Ethiopia - ለጠቅላዩ እና ጓዶቻቸው የተላከው ማስፈራሪያ | ኢሳያስም……

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 29

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg ปีที่แล้ว +8

    ምንም ይፈጠር የፑቲንን እጅ መንከስ የለብንም አውሮፓ በሙሉ በጁታው ሰበብ ኢትዮጵያችንን ለማፈራረስና ግድባችንን እንዳንገድብ ያደረጉብንን አንረሳውም አረመኔዎች ያኔ በጨነቀን ጊዜ ከአላህ በታች ከጎናችን የቆሙትን አንከዳም አላህ ራሻን ይርዳ ሀገራችንንም አፍሪካንም አላህ ሰላም ያስፍን በጥቅሉ ለሰው ልጆች ሁሉ ሰላም ድል ለራሻ 🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪

  • @aurora45403
    @aurora45403 ปีที่แล้ว +5

    ኤርትራ ሃገራችን የምዕራባውያን እዳ የለባትም ስለዚህ ማስፈራርያ ፥ዛቻ፥ሽለላ፡ እኛን ምንም አይመለከተንም!🇪🇷❤️✊️

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 ปีที่แล้ว +2

    የእኛ ችግር እርስ በርስ መባላታችንና ጠንክረን ያለመሰራት ችግር ነው፤ ኤርትራ እየሠራች ያለውን ስራ ላየ ከሷ መማር ግድ መሆኑን እንማርበታለን።

  • @tirhasdainel4906
    @tirhasdainel4906 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ቆራጥ መሪ ፕ/ኢሰያስ እንወድሃለን
    ሁሌ እንጸሊይልህ ኣለን
    ኣምላክ ይጠብቅህ ኣሜን🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 ปีที่แล้ว +8

    ኢሱን እንዴት ነው የሚያስፈራሩት . ? በቀደም ሩስያና ቻይና ደርሶ ተመልሶ የለ በዛ ላይ እዳ. የለበት እጁን አይዘረጋ. በዛ ላይ እንደማይፈራ ያቃሉ. ማስፈራሪያውን ባለእዳዎችና ለማ ኞች ይጨነቁበት. ።

    • @trussom647
      @trussom647 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል 👍👍

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 ปีที่แล้ว +1

    ምእራባውያኖች በሩሲያ ላይ የጣሉት መአቀብ የአለም ሀገራት በተለይ የአፍሪካ. አገራት ከሩስያ ጎን እንዲቆሙና ሩስያ ን የበለጠ እንድትፈረጥም አደረጋት. ።

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 ปีที่แล้ว +5

    እንደ ኢሳያስ ቆራጥ መሪ ለሆነ የአሜሪካና ቡችሎቿ ማስፈራሪያ ቦታ የለውም፣ የአንድ ሀገር መሪ ለሀያላኑ ተላላኪ ከሆነ የነሱ መጫወቻ ብቻ ሳይሆን ሀገርንም ይጎዳልና።

  • @hassenlegesse7333
    @hassenlegesse7333 ปีที่แล้ว +8

    እማማ ኢትዮጵያ በአንች ልክ የተሰራ መሪ ፈጣሪ ይስጥሽ!!!!

  • @adenelamma4676
    @adenelamma4676 ปีที่แล้ว +1

    👍

  • @danielghebrengus1109
    @danielghebrengus1109 ปีที่แล้ว +1

    Pr. ISAIAS IS THE BEST LEADER IN THE WHOLE AFRICA. THE AFRICAN LION!!❤❤❤❤

    • @Joe-pm8bj
      @Joe-pm8bj ปีที่แล้ว

      best leader of poverty injustice brutality etc u are right

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 ปีที่แล้ว

    ከሌላ ጥገኝነት ለመዳን አንደ ቻይና በኢኮኖሚ ፈትለክ ማለት ከድሕነት ለመውጣት ሕዝብን ማንቃት ማስተማር

  • @bisratgirma
    @bisratgirma ปีที่แล้ว +1

    Shabia media 😂😂😂

  • @geteasfaw-goop789
    @geteasfaw-goop789 ปีที่แล้ว +2

    😮እንደ፣ አፈወርቄ፣ ጠንካራና፣ ሶሊድ፣ ፖለቲከር፣ ለመሆን፣ ማንበብና፣ መረዳት፣ አስፈላጊ፣ ነው😮 አብይ፣ አህመድ፣ አሊን፣ ከአፈወርቄ፣ ጋር፣ ማወዳደር፣ ፐፕኮርን፣ ነው😮፣አብይ፣ የማይነበብ፣ መቦጫጨር፣ ውጤቱ፣ በዓለም፣ ገፅ፣ እየታየ፣ ነው😮 😮

  • @aburuffa4207
    @aburuffa4207 ปีที่แล้ว +1

    አፍሪካ አሁን አይሰማም

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 ปีที่แล้ว

    ይመስለኛል የትግራይ እንደገና የመገንጠል ጥያቄ መነሳት አንዱ ነው እነ ጻድቃን ምን እያደረጉ ነው አሁን ሩሲያና ቻይና ምእራባውያንን የሚተካ የኢኮኖሚና ኢንቬስትመት በተጨባጭ

  • @saraepherm7144
    @saraepherm7144 ปีที่แล้ว +1

    ምነው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ የኢትዮጵያም መሪ በሆኑ ነበር !!!

  • @agdr895
    @agdr895 ปีที่แล้ว +2

    የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም ለአብይ እንጂ ለኢሳያስ አይደለም።

  • @Tumsabalgero45
    @Tumsabalgero45 ปีที่แล้ว

    እነዚህ አረመኔዎችን ማመን አይቻልም

  • @hayelealemayehu-gw7ds
    @hayelealemayehu-gw7ds ปีที่แล้ว

    Turu new

  • @nigatubenyam2302
    @nigatubenyam2302 ปีที่แล้ว

    Ante kedada wuest awake Byen neh blehal

  • @khairedin7940
    @khairedin7940 ปีที่แล้ว

    እኔ ምለዉ መንግስት ኢትዮጵያ እየደገች ነዉ ምነምን አለም ከ ኢትዮጵያ ትመር ብለ ብለ ይለል ሚዲያዎች ደሞ በተቀረኒዉ ኢትዮጵያ በኢኮኖሚ አጣብቂኝ ዉስጥ ገብታለች እሺ እኛ ማንን እንመን

  • @vio6431
    @vio6431 ปีที่แล้ว

    Dont say that Ethiopia has been a slave by weyane

  • @etenukeyo2654
    @etenukeyo2654 ปีที่แล้ว

    Dokdoke youtubers

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 ปีที่แล้ว

    Kedada neh betam👎👎👎👎

    • @redseayouth9119
      @redseayouth9119 ปีที่แล้ว

      Guhaff Junta hahaha. go and cry as usual.

  • @junisab6929
    @junisab6929 ปีที่แล้ว

    ገብቷል ጠቅላዩ መራር እውነት ነው ገብቷል የፅንፉ ልሳኖች የጠቅላዩን መልካም ዲፕሎማሲ ግንኙነቶቹን በፅንፋዊ የጥላች በሊሆን አይችልም ምኞታዊ ትንተና ተጠመዳቹ ምን ይሻላቹሀል ለማንኛውም ውሾቹ ብትጮሁም ግመሉ መሄዱን አያቆምም