ምሽቱን አደመቁት ቀጥታ ከይርጋለም ቅዱስ ሩፋኤል ጠብቀን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 3

  • @LijMeleTube
    @LijMeleTube หลายเดือนก่อน +2

    🌻በመጀመሪያ እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ🌻 ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ጉባኤ ለብዙ ጊዜያት በጉጉት ስጠብቀዉ ነበር ሁሉም ግን በፈቀደው ጊዜ ሆነ ❤ በአካል ባልገኝም በጊዜ ሚድያ መስተዋትነት አዉደምህረቱ ላይ ያለዉ እስኪመስለኝ እየተከታተልኩ ነበር🥰ጊዜ ሚድያ የአገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን። መሌ ዘይርጋዓለም ቅዱስ አማኑኤል (#Lij_Mele_Tube) ነኝ🥰 ከባህር ማዶ🌻
    🌻መልካም አዲስ አመት🌻

  • @Mkds-om6by
    @Mkds-om6by หลายเดือนก่อน

    ውይይይይ ሀገሬ ላይ ገብቼ በቤተመቅደሱ ላይ የምቆምበት ቀን ናፈቀኝ እንኳን ከዘመን ወደ ዘመን በሰላም በጤና አሸጋገራችሁ ዘመኑ ሀገራችን ወደቀደመ ሠላሟ ተመልሳ የምናይበት ይሁንልን።🎉🎉🎉

  • @Mkds-om6by
    @Mkds-om6by หลายเดือนก่อน

    አባቴ ቀስስ ታረቀኝ በረከቶት ይደረብኝ ይፍቱኝ የናፈኩትን ትምህርቶትን አሁን ከአጠገቦና ከአውደምህረቱ በሥጋ ርቀ በባእድ ሀገር ሆኘ ሰማሆት ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን