichael5519
    @berhanamichael5519 10 หลายเดือนก่อน

    Eway Siyumye eko beka funy neh besak gedelkgn 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @Abraha-zr4bl
    @Abraha-zr4bl 5 หลายเดือนก่อน +1

    Aretra ahun metfo alech

  • @terefebirhanu8680
    @terefebirhanu8680 3 หลายเดือนก่อน

    በአንንተ ዘመን ቢራ ሥንት ነው

    • @BaleGoba-bt8sk
      @BaleGoba-bt8sk 2 หลายเดือนก่อน

      65ሳንቲም ነበር

  • @TedrosHaile-ge2lh
    @TedrosHaile-ge2lh ปีที่แล้ว +1

    Chichì takes email neberech niyala hotel

  • @segedina
    @segedina ปีที่แล้ว +2

    እነዙህም ጋሻው ኣዳል ሌሎችም ባክስቴ ባር ሳግዛት ቢራ እከፍትላቸው ነበር ቀዝቀዝዝ ያለ ከስርር ኣምጣ ጩጬ ይሉኛል, ኣብዛኛው ሰው ነው የሚከፍልላቸው, በተለይ ጋሻው ይጠጡ ብሎ ድፍን ብር ከሰጡን እሳቡን ዘግተህ ቀሪው መልስ ኣምጣ ይልና ኣንድብር ቲፕ ይሸጉጥልኛል

    • @farcry6765
      @farcry6765 ปีที่แล้ว

      rejim edme wendme please adress interview ladrigh

    • @tsionyohans8578
      @tsionyohans8578 ปีที่แล้ว

      Tkekl awkhalhu

  • @SaronAndemichael-m5k
    @SaronAndemichael-m5k ปีที่แล้ว

    Yemenderachn, Endawedebay," SEMBEL" Tzta Des Ylal. TZTA. KETLU.

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z ปีที่แล้ว +1

    I can't believe Eritrea is gone 😊

    • @ynegasi99
      @ynegasi99 ปีที่แล้ว +3

      It wasn't yours begin with.

    • @erenasalina7411
      @erenasalina7411 ปีที่แล้ว

      🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄

    • @Badema1991
      @Badema1991 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂 አሁንም ትመኛታለህ።

    • @asmerommhreteab681
      @asmerommhreteab681 ปีที่แล้ว +2

      Eritrea was not Part of Ethiopia.. was forcefully annexed . We will never be Part of Ethiopia 🇪🇷

    • @dont3222
      @dont3222 ปีที่แล้ว

      @@ynegasi99 ተረጋጋ:: የአሁኗ ኤሪትሪያ: ከቦታ ቦታ ያለ መታወቂያ ማለፍ የማትችልባት: በየ ኬላው: እንደ ጣልያን ጨቋኝ: ወጣት መታወቂያ ያልያዘ የሚደበደብባት:: ከአስመራ ተነስተህ ባፅእ እንደልብህ የማትሄድባት:: ሰው አርጅቶ ጡረታ የማይከፈለው:: መውለድ የምትሳቀቅበት:: የገዛ ልጆቻ: የማያልቅ አገልግሎት እየተባለ እድሜቸውን የምትበላ አገር ነው ያለችን:: ምንም መመፃደቅ አያስፈልግም::
      አወት ንሓፋሽ ህዝቢ ኤሪትርያ!

  • @eri-dairyeritrea1377
    @eri-dairyeritrea1377 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ጥያቄ የኤርትራውያን ህዝብ ኑሮ በኢትዮጵያ ቅኝ ግዛት እንዴት ነበረ?

    • @seifuhaile
      @seifuhaile ปีที่แล้ว

      ምን አባክ ነዉ የምታወራዉ የጣሊያን ባንዳ

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa ปีที่แล้ว +2

      You should appreciate Ethiopia🇪🇹 help you to educated ur self Ertriean's was allowed to go until grade 4th 😂😂ha ha every one knows about it

    • @tehabenhizbey2778
      @tehabenhizbey2778 ปีที่แล้ว +4

      ​@@seifuhaileyou were saved by Britain after your coward Emperor fled to England.

    • @tehabenhizbey2778
      @tehabenhizbey2778 ปีที่แล้ว +4

      ​@@demekechgonfa to educate who? Our official languages Tigrigna and Arab was forcibly replaced by Amharic. Emperor took away the right of determination and annexed it. After that EMBI YALE SEW TIYIT AGURSEW. So get educated yourself and know Ethiopia only hurt Eritrea.

    • @ML_Eritrea
      @ML_Eritrea ปีที่แล้ว +3

      ​@@demekechgonfaከ 16450 ተምሮው 12 ሰዎች የሚሃልፉባት 21 ክፍለ ዘመን ኣስተምሃርናቹ ስትል ኣታፍርም😂😂😂😂

  • @teklemariamasfaw7100
    @teklemariamasfaw7100 ปีที่แล้ว

    ስዩሜ ቀልድና የጨዋታ ለዛህ አይጠገብም

  • @Bio650
    @Bio650 ปีที่แล้ว +4

    አበበ ቀበታ 18ኛ ክ/ጦር የነበረ ጀምበሬ ነሽ የሚል ዘፈን

  • @Abraha-zr4bl
    @Abraha-zr4bl 5 หลายเดือนก่อน

    Ahun asmera esyas euna adergat euna hunalech yasaznal

    • @berhanamichael5519
      @berhanamichael5519 5 หลายเดือนก่อน

      Ante lemindneh negative ymtawera woyane mehone alebh

  • @temesgenberhane
    @temesgenberhane ปีที่แล้ว +19

    መሳይ
    ምን አይነት ዥልጥ ነህ ዘፉኝ እንደ ጀብደኛ ቆጥረህ ስንት ዋጋ የተከፈለበትን ሀገር 60 ሺ ህ የኤርትራ ጀግኖች የተከፈለበትን አገር ክፍለሀገር ስትል ትንሽ አይሰቀጥጥህም አይ አለማወቅ የቀድሞ ክፍለሀገር የሁኗ ሉኡሏዊ ሀገር
    በል ደንቆሮ ንገሩኝ ባይ 🇪🇷
    የዘርና የክልል ዛራቹን እዛው እንኑርበት 🇪🇷👂✊
    ለማንኛውም የአህያ ስጋ መብላት ጎድቶሀል 😢
    ሆዳም

    • @solodamedia1029
      @solodamedia1029 ปีที่แล้ว +4

      ለምን አፍህን ትከፍታለህ? በወቅቱ ኤርትራ ክፍለሃገር ነበረች በተረፈ እዛው የሻዕቢያ ቀንበር ተሸክመህ ባርነትህን አጣጥም።

    • @ynegasi99
      @ynegasi99 ปีที่แล้ว +9

      ​@@mreasy9731ፈሳም ነህ ።እኛ ኤርትራውያን ኢትዪጵያውያን ሆነን ኣናቅም።ፈሳም ሁላ ወራሪ ሁላ

    • @ynegasi99
      @ynegasi99 ปีที่แล้ว +3

      ​@@solodamedia1029ፈሳሞች ናችሁ።ያጥፋችሁ

    • @temesgenberhane
      @temesgenberhane ปีที่แล้ว

      @@ynegasi99አሜን 😅

    • @zerayakobgedamu2901
      @zerayakobgedamu2901 ปีที่แล้ว +1

      ዛሬም በጥላቻ ስድድብ ያሳዝናል ፍቅር ይበልጣል ከጥላቻ

  • @Bahabelom-q5g
    @Bahabelom-q5g ปีที่แล้ว +1

    Eritrea was not part of Ethiopia, But Ethiopian were captured by force, this is the story don't bend the story

    • @almazkifle2160
      @almazkifle2160 11 หลายเดือนก่อน

      for get this your poor sico bro they are talking a bout music your poultices for you live your life so they were been asmera that is it

  • @godisgreat3838
    @godisgreat3838 ปีที่แล้ว +2

    እነዚህ ሰዎች ኣስመራ እያሉ እኔ ትንሽ ወጣት ነበርኩ እነዚህ ሰዎች ሲዘፍኑ። ለኛ ኤርትራውያን እነዚህ ሰዎች ስናይ የሚያስፈራ ጊዜ ነበር። ሁሉም ኣማርኛ የሚናገር ኣማራ ይመስለኝ ነበር። ለካስ ከየብሄሩ የመጣችሁ ኣማርኛ የምትናገሩ በላተኞች ነበራችሁ። በየማታው ኤርትራዊ ወጣት ይገደል ይታሰር ነበር። በማርያም ግንብ በሰምበል ሂወቱን ያጣ ነበር። እነዚህ ሰዎች ግን ይጨፍሩ ነበር። ለነዚህ ሰዎች ኤርትራ ውጭ ኣገር ናት። ኤርትራውያንን እየረገጡ እነሱ ያለፍርሃት ይኖሩ ነበር። ያሁሉ ቦታ ያነሳው ኤርትራዊ ወጣት ሆነህ እንድትገባ እይፈቅዱም ወይም ያስፈራ ነበር ምክንያቱም የዛኔ ያጠፉሃል ኤርትራዊ ስለሆንክ ብቻ።ኣንድ ቀን ኣገራቸው እንደሚሄዱና እኛ ደግሞ ኣገራችን ራሳችን እንደምናስተዳድር እምነት ነበረኝ። ኣሁን እናንተ ኣገራችሁ እኛ ደግሞ ኣገራችን። እግዚኣብሄር ጥሩ ነው። ኣሁን ኣገሬን ያለፍርሃት የፈለግኩበት ቦታ እገባለሁ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @FisehaGb
      @FisehaGb ปีที่แล้ว +2

      ምን ታለቃቅሳለህ አሁን? እዛው አገርህ ኑር። ወደ ኢትዮጵያ መሰደድ አቁም። የባርያ ኑሮ እየኖርክ ኤርትራ ኤርትራ አትበል።

    • @godisgreat3838
      @godisgreat3838 ปีที่แล้ว +1

      @@FisehaGb እንኳን የነጭ ተላላኪና፡ ባሪያ፡ የስንዴ እርዳታ ጠባቂ ኣልሆንኩ። የኖርኩበት ኣገር ሁሉ ሰርቸ ለፍቸ በኩራት ኤርትራዊ ነኝ ብየ ነው የምኖረው። ኩሩ ኤርትራዊ የሃገሬ ባሪያ ነኝ ኣለም በሙሉ ያውቃል። ኣልሰርቅም ኣልለምንም የማንም ነጭ ባሪያ ኣይደለሁም። ኩሩ ድሃ ኤርትራዊ ነኝ።🇪🇷❤🇪🇷❤🇪🇷❤!

    • @almazkifle2160
      @almazkifle2160 11 หลายเดือนก่อน

      አይ ኤርትራውያን ኢትዮጵያ ውስጥ በፍቅር ይኖሩ ነበር አንተ አይምሮህ በጥላቻ የተሞላ ስለሆነ ነው በአሁኑ ሰአት ብዙ ኤርትራውያን ተሰደው ኢትዮጵያውስጥ እንደሚኖሩ ናና ተመልከት እኛ ጋ ዘረኝነት የለም በሰላም ይኖራሉ አንተ አሁንም ጭንቅላትህ ዘረኛ ነው ኢትዮጵያ ወርቅ ሀገር ነች ሁሉ ያላት ግን ቅንቅን በዛባት የተጠየቀው ስለሙዚቃ ነው አለቀ ኢትዮጵያ ታላቅ ሀገር ነች አትቅለል አሁንም ብዙ ኤርትራውያን ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ ናና ውሰዳቸው

    • @godisgreat3838
      @godisgreat3838 11 หลายเดือนก่อน +1

      @@almazkifle2160 እኔ የሃገሬ ባርያና ኩሩ ድሃ ነኝ። እንኳን የነጮች ተላላኪና ለማኝ ምንቀኛ ኣልሆንኩ።

    • @Yacob-bn1jw
      @Yacob-bn1jw 7 หลายเดือนก่อน

      WERDETEGNA EKHA::
      TEDENGITSE.
      ERITRAN ERITRAWYANN AYTWIKILN EKHA::

  • @טסנה
    @טסנה ปีที่แล้ว

    ክፍለ ሀገር ነበር አይካድም ኤርትራውያን ሴኒሲቲብነት ይገርመኛል ገና ሳህል ናቅፋ በርሃ ያሉ ነፃ ያልወጡ መስሎ ይሰማቼዋል
    እንዴ ምነው ይህን ያህል ራሱ ሀገር መሆኑ ከድሮው የተሼለ ነገር አላገኙም ምንድነው ይህን ያህ ስግብብነት

    • @ገብ
      @ገብ ปีที่แล้ว

      Nftam hala qer

    • @amannegus8465
      @amannegus8465 ปีที่แล้ว

      ድየድየብ!

    • @berhanegebre9813
      @berhanegebre9813 ปีที่แล้ว +1

      Don’t hide the truth Eritrea was a state before and again now

    • @musseandemichael2619
      @musseandemichael2619 ปีที่แล้ว

      Menabah agebah jeb agech yemenakat Ethiopia yehew ke kelele wed kelele matenekesakesebat abiy ke fano ke TPLF ke oneg gar anegete Le anegete eyetenaneke new ke fano gar eyeteshenefe new ke Eritrea gar relationshipun ashakerotal sele agereh kuch aderege asetemetehal maferiya

    • @yosephhabte565
      @yosephhabte565 ปีที่แล้ว

      የማን ደደብ ነህ ስለምትናገረው ነገር እውቀት የሌለህ የዶሮ ጭንቅላት።

  • @aronyonas7563
    @aronyonas7563 ปีที่แล้ว

    ምን ልትስራ አስመራ የትግርኛ ሀገር እኛ አወዳቹሁም ልናያቹህም አንፈቅድም ያ ገገማ ገንዳሬ በሲሰተም የተደቀለው ጉማሬ ኢሳያስ ከ50 ህልሙ ህልሙ ተጨፍልቀዋል ገና ይጨፈለቃል 😊

    • @MichaelHanal
      @MichaelHanal ปีที่แล้ว

      Anete. Agame..ye woyane.buchula...nehe....woselata...