ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሁላችሁንም አመሰግናለሁ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ብታደርጉልኝ ደሞ ደስ ይለኛል ማለቴ ከተመቻችሁ♥♥♥
ብሌንሻ አደርግሻለዉ ግጪኝ ከነወለዱ መልሽ ዋ
ይመችሽ😂👌👌👌
ላይክ ብያለሁ ግን ሼር አልችልም
ብሌንዬ የኔ ማር ዳማከሴው ቡን አለብሽ😂
የምወድሽ
እውነት ብለሻል ብሌንዬ አንዳንዱ ሰላም ካለማለቱ የመገላመጡ 😂ጥሩ መልክት አለው ❤😍
ወይ ሰላም መባባል አሁን አሁንማ በኮሜንትም ጦርነት ተጀምሮአል ብሌንየ እንዴት ይቅር ይበለን🤔
በትክክል ብለሻል ብሌንዬ የእግዚአብሄር ስላምታ አይከፈልበትም እናመድግናለን የኔ ቆንጆ ተባረኪ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
በቀልድ ውስጥ በጣም ቁም ነገር ያለው ነገር ነው ያስተላለፍሽው በርች ከmare & MARU ላይ ነው ያገኘውሽ በርቺ ውዴ
ኪኪኪኪኪኪኪ በጣም ነዉ የምታስቂዉም ደስ የምትይዉም እዉነት ነዉ እርስ በእርስ ብንዋደድ ሰላም ብንባባል ዘር ባንቆጣጠር ኖሮ እግዚአብሔርም ይቀርበን ነበር የኔ ቆንጆ ሙሉ ቪዲዮሽን አይቼ በላይክ ቤተሰብ ሆኛለሁ እሕቴ አንቺም ወደኔ ቤት ብቅ በይ በጣም አመሰግናለሁ
ብሌንዬ ❤እስቲ ልጨርሰው
አሪፍ መልክት ነው ከየት ነሽ የሚሉ ኢትዮጵያዊ መሆንሽን እያዩአረ ወዲያ ዘረኞች ናቸው::ሰላም ብሌንዬ እነሱን ተያቸው እኔ አለው🤝❤️ጤናዳሟን በርበሬ መደለዣ ፈልጌዋለው ኤክስፖርት ያርጉልኝ😂
እረ ምን ገዶኝ እሰጥሽስ በይ ልጆቹን ላኪያቼው
ዋው ደስ ይላል ተመችቶኛልእኔንም በተሰባቹ አደርጉኝwow እድገት በህብረት ነው እንተባበር
አቤት ችሎታ👍👍
ወይ ብሌንዬ በሳቅ ገደልሽኝ 😂😂😂😂
አመሰግናለሁ ቲጂዬ
ትክክል ነሽ ዋዉ ተባረኪ
አረበሳቅ ብሌንሻዬ ዘመንሽ ይባረክ
አሜን ያንችም
መእማአር ለፈለገ ጥሩው ትምርት ነው😘😘😍👍👍👍👍
ሀንዬ አመሰግናለሁ♥
በናታችሁ አግዙኝ እስኪ ዩትዩቤ ሊዘጋብኝ ነው ሰአቱ አልሞላ ብሎ ሙሉልኝ እስኪ በጌታ 🙏
Good evening my sistah .
በጣም ደስ ነው የምትይው❤️ you are funny and ቁምነገር ነው የምትይው
አመሰግናለሁ እህቴ
ክክክክ ውዴ ዘናእኮነው የሚታደርጊኝ ይመችሸ
በርች ማሬ
የኔ ውድ ብሌንዬ ትክክል ብለሻል ውደ በርችልኝ
የኔ ውድ በርችልኘ
የኛ ሰው ቁምነገር አይፈልግም ወሬ ሀሜት ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይስጠንለሁላችንም ብሌንየ በርች ውዴ
አመሰግናለሁ ውዴ
ብሌንዬ በጣም ቆንጆ ብቃት ነው ያለሽ በርቺልኝ 😍😘
ብላንየ በጣም ትክክል ቤተሰብ አድርጊኝ ቤተሰብ ሆኛለሁ
Blensha yene wud😘😍😍😍
እውነትሽን ነው እርስ በርስ እየተበላላን ሌላውም ውሻ በቀደደው እንዳሉት ለሁሉም ውድቀታችን ግልፅ ሆኗል ብቻ ልብ ይስጠን እናመሰግናለን👌👌
ሰልፏዬ♥
Wowwwwwww❤❤❤❤❤🌹🌹
እውነት ነው ብሌንዬ መጥፎ አባዜ ለክፎናል መሰለኝ። ከየት ነህ አትበሉኝ ይናገራል መልኬ የሚለው ዘፋኝ ማን ነበር እሱን ነው ያስታወስሽ።
በጣም ትክክል
Sei meraviglia sei billossima 😘
እናመሰግናለን እሽ እንመካከራለን አሜንንን ውዴ
የኔ መልካም ኑሪልኝ
ትመችኛለሽ
ትክክል ነው ያሉት እማማ እድሜወትን ያርዝመው መካሪ አያሳጣን ድንቅ ምክር ነው ብሌንዬ
በጣም ውይ የኔ አስተዋይ የሁላችን ችግር ነው ብሌን ፍቅር ከምርሽ ነው ስንት አይነት ሰው አለ መሰለሽ
እንደኔ ሆነሻል እህቴ
@@የኔዘመንከንቱ ምኑ እህቴ
እውነት ነው አለምዬ
እንኳን ደህና መጡ እማማ
እንኳን ደህና ቆየሽኝ
ማዶት ውዴ በሰላም ነው ጠፋሽብኝኮ
ብሌንዬ ሰላም ነው እንኳን ደህና መጣሽ ጠፍተሻል ደግሞ በሰላም ነው?
አዩዬ የምወድህ ወንድሜ አለሁልክ
Yenie wed Betamie konijo meliketenowu 😘😘
መአዚ♥
ሀሪፍ ነው ቤተሰብ ሁኛለሁ እርስዋም ቪዲዮ በማየት ብቅ ይበሉ
የኔ ፍቅር አንደኛ ናፍቅሽኝ እኮ
Yene konjo wdddi new yemaregisji
አዲስ ነኝ እዚህ ቤት
እንኳን ሰላም መጣሽ♥
Welahe tekekel gobez
❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
ሟ ያርጋት እደጫዉ ክክክ በርቺ እማ ብርዱ አተቻለም አይደል
ገና ከመግባቱ በጣም ይበርዳል
ነኔ😍😍 ውድ እንኳን ደህና መጣሽ😍
ሰሜርዬ ♥
👍👍👍👍
በጣም ጉበዝ አርቲስት ይወጣሻል ጉበዝ በርቺ
አመሰግናለሁ
ይችን ፅሁፍ እምታነቡ ክፉውን ያርቅልን ሀሳባችሁ ይሙላ ሀገራችን ሰላም ትሁንልን እስኪ ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት ያገሬ ልጆች
አሜን
እረ እውነትሽን ነው እኔማ መሮኛል ደሞ ግልምጫቼው
በጣም ነው የሚያናድዱት
🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️🤗🤗🤗
ምንድነው
ክብር ይቀንሳል አሉ ባላገሯ አንችም እየቆጠብሽ ሰላም በይ ክክክክክ
ክክክክክክ ሳይሆን አይቀርም
ክክክክክክ♥
👏👏❤💛💚
Selam selam
ብሌኔ ትችያለሽ ውዴ
Blenye alesh gin kkk hule endasakeshn gobez eko nish
አመሰግናለሁ ሳቂልኝ♥
አላለችም እንኩሮ ክክክክ
ምን ልበላት ታዲያ ስታበግነኝ
👍👍👍👍👍👍👍
የኔ መልካም የልቤን ነው የተናገርፕልኝ እህቴ እውነት እኔ ምልሽ ማሬ በማርያም እንደው ምች መድሀኒት የት እንዳገኘሽ ብትነግሪኝ እግዚአብሔር ይመስገን ጤናዳም ግቤዬን ሞልቼዋለው እባክሽን እህቴ ?
ከኢትዮጵያ ነበር ያመጣሁት ግን ደረቀብኝ ቅዝቃዜው። ስሄድ ተመልሼ አመጣለሁ
እሺ እህቴ እግዚአብሔር ይክብርልኝ ስለመለሽልኝ.
በቀልድ የተዋዛ አሪፍ ቁም ነገር
ትክክል ግን ሰው ይሄን አይነት አይመለከትም ስድብ ቦታ ነው የሚገኘው
ብሌንዋ አህህህ
ባልንጄር♥♥
ማማዬ አንቺን ሳይ ጎሮቤታችን ትዝ ይሉኛል እይሳቁ ትምርት ኢለሃል ኢሄ ነው ማማዬ ሼር ላይክ ይመችሽ
አመሰግናለሁ ፈንድሻዬ
Tenadam keyet newu😂🙆♀️🙆♀️
ተክዬ
ትክክክክክክል
ሳቂልኝ
እስኪ ልመሰጥ
VIp ተዘጋጂቶልሻል
ሀይ
ብሌኔ ደሞ ሸር አርገሽ ተባበሪኝ 😭
እሽ
በ አማረኛችን አታሹፊ😎
እያሾፍኩ አይደለም ያደኩበት ነው
ውይ እማማ እንዴትነወት
እግዚአብሔር ይመስገን እንቦሳዬ
አይይይይ ጂል ሲጃጃል እቃ ይፈጃል አሉ ምን አለ አርፈሽ ብትቀመጭ ገመድ አፍ
ውይ መቼም ጥሩ ነገር አይወድላችሁ
አይ ሰው ለሰው ....አለች ቀበሮ
አጭ የሰድብ ድግሪይ
ምን አለበት ስድቡን ትተን ብናበረታት ሰለጠን እየመሰልን ሳናውቀው ሰይጣን እየሆን ነው ትሩ መልክት ነው
አይይይይይይ ሲሉ ስምታ ዶሮ ታቃ ሞቴች አለች አያቴ🤔🤔🤔
እረ ጤናዳም የት ነሽ ግን
ሁላችሁንም አመሰግናለሁ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ብታደርጉልኝ ደሞ ደስ ይለኛል ማለቴ ከተመቻችሁ♥♥♥
ብሌንሻ አደርግሻለዉ ግጪኝ ከነወለዱ መልሽ ዋ
ይመችሽ😂👌👌👌
ላይክ ብያለሁ ግን ሼር አልችልም
ብሌንዬ የኔ ማር ዳማከሴው ቡን አለብሽ😂
የምወድሽ
እውነት ብለሻል ብሌንዬ አንዳንዱ ሰላም ካለማለቱ የመገላመጡ 😂ጥሩ መልክት አለው ❤😍
ወይ ሰላም መባባል አሁን አሁንማ በኮሜንትም ጦርነት ተጀምሮአል ብሌንየ እንዴት ይቅር ይበለን🤔
በትክክል ብለሻል ብሌንዬ የእግዚአብሄር ስላምታ አይከፈልበትም እናመድግናለን የኔ ቆንጆ ተባረኪ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
በቀልድ ውስጥ በጣም ቁም ነገር ያለው ነገር ነው ያስተላለፍሽው በርች ከmare & MARU ላይ ነው ያገኘውሽ በርቺ ውዴ
ኪኪኪኪኪኪኪ በጣም ነዉ የምታስቂዉም ደስ የምትይዉም እዉነት ነዉ እርስ በእርስ ብንዋደድ ሰላም ብንባባል ዘር ባንቆጣጠር ኖሮ እግዚአብሔርም ይቀርበን ነበር የኔ ቆንጆ ሙሉ ቪዲዮሽን አይቼ በላይክ ቤተሰብ ሆኛለሁ እሕቴ አንቺም ወደኔ ቤት ብቅ በይ በጣም አመሰግናለሁ
ብሌንዬ ❤እስቲ ልጨርሰው
አሪፍ መልክት ነው ከየት ነሽ የሚሉ ኢትዮጵያዊ መሆንሽን እያዩአረ ወዲያ ዘረኞች ናቸው::ሰላም ብሌንዬ እነሱን ተያቸው እኔ አለው🤝❤️ጤናዳሟን በርበሬ መደለዣ ፈልጌዋለው ኤክስፖርት ያርጉልኝ😂
እረ ምን ገዶኝ እሰጥሽስ በይ ልጆቹን ላኪያቼው
ዋው ደስ ይላል ተመችቶኛል
እኔንም በተሰባቹ አደርጉኝ
wow እድገት በህብረት ነው እንተባበር
አቤት ችሎታ👍👍
ወይ ብሌንዬ በሳቅ ገደልሽኝ 😂😂😂😂
አመሰግናለሁ ቲጂዬ
ትክክል ነሽ ዋዉ ተባረኪ
አረበሳቅ ብሌንሻዬ ዘመንሽ ይባረክ
አሜን ያንችም
መእማአር ለፈለገ ጥሩው ትምርት ነው😘😘😍👍👍👍👍
ሀንዬ አመሰግናለሁ♥
በናታችሁ አግዙኝ እስኪ ዩትዩቤ ሊዘጋብኝ ነው ሰአቱ አልሞላ ብሎ ሙሉልኝ እስኪ በጌታ 🙏
Good evening my sistah .
በጣም ደስ ነው የምትይው❤️ you are funny and ቁምነገር ነው የምትይው
አመሰግናለሁ እህቴ
ክክክክ ውዴ ዘናእኮነው የሚታደርጊኝ ይመችሸ
በርች ማሬ
የኔ ውድ ብሌንዬ ትክክል ብለሻል ውደ በርችልኝ
የኔ ውድ በርችልኘ
የኛ ሰው ቁምነገር አይፈልግም
ወሬ ሀሜት ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
ለሁላችንም ብሌንየ በርች ውዴ