ልዩ የመስቀል በዓል ምግቦች አዘገጃጀትና አሰራር በቅዳሜ ከሰዓት የበዓል ልዩ ዝግጅት

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 380

  • @sofifamily
    @sofifamily 4 ปีที่แล้ว +73

    ኢትዮጵያ እኮ በዓለም ያልታወቀላት ብዙ የምግብ እይነት ሀብት አላት

  • @user-bh1lo1qv1j
    @user-bh1lo1qv1j 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋውው ውስጤ ነው የጉራጌ ምግቦች

  • @user-zo6gi9xz5l
    @user-zo6gi9xz5l 4 ปีที่แล้ว +13

    አቤት ስያምር ኣዘገጃጀቱም እናንተም ታምራላቹ ጌታ ሆይ ኣገራችንም ህዝባችንን ጠብቅልን አሜን እንኳን አብሮ ኣደረሰን ለብርሃነ መስቀሉ

  • @user-hr2uy2tl3w
    @user-hr2uy2tl3w 4 ปีที่แล้ว +13

    ኮራሁ በጉራጌ በጣም ደስ ይላል ውብ ባህል አለን እንኳን አደረሳቹ

  • @hikmafouad9452
    @hikmafouad9452 4 ปีที่แล้ว +8

    ዋዉ የጉራጌ ምግብ ውስጤ ነው

  • @user-jh9iw4rc8l
    @user-jh9iw4rc8l 4 ปีที่แล้ว +10

    ዋው ጉራጌዋ ውድድ ቲና ሟን ይስራ ሶሬሳ

  • @abodube7886
    @abodube7886 4 ปีที่แล้ว +25

    ሁሉንም የየራሳቸው ድንቅ ጣአምና ውበት አላቸው
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሚን

    • @user-hr2uy2tl3w
      @user-hr2uy2tl3w 4 ปีที่แล้ว

      መቼ ቀመከዉ በዓስማት ደረሰህ

    • @abodube7886
      @abodube7886 4 ปีที่แล้ว +1

      @@user-hr2uy2tl3w ከኋላ ታዛቢ ሆኜ እያየሽኝ ላልቀምሰው ነበር ?

    • @alemoalmaz2311
      @alemoalmaz2311 4 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @amti6281
      @amti6281 4 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @salammar7217
    @salammar7217 4 ปีที่แล้ว +34

    አቦ ጉራጌ ዋው የሁሉም አሪፍ ነው የጉራጌ ምግብ ግን ውስጤ ነው

  • @user-fu3vq4jg3b
    @user-fu3vq4jg3b 4 ปีที่แล้ว +15

    እንደት ደስ ይላል ያገሬ ልጆች እግዚአብሔር አይለየን

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 4 ปีที่แล้ว +10

    ዋውውው ድስስስስ ትላላችሁ የኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ስታምሩ እድህ እንድላይ ስንሁን እድት እናምራልን

  • @tikdemlegessa3683
    @tikdemlegessa3683 4 ปีที่แล้ว +28

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ዉብ እኮ ነሽ በባህላችን ስንኮራብሽ አቦ ሰላምሽ ብዝት ይብል ዉቢቷ ሀገሬ💚💛❤💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @zeyetutaju1705
    @zeyetutaju1705 4 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ጉራጌዋን ማሻአላህ
    ፍትህ ለአይናችን ምራቅአሶጣቹን

  • @ifif7131
    @ifif7131 4 ปีที่แล้ว +38

    እሄን የመሰለ የት ይግኛል አረ ፖለቲከኞቻችን እባካችሁ ሀገራችን አትበጥብጡን እሄ ሁሉ አንድነት የት ይገኛል

  • @madinalove519
    @madinalove519 4 ปีที่แล้ว +65

    ፍትህ ለአይናችን እሰው አገር ላለን
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @fhaylufhaylu4901
      @fhaylufhaylu4901 4 ปีที่แล้ว +1

      እረ እውነትሽ ነው እህት አይ ስደት ክፍ

    • @minojhgfg8695
      @minojhgfg8695 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂☺☺☺

    • @alemoalmaz2311
      @alemoalmaz2311 4 ปีที่แล้ว

      😄😄😄😄wenatch naw

    • @embetembet4129
      @embetembet4129 4 ปีที่แล้ว

      Kkkkk ewunetshn new

    • @hannahanna826
      @hannahanna826 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂

  • @user-jk7oq3lj1b
    @user-jk7oq3lj1b 4 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ደስ ይላል የሀገራችን የባህል ምግብ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ለመስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

  • @user-hr9cu3bi9b
    @user-hr9cu3bi9b 4 ปีที่แล้ว +33

    ደስስ ስትሉ ምንም አይኑረኝ አለች አዲት የጉራጌ እህቴ ሰላም የሰፈነባት ሃገር ትኑረኝ ሃገሬ ሰላም ከሆነሽ ጎዳናውም ቤቴ ነው አለች የኔ ምስኪን እዴት አንጀቴን እደበላችው

  • @nigisttizazu6283
    @nigisttizazu6283 4 ปีที่แล้ว +9

    ዋውውውውውው ፍትህ ለአይኔ ወይኔ ክትፎው ሲያስጎመጅ እኛ እንዲ ነው ሚያምርብን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሁላቹም ታምራላቹ

  • @be8cab
    @be8cab 4 ปีที่แล้ว +3

    ጉራጌዋ ግን ድፍረቷና ንቃቷ ሲያስደስት የስራ ሰዎች። ኢትዩጽያዬ ብዙ ድንቅ በአል አለን።

  • @allaama9702
    @allaama9702 4 ปีที่แล้ว +14

    ዋዉዉዉዉ
    ጉረጌ💖💖💖💖💐💐👌👌👌

  • @user-yx2wu9fk6i
    @user-yx2wu9fk6i 4 ปีที่แล้ว +22

    እስኪ እንደኔ በህለችን ደስ የለቹ

  • @AaaBbb-tn8bo
    @AaaBbb-tn8bo 4 ปีที่แล้ว +11

    ጉራጌ አደኛ ምግባችሁ።

  • @tizitaderese4659
    @tizitaderese4659 4 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር ባህላችን በጣም ደስ ይላል እኛ የሚያርብን እንደዚህ ነው
    አብሮ መብላት ና መጠጣት ነው እግዚአብሔር ለሀገራችን ፍቅር አድነትን ያብዛልን መልካም በዓለም 💖💖🌹🌹

  • @leylaleyla5064
    @leylaleyla5064 4 ปีที่แล้ว +43

    አቤት ጉራጌ ቲና ሞን ይሰራ

  • @monamano9679
    @monamano9679 4 ปีที่แล้ว +6

    እምየ ኢትዮጵያ ስላምሽ ይብዛልን

  • @user-oy2su2zn6u
    @user-oy2su2zn6u 4 ปีที่แล้ว +1

    በስመአብ እንዴት ደስስ ይላልል አሜን እንኳን አብሮ ኣደረሰን ለብርሃነ መስቀሉ ለኣገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር ይስጠን አምላካችን

  • @nxbcbch7463
    @nxbcbch7463 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውው አጅየት አሰለፈች ኧጃሂ ኧትረፍ ጡሪ አኮራሂንረ ሰብች

  • @sadakedr7320
    @sadakedr7320 4 ปีที่แล้ว +40

    አኮራሽኝ ጉራጌማ በክትፎ አንታማም100%

    • @user-tq9tl2fe6o
      @user-tq9tl2fe6o 4 ปีที่แล้ว

      ከጉራጌ ባል ፈልጊልኝ 😃

    • @sadakedr7320
      @sadakedr7320 4 ปีที่แล้ว +2

      @@user-tq9tl2fe6o ወንድሜ ልዳርሽ ሁሌም ክትፎ አለ ብለሽ ነዋ ነቃሁብሽ

    • @user-tq9tl2fe6o
      @user-tq9tl2fe6o 4 ปีที่แล้ว +2

      @@sadakedr7320 አዎ ክክክክክ

    • @sadakedr7320
      @sadakedr7320 4 ปีที่แล้ว

      ናፍቆቱ ሊደፋኝ ነው ክትፎ

    • @user-oi2dl7ns1e
      @user-oi2dl7ns1e 3 ปีที่แล้ว

      @@sadakedr7320 ለክትፎሥቲነው ወይሥ በህላቸን ወደሹ

  • @Semira109
    @Semira109 4 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ደሥ ይላል መልካም ብአል

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @tikdemlegessa3683
    @tikdemlegessa3683 4 ปีที่แล้ว +15

    አረ ኮመንት 1ኛ እስቲ እንያቹ ደስ እንዲለኝ ላይክ ስጡኝ የኔ ውዶች💚💛❤👌👌👌👌

  • @user-fm1dl5yw4r
    @user-fm1dl5yw4r 4 ปีที่แล้ว +10

    ውይይት ክትፎ ስወድ ስጋ ተወደደእጅ😋😋😋

  • @zahidanurjeba193
    @zahidanurjeba193 4 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ ሀገሬ እንዲ አምሮብሽ ህዝቦችሽ ተባልተው ያልቃሉ

  • @alemitu8622
    @alemitu8622 4 ปีที่แล้ว +33

    ልዮነታችን እኮ ውበት ነበር ፖለቲከኞች ባይኖሩ ኦፍፍፍ እንክዋን አደረሳችሁ በመላው ዓለም የምትገኙ የተዋህዶ ልጆች

    • @assadassad1756
      @assadassad1756 4 ปีที่แล้ว +1

      betkkl blshal yene mar

    • @Gafa996Gaddisa
      @Gafa996Gaddisa 4 ปีที่แล้ว

      ሕዉሐት እሚባሉት ይጥፉ።አሜን
      የትግራይ ፖለቲከኞች ናቸዉ ተንኮለኞች።ድራሻቸዉ ይጥፋልን ።አሜን።

  • @sadeabduyoutubs4898
    @sadeabduyoutubs4898 4 ปีที่แล้ว +10

    አቦ ጉራጌ ውስጤ ናቹ ስወዳቹ እኮ

  • @nunualemu8183
    @nunualemu8183 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትሉ ኢትዩጲዬ ባህላችን ሲያምር ተባረኩ መልካም ባህል አገራችንን ሰላም ያርግልን እንካን አደረሳችሁብ አደረሰን

  • @user-cl4hp5qv4x
    @user-cl4hp5qv4x 4 ปีที่แล้ว +27

    ካሜራ ማኑ አሳዘነኘ የበይ ተመልካች እንደኔ

    • @tihunyilma4347
      @tihunyilma4347 4 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkk

    • @amti6281
      @amti6281 4 ปีที่แล้ว +1

      ሀሀሀሀሀሀ ሲጨርስ ይሰጥዋል ብይሆን እኛ በይ

  • @meharikidanemariam9524
    @meharikidanemariam9524 4 ปีที่แล้ว +3

    አሰለፉ open heart and happy face....in fact all of attendances....

  • @bettyaddis9204
    @bettyaddis9204 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ቲጂዬ ባለሙያ ነሽ በርቺልኝ።
    ታዬ ነያ ታኒካ ታዬ ሶው ያዳ ማና።

  • @user-qj7go3ps6q
    @user-qj7go3ps6q 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ትላላቹ ሁላቹም እዲነው ባህላችን

  • @taibalara9393
    @taibalara9393 4 ปีที่แล้ว

    ዋው እንዲህ ነው እሚያምርብን ኢትዬጵያዊነት ጎመን ክትፎ እንዴት እንደምወድ ዋው

  • @MH-kr7rf
    @MH-kr7rf 4 ปีที่แล้ว +1

    ሁላችን እወዳቹኋለሁ አውን ሁላችንም ምርጥ ኢትዮጵያን ነን ፍቅር ሰላም ለሁላችንም እመኛለሁ
    God bless all Ethiopia

  • @amyedea7624
    @amyedea7624 4 ปีที่แล้ว +4

    ውድ የቅዳሜ ከሰዓት አዘጋጆች,ዛሬ የቀረባችሁት በጣም ደስ ይላል
    This is the true Ethiopian, today the ppl who present the traditional foods were great. I didn’t see just the foods, I saw love, respect for each other’s and the bond we have as an Ethiopian. I was hungry to see this,,,,, makes me cry, happy tears tho. Thanks you 🙏🏽 # ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @user-cr6zf6vk9t
    @user-cr6zf6vk9t 4 ปีที่แล้ว +18

    አቦ የጉራጌ አጅየት ኧጃህ የትረፍ ውይ የእናቴ ቤት ናፈቀኝ 😂😂😂😂 ኧይ ስደት ተው ልቤ ብዙም አትከፋ በትግስት ነው የሚገኘው ተስፋ

    • @sanais1401
      @sanais1401 4 ปีที่แล้ว +1

      etmo yetnb aezosh aekfash hulum betgest new

    • @user-cr6zf6vk9t
      @user-cr6zf6vk9t 4 ปีที่แล้ว

      @@sanais1401 Eyame Egi yetemono mere yamorite weferehe wehekaru beseb yasera

  • @user-md6qd5go1z
    @user-md6qd5go1z 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው ደስ ስትሉ ውቦች በጣም ታምራላችሁ ደስ ትላላችሁ ኢትዮጵያ ሀገሬ ፍቅር ይስጥሽ!!!💛💚❤🕊

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 4 ปีที่แล้ว +5

    ዋዉ እንድህ ነዉ የሚያምርብን አንደነን ኢቶጵያ

  • @user-bc1it9dh8b
    @user-bc1it9dh8b 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው እምታምሩ 😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-qu8ep7ch4o
    @user-qu8ep7ch4o 4 ปีที่แล้ว +85

    ለዘረኞቹ አስተምሮአቸው ዘር ለእርሻ ነው የሚያስፈልገው

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 4 ปีที่แล้ว +5

      በትክክል በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ እህቴ በመልካምነት ሰብ አርጊኝ

    • @minojhgfg8695
      @minojhgfg8695 4 ปีที่แล้ว +2

      💚💛❤👍👍👍😊😊😊

    • @atalamekonen8129
      @atalamekonen8129 4 ปีที่แล้ว +2

      ወይ ሃገር ወይ ሃገር የመሳፍንት ሃገር ናት ኢትዬጽያ ፡፡💮🐯💮👑💮በየ ቤቱ እንዲሰሩ ግድ ነው፡፡😍

    • @saragirma3927
      @saragirma3927 4 ปีที่แล้ว +1

      ሁለም ለበጎነው 2ሁሉም ለበጎነው 😘😘😘😘😘😘

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 3 ปีที่แล้ว +1

    betam des yilal enqan aderesachu aderesen ye fikir ye selam ye andinet zemen yargilin amen 🏗💕

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 3 ปีที่แล้ว

    እእእፍፍፍፍ ስናምር እኮ ብቻ ማርያም ስትጎራረሱ ዋውውውውውውው

  • @user-md6qd5go1z
    @user-md6qd5go1z 4 ปีที่แล้ว +2

    በመላ ሀገር የምትኖሩ የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሰህ በአሉ የሰላም የፍቅር የአንድነት የመተሳሰብ ዘረኝነት የሚጠፋበት ሰላም ፍቅር የሚነግስበት አመት ያድርግልን!!!!💛💚❤🕊

  • @ewnetm6420
    @ewnetm6420 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow amazing ethiopans

  • @user-bu7yx6ex1t
    @user-bu7yx6ex1t 4 ปีที่แล้ว +2

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላምም አደረሳችሁ እግዚያብሄር ሆይ ኢትዮጵያን ጠብቅልን✥🙏🙏🙏💚💛❤🇪🇹😘😘😘

  • @mab8113
    @mab8113 4 ปีที่แล้ว +2

    Korat korat tsmagn! Abet webet abet demqet! ... Ethiopiawinete fiqir new, Selam new, andnet new♥♥♥ betam tamralachu wed wegenoche! Thanks ebs!

  • @saramohammad969
    @saramohammad969 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው በጣም ደስስስ ይላል ስታምሩ ዋለልኝ እና ሰላማዊት ተጋቡ

  • @user-eq1xt2un6v
    @user-eq1xt2un6v 4 ปีที่แล้ว +4

    ዝዝዝዝዝዝ አቦ ጉራጌ ❤❤❤❤❤😘

  • @astertekle8537
    @astertekle8537 3 ปีที่แล้ว

    Yea guraganna welaytan betam enadenqachuhalen weragawoche zemedocha Egzabhar amlak ybarkachu ytebqachu

  • @allaama9702
    @allaama9702 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን💖💖💖

  • @user-xq2xw3ql6g
    @user-xq2xw3ql6g 4 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት እንዴት ደስ እንደምትሉ ባህላች እና አብሮነታችን እንዴት እንደሚያምት በእውነት አገራችንን ሰላም ይሆንልን ዘንድ ፀልዩ አብሮነት እንዴት እንደሚያምርብን እሽ
    ኢትዩቢያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-yl6vo2je3v
    @user-yl6vo2je3v 4 ปีที่แล้ว +7

    እውነት ዘረኛ አይደለሁም ግን ጉራጌ ቲና ሟን ይሰራ

  • @jaxmilo6306
    @jaxmilo6306 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እንዃን አብሮ አደረሰን ደስ ስል እጃችሁ ይባረክ ምርጦቼ

  • @user-vz3km4tx1l
    @user-vz3km4tx1l 4 ปีที่แล้ว

    እድህ ያዋደን ኽረ በዘር አንባላ ጎበዝ. ፍቅር ይስጠን

  • @eneyefiqrtwilidnegni9874
    @eneyefiqrtwilidnegni9874 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow aguagugni😀😋😋😋

  • @meharikidanemariam9524
    @meharikidanemariam9524 4 ปีที่แล้ว

    Aselefu....full of knowledge with happy face

  • @sebbitqelbbi7375
    @sebbitqelbbi7375 4 ปีที่แล้ว

    ምራቄን አስዋጣቹኝ አሁን ከየት አምጥቼ ልብላ ውይ ማሻላህ በዛ ላይ ስታምሩ ኢትዮጵያ ፈጣሪ ሰላምሽን ይመልስልሽ አሚን

  • @tenatina5349
    @tenatina5349 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow tigiye wolayit megibi 👍

  • @user-fs8wm6wg1o
    @user-fs8wm6wg1o 4 ปีที่แล้ว

    አቤት ሞያ የበል በናተ የኔ ባለሞያወች የኔ አደኛ ናቹሁ እሰይ ጎበዞች ይህን አይታቹሁ ለምትቀኑ ለምትሳደቡ ተማሩ ከነሱ በርቱ ስላቀረባቹሁልን ሶሱቱንም ከልብ እናመስግናለን ወላይታይቱ የኔ ጎዳዳ ምርጥየ በርቱ

  • @mimigech9585
    @mimigech9585 4 ปีที่แล้ว +7

    God bless my beautiful Ethiopia!

    • @aoaoaoao5415
      @aoaoaoao5415 4 ปีที่แล้ว +1

      ዋዉዉዉዉዉዉዉዉአቦ ጉራጌ❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷❤❤❤🌷🌷🌷

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍ ዘረኝነት ይጥፋ ኡፍፍ ስናምር እኮ ወበታችን ኡፍፍ የሆኀ ስሜት ተስማኝ አቤቶ ሰላም መተሳሰቡን አድለን

  • @sebbitqelbbi7375
    @sebbitqelbbi7375 4 ปีที่แล้ว

    Waw mash Allah ቆጮ ክትፎ ውስጤ ነው

  • @VipVip-os1cx
    @VipVip-os1cx ปีที่แล้ว

    Uuuff dasyi sitlhuw Aleyachu 💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤💛💚

  • @geremew8763
    @geremew8763 4 ปีที่แล้ว

    Feker ena medemer malet newe God bless you and Ethiopian people

  • @aichaaicha6608
    @aichaaicha6608 4 ปีที่แล้ว

    liyunetachin wubetachin engi metayachi lihon ayichlim betam enamralen. allha edalen abro yanoren. Ethiopiachin ena lijochwan allah yibark.

  • @ususjshs8890
    @ususjshs8890 4 ปีที่แล้ว

    Wowwwwww setamiru TEBAREKIUUUU Ethiopia LEZLALEM tenur hager Ethiopia

  • @hanahani6542
    @hanahani6542 4 ปีที่แล้ว

    ውብ ሀገር ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብረሽ ኑሪ

  • @semirayoutyub6194
    @semirayoutyub6194 4 ปีที่แล้ว +2

    የጉራጌ ነው ከሁሉም አሪፍ በተረፈ የሁሉም

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 ปีที่แล้ว

    መሸአሏ ባህላችን"ደስይላል "ወላሂ"በውጭ አገር "አገራችን"አብረንስንበላ"ያደንቁታል

  • @sadiyaredwan3233
    @sadiyaredwan3233 4 ปีที่แล้ว

    Mashallah das yilal bataley bahilachinin mawerares bafikir mablat ejig betam naw das milaw Ethiopiawi bamahone hulem yasdasitegnal

  • @user-yw9lp8qg4e
    @user-yw9lp8qg4e 4 ปีที่แล้ว +4

    ኡከን በሰለም አደረሰቹ ብየለው

  • @user-jv9ox5ff4v
    @user-jv9ox5ff4v 4 ปีที่แล้ว

    ውይ በጣም ነው ምታምሩት

  • @abs7360
    @abs7360 4 ปีที่แล้ว +8

    ውድ የሀገሬ ልጆች በሀገር ገሀገር ውጪ በስደት ላላችሁ እንኳን ለደመራ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ እድረሰን

  • @user-lb7ej6kt7j
    @user-lb7ej6kt7j 4 ปีที่แล้ว +4

    ውይ ደስ ስትሉ ግን በስደት ላለነው ፍትህ ለአይናችን

  • @seadaabate4209
    @seadaabate4209 4 ปีที่แล้ว

    ሳሃው ሃና አስጎመዥችሁኝ ዋው

  • @muletube7820
    @muletube7820 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሳቹ መልካም በዓል

  • @rozelove1963
    @rozelove1963 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ያምራል

  • @user-qx2er3lx9m
    @user-qx2er3lx9m 4 ปีที่แล้ว +31

    አቦ ጉራጌ ቲና ሟን ይሠራ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷

    • @sadakedr7320
      @sadakedr7320 4 ปีที่แล้ว +1

      አትም ሰብ ጋርሁም ይሽርኸማ እዮዮዮዮ

    • @user-qx2er3lx9m
      @user-qx2er3lx9m 4 ปีที่แล้ว

      @@sadakedr7320 በቃ ኢናም ንስሩ ቅርብ ያድርግልን

    • @sadakedr7320
      @sadakedr7320 4 ปีที่แล้ว

      @@user-qx2er3lx9m አሚን

  • @kadijhhussen7239
    @kadijhhussen7239 4 ปีที่แล้ว +4

    ውይ አገሬ ልዩ እኮነሺ ግን ምን ይደረጋን ልጆቺሺ በስደት አለቁ

  • @hew9742
    @hew9742 4 ปีที่แล้ว

    Esey tgraweyti shkor kene shurubawa ❤️

  • @tsadkanabrha109
    @tsadkanabrha109 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውው አቦ ይመቻቹሁ

  • @samiabrha3800
    @samiabrha3800 4 ปีที่แล้ว +3

    የደቡብ ህዝቦች ምግብ በጣም ተመሳሳይ ነው የጉራጌ ባህል እና ወላይታ ተመሳሳይ ነው

  • @linalina5554
    @linalina5554 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ክትፎ በጣም ከምወደው የሀገራችን ምግብ

  • @Gafa996Gaddisa
    @Gafa996Gaddisa 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ታምራላችሑ።

  • @user-tq9tl2fe6o
    @user-tq9tl2fe6o 4 ปีที่แล้ว +6

    15 :50 ተመልከቱልኝ ተመልካቾቹን እጇን ወደ መሦብ ስትሰድ ወንዱ ልጅ እጇን አላት ምን አጥፍታ ይሆን😃😃😃😃😃😃 ልጅ እያለሁ ከሰው ፊት ከቆረስሁ እኔም እጄን እባል ነበር እንደኔ እጁን የተመታ እጁን ያውጣ😂😂😂😂😂😂😂

  • @genetbelay675
    @genetbelay675 4 ปีที่แล้ว

    Betami Desi Yelali Bewicheme Edeze Behale Editaweke Betame Newu Yemifelege yalitebelezewu Ezi Achemalekewu Siyakerebu Betami Newu Yeminededewu

  • @user-yg4rm2er9f
    @user-yg4rm2er9f 4 ปีที่แล้ว +5

    አቦ ጉራጌ ንቃር ይሽር የተንቢ

  • @gdffyff4978
    @gdffyff4978 4 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለው: ይልተበረዘ የብሔር ብሔረሰብ : የበሀላችንን ምግብ ሰላሳይችሁኝ💚💛💖

  • @user-cy6rw2rq7p
    @user-cy6rw2rq7p 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስሉ

  • @user-si2mk4di2h
    @user-si2mk4di2h 4 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ ይህንን የመስለ ፍቅራችንን አናደፍርስ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ጠብቅልን

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah2226 4 ปีที่แล้ว

    Dese silu ayelyen yanurennnn amen

  • @yiftuahmed2065
    @yiftuahmed2065 4 ปีที่แล้ว +3

    I'm so happy for what you're guys doing fine with me

  • @user-me3kh7rq1u
    @user-me3kh7rq1u 4 ปีที่แล้ว +9

    አሁን እሄምግብ አይተነው ልትመልሱት ነው አረ ሼም ነው ግን ሙስሊም ነኝ ክርስትየን ወገኖች እንደትለቁ