የጉዞ አድዋ ማስታወሻዬ መፅሀፍ ደራሲ ኤርሚያስ መኮንን ቆይታ በቅዳሜ ከሰዓት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 65

  • @tub9960
    @tub9960 4 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ጎበዝ ምርጥ ኢቶጵያዊ🇪🇹 ከብር ለአድዋ ጀግኖች💪🇪🇹🇪🇹

    • @barnenw1375
      @barnenw1375 4 ปีที่แล้ว +1

      Tabarqi fetari yebarike jeganchi

  • @sabaasefa8978
    @sabaasefa8978 4 ปีที่แล้ว +4

    ኤርሚ ጀግና ነህ የዛሬ አመት እግርህን ሳይ በጣም ነበር የሰቀጠጠኝ ግን ዳነልህ ወይ
    መፅሃፍህን ለማንበብ ጓግቻለሁ አንተ ራስህ ሚኒሊክን መስለህ ታየህኝ እድሜ እና ጤና ይስጥህ❤❤

  • @እግዚያብሔርፍቅርነውእግዚ
    @እግዚያብሔርፍቅርነውእግዚ 4 ปีที่แล้ว +3

    ሳላደንቅህ ማለፍ አልችልም በእውነት ምትደነቅ ነክ

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 4 ปีที่แล้ว

    ኤርሚ በጣም ጎበዝ ነህ አደንቅሀለው 💚💛❤️👍👍👍👍

  • @ቤሊነኝየድንግልባሪያ
    @ቤሊነኝየድንግልባሪያ 4 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ንግግር አቤት ስብዕና አቤት ትዕግስት በቃ ምን እደምል አላውቅም😗። ፈርሐ እግዚአብሔር ያደረበት ሙሉ እምነት ያለው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ💖። የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ። ልመናዋ ፍቅሯ በረከቷ በእኛ ላይ ይደርብን 🙏🙏🙏።

    • @user-ij3hp5xd8m
      @user-ij3hp5xd8m 4 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን⛪🙏

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ 4 ปีที่แล้ว

    ኤርሚያስ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ አንድ አሻራ ማሳረፍ እራሱ ኩራት ነው

  • @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ
    @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ 4 ปีที่แล้ว +5

    ድምፀ ገዳይ ነዉ በምንም አትዮት አስተያየት ነዉ ከምንም በላይ ጀግና ነህ

  • @alem7785
    @alem7785 4 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና ነህ ኤርሚ💪🏾💪🏾💪🏾

  • @ስኳሬቲዩብ
    @ስኳሬቲዩብ 4 ปีที่แล้ว

    አወ የራያ ሰው በሙሉ ደግ ሩህሩህ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው

  • @alialiakbar405
    @alialiakbar405 4 ปีที่แล้ว +3

    እዳተ አይነቱን አላህ ያብዛልን ወድም

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 ปีที่แล้ว +5

    ጀግና ነሕ ከምር እዳተ አይነቶችን ያብዛልን በርታ ዋሌ ግን ስላታገቱት ተማሪዋች ፀጥ አላቹሕ በሒወት ያጣነውን ውድ ወድማችንን ካሌብን ታነሳላቹሕ ብየ ነበር በጣም ነው ያዘንኩት

  • @safeermall2274
    @safeermall2274 4 ปีที่แล้ว +1

    ፍትሕ ፍትሕ በኦሮሚያ በሚሰቃዩ የአማራ ተማሪዎች

  • @henokkebede6801
    @henokkebede6801 4 ปีที่แล้ว

    ኢርሚ አንበሳ ካንተ ትውልዱ ብዙ ነገር ይማራል ጀግና ነህ

  • @ስመኝባየ
    @ስመኝባየ 4 ปีที่แล้ว +1

    ግራሜነው በርታ የኔጃግናቃላት የለኝም ኤሪሚ

  • @angiyeshutanshi1252
    @angiyeshutanshi1252 4 ปีที่แล้ว

    ያብዛልን መልካም ሰወችን❤

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว +1

    ኢቢኤሶች እባካችሁ ፆሙን በማስመልከት ዲያቆን ዳንኤል ክብረትንና ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌን ወይም ዲያቆን ዶ/ር ቴዎድሮስ በለጠን ወይም መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁን ወይም ዲያቆን ብርሀኑ አድማስን እና ፕሮፌሰር ዲያቆን ያረጋል አበጋዝን ወይም ደራሲ ዶ/ር ዲያቆን አለማየሁ ዋሴን አቅርቡልን።

  • @sisay7
    @sisay7 4 ปีที่แล้ว

    "በአንድ ገበያ አውለን" አሜን!!!

  • @atayacell3228
    @atayacell3228 4 ปีที่แล้ว

    ኤርምየበባዶግርህስትኤድእኮ እዴት አንጀቴእደተላወሰ የኔጀግናህ ኤርማየ

  • @meseretgatahun4392
    @meseretgatahun4392 4 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነህ ባላማህ ፅኑ በርታ ለሌሎችም አሪያ ነህ

  • @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ
    @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ 4 ปีที่แล้ว +4

    ጀግና ነህ የአሁኑ ትውልው በመኪና ለምዶ ለ10 ደቂቃም አይጎዝ

  • @FikreSelam
    @FikreSelam 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለአደዋ በዓል አደረሰን

  • @ወርቅዬ-አ2ዐ
    @ወርቅዬ-አ2ዐ 4 ปีที่แล้ว +6

    ፍትህ ፍትህ ለታገቱ ተማሪወች እር ምን ጉድ ነውየት ናቸው የት ደርሱ???

  • @kidistdesale3654
    @kidistdesale3654 4 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነህ ወንድሜ በርታ

  • @sabaasefa8978
    @sabaasefa8978 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋሌ ግን ሰላምን አምጣት ብዬሃለሁ

  • @natabaro4758
    @natabaro4758 4 ปีที่แล้ว

    Someone can do a movie out of this, based on true story. Amazing young man. God bless you. 💚💛❤️

  • @atayacell3228
    @atayacell3228 4 ปีที่แล้ว

    ጀግናኤርሚየ

  • @aselefechboloshe6870
    @aselefechboloshe6870 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ልጅ ነው እውነት

  • @ፍትህለእስክንድርነጋ
    @ፍትህለእስክንድርነጋ 4 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ፡ ኢትዮጵያዊ። ጀግና !!!ኢትዮጵያ ፡ የአዲሱ ፡ ትውልድ ፡ ታሪክ ፡ ሰሪዎች ፡ ብዙ ፡ ተባዙ ፡። ዘውጌ ፡ ኣፓርታይድ ፡ መሪ ፡ አብይ ፡ አህመድ ፡ ወሬ ፡ ውሸት ፡ አገር ፡ አያሻግርም።።።

  • @abmo321
    @abmo321 4 ปีที่แล้ว

    ይህ ሰው አባቶቻችንን እበልጣለሁ አለማለቱ ጥሩ ነው :: የተጉአዝከው አደዋን ለመዘከር ሳይሆን ለንዲህ አይነት ራስህን ለማዋደድ እና ለእውቅና ነው :: ካንተ ሌላ አንዳቸውም የጉዞ አደው ተሳታፊዎች ለሚዲያ ቀርበው አያውቁም :: ይህ ማለት በጋራ የተስማማችሁበት ነገር አለ ማለት ነው ጋጥወጥ ስለሆንክ ያንን አፍርሰሃል ::አመት ለአመት ይህን ጉዞ ለሚያዘጋጁት ለነ ያሬድ ታታላቅ ምስጋና ይገባቸዋል::

    • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
      @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 4 ปีที่แล้ว +1

      ትሽ ወረኛ ከቱዉ ፍጡር ደግ አደረገ ምን አቃጠላቹ ታዳ ወይ ሰዉ

    • @abmo321
      @abmo321 4 ปีที่แล้ว

      ጥርሰ ብልዛ የናዝሬት ልጅ ነኝ በፍቅራችን ሰዉ ገዳይ
      የተስማሙበትን መካድ ከሃዲ እንጂ ጀግን አያስብልም :: ጉዞ አደዋ የራሱ platform አለው ሁሉም ተሳታፊ የሚቀበለው ኤርሚያስ ያንን ነው ያፋለሰው::

    • @mogo3101
      @mogo3101 4 ปีที่แล้ว

      Emam Shafi I agree with u. Lemin koshasha wuha aletetahim ende arebegnochu leba new

    • @abmo321
      @abmo321 4 ปีที่แล้ว

      mo go በአሁን ጊዜ እንደዚህ ልጅ የጋራ ልፋትን ለግል ጥቅም ለማዋል የሚሮጡ ሞልተዋል :: ራሳቸውን አዋደው ለመሸቀጥ የሚሞክሩ ከታሪክ ላይ ፍርፋሪ ዳቦ ለማግኘት ሚሞክሩ ናቸው ረፍት የሰጡን :: እኛም ለምን እንዴት ሳንል ከጋራ ሃሳብ ማሚያፈነግጡትን እናጨበጭብላቸውና አናታችን ላይ ይወጣሉ :: ኤርሚያስ ያደረገውን ጉዞ አደንቃለሁ ነገር ግን የሌሎችን ስሜት ባልጠበቀ መልኩ ራሱን ፍጆታ ማድረጉን እጠየፈዋለሁ :: በአደዋ መስዋዕትነት እንደሱ ያሉ ሲቀልዱ ማየት ያማል

    • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
      @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 4 ปีที่แล้ว

      ወይ ጉድ እንደሱ ተጉዞ ማሳየት ነው እንጅ ከዚህ ቁጭ ብሎ መተቸት ምን ይሉታል

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 4 ปีที่แล้ว

    Beyebotaw kemegedadelu yanten menfes tineshe bikafelachew Efoyeta neber Tebarek

  • @jessicamariyo6202
    @jessicamariyo6202 4 ปีที่แล้ว

    ዋውው ኤርሚ ጎበዝ በርታ

  • @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ
    @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ 4 ปีที่แล้ว

    አርሚ ስወድህ ተባረክ ዉንድሜ

  • @vhgtgg1746
    @vhgtgg1746 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም የትሄደች

  • @konjokonjo7985
    @konjokonjo7985 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም የት ነው የጠፍሹ እረ ነይ ናፍቅሽኝ

  • @mekonenkasa222
    @mekonenkasa222 4 ปีที่แล้ว +1

    Minilik sefari

  • @dahab7484
    @dahab7484 4 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነህ በርታ

  • @jamilemrad4050
    @jamilemrad4050 4 ปีที่แล้ว

    Enikani Adarasachu Ye Abatochi Ba Dili Yewotubati Kani Newo

  • @msayebelayneh4883
    @msayebelayneh4883 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍🤩🤩🤩

  • @dxbdxa8949
    @dxbdxa8949 ปีที่แล้ว

    ኤርሚያስ መኮንን የአያት ስምማነዉ

  • @habyibeetoumuhaalyi5820
    @habyibeetoumuhaalyi5820 4 ปีที่แล้ว

    👍🏻👍🏻👍🏻💖💖💖💖💖💖

  • @mogo3101
    @mogo3101 4 ปีที่แล้ว

    Woregna limen yegorfe or yemenche wuha aletetahem esunem atekemesewum.

  • @ይሁንለበጎነው-ዀ3ተ
    @ይሁንለበጎነው-ዀ3ተ 4 ปีที่แล้ว

    ባዶ እግር መሂድ ብርቅነውዴ ከብት ስናግድ ትምህርት ቤት ስንሂድ ዳገት ቁልቁለት ስንጓዝ ኑረናል

  • @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ
    @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ 4 ปีที่แล้ว

    Adewa

  • @ሚናታደሰ-ቸ2ቈ
    @ሚናታደሰ-ቸ2ቈ 4 ปีที่แล้ว

    አደዋ

  • @እኔሰብስክራይብያደረጋችሁ
    @እኔሰብስክራይብያደረጋችሁ 4 ปีที่แล้ว

    የዚህ የቤት ተከታታዮች ሊንኩን ተጭነው ሰብስክራይብ አድርጉ ውዶችዬ th-cam.com/video/rPhREHrUmOU/w-d-xo.html

  • @ሱሱነኝየሀይቋ-ተ5ሸ
    @ሱሱነኝየሀይቋ-ተ5ሸ 4 ปีที่แล้ว

    _አስችሎሽ ይሆን አስችሎሺ በኔላይ ሌላ ሰዉ የሆንሺ አለ ዳዉት እንደሰላም አይነቱ ከድታዉ ነዉ ሰላምም ከዳችን ለሰላም ነዉ ያልኩት ከዳችን ሰላም በኢንስተ ግራም እየጠየኮት መልስ አልሠለሰችም ዋሌ ከልብ ነዉ ምስጋናየ ለጥያቄየ መልስ ሰለሰጠከኝ "" ትናንት በትቢ ሲከታተሎ ጓዶኞቸ ሻሜታ ሰትጠጡ ባንድ አስጠልተከኛል 😏_

  • @lamesgin5202
    @lamesgin5202 4 ปีที่แล้ว

    አረንጓዴ ቢጫ ቀይ የለበሰችዋ ገደለችኝ በአይኗ ወይኔ ኢቤስ መላ በሉኝ

    • @hanan7573
      @hanan7573 4 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ዌው

    • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
      @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 4 ปีที่แล้ว

      ወራጅ አለ ክክክክክክክ

    • @lamesgin5202
      @lamesgin5202 4 ปีที่แล้ว

      @@እሙፍቅር-ቀ5ቨ ምን እንደሚሻለኝ አላውቅም

  • @Elen-lb1ew
    @Elen-lb1ew 2 ปีที่แล้ว

    ለምን እስኪ ጨርሽ ዝም ኣትሉም እናንተ ጋዘጠኞች የህዝብ ስቃይ እንዳይኣውራ ነው

  • @ivataiwan2068
    @ivataiwan2068 4 ปีที่แล้ว +1

    የእርጎ ዝንብ የሆነች ጋዘጠኛ