ቤተሰቤ ተስፋ ቆርጦብኝ ነበር ፤ አቶ ጀማል ያሻላቸው ግለሰቦትች የሰጡት ምስክርነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 81

  • @mamemom3567
    @mamemom3567 ปีที่แล้ว

    Thank so much for the information 🙏 I feel so happy I appreciate 💗 for ththis program and I give you the love ❤ 😍 💖 ❣ 💕 💘 ❤ 😍 💖 ❣

  • @habeshaengdaw9227
    @habeshaengdaw9227 5 ปีที่แล้ว +3

    ጀማል ኑርልን፡

  • @galilarout6344
    @galilarout6344 5 ปีที่แล้ว +4

    የድግል ማርያም ልጅ ጨርሱ ይማርሽ እናቴ 😢😢😢😢😢😢

  • @rafaelmihret5426
    @rafaelmihret5426 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰዎች እባካችሁ ሰው ስለዳነበት ብቻ አትሞክሩ እኔ እድሜ ዘመንን በሙሉ ሚቆጨኝ ነገር አድርግ ያለው እናቴን ይሻላታል ብለውኝ ብሎኝም ጭምር ቅዳሜ ታሽታ ሚታሰር በጀርባዋ በሆዷ አስሮላት እሁድ ሳናወልቅላት ሰኞ ጠዋት እሱ ጋር ለመሄድ ስትነሳ ሞተችብኝ ልብ በሽተኛ የነበራችሁ ያላወቃችሁ ጭምር እባካችሁ ተጠንቀቁ ሀኪም ግድ ማማከር አለባችሁ እንደእኔ ዘመናችሁን በመቆጨት እንዳትጨርሱ!!!

  • @TaTa-xl3gb
    @TaTa-xl3gb 5 ปีที่แล้ว +3

    አረ. እግዛአብሔር. ይመሠገን እንደነዚህ አይነቶችን ሰውች ያብዛል

  • @AAfFhdjs
    @AAfFhdjs 5 หลายเดือนก่อน +1

    በዉነት ክፍያዉ በጣም የበዛ ነዉ ለካርድ 2000 ነው የከፈልኮት ጀርባየን አሞኝ አየቶኝ 73000ብር የተጠየኩት በጣም በዛ ብስተካከል ደግም መሄድ አልቻልኮም ግንዘቦን ማግኘት አልቻልኮም 2000 የካርድ ክፍይ ቀር ከአንድ ሳምንት በሃላ የቃጠላል እንደግና አድስ ክፍያ የከፈላል የሄ ብስተካከል የኔ ቀላል ነዉ ከበድ ያለ ፣150000 የጠየቃል ስለዝህ ብታስቦበት

  • @salaambikila8711
    @salaambikila8711 5 ปีที่แล้ว +6

    በሽታዋምድነው፡እመቤቴ ማርያም ጨርሣትማርሽ ፡ለዶክተሩም እድሜና ጤና ፡ከዚየበለጠ ወገኖቹን የሚረዳበት እድሜ ይሥጠው

  • @edlawetworku2844
    @edlawetworku2844 5 ปีที่แล้ว +1

    God bless 🙏 you

  • @yohaneshonsebo8055
    @yohaneshonsebo8055 ปีที่แล้ว

    አድራሻውን የሚትጠይቁ ይቅርባችሁ በእኛየደረሰብን አይድረስባችሁ

  • @galilarout6344
    @galilarout6344 5 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው እደግና መስራት አያቅተውም

  • @saramohamad1216
    @saramohamad1216 5 ปีที่แล้ว

    ❤❤💚💪💪💓💓jamal❤❤

  • @mengistumulatu3703
    @mengistumulatu3703 4 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ሰው የእግዚአብሔር ሀይል እና ጥበብ በሙላት ይገለጥብህ ። ሁሉም ነገር ከጌታ ለጌታና በጌታ ነውና ስራህን የባረከልህ አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ከዚህ በላይ አቅም ይሁንህ ሻሎም።

    • @cancalomekdy2345
      @cancalomekdy2345 ปีที่แล้ว +1

      አድራሻቸውን ፡ ጠቁሙኝ ፡ በጌታ ፡ 🙏🙏🙏

  • @nohaminyohanns1595
    @nohaminyohanns1595 5 ปีที่แล้ว

    Tebark

  • @ተዋህዶማንነቴ
    @ተዋህዶማንነቴ 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሸ

  • @galilarout6344
    @galilarout6344 5 ปีที่แล้ว +2

    የስራዊት አምላክ ጨርሶ ይማራቹ

    • @aslfeaslfe6598
      @aslfeaslfe6598 5 ปีที่แล้ว

      ስልክቁጥርይለቀቅልን

  • @ይቅናሽአገሬ
    @ይቅናሽአገሬ 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃሽ ጨርሶ ይማርሽ

  • @hamuzy
    @hamuzy 5 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ነው

  • @ሀስቢያሏሁወነኢመልወኪልሀ
    @ሀስቢያሏሁወነኢመልወኪልሀ 5 ปีที่แล้ว +2

    ስልክ ቁጡሩን አሳውቁን

  • @galilarout6344
    @galilarout6344 5 ปีที่แล้ว

    እግዚሆ ምን አይንት ህመም ነው በጌታ😢😢😢😢

  • @ejigayehuyimer3473
    @ejigayehuyimer3473 5 ปีที่แล้ว

    MasheAllha dese yeliali

  • @galilarout6344
    @galilarout6344 5 ปีที่แล้ว +4

    ስላም ለዚ ቤት ዛሬ አደኛ ንኝ አቦ

    • @one-home
      @one-home 5 ปีที่แล้ว

      አስቲ ወደኔ ቤት ጎራ በይ
      ትወጂዋለሽ

    • @aslfeaslfe6598
      @aslfeaslfe6598 5 ปีที่แล้ว

      አድራሻ

  • @yohaneshonsebo8055
    @yohaneshonsebo8055 ปีที่แล้ว

    የሚታወሩትን አጣችሁ መሰለኝ እባካችሁ ህዝብ ምን ያህል እየተዘረፈ እንደሆነ ይግባችሁ

  • @alaamkapaga7330
    @alaamkapaga7330 5 ปีที่แล้ว

    እግዚ አብሄር ጨርሶ ይማርሽ

  • @galilarout6344
    @galilarout6344 5 ปีที่แล้ว +3

    እውንት ነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው

    • @aminaabdullah2652
      @aminaabdullah2652 5 ปีที่แล้ว

      እባካችሁ ቁጥሮን ላኩልኝ

    • @mzndhshsj182
      @mzndhshsj182 5 ปีที่แล้ว

      💞💞💞💞😢😢😢😢

    • @yimaldu1673
      @yimaldu1673 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢

  • @letube8006
    @letube8006 5 ปีที่แล้ว +5

    በጣም እቅርታ አቶ ጀማል ለገነዘብ ሳይሆን ለሰው ነው የምሰራው ሰልፉ ሰምቸለሁ ግን ውሸት ነው ካለው አምሳት ሳንት ጎዶሎ ከሆነ አያክምሚ በጣም የገነዘብ ሰው ነው በአካል ኤደን ለምነን በመጣን ቁጥር እንከፍላሌን ካልሆነ አውን ግማሽ እንክፈልና እክምናውን ጀምርልን ብንል ብንለምን 15000 አሁን ካሽ ካል ከፈላች ንክች አላደሪግም ብሎን አዝነን ተመለስን
    ውሸታም ነው

    • @antonyogetu8919
      @antonyogetu8919 5 ปีที่แล้ว

      Abdra

    • @liyagebretsadik8778
      @liyagebretsadik8778 5 ปีที่แล้ว

      ይገርማል ።ግን እውነትሽን ነው?

    • @wassihunbeyene3138
      @wassihunbeyene3138 5 ปีที่แล้ว +1

      Liki yimesilegnali yale gezebi yakimali maleti wusheti new

    • @gannamohamed4016
      @gannamohamed4016 5 ปีที่แล้ว

      በአሁን.ሰዓት.ገንዘብንም.አውተው.ስንት.የማይድኑ.የሚሰቃዩ.አሉ.በእርግጥ.ገንዘብ.ከሌለ.ችግር.ነው.እንካን.አኪም.ማንም.አይወድም

    • @wassihunbeyene3138
      @wassihunbeyene3138 5 ปีที่แล้ว

      sileze zimi bilo wegisha negni yibeli enje birr aeliteyikim aeyibeli

  • @GhGh-pd7jx
    @GhGh-pd7jx 5 ปีที่แล้ว

    Ayizosh Ahunim Egizabehr yemarish 😭💔

  • @misraktefera2113
    @misraktefera2113 4 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ ስልካቸውን ካላችሁ ተባበሩን

  • @king-tb6do
    @king-tb6do ปีที่แล้ว

    አድራሻዉን ስጡኝ

  • @senedufekade3106
    @senedufekade3106 2 ปีที่แล้ว

    My

  • @galilarout6344
    @galilarout6344 5 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢

    • @hanahananigusse638
      @hanahananigusse638 5 ปีที่แล้ว

      እባካችሁ የትእንደማገኘውንገሩኝ እናቱንየሚወድ

  • @galilarout6344
    @galilarout6344 5 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @nafekotkoremi3936
    @nafekotkoremi3936 5 ปีที่แล้ว

    የት ነው የሜኖረው ዶክተሩ አድራሻው እና አገሩ ሥልክ ቁጥር ልቀቁልንን ከነ አድራሻው እረ እኔ በጣም ልቢ እያመመኝ ነው መተንፈሥ ም አልቻልኩም ፈጣሪ እድሜውን ያርዝምልን ዶክተሩን

    • @abebedamte3318
      @abebedamte3318 ปีที่แล้ว

      አድራሻው አድራሻው አለም በካባቢ

  • @asematube9570
    @asematube9570 5 ปีที่แล้ว +1

    ይሄን ሰውዬ አላህ በሰጠው ኒህማ ከፍ ከፍ እያደረጋቹት ሳይፈልግ እንዳትለውጡት እፈራለው በቃ ጥሩ ወጌሻ ነው የተቸገራቹ ጎብኙት ማለት ይበቃል እኔ የሚመስለኝ ይሄ በቂ ነው የኛ ሰው ጎበዝ ጎበዝ መባል ጭንቅላታችን አይችልም ሳይፈልግ እንዳይለወጥ እፈራለው ከምር ይሄ የግሌ ሃሳብ ነው 👍👍👍

  • @alemetcha9051
    @alemetcha9051 5 ปีที่แล้ว +4

    እስቲ የ ዶክተሩን ቁጥር ስጡን

  • @salaambikila8711
    @salaambikila8711 5 ปีที่แล้ว +3

    አረ ቁጥሩን ሥጡኝ በማርያም

  • @marantamaranata4883
    @marantamaranata4883 5 ปีที่แล้ว

    please silkun lakuling adrashwun chimer ebakachu

  • @zed9732
    @zed9732 5 ปีที่แล้ว

    Ine'wegeben'yamegnal'kemibalew'belay'dokter!jemaln'magegnet'ifelgalehu'yareb

  • @liasol8518
    @liasol8518 5 ปีที่แล้ว

    We called him by the subscribed number, then he gave us appointment to Kolfe Keranyo near the Mosc , because he said he has two clinics, then we went but no one could tell us where he is and his phone was switched off. After searching about 6 hours we back. Realy I am sorry what going on is.

  • @gjhh8506
    @gjhh8506 5 ปีที่แล้ว

    ቁጥሩንላኩልንየዶክተርጀማልንበአላህ

  • @bethelworku6612
    @bethelworku6612 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ አሁን በዚ ሰአት የሚገኝበትን አድራሻ ጠቁሙኝ video ፓስት ከተደረገ ስለቆየ የአድራሻ ለውጥ ካለ

    • @meseretamlaku472
      @meseretamlaku472 ปีที่แล้ว

      አንፎ አደባባይ, አለም ባንክ አካባቢ

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 5 ปีที่แล้ว

    ስልክ፡ቁጥሩን፡ሥጡን

  • @samsigsams7280
    @samsigsams7280 5 ปีที่แล้ว

    ስልክቁጥርፃፉልን

    • @tirhasegebreyesus4698
      @tirhasegebreyesus4698 5 ปีที่แล้ว

      አድራሻው
      ገልአድ ማሳጅ ቴራፒ ማእከል ገርጂ ቦሌ ሆምስ አለምነህ ገራጅ 200 ሜትር ገባ ብሎ
      ስልክ 0933521386

  • @gjhh8506
    @gjhh8506 5 ปีที่แล้ว

    ቁጥሩንላኩልኝየምታውቁየጀማልን

    • @OfficialEthioinfo
      @OfficialEthioinfo  5 ปีที่แล้ว +2

      ቁጥሩም አድራሻውም ቪድዮ ላይ አለ።

    • @gjhh8506
      @gjhh8506 5 ปีที่แล้ว +1

      @@OfficialEthioinfo አላገኘሁትምላኪልኝበዚህ

    • @فاطمهحمادي-ل4ص
      @فاطمهحمادي-ل4ص 5 ปีที่แล้ว

      Ere.alknhutem

  • @فاطمهحمادي-ل4ص
    @فاطمهحمادي-ل4ص 5 ปีที่แล้ว

    Selku.kalchu.setun

  • @munamuna8340
    @munamuna8340 5 ปีที่แล้ว +1

    ቁጥሩ 0933521386 ገርጅ

  • @salaambikila8711
    @salaambikila8711 5 ปีที่แล้ว

    እሥቲ የዶክተርን ቁጥር ሥጡን

    • @OfficialEthioinfo
      @OfficialEthioinfo  5 ปีที่แล้ว +1

      አድራሻና ስልኩ ፊት ለፊት ቪድዮ ላይ ተለጥፎ ምንድነው ስጡን ማለት? መጀመሪያ ቪድዮውን ክፈቱት ከዛ የጠየቁትን የገኛሉ።

    • @salaambikila8711
      @salaambikila8711 5 ปีที่แล้ว

      @@OfficialEthioinfo በጣም አመሠግናለው አገኘውት

  • @marammarem2168
    @marammarem2168 5 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱልላ ማለት ነው ባካቹ ቁጥሩ ቅጡኝ