#ሐይሚን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 10

  • @MotherofMecca
    @MotherofMecca 2 หลายเดือนก่อน +3

    ልጄ, እወድሻለሁ ❤

    • @makiyastube483
      @makiyastube483 2 หลายเดือนก่อน +1

    • @makiyastube483
      @makiyastube483 2 หลายเดือนก่อน +1

      ማማዬ እኔም እወድሻለሁ

    • @Dali2re
      @Dali2re 2 หลายเดือนก่อน +2

      😒 ليش قفلت 😒

    • @ያባቷልጂ2987
      @ያባቷልጂ2987  2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂

    • @Dali2re
      @Dali2re 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@ያባቷልጂ2987 بمزح معاك ربي يحفظك اختي سلاملمش 🖐️

  • @hayatuu
    @hayatuu 2 หลายเดือนก่อน

    ሠላም እንኳን ደህና መጣሸ😅😅😅ሀይሚ ያሰፍራሯት😅😅😊

  • @Zeinab-r9b
    @Zeinab-r9b 2 หลายเดือนก่อน

    በርችልኝ መክዬ

  • @manLibelewe
    @manLibelewe 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ አበረታችን ጀማሪ ነኝ

  • @mohammedmuke3562
    @mohammedmuke3562 2 หลายเดือนก่อน

    🌼አሰላሙ አለይኩም🌼 ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የረበና ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን
    🌼
    🍃 እንባህን ለመደበቅ ስትል…
    ልትስቅ ትችላለህ እንዲሁም ደህና መሆንህን
    ለማሳየት ፈገግ ልትልም ትችላለህ‥
    ይሄ በብዙዎች ዘንድ ያለ ባህሪ ነው ። ውስጣችን በሀዘን እርር ብሎ ፣ልባችን በጭንቀት ተውጦ፣ አይኖች የፈሉ እምባዎችን እያቀረሩ ግና ይህን ሁሉ ዋጥ አድርገህ የሆድክን ፅንስ እሹሩሩ እያልቅ ፣ከላይ በፈገግታ ታሳልፈዋለህ ።በርግጥ ዛሬ ነገ አይደለምና ጌትዬ ነገሮችን ይገለባብጣል እና የሆድክን በሆድክ አድርገህ አልሃምዱሊላህ በል ።ፈገግታም ከፊትህ አይጥፋ ። ሁሉም ጀዛውን አያጣውም እና!!!
    ሰዎች ውስጥህን ባይረዱም 🥀 መቲኑ ያውቃል የመጣውን በፀጋ ተቀበል
    ⇘ ነገር ግን ውስጥ አዋቂ የሆነ ምትደብቀውንና
    ግልፅ የምታወጣውን የሚያውቅ ጌታ አለህና
    ጭንቀትህንና ሀዘንህን ለጌታህ ንገረው( إِنَّهُ يَعْلَمُ الْجَهْرَ وَمَا يَخْفَىٰ )
    " እርሱ ግልጹን የሚሸሸገውንም
    ሁሉ ያውቃልና ፡፡" [አል-አዕላ 7]
    🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌼🇪🇹