/አዲስ ምዕራፍ/ "የእናቴን 600 ብር ጡረታ እየተካፈልኳት ነው የምኖረው"/ተዋናይት ፅጌ በእሁድን በኢቢኤስ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2022
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
    መርዳት የምትፈልጉ
    0911013829 ፅጌ ገ/ኪዳን
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000454464153
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @shebramenber2204
    @shebramenber2204 2 ปีที่แล้ว +503

    በጣም እማዝነዉ ሁለት ሚሊዮን እያወጡ ልደት የሚደግሱ ምን አለ ቢረዳዱ እምትበላቀጡ አርስቲስቶች አፈርብሉ

    • @user-xn7kp7xo1u
      @user-xn7kp7xo1u 2 ปีที่แล้ว +14

      ስግብግብ ስለሆኑ ነው! ነገ እነሱ ላይ የሚደርስ አይመስላቸውም! አንድ ትውና ስርተው ሚሊነር የሚሆን እና እጅግ ብዙ ፊልሞችን ደግሞ ስርተው የሚኖሩበት እን የሚበሉት የሌላቸው በጣም ብቹ ናቸው! ፍታዊ አለመሆኑ እጅግ ያሳዝናል

    • @meseretseifu3810
      @meseretseifu3810 2 ปีที่แล้ว +4

      Enesoko berone lfetewe aydelme yemgenote segachwne shetwe new seleze dhi ayerdome

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว +7

      በጣም ይገርማል

    • @hayatlema660
      @hayatlema660 2 ปีที่แล้ว +5

      Exactly

    • @buchavlogg
      @buchavlogg 2 ปีที่แล้ว +2

      @@Nejat197 ሰብስክራይይብ argelegn

  • @user-uk1bg3xb2b
    @user-uk1bg3xb2b 2 ปีที่แล้ว +314

    ጋዘጠኞቹ የተባረካችሁ እሩህሩህ እዉነተኛ ኢትዮጵያዉያኖች ናችሁ። መከራ በቤታችሁ አይግባ። ብድር ይግባችሁ።💚💛❤

    • @rimmomer
      @rimmomer 2 ปีที่แล้ว +4

      ውዴ ስወድሽ ደምሪኝ

    • @user-uk1bg3xb2b
      @user-uk1bg3xb2b 2 ปีที่แล้ว +6

      @@rimmomer አብይን አርማሽ አርገሽ ምኑን ልዛመድሽ?

    • @hawaseid6916
      @hawaseid6916 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-uk1bg3xb2b ፈዠ

    • @user-uk1bg3xb2b
      @user-uk1bg3xb2b 2 ปีที่แล้ว +1

      @@abirayakobo9888 አሜን እህቴ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-uk1bg3xb2b endmamar

  • @minitamerherena9662
    @minitamerherena9662 2 ปีที่แล้ว +177

    ሁልጊዜም 'ተመስገን' በሉ በምስጋና ድል አለ💙
    .
    እኚህ እናታችን ብዙ ችግር ቢያሳልፉም ተመስገን ግን ከአንደበታቸው አልጠፋም ጤናኛ ሆኖ መስራት በረከት ነው 🙏🙏🙏

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      Endmamer

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን?
      🥚 🥚 ❤❤
      th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 2 ปีที่แล้ว +216

    EBS ዎች ተባረኩ ቃልዬ ጎበዝ መልካም ስራ የክፉ ቀን ስንቅ ነዉ በልጆቻችሁ አግኙት

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 ปีที่แล้ว +2

      😭😭😭🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏ዘመዶቼ ማነዉ እንደኔ ebs ከሰማይ የተሰጠ መላክ ነዉ የምትሉ ፈጣሪ ያኑራችሁ የእናታችን ምርቃት ለዚህ ለebs ሰራተኛች ሁሉ ይሁን አሜን

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว +1

      በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን?
      🥚 🥚 ❤❤
      th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html

    • @sitishafi6313
      @sitishafi6313 2 ปีที่แล้ว

      Kale

    • @sitishafi6313
      @sitishafi6313 2 ปีที่แล้ว

      Are tefase

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 ปีที่แล้ว

      😥

  • @bamleabe1736
    @bamleabe1736 2 ปีที่แล้ว +353

    ትዳራችሁ ልጆቻችሁ ስራችሁ ገቢያችሁ የተባረከ ይሁን ebs እንወዳችሃለን።

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 ปีที่แล้ว +3

      ደምሪኝ ውዴ

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚንን

    • @chaclattube7669
      @chaclattube7669 2 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እመቤታችን ትድረስልሽ እሷ ትምርሻለች አይዞሽ

    • @mamijimma5414
      @mamijimma5414 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      @@hanaethiotube እሽ

  • @user-pg1in9gn6o
    @user-pg1in9gn6o 2 ปีที่แล้ว +381

    ሰደት የቀመሰ ህመሙን የቀዋል አይዞሸ እናት😭

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 ปีที่แล้ว +2

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እመልሣለሁ ማሬ

    • @user-pg1in9gn6o
      @user-pg1in9gn6o 2 ปีที่แล้ว

      @@hanaethiotube መልካምንት ለራሰ ነዉ ለመሰራት ያብቃሸ እንጀ ችግረ የለም

    • @buchavlogg
      @buchavlogg 2 ปีที่แล้ว

      @@user-pg1in9gn6o enenem argign

    • @rimmomer
      @rimmomer 2 ปีที่แล้ว

      @@buchavlogg እንደማመር

    • @buchavlogg
      @buchavlogg 2 ปีที่แล้ว

      @@rimmomer ደመርኩህ እኮ አድርግ አንተም

  • @user-uk1bg3xb2b
    @user-uk1bg3xb2b 2 ปีที่แล้ว +30

    አይዞሽ እህቴ ። ልደታችሁን እንደ ሰርግ የምትደግሱ አርቲስቶች ፡ምን አለበት ብትረድዋት!!!!

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

    • @meserettube5161
      @meserettube5161 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝጀማሪ ነኝ

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 2 ปีที่แล้ว +21

    እማማዬ የኔ እናት የልጅዎትን መከራ ሞት አያሳይወት ።አህቴ የውስጥሽን ስቃይ ያለፍሽበትን መከራ ስጋትሽን የሁላችን አምላክና አባት ቅዱስ እግዚአብሔር እንዳለፈ ክረምት ያስረሳሽ በምሕረት እጁ ይደብስሽ እናትሽ የምትጦሪ የድርግሽ

  • @user-pr6kj4qp4k
    @user-pr6kj4qp4k 2 ปีที่แล้ว +146

    😭😭😭😭😭😭😭እርኩስ መንፈስ ነው ቤታቸውን የሚበጠብጠው እግዚአብሔር ይገፅፀው

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውዴ እመልሣለሁ

    • @rimmomer
      @rimmomer 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ በቅንነት

    • @Bethlehem777
      @Bethlehem777 2 ปีที่แล้ว +3

      አሜን እግዚአብሔር ያንሳዉ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እንድማመር

    • @mamijimma5414
      @mamijimma5414 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-ju4kh7gz3t
    @user-ju4kh7gz3t 2 ปีที่แล้ว +74

    የኔ እናት አይዞሽ በጣም ልብ ይነካል፡ ኪዳነ ምሕረት ጨርሳ ትማርሽ፡ ለእናትሽም እድሜና ብርታቱን ጤና ይስጥልሽ፡ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል፡ ጠንክሪ ውድ

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      Endmamer

  • @hayuhayu8361
    @hayuhayu8361 2 ปีที่แล้ว +15

    ወይኔ ምርጥ ተዋናያን ነበች እኮ ችሎታዋ አይ ይቺ አለም😭💔 ebs ምን ልበላችሁ ተባረኩ❤❤❤❤🙏🙏

  • @user-ny2cs4cj7u
    @user-ny2cs4cj7u 2 ปีที่แล้ว +10

    የኔ እናት ተመስገን በይ አሉ እኮ😢😢😢ይሄን ሁሉ ሀዘን አሳልፈው ተመሥገን ይላሉ እኛ ጤነኛ ሁነን እንኳ ተመሥገን አንልም 😢😢😢😢መኩሸየ ምህረቱን ትላክልሽ እናቴ ቅድሥት ድንግል ማሪያም አሜን🙏😢😢

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x 2 ปีที่แล้ว +109

    እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርሽ አይዟሽ እናት 😘ቅድስ አርሴማ እናቴ ትርዳሽ ❤🙏እናትሽ ሺ አመት ትንርልሽ ❤

    • @rimmomer
      @rimmomer 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ስወድሽ ደምሪኝ

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን?
      🥚 🥚 ❤ ❤
      th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 2 ปีที่แล้ว +82

    አግኝቶ ከማጣት እግዚአብሔር ይጠበቀን 😢 አይዞሸ እህቴ ሰደት የገባበት ነው የሚያቀው😢😢😢

  • @user-ft9xp7ol6r
    @user-ft9xp7ol6r 2 ปีที่แล้ว +63

    እግዚኦ ምናለ አርቲስቶች እርስ በራሳችሁ ብትረዳዱ ይችን የመሰለች አርቲስት በዚህ መልኩ ማየት ያማል ብዙ ፊልም ላይ አይቻታለሁ ልብሱን ዶቄቱን ከማለት 😭😭😭

    • @ghfghfhjhgh911
      @ghfghfhjhgh911 2 ปีที่แล้ว +1

      Are betam new megermut leldet yemyawetute ber sentun heuwet uelwet neber are yemgermu nachwe yega artsetochachyn

    • @user-zx8mo2fz1f
      @user-zx8mo2fz1f 2 ปีที่แล้ว

      Betam

    • @user-wh8rk3by9z
      @user-wh8rk3by9z 2 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @trukalchannel8266
      @trukalchannel8266 2 ปีที่แล้ว

      @@user-zx8mo2fz1f ውዴ ደምሪኝ እመልሳለሁ በታማኝነት

    • @trukalchannel8266
      @trukalchannel8266 2 ปีที่แล้ว

      @@user-wh8rk3by9z ውዴ ደምሪኝ ኮሜት አስቀምጭልኝ እመልሳለሁ በታማኝነት

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum4373 2 ปีที่แล้ว +10

    እማማ ደስ የሚሉ እጅግ ጠንካራ እናት ናቸው:: እህታችን ያሳለፍሽው ህይወት እጅግ መራራ ነው:: ከዚህ በኃላ እግዚአብሔር ጤናሽን መልሶልሽ እናትሽን ጧሪ እንድትሆኚ ያድርግሽ!!! ለእናትሽም ከዚህ በላይ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልሽ!!

  • @user-sm4ie6tk4d
    @user-sm4ie6tk4d 2 ปีที่แล้ว +113

    ጌታ ሆይ. እባክህ. የሚያለቅሱ እህቶችን እናቶችን. ወንድሞችን አባቶችን. እባክህ እንባቸውን አብሰህ ደስታቸውን መልስላቸው ሰው ሲያለቅሰ እያለቀስኩ አይኔ ሊጠፍ ነው

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

    • @UmYosefYouTube
      @UmYosefYouTube 2 ปีที่แล้ว +1

      @@hanaethiotube እንደማመር ዉዴ

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚንን

    • @rimmomer
      @rimmomer 2 ปีที่แล้ว

      @@UmYosefTH-cam እንደማመር

    • @UmYosefYouTube
      @UmYosefYouTube 2 ปีที่แล้ว

      @@rimmomer እሽ ነይ

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 2 ปีที่แล้ว +104

    ወላሂ በጉጉት ነው እብሶ የሰው አገር ያለነ ebs እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እመልሣለሁ ማሬ

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 2 ปีที่แล้ว

      👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇹😭😭😭

  • @emusahele2127
    @emusahele2127 2 ปีที่แล้ว +10

    ማርያም ትወድሻለች ፀበል እየተጠመቅሽ ሱባኤ ያዢ ትድኛለሽ ሂወትሽም ይስተካከላል

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 2 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ወርቅ እናት😍😍😍😍 ጤና ይስጦት እግዚአብሔር በቤታችሁ ይግባ😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +75

    እኔ አፈር ልብላ አይዞሽ እህትአለም ኤርትራዊያኖች እንኳን ለአንቺ ደማቸው ለሆንሽው ለኛ ለኢትዮጵያን እህቶቻቸውን ወንድሞቻቸውን ለስንቱ ለተቸገረ ለተጨነቀ ፈጥነው ደራሽ ናቸው ሁላችንም እህታችንን መርዳት ግዴታ አለብን ሰው መሆን በቂ ነው ኢቢኤስ እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏❤

    • @embatekalamedia6832
      @embatekalamedia6832 2 ปีที่แล้ว +1

      እናንተስ መቼ ነው ኤርትራውያንን የምትረዱት? ለኢትዮጲያዊያን ሲረዱ የሚውሉ ኤርትራውያን ጉረኞቼ በያቸው። ስንት ኤርትራዊ የተቸገረ አለ ለህክምና ሱዳን, ግብጽ, ኢትዮጵያ ሄደው የህክምና ገንዘብ ያጠራቸው። ኤርትራ ውስጥም ስንት የተቸገረ አለ ግን ኤርትራውያን ልመና ስለማይወድ ችግሩን ኣይናገረም። ኢትዮጵያ ግን ለመለመን ቅርብ ናቹ

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +14

      @@embatekalamedia6832 ጁንቲት መቀናቱ ነው።
      ድር ቢያብር አንበሳ ያስር።
      ተባብረን አለምን እናስደምማለን ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ለዘላለም ይኑሩ🙏❤

    • @embatekalamedia6832
      @embatekalamedia6832 2 ปีที่แล้ว

      @@selamawitghebre3118 ሀሂጂ ጁኔታ ፊት

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጉኝ እመልሣለሁ ውዶችየ

    • @userLubaba-iq3po7cj1e
      @userLubaba-iq3po7cj1e 2 ปีที่แล้ว +1

      @@embatekalamedia6832 አላየሁምአትይም እንዳውም እነሱ እርስ በርስ ሲረዳዱ ያስቀናሉ በአንድ ቀን ብቻ ያዋጡትሙሉህክምናውን ነውእሚችሉት

  • @user-rp5bb7gh6n
    @user-rp5bb7gh6n 2 ปีที่แล้ว +46

    ደግሞ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነች እግዚአብብሔር ይማርሽ

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውዴ

    • @user-rp5bb7gh6n
      @user-rp5bb7gh6n 2 ปีที่แล้ว

      @@hanaethiotube ሀይ ሀና ባልሳሳት በበርች ብለሸኝ ነበር የተወወሰኑ ቢዲዮችን ለቅቄ ጠፋ ይቱዮበ እንሚሞላ ጠፋብኘ ስለቆየ አላስታውስም ማለቴ ሞንታዜሽን ለሞምላት ተቀያይሯል መሰለኝ እንዴት እንደደሚሞላ ብታሳይኘ

    • @buchavlogg
      @buchavlogg 2 ปีที่แล้ว

      @@user-rp5bb7gh6n ሰብስክራይይብ argelegn

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም የኒ ውድ 1000 ሰብስክራይብ እና4000ሰአት ሞልተሻል እዴ

    • @user-rp5bb7gh6n
      @user-rp5bb7gh6n 2 ปีที่แล้ว

      @@hanaethiotube ገና አንድ ቤተተስብም የለለኘ እንዳዲስ ልከከፍት ነው ቢዲዮወችም አለቀኩም

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 2 ปีที่แล้ว +11

    እማማ እድሜውን ያድሎት ፀበል አትተይ እመቤታችን እስከመጨረሻው ትማርሽ በፍርሀት አትኑሪ እግዚአብሔር ፍርሀትሽን ያንሳልሽ ebs ዘመናችሁን ይባርክ ❤

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 2 ปีที่แล้ว +7

    እንቺን ታላቅ አርቲስት የረዳችሁ ሰዋች ሁላችሁም
    እግዚያብሔር ይስጣችሁ ተባረኩ ኢቢኤስ ቴሌቪዥን
    እጅግ እናመሰግናለን ።

  • @user-vq5bq6kj9t
    @user-vq5bq6kj9t 2 ปีที่แล้ว +77

    ሕይወት ከባድ ነች ግን ያን ሁሉ ውጣ ውረድ አለፈሽ እችን አዲስ ቀን አዲስ ሕይወት እንድታዩ ለረዳችሁ ቸሩ እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏 የአንድ ቀን ተስፋም እድሜ ነው ! ebs እግዚአብሔር በብዙ ይበርካችሁ ለተቸገሩ ሁሉ ረዳት ደራሽ ያርጉችሁ ያለቀሱ ሁሉ ይደሰቱባችሁ !!!

    • @sisyoutube2031
      @sisyoutube2031 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ 🙏🙏🙏

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጉኝ እመልሣለሁ ውዶችየ

    • @buchavlogg
      @buchavlogg 2 ปีที่แล้ว +1

      @@sisyoutube2031eshi anchim

    • @buchavlogg
      @buchavlogg 2 ปีที่แล้ว

      @@hanaethiotube eshi anchim

    • @rimmomer
      @rimmomer 2 ปีที่แล้ว +1

      @@sisyoutube2031 እንደማመር ውዴ

  • @makdesmakdes9922
    @makdesmakdes9922 2 ปีที่แล้ว +78

    አይ በየቤቱ ያለው መከራ ያማል 😭😭

  • @fekadukebede5812
    @fekadukebede5812 2 ปีที่แล้ว +14

    ኢቢኤስ ይገርማል ልዩ የሆኑ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ለተበደሉ ስራ አስፈፃሚዎች ናቸው እግዚአብሔር በፀጋው በበረከቱ ይርዳችሁ አመሰግናለሁ

  • @liya-ih3xg
    @liya-ih3xg 2 ปีที่แล้ว +12

    ዉጪ ምትኖሩ ሰዎች ህክምናዉ እንዲደረግላት ብታረጉ ብታግዟት እባካችሁ አላቻልኩም 😭😭😭 ! የቀረነዉ ጤነኛ ስለሆንን እንኳን ፈጣሪን እናመስግን !!!🙏

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 2 ปีที่แล้ว +41

    በጣም ያሳዝናል አብረዋት ሲተውኑ የነበሩ ሰዎች ቅንጡ ኑሮ ይኖራሉ ይቺ ሚስኪን የምትበላው የላትም አይ ህወት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

  • @user-pv9cd3cm8r
    @user-pv9cd3cm8r 2 ปีที่แล้ว +46

    ፍትህ በሳውድ አረቢያ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን በርሀብ በብርድ አለቁ

  • @ethiopawit3448
    @ethiopawit3448 2 ปีที่แล้ว +8

    አይዞሽ እምትወጅያት ድንግል ማርያም ጨርሳ ትማርሽ!!! EBሶች እናንተ ድግሞ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ፀጋ ልበሱ!!!

  • @user-in5yl8co9w
    @user-in5yl8co9w 2 ปีที่แล้ว +20

    ይገርማል አቲስቶች በዛ በቅንጦት ከሚኖሩት ኑሮዋቸው ምናለ አጠገባቸው ያለው ምስኪን ቢርዱስ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 ปีที่แล้ว

      ሀየ፪ቲናዬ እንዛመድ እህታለም

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 2 ปีที่แล้ว +3

    ወገኖቼ እናዋጣላት የኔ እህት ልጅ እግዚአብሔር ስጦታ ነው ግና ነሽ ትወልጃለሽ ባትወልጅም ምንም ማለት አይደለም ቢሰጥሽም ባይሰጥሽም ጌታን አመስግኚ ግን ሳላደቅሽ አላልፍም ጌታ እዲረዳች የዘወትር ፀሎቴ ነው ልጅ በናት ቆዳ የተቀበረ የለም እሺ ማማዬ አይዞን ሁሉ ለበጎ ነው ተብሎ ተፅፋልና🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️

  • @enjocell4497
    @enjocell4497 2 ปีที่แล้ว +25

    የኔ ውድ እናት ስወድሸ የምር አይዞሽ ፈጣሪ ጨርሶ ይምርሻል የድግል ማርያም ልጅ ምን ይሳንዋል😘❤

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      Endmamer

  • @hirkotesfaye2058
    @hirkotesfaye2058 2 ปีที่แล้ว +2

    የምር ቃላት አጠረኝ ebs ፋጣርይ ዉለታችሁ ይክፋልላችሁ ❤❤❤❤

  • @genet9780
    @genet9780 2 ปีที่แล้ว +5

    ኢቢኤሥ የእዉነት ምርጥ ሥራ እየሠራችሁ ነዉ ክብር ይገባችሀል

  • @user-mv4io6lk1x
    @user-mv4io6lk1x 2 ปีที่แล้ว +34

    ዛሬ ሁለተኛ ነኝ በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር. ውዶቸ ፍትህ ሳሁዲ ላሉ ወድሞቻችን አገራችንንም ስላሟን ያብዛላት

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe321 2 ปีที่แล้ว +8

    ፅግዬ የኔ ደርባባ ስማቸውን ጠርተሽ የማትጠግቢያቸው እናትና ልጁ ድግፍ ያድርጉሽ። አንቺንም እናትሽንም እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ💚💛❤️ EBSዎች ፈጣሪ ጭምርምር ያድርግላችሁ። 💗💗💗

  • @Dj-st3kn
    @Dj-st3kn 2 ปีที่แล้ว +8

    ደስ እሚሉ እናት ብርቱ አሁንም እድሜ ይስጦት ለልጆትም ጤናውን ያድልዎ

  • @girmameski
    @girmameski 2 ปีที่แล้ว +12

    ይህ የእርኩስ መንፈስ ስራ ነው በፅበል በፆም በፅሎት በስግደት ልክ ይገባል አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ድንግል ማሪይም ትቅደምልሽ

    • @romi2171
      @romi2171 2 ปีที่แล้ว

      ❤💔😥🙏

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 ปีที่แล้ว +9

    ጓል ቢላጆ ጅንዮ ሐፍተይ አባይኺ ይብኸ ምዓረይ 😭😭 አጆኺ ኹሉ ሐላፋዩ ከምቲ መኸሯ ዘሎ ራህዋ ኸ ክመጸልኪዩ አጆኺ የሕዋት አለናኪ ማማየ ጽብቅቲ ቅሳነትን ጥዕና ይሀብኪ ብጓልኪ የቅስንኪ 😍😇

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 2 ปีที่แล้ว +5

    እህቴ ፈጣሪ በፍጹም ምህረቱ ፈውስን ይላክልሽ:: አይዞሽ በቅርቡ መዳን ላንቺ ይሆናል:: ኡፍፍፍ አይዞሽ::

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 ปีที่แล้ว +5

    እማምዬ የኔ ቆንጅዬ እናት ሲያምሩ ቁፍጥን ያሉ ሚገርም ጥንካሬ ጀግና እናት

  • @alemealeme8973
    @alemealeme8973 2 ปีที่แล้ว +30

    አቤት የኛአገር አርቲስቶች ልደት እያሉ ይበጫበጫሉ ምናለ ቢረዷት አረደው አይዞሽ አመቤቴ ትዳብስሽ😢😢😢😢

    • @askask6365
      @askask6365 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭

  • @hanaethiotube
    @hanaethiotube 2 ปีที่แล้ว +32

    ፈጣሪ ይማርሽ የኒ ውድ እግዚአብሄር ለናትሽ እረጅም እድሜ ከጤና ዮስጥልሽ እና ያችን ደስታ ለማየት ያብቃቸው

  • @zenyzewge586
    @zenyzewge586 2 ปีที่แล้ว +4

    E B C እኔ የራሴ ችግር ብሶት ጭንቀት እራሴ ሊፈነዳነው የእናንተን ችግር ሳይ ከኔም የባሰ አለ ብዬ እፀናናለሁ በፅሎታችሁ አስብኝ 😭😭😭

  • @balambaras5848
    @balambaras5848 2 ปีที่แล้ว +34

    ዝግጅታችሁ አዝናንቶ ፣የሚረዳውን ረድቶ ፣ መልካም ነገሮች በማድረጋችሁ በተለይም ምናምንቴ
    ፓለቲካ ውስጥ ስለማትገቡ ፈገግም ትክዝም እያደረጋችሁን ነው።
    አስፋው ጥሩ ድምፅ አለህ ዜና ወይም ትረካ ብታነብ ብዙ አድማጭ ታገኛለህ።
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!

  • @hirutalemu6267
    @hirutalemu6267 2 ปีที่แล้ว +38

    ስደት የቀመሰው ያቀዋል አይዞሽ እናቴ

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @rimmomer
      @rimmomer 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ስወድሽ ደምሪኝ በቅንነት

    • @meserettube5161
      @meserettube5161 2 ปีที่แล้ว

      @@fatimaabdallah1397 እህቴ ጀምሪኝ

    • @meseratcherenate8120
      @meseratcherenate8120 2 ปีที่แล้ว

      All true we know the pain thank you sister. 😍🙏❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +16

    አይ የሰው ልጅ ቆሞ መሄድ ከንኩ እመቤታችን ሙሉ ጤናዋን ይመልስልን 🙏🙏የኔ እናት አያቴ ሲያሳዝኑ አይ እናት ለዘላለም ቆሞ ትሂድ ልብስ ገላ ይሸፍናል የናት ሽፋን ደሞ ❤❤❤በምንም አይለካም 💝💝💝💝💝

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 2 ปีที่แล้ว +9

    ኢትዮጵያ ዉስጥ አርቲስቶች እንደ ጤና መድህን እንዲሁም ማህበር ነገር ቀደም ብላችሁ ቢኖራችሁ መልካም ነበር ቢያንስ ስቶድቁ ከማንም ላለመፈለግ የኔ እናት ጠንካራ ነሽ በጣም የኔ እናት እኔ ላልቅስልሽ ኡፍፍፍፍ😭😭😭

  • @user-ho7be4cx1t
    @user-ho7be4cx1t 2 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ ዘረሽንም የምተኪ ያድርግሽ ያማል በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ ኢቢኤሶች አላህ በምታወጡት እጥፍ ድርብ አድርጎ ይጨምርላችሁ አይዞሽ እናት በዚህ ሁኔታ ስላየሁሽ አዘኩ ሰው ከላይ ሲታይ ሌላ ቤቱ ሌላ ነው

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 2 ปีที่แล้ว +17

    የባሀሩን ነገር የቀመስነዉ ብቻ ነዉ የምናቀዉ እኔም ሁለተየ መጥቸአለሁ ስደት በእኛ ይብቃን ኤቤኤሶች እናመሰግናለን በጣም ጡሩ ስራነዉ

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

    • @meseretawulew765
      @meseretawulew765 2 ปีที่แล้ว

      Sikuan lakulgn አኔ efilgatalhu managr

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 2 ปีที่แล้ว +16

    የአንዳንድ ሰው እድል ስደት እንኩዋን አልሳካ ብሎ ይንከራተታል እኔ በጣም ያሳዘኑኝ እናትየዋ ናቸው በመጦሪያቸው ልጆች አስታማሚ ሆነው ሲንግላቱ ልብ ይነካሉ አላህ ያሽርሽ አይዞሽ በርቺ

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

    • @userLubaba-iq3po7cj1e
      @userLubaba-iq3po7cj1e 2 ปีที่แล้ว

      በጣም አንዳንዴ ጥረታችንምንምአይሳካ አላህካልፈቀደ

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 2 ปีที่แล้ว +3

    የተቸገረን ከመርዳት የበለጠ ደስታን የሚሰጥ ነገር የላም።
    EBS. እግዚአብሔር በብዙ እጥፍ ይባርካችሁ። ቃልየ፣ ናፍቆቲናና አስፍሽ እንዲሁም ክሩው በሙሉ። አክባሪያችሁ ነኝ።

  • @tsehaygsaye5059
    @tsehaygsaye5059 2 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ እናት
    Ebs ለምትሰሩት መልካም ስራ አምላክ ብድራችሁን በአለም በደስታ ይክፈላችሁ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ በዚ ሁኔታ አያታለው ብዬ አላሰብኩም ወይኔ መድሃኒያለም አባቴ አይዞሽ አታልቅሺ እናቴዋ 🥲🥲🥲🥲

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 2 ปีที่แล้ว +3

    ማርያም አድናሽ ቢሆንስ የሷ ስራ ታምር ነው እኮ. አታልቅሺ እህቴ ፀበልሽን አታቋርጪ ። 💝

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 2 ปีที่แล้ว +4

    ኢቢኤስ ቃላት የለኝም በዉነት ባወጣችሁት እጥፍ አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ ክበሩልኝ🙏🙏🙏

  • @elfatenkr7471
    @elfatenkr7471 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ መጨረሻችን ያሳምርልን በሁሉም ሰው ቤት ያለ ነው ምንም በማናቀው ጉዳይ በምንም እዳያሳካልን ሆንን እንለፋለን ግን አይሆንም

  • @qintube28
    @qintube28 2 ปีที่แล้ว +30

    ሀይዞሽ እህቴ መፈተን ለበጎ ነው እግዚአብሔር አምላክ እንኳንስ ከዛ በረሃ አተረፈሽ ማረሽም አሁንም ጨርሶ ይማርሽ ለእናትሽም ረጅም ዕድሜ ይስጥ ሀይዞሺሺሺሺኝ የኔ ብርቱ ታታሪ😢😘

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እመልሣለሁ ማሬ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እንድማመር

  • @user-gn5og4si3c
    @user-gn5og4si3c 2 ปีที่แล้ว +41

    እግዚአብሔር በዘር ማንዘራቹ ይባርካቹ EBS ቴሌዥን የፈጣሪ እጁ ናቹ ... እዳይታጠፍ እጃቹ እንዳይነጥፍ በርቱልን በምንም የማይመዘን የማይተመን ነው መልካሙ ስራቹ የታመሙ ድነው ያጡ አግኝተው የራቁ ቀርበው ሀገር ሰላም ሆና ሁላችንም በፍቅር ያኑረን አሜን

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እመልሣለሁ ማሬ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      Endmamer

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ፈውሱን ይላክልሽ የክፉ ስራ ነው እግዚአብሔር የገስፀው እህት አይዞሽ ወደ እግዚአብሔር ፀልይ;ፁሚ 🙏🙏🙏🙏

  • @sablasabla7069
    @sablasabla7069 2 ปีที่แล้ว +2

    እፍ ebs TV በእውነት የምታደርጉት ነገር ቀላል አይደለም ከለቀሰው ሁሉ አልቅሳችሁ አዝነችሁ አፅናንታችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድላችሁ።

  • @sheilalovelly7000
    @sheilalovelly7000 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ነው ያስለቀሺን ሁፍፍፍ 😭😭😭ትድኛለሽ አይዞሽ እናቴ🙏🏾ቅድስተ አርሴማ እናቴ ትርዳሽ እርሷ አለች እመቤቴን ዛሬን እንጂ ነገን አዲስ ህይወት ትኖሪያለሽ እናቴ🙏🏾🙏🏾🙏🏾ፈተና ለበጎ ነው እሱን ካለፍን ህይወት ጥሩ ትሆናለች አይዞሽ እማ!! የእናትሽ ፀሎት አለልሽ እሱ ይረዳሻል🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @meseretmeseret6621
    @meseretmeseret6621 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ እናት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የማያልፍ የለም ሁሉም አለፈ

  • @antenehasfawtafese907
    @antenehasfawtafese907 2 ปีที่แล้ว +4

    ቸሩ መድሃኒት አለም የምድርም የሰማይም ጌታ ሂወትሽን ያስተካክልልሽ የኔ እናት‼️ ፀበል ተጠመቂ እግዚአብሔር ለሁሉም ፍትሄ አለው‼️

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 2 ปีที่แล้ว +2

    በእመብርሃን ደጅ ስትመስክሪ ነበር ተስፋ አትቁረጪ እርሱን አመስግኚ አይዞሽ እማ ሁሉም ያልፋል በሚልዬን እሚቆጠር ብር እያወጣችው ልደት ከምትደግሱ ምናለ እችን የመሰለች አርቲስት ብትረዷት ምድረ በልቃጦች ነገ የት ላይ እንደምንወድቅ እኮ አይታወቅም መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 2 ปีที่แล้ว +8

    ግን አርቲስቶቹን ታዘብኮቸው ልደት ምናምን እያሉ እሚጃጃሉበት ምናለ ሰብስበው ቢረዶት ለወገን ደራሹ ወገን ነው ኤጭ

  • @hanuniyeentualej9888
    @hanuniyeentualej9888 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እንባ ይፍሰስ አላህ ጨርሶ ይማርሽ እህቴ እናትሽንም ረጅም እድሜ ይስጣቸው ስቀሽ ለማየት ያብቃን

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 ปีที่แล้ว +5

    የእማማ ጥንካሬ በጣም ይገርማል? እናት ለልጆችዋ ተስፋ ነች..::😭አይዞሽ ፅግዬ ፀበል ሂጂ:: ለዶክተር ያልተገለፀ ሁሉ ለፈጣሪ ይገለፃል::

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 2 ปีที่แล้ว +2

    ድንግል ጨርሳ ትማርሽ የኔ እናት፥ አይዞሽ ወደ ቀድሞ ህይወትሽ ትመለሻለሽ

  • @tayechtayech5922
    @tayechtayech5922 2 ปีที่แล้ว +7

    የድንግል ማርያም አማኑኤል ሆይ ምህረትን ላክላት

  • @abebabekele6210
    @abebabekele6210 2 ปีที่แล้ว +15

    እማማ በጣም ጠንካራና ናቸው እግዚአብሔር ይባርኮት ልጃቸው ከሳቸው ተማሪ ሁሉ ነገር ተደራርበውም እግዚአብሔር ያመሰግናሉ የተባረኩ እናት : ማማረር መከራን ይጨምራል

    • @rimmomer
      @rimmomer 2 ปีที่แล้ว

      ወንድም ደምረኝ

  • @rahelketema1199
    @rahelketema1199 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ለናተ ለEBS ቃላት አጣሁ ዘመናቹ ይባረክ

  • @dggdrdde8899
    @dggdrdde8899 2 ปีที่แล้ว +14

    ህይወት እንዲህ ነው እህትዋ አይዞሽ ጨርሶ ይማርሽ ፈጣሪ እናትሽንም ትልቅ እድሜቸውን ያርዝመው ኢቢኤስ የተባረካችሁ

  • @sam1968w
    @sam1968w 2 ปีที่แล้ว +15

    You guys are doing great. I just called her and talk to her. I love you all. Keep up the good job

  • @mercy9108
    @mercy9108 2 ปีที่แล้ว +31

    እህቴ ወደ መምህር ግርማ ሂጂ ምክርም ትምህርትም ከዛም ፈውስ ይሆንልሻል። የሚፈታተንሽ. ጠላት እግዚአብሔር ይጣልልሽ!!

    • @kante5318
      @kante5318 2 ปีที่แล้ว +3

      ዝም በይ የሌባ ተባባሪ ግርማ ዋና ሌባ ነው

    • @ledeite3046
      @ledeite3046 2 ปีที่แล้ว +3

      @@kante5318 ከመንፈስ ማላቀቅ ሌባ ያስብላል ጥሩ መንገድ ማሳየት ለአባታችን ይሄ ቃል አይገባቸውም ማስተዋያውንያድለን

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +2

      @@kante5318 መናፍቅ ስለ መምህር ግርማ ምን አገባው? 🙄🙄🙄

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እመልሣለሁ ማሬ

    • @buchavlogg
      @buchavlogg 2 ปีที่แล้ว

      @@ledeite3046 ሰብስክራይይብ argelegn

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 2 ปีที่แล้ว

    ዉለታዋን እመብርሃን ትክፈላታ ክፉ አያግኛት ቃል ደግ ነሽ እናመሰግናለን

  • @hannaGtube
    @hannaGtube 2 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ እናቴ ምንም አትፍሪ የድንግል ማርያም ምልጃ ከሞት ያስነሳል እንኳን ከበሽታ እናትሽ የእውነት ምርጥ እናት ናቸው እግዚአብሄር ፈፅሞ ይማርሽ በቅርቡ ወደሙሉ ጤናሽ ተመልሰሽ በፊልሙ እናይሻለን ለእማማ እግዚአብሄር ዕድሜ ይስጥልን ኢቢኤሰ ጋዜጠኞች ዘመናችሁ ይባረክ መከራ አያግኛችሁ

  • @mahlet5911
    @mahlet5911 2 ปีที่แล้ว +14

    እኳን ደና መጣቹህ የብዙሀን እባ የምታበሱ ወድ ኢቢስ

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      Endmamer

  • @alemalemu9939
    @alemalemu9939 2 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ እየሱስ ለሰው ሁሉ እረፍት ነው በሰማይ ለዘላለም ሕይወት በምድር ሰላምና እረፍት ኑ ወደ የሱስ

    • @Joseph-788
      @Joseph-788 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ Amennnnnn ኖረም አልኖረም እረፍት በየሱስ ነው ....

    • @alemalemu9939
      @alemalemu9939 2 ปีที่แล้ว

      @@Joseph-788 ምኑን ነው ኖረም አልኖረም

    • @Joseph-788
      @Joseph-788 2 ปีที่แล้ว +1

      @@alemalemu9939 well ብር እረፍት አይደለም ሚሊየነር ሆንክ ደሀ ሆንክ እየሱስ የለህም እረፍት የለህም

  • @addisalem7810
    @addisalem7810 2 ปีที่แล้ว +2

    "ይህም ያልፋል"የኔ እህት አይዞሽ የድንግል ልጅ መሀሪ ነው ይምርሻል በአንች ህይወት የሚያስተምራቸው ልጆች ስላሉት ነው!!!

  • @user-ve7tf1pb9i
    @user-ve7tf1pb9i 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት እናት ኣለም እንደዛሬ ኣልቅሼ ኣላውቅም የኔ ምስኪን እግዚያብሄር ሙሉ ምህረት ያውርድልሽ ኣይዞሽ ኣቅሜን ልረዳሽ ከ ፈጣሪጋር እሞክራለው በግሌ ኢቢኤስ እግዚያብሄር ያክብርልን እውነት በዘራቹ ሙሉ ተደሰቱ

  • @mm.xo_a
    @mm.xo_a 2 ปีที่แล้ว +10

    ሌላው አንድ ፊልም ሰርቶ ለዛውም ችለው ቢሆን የ2ሚሊየን ብር ልደት እያከበረ ይላላጣል ለምንድነው እንደነዚ አይነት ብርቅዬወችን የማያይዋቸው ምንድነው የሚሰራው የኢትዮ ፊልም ኢንዱስትሪ🤔የምር አሳዘኑኝ እናቴ😥

    • @hphonetatstic5390
      @hphonetatstic5390 2 ปีที่แล้ว

      እኮ ጀቦቺ ናቸው የምር 😥😥😥😥😥😥

  • @mesiyehosanawa1734
    @mesiyehosanawa1734 2 ปีที่แล้ว +8

    በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ebs እናመሰግናለን የኔ እናት አይዞሽ ሂወት እንዲ ናት ስደት ከባድ ነው 😢😢😢😢😢

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እመልሣለሁ ማሬ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት

  • @helenhailmichael6955
    @helenhailmichael6955 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ኢቢኤስ ቴሌቭዥን የሀገራችን እንደምን ምርጥ ቴሌቭዥን ነው በርቱ

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 2 ปีที่แล้ว

    እማማ በጣም ደስ የሚሉ ሞገስ ያላቸው አስተዋይ ሴት ናቸው ምክንያቱም የአለም አዳኝ የሆነውን መድህንያልምን ያመሰግናሉ መዳን በማንም የለም ለሰው ልጆች የተሰጠው የአለም አዳኝ እየሱስ ክርስቶስ እርሱ ህይወት ነው በትክክል እርሱ ሊመሰገን ይገባዋል !!! የተባረኩ እናት ናቸው 💝ልጃቸውም አይዞሽ እንደእናትሽ የእግዝአብሄር ልጅ የሆነውን መድሀንይአለምን እመኚ እርሱ ያድንሻል የጌታ የእየሱስ ክርስቶስ ስም ልንድንበት ተሰጥቶናል አይዞሽ እውነትም ህይወትም መንገድም ለቀረው ዘመንሽ እርሱ ብቻ ነው 💝 ጌታ እየሱስ መከራሽን በቃ ይበልሽ 🙏🏾🙏🏾

  • @marymebaba7161
    @marymebaba7161 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይባርካችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ

  • @user-xi4jf3ut4z
    @user-xi4jf3ut4z 2 ปีที่แล้ว +11

    ክፉ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው ፀልይ ተበል ተጠመቂ አይዞሽ በእምነትሽ በርች እመብርሃን ትዳብስሽ🙏

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እመልሣለሁ ማሬ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመርበቅንነት

  • @fatumaali8439
    @fatumaali8439 2 ปีที่แล้ว +2

    I couldn't stop my tears from falling specially when she said ተረግመናል እንዴ እማዬ ስትል።

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +2

    Ebs እግዚአብሔር ይስጣችሁ::🙏🏽❤️ ደስ የሚሉ እናት የእድሜ ባለጸጋ ::

  • @seidadem3734
    @seidadem3734 2 ปีที่แล้ว +5

    ወላሂ እሁድን በኢቢየሶች ለምድን ነው በሚገባው መልኩ ፍትህ እማጠይቁት በሳውዲ እስረ ቢየት ለሚሰቃዮ ወገኖቻአችን ለምን የሳወዲ ስደተኞች ተመልካቾእቻአችሁ ነእን በጣአም እያዘን ባችሁ ለምሰሩት ስራ እናደንቃችሁ አለን ግን እኘአስ ማን ይድረስልን

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማሬ

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 2 ปีที่แล้ว +7

    ስደትን እምናቅ ነን እምናቀው ልባችን እሚደማው አይዞሽ እህት እመቤቴ ትርዳሽ

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @musajemal389
    @musajemal389 2 ปีที่แล้ว +2

    በአሁን ሰዓት ኢ.ቢ.ስ ዎች የምትሰሩት ነገር በጣም አስደሳች ነገር ነው የምተዳስሱት አቦ ይመቻችሁ አላህ የበለጠ እንድተ ሰሩ አቅሙን ይስጣችሁ ተባረኩ

  • @AbdulAziz-vr8mi
    @AbdulAziz-vr8mi 2 ปีที่แล้ว +2

    እንደዚህ አይነት መልካም video ስፖሰት like0 Sher0 ስድብ ሙዚቃ ዘረኝነት ብዮን 2ስዓት like እና Sher 100k ይጋበ ነበር ግን ለምን? ebs እናመሰግናለን በርቱ መልካምነት ለራስ ነው 🇪🇹🙌

  • @alamalamshay6990
    @alamalamshay6990 2 ปีที่แล้ว +3

    ስደትን የቀመሰ ያውቀዋል እግዚአብሔር አምላክ ፈጽሞ ይማርሽ ድግል ትዳብስሽ እማማዬ እረጅሙን እድሜና ጤናዎን ይስጦት ኢቢኤሶች እናመሰግናለን ሁላችሁንም

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 2 ปีที่แล้ว +3

    ፉፉፉፉፉ ዘመዶቼ ጤና ኖረን ፈጣሪን የምናማርር ይቅር ይበለን
    ይቺ እህታችን ለረዳችሂ ሁሉ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ አሁን ደግሞ ebs ደረሰላት የምድር የሰማይ አምላክ ብድራችሁን የክፈል 😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ መቸም ላአዲሰ ምዕራፍ ቃል የለኝም ብቻ አላህ አብዝቶ ይሰጣችሁ የኔከርታታ የምር አጀቴን በላችዉ ደግሞ የህቶ ታሪክ ይበልጥ ያማል😭😭

  • @amentube6132
    @amentube6132 2 ปีที่แล้ว +2

    EBS ዘራችሁ ይባረክ😭😭😭አርቲስቶቻችን እኮ ቢከፍቱት ተልባ ናቸው

  • @mahletabebemahi6878
    @mahletabebemahi6878 2 ปีที่แล้ว +3

    አርቲስቶቹ ግን ምን ጉድ ናችሁ እንዴት ነው የሚያስችላቹ ያማል እውነት💔 ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ለእናትሽ ሲል አይዞሽ ያልፋል Ebs በየሳምንቱ በበጎ ስራቹ እያስደመማቹን ነው እናመሰግናለን ክበሩልን አቦ🙏🙏😍😍