I commend you for your commitment to promoting and preserving professional journalism while continuing to freely express diverse views on the Ethiopian political situation. While I may not agree with everything, I have thoroughly enjoyed listening to the range of perspectives shared on your shows. Most importantly, I admire your firm stance against ethnic politics and violence. Without a doubt, you are among the few who consistently stand as a voice for the voiceless, upholding the values of ኢትዮጵያዊነት.
Good insight moges but It would be good if our country did not become just Amhara and Oromo.You deserve respect for your detailed description of Jawar's deception strategy.
ተባረክ
I commend you for your commitment to promoting and preserving professional journalism while continuing to freely express diverse views on the Ethiopian political situation.
While I may not agree with everything, I have thoroughly enjoyed listening to the range of perspectives shared on your shows.
Most importantly, I admire your firm stance against ethnic politics and violence. Without a doubt, you are among the few who consistently stand as a voice for the voiceless, upholding the values of ኢትዮጵያዊነት.
ትክክል !💚💛❤️🙏
ትክክል
Good insight moges but It would be good if our country did not become just Amhara and Oromo.You deserve respect for your detailed description of Jawar's deception strategy.
layer ድራብ ነው ሞገሴ
እጅግ የበሰለ እና መፍትሄ ላይ ያተኮረ ሃሳብ በማካፈለህ ለማመሰገን አወዳለሁ።
Hi Moges, could you please upload or share the 15-page summary you shared a year ago?
Please send me an email and I will then attach the document.
ትክክክልልልልልል!!!!!
The most ideate banda
Polarization- ዋልታ ረገጥ?
Layer በአማርኛ ንብር ፣ ንብርብር፣ ንጣፍ ፣ ርብራብ
@@yasalaamjay1763 አናመሰግናለን ; ንብር የሚለው የተሻለ ይቀርባል. የተንባበረ, አነብብሮ, ንብር...
Polarization is jab le kab
ጀዋር እኔ መንግስት አልገለብጥም በራሱ ግዜ ይወድቃል አለን። ከጀርመንኛ ወደ አማርኛ ስንተረጉመው ይህ መንግስት እንዲወድቅ አልፈልግም የሚወድቅ ከሆነ በራሱም ይሁን በሌላ ምክንያት ሲወድቅ "እኛንም" ጭምር ይዞን እንዲወድቅ አልፈልግም እያለን ነው። ለብሔር ፖለቲከኛ "እኛ" ማን ነው? በሌላ አነጋገር ብልፅግና በድንገት ሳይፈርስ አንዴት ጠግነን አቆይተን ሰልጣን ወደ እኛ እናሻግር አያለን ነው። ወደፊት የእሱንና የብሔር የፖለቲካን አጣ ፈንታ በብልፅግና አወዳደቅ ወይም በህይወት መኖር ሁኔታ ነው የሚያየው።
በጽሁፍ እና በሊትላቶር ....? ሳይሆን ኢትዮጵያ የምትለወጠው ....? ሁላችንም የአንድ ኢትዮጵያ ልጆች ሆነን ስንገኝ ብቻ ነው :: ባለፈ ታሪክና , በሞተ ስረአተ መንግስት ላይ ...? ስንጨቃጨቅ , ስንባላ መቀጥል ሳይሆን ....? አሁን ምን አድርገን እና ስርተ በስላም ጠግበን እፎዬ የምንልበት ትልቁን እና ዋናውን ስራ መስራት ግን ...? ትልቅነትና , አዋቂነት ይመስለኛ ....?
ማክሮን married his highschool teacher now 77 years old
ሀገሪቱ ከመፍረስ መዳኗ ሳይታወቅ ይቅርታ ፋይዳው ምንድነው ?
ጀዋር መሀመድን በተመለከተ ፦ይቅርታ አልጠየቀም ወይም ይቅርታ መጠየቅ አለበት ብለህ አንተም የሚታምን ይመስላል ፤ሌሎች ሰዎችም ሲናገሩ እሰማለሁ እና ማንን ይቅርታ ይጠይቅ?በምን ምክንያት? ሌላዉ የአማራ ብሔረተኛ ጀዋርን አያምኑም ይባላል ።ምክንያታቸዉ ደግሞ እርሡ ስለኦሮሞ እንጂ ስለ ሌላዉ ህዝብ አያስብም ይባላል እዉነት አይዴለም ከአማራ ብሔረተኞች በተሻለ መልኩ ተራማጅም ነዉ።ለፍትሕ ስለሚታገል ማንንም ህዝብ ለመጨቆን አይታገልም። የአማራ ብሔረተኞች እኮ ከጥንትም ለአማራ የበላይነት እንጂ መብታቸዉ እንዲከበር አይዴለም። የሆነ ሆኖ ጀዋር ይቅርታ መጠየቅ እንኳን ካለበት የኦሮሞን ህዝብ ብቻ ነዉ።ምክንያቱም ነፃ ወጥተናል ብሎ ለባሰ መከራ እና ችግር ስለደረገን።
የአማራ ህዝብ እየታገለ ያለው በእናንተ በኦነጎች በወያኔዎች እክራሪ ብሄርተኞች የሀሰት ትርክት ተነዝቶበት በልብ ወለድ መፅሀፍ ላይ የየመሰረተ የዘር ማጥፊያ ሀውልት ተሰቶበት ምንም የማያውቀው በላቡ ጥሮ ግሮ ለፍቶ ክኦሮሞ ጋር ተጋብቶ ተዋልዶ የሚኖረውን ንፁህ አማራ ዜጋ ላለፈው 50 አመት በተለይ ሁኔታ እና ጭከና ደሞ ላለፈው 30 አመት ነፍጠኛ" "ሰፋሪ" "መጤ" "ጨቋኝ" ወዘተ ብላችሁ በጠላትነት ፈርጃችሁ state sponsored genocide ዘር ማጥፋት የጅምላ ጭፍጨፋ ግድያ ማፈናቀል ንብረቱን ማውደም ዘግናኝ ወንጀል ስለፈፀማችሁበት በአሰቅቂ ሁኔታ ስላረዳችሁት ሰውነቱን ቆራርጣችሁ በጅምላ ስለቀበራችሁት ርስቱን እየቅማችሁ ሳይቀር ተከፋፍላችሁ ስታበቁ በህይወት እንኳን እንዲቆይ ስላልፈቅዳችሁ እና ፈጣሪ ለሰው ልጅ ሁሉ የሰጠውን በህይወት የመኖር መብቱን ገፋችሁ የቻላችሁን አጥፍታችሁ የቀረውን ደሞ ከምድረ ገፅ ካላጠፋን ብላችሁ የስይጣንን ተልእኮ ይዛችሁ ከምድረ ገፅ ልታጠፋት ስልተነሳችሁ ነው: አሁን ደሞ ብልፅግና ሆናችሁ ጥያቄውን እንደመመለስ እና እንደ መንግስት ደህንነቱን እንደመጠበቅ በድሮን ስለጨፈጨፋችሁት ሞት መፈናቀል መታረድ በቃኝ በቃኝ ብሎ ነው ሳይወድ በግድ ተገፍቶ ከስንት ዘመን መታረድ ግፍ እና መከራ በሃላ ከዝንተ አለም እናንተን መለማመጥ እና ማባበል በሃላ በሃላ በቃኝ ብሎ የትጥቅ ትግል ይዞ የተነሳው::
የታረዱ እናቶች እና ህፃናት: የተደፈሩ የታገቱ እና የተገደሉ ሴት ተማሪዎች ሆዷ ተቀዶ በአሰቃቂ ሁኔታ ከነአልተወለደ ልጇ በአሰቃቂ ሁኔታ የትገደለችው እርጉዝ ሴት "ሁለተኛ አማራ አልሆንም" እያለች የገደሏት የአማራ ህፃን ልጅ ደም ወደ እግዚአብሔር ስለደረሰ እናንተ አረመኔ አራጅ እና የአራጅ ተባባሪዎች በሙሉ ከእግዚአብሔር ፍርድ የምትቀበሉበት ቀን ሩቅ አይደለም::
አሁን ጥላቻ ዘረኝነት ትእቢት ጥጋብ ጭካኔ እና አረመኔነት ከሰይጣን ጋር ተጨምሮ አይናችሁን ልቦናችሁን እና ህሊናችሁን ደፍኖታል አሳውሮታል: ግን በቅርብ ቀን ለሰራችሁት ግፍ እና ላፈሰሳችሁት ደም የእግዚአብሔር ቁጣ ሲወርድባችሁ የዘራችሁን መቶ እጥፍ ስታጭዱ ጆዋር ብቻ ሳይሆን ሁላችሁ አረመኔ ገዳይ ተባባሪዎቹ እግዚአብሔርን በድያለሁ ማረኝ የአማራን ህዝብ ይቅርታ የምትጠይቁበት እና ላረዳችሃቸው ለጨፈጨፋችሃቸውን ንፁሀን ካሳ እምትከፍሉበት ቀን ይመጣል::
ማንን ነው ይቅርታ የምትጠቀው?
ፖለቲከኞች የትኞቹ ሆነው ነው ይቅርታ የሚጠየቁት
ይቅርታ በኢትዮጵያ ፖለቲካ የቱ ተደርጎ ነው ?
ሁልጊዜ ለሌሎች የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ፋኖ ስጋት እንዳልሆነ መናገር በቅቶናል። ይህ ሁሉ ዳር ዳር ምን ማለት እንደሆነ ይገባናል።በቃ መጨረሻችን ይህን ስርዓት መጣል ነው ብለናል ለዛም መድረሻችን አራት ኪሎ ነው የመኖር ህልውናችንን ለማረጋገጥ ደግሞ በሚገባን ልክ ስልጣን ያስፈልገናል። መቶ ጊዜ ተመልሶ አንድ ሽ ጊዜ መጠየቅ አያስፈልግም። ይህን ጥያቄ ለ ኦላ እና ለትግራይ ልሂቃን ጠይቁ
If,,ethiopia,going,,to,avoid,from,break,up,,you,need,people,like,Jew are,,,forget,funo,,this,is,last,chance,after,,1983,,
የዜግነት ፖለቲከኞችን ነው ? ይቅርታ የሚጠየቀው ?