ความคิดเห็น •

  • @amytube1013
    @amytube1013 4 ปีที่แล้ว +255

    ማነው አሹካ ከሃዘኑ ተፅናንቶ ወደ ስራው ስለተመለሰ ደስ ያለው እንደኔ ማነው 👍

    • @Spicyhabesha
      @Spicyhabesha 4 ปีที่แล้ว

      ene

    • @zainabahabdulatif1429
      @zainabahabdulatif1429 4 ปีที่แล้ว

      @@Spicyhabesha እኔ

    • @mahitubes749
      @mahitubes749 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ነኝ እሙ በተሰብ እንሁን

    • @Leul_G
      @Leul_G 4 ปีที่แล้ว +1

      🙏🙏🙏እባካችሁ እህት ወንድሞቼ ቻናሌን subscribe አድርጉልኝ ኢትዮጵያዊነት መልካም ነት ነው💛💚❤

    • @Leul_G
      @Leul_G 4 ปีที่แล้ว +1

      @@mahitubes749 🙏🙏🙏እባካችሁ እህት ወንድሞቼ ቻናሌን subscribe አድርጉልኝ ኢትዮጵያዊነት መልካም ነት ነው💛💚❤

  • @user-br7ux4ym6k
    @user-br7ux4ym6k 4 ปีที่แล้ว +13

    ወንድም,እደነህ,አላህ,ሶብሩን,ዪሰጥህ,ታገሰ,እኔም,በሰደት,እነቴን,ሰላጣሁ,😭😭😭😭,,እነት,ሁለየም,አትረሳ,ግን,ካላህ,የመጣዉን,በትግሰት,መቀበል,ነዉ,አላህ,ጥነቱን,ዩሰጥህ።

    • @hamdiyataman445
      @hamdiyataman445 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ሁቢ ቀደር አለኽ ነው

    • @user-os1tn2og3c
      @user-os1tn2og3c 4 ปีที่แล้ว

      ወላሂ እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር በስደት እናቴን ያጣሁት ለካ ብዝም አላችሁ አላህ ሶብሩን ይስጠን እነሱንም አላህ ይረሀማቸው

    • @user-lu5wx1kq9z
      @user-lu5wx1kq9z 4 ปีที่แล้ว

      አላህ.ወኪል 1234 አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ የእናትን ሞት የደረሰበት ያውቀዋል አንቺ ብቻ አይደለሽም አብሶ በስደት😭😭😇🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @nasir2290
    @nasir2290 4 ปีที่แล้ว +4

    አሹየ የእኔ እናት ከሃዘንህ ተፅናንተህ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል

  • @user-zc5vs2ln7r
    @user-zc5vs2ln7r 4 ปีที่แล้ว +8

    ጥንካሬን እና ነገርን ሁሉ ለበጎ ብሎ ማለፍን ሁላችንም ካንተ መማር ያለብን ይመስለኛል በጣም ከባድ ጊዜ ነው ያሳለፍከው

  • @brukhabesha1406
    @brukhabesha1406 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ነገር ቪዲዮው በተሰራበት ጊዜ ልክ ነው ይደረግ ነበር አዋጭም ነበር አሁን ላይ ግን ረጅም ኪሎሜትር ራይድ አሽከርካሪ አያዋጣም እኔም አሽከርካሪ ስለሆንኩ ጭራሽ ረጅም መንገድ ጥሪ ራሱ አንቀበልም እኳን መንገድ ልናስረዝም መነሻ ብሩ ብቻ እና እስከ 4 ኪሎሜትር ስንጓዝ ነው የሚያዋጣን ነዳጅ ስለተወደደ

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox 4 ปีที่แล้ว +2

    አሹዬ ምርጤ መቸ ነው ሞልቶልኝ ላንተ አንደኛ ኮመንት ምሰጥ እናመሰግናለን ምርጦችዬ አዱስ ነኝ ደምሩኝ ቤተሰብ እንሁን 🤩🤩🤩🙏

  • @Spicyhabesha
    @Spicyhabesha 4 ปีที่แล้ว +1

    Awko zurya temtem wesdo endezi yaregal ende balege new, egna zalawoch hulem ke gonih nen Ashruka andegna neh bro

  • @eyerushoney6005
    @eyerushoney6005 4 ปีที่แล้ว +1

    ስምህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አሽካየ ሁሎም ደስተኛ ሁን ጠንካራ ሰው ደስ ይለኛል ህይወት ትቀጥላለች

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 4 ปีที่แล้ว +1

    አሸሪካየ ልይና እኮምታለሁ በመምጣትክ ደስ ብሎኛል ናፍቀከነ ነበር

  • @user-gk8bq9ko5z
    @user-gk8bq9ko5z 4 ปีที่แล้ว

    አሹዬ ማነው ሚታመነው ታዳ አላህ ታማኞች ያብዛልን ለመረጃህ እናመሠግናለን 👍👍

  • @user-qm4vi9ym4b
    @user-qm4vi9ym4b 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን እናትህን በማጥትህ በጣም አዝነናል ነብስዋን በ አብረሀም እቅፍ ያኑርልን ወንድማችን እግዚአብሔር ያፅናህ ብያለሁ በተረፈ ኢትዮጲያዊነት መልካምነት ዘጋግዘን እንደግ ሰብስክራይብ አድርጉኝ እንተጋገዝ አንመቃኝ

  • @user-vc9ls5ls3q
    @user-vc9ls5ls3q 4 ปีที่แล้ว

    Ok ለካ እኛም ሀገር ተጀመረ እዴ እኔ የማውቀው በሳኡዲ ነው ስሙ ኦበር ይባላል እራስህ ነው ሁሉ ነገር የምታውቀው እናም ብዙ ግዜ አስበው ነበረ ወይኔ በኛ ሀገር ቢጀመር እል ነበር ሆኖም ደስ ይላል ሌቦች ፈጣሪያቺን ፍሩ !!

  • @helenbb2077
    @helenbb2077 4 ปีที่แล้ว

    ሀይ አሽሩካ እንኳን ደህና መጣህ አሪፍ ምክር ነው

  • @wajo_tube
    @wajo_tube 4 ปีที่แล้ว +1

    ማየት የተሳነው ሰው ፍቅር ------------- ሰውዬው አንዲት ቆንጆ ሴት ያገባል ። እሱም ሲበዛ ይወዳታል ። በአንድ ወቅት ሚስቱ የቆዳ በሽታ (skin disease) ይይዛታል። ቀስበቀስ ውበቷ እየጠወለገ መጣ ። ይህ ሁሉ የሆነው ባለቤቷ ወደ ሩቅ ሃገር ለጉዞ የሄደበት ወቅት ነበር ። ከጉዞ ሲመለስ አደጋ ይደርስበትና አይኑ ማየት ይሳነዋል ። ቢሆንም ሁለቱም ህይወታቸውን ቀጠሉ ።
    ነገርግን ቀናቶች መቆጠር ሲጀምሩ ሚስት ውበቷ መደብዘዙ ቀጠለ። ማየት የተሳነው ባሏ ይህን አላየም ስለዚህ ልዩነት ባለመኖሩ ትዳራቸው አሁንም እንደቀጠለ ነው ። እሱ እሷን መውደዱን ቀጥሎ እሷ ደግሞ በጣም ትወደው
    ነበር ። አንድ ቀን ዕለት እሷ ሞተች። የእሷ ሞት ከባድ ሃዘን አመጣበት ። እሱም ተዝካሯን(መታሰቢያዋን) ካወጣ በኋላ ከተማዋን ለቆ ለመውጣት ጉዞ ጀመረ።
    አንድሰው ከኋላው ጠራውና እሱም መለሰ > የታሪኩ መልዕክት
    አንድን ሰው ከልብ ስንወድ ፣ የትኛውንም ድርጊት በማድረግ የወደድነውን ደስተኛ እናደርጋለን ፣ በመኖር ላይ ሳለን በትዳር ደስተኛ ለመሆን በአንንዳንች ላይችግር ሲደርስ ከመሸሽ ይልቅ እራስን እንዳለያ ማድረግ ነው ።
    ውበት በጊዜ ይረግፉል ነገርግን ልብና ነፍስ በነበሩበት ይቀጥላሉ ።
    ስንወድ የተወዳጁን ውስጣዊ ማንነት ይሁን ።
    የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

  • @user-pp6dd4di2w
    @user-pp6dd4di2w 4 ปีที่แล้ว +1

    አሹርከዬ የኔ ቆጆ ኡከን ደነ መጠህ የኘ ፈትፈች አይዞህ በርተ እሽ በበዬ እንወድሀለን💓💓

  • @user-ql4pf1kp4m
    @user-ql4pf1kp4m 4 ปีที่แล้ว +7

    አሹየ ንፍቅ ብለህኛል ሰላምህ ብዝዝት ይበልልኝ😍😍😍😍😍

  • @user-ql2pi5uu3u
    @user-ql2pi5uu3u 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ብያለሁ ውድ የሀገሬ ልጆች አሽሩካ በጣም ደብሮኝ ነበር ከች አልክልኝ ዘና ፈታ ነው እኮ የምታደርገኝ በዛ ላይ በየግዜው ጠቃሚ ጠቃሚ ትምርቶችንም ታስተምራለህ ፍትፈታህም ሁሉ ነገርህ ተናፋቂ ነው ደሞ ስለማጭበርበሩ ጉዳይ ዘመኑ ተበላሽቷል እኛንም እንዳይሸጡን ነው ሀሳቡ አይጣል ነው ብቻ መጠንቀቅ ነው በተረፈ ፈጣሪ ይጠብቀን ቀጥልበት አሹየ ትመቸኛለህ በጣም

  • @meniyemaryamtube2650
    @meniyemaryamtube2650 4 ปีที่แล้ว

    Well come ashuye yemr nafkekegn neber fitfetak iko wiste new abo nurlgn ymechk👌👌👌

  • @Tube-sl6go
    @Tube-sl6go 4 ปีที่แล้ว

    አሹየ እንኳን ሰላም መጣህልን ወድሜዋ አይዞህ አላህ ሶብሩንይስጥህ ባባየ ጥሩ ነገርነው የነገርከን በተለይ ሀገርለሚገቡ

  • @Aa-mr7sd
    @Aa-mr7sd 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ እንኳን መጣህ እማማም በአፀደ ገነት ያኑራችዉ አንተም አይዞህ ግን የናት ሞት እስከመቸም አይረሳም አይዞሁ ወንዲሜ

  • @user-vv6nh1lm8y
    @user-vv6nh1lm8y 4 ปีที่แล้ว +1

    Wademahene Allah emane yesethe nabese yemare🙏🙏🙏

  • @sebilayemariyamliji8132
    @sebilayemariyamliji8132 4 ปีที่แล้ว +16

    መጣህ የኔ ምርጥ ።👏👏👏👏👏👏👏👏😙😙😙😙😙😙

    • @sickchiken1189
      @sickchiken1189 4 ปีที่แล้ว

      ውዴ subscribe አድርጊኝ

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 ปีที่แล้ว

      Sebele subscribe enderarge konjo

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 ปีที่แล้ว

      @@sickchiken1189 subscribe enderarge kojjo

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 ปีที่แล้ว

    Good to know brother man 🙏🏾🤗

  • @zdbintdad9283
    @zdbintdad9283 4 ปีที่แล้ว +2

    አሽሩየ አህለን ወድም you tube ጭር ብሎነበር😍😍የኔ ቀበጥ

  • @user-mp3hd8qu1s
    @user-mp3hd8qu1s 4 ปีที่แล้ว +1

    አሹየ እንኳን ደህናመጣህ በጣም አዝኛለሁ አሹየ ፈጣሪ ፀናቱን ይሰጥህ

  • @Mm-oe9sm
    @Mm-oe9sm 4 ปีที่แล้ว +1

    ምርጤ ፈጣሪ እያጽናና ሺ አመት ኑርልን ፈታእኮነው የምታደርገኝ

  • @user-ez4zp5pt5x
    @user-ez4zp5pt5x 4 ปีที่แล้ว

    የአሹዬ እናት እግዚአብሔር በአፀደ ገነት ነብሳቸውን ያቆይልን እንኳን በስላም መጣክ የኛ ልዮ መካሪ

  • @user-mr7hx1ec6r
    @user-mr7hx1ec6r 4 ปีที่แล้ว +13

    በቅርብ የራሴን ስራ እስራለው። ስው ሲደስት የሚያስደስታችሁ። ሰብስክራይብ። እርጉልኝ።

    • @user-lj3lg7gr4n
      @user-lj3lg7gr4n 4 ปีที่แล้ว

      እኔንም አድርጊኝ ላድርግሽ

    • @user-mr7hx1ec6r
      @user-mr7hx1ec6r 4 ปีที่แล้ว

      @@user-lj3lg7gr4n eshi elta

    • @mikimiki1155
      @mikimiki1155 4 ปีที่แล้ว

      Banatachu.atisasitu.la.sabikirbilamargi

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 4 ปีที่แล้ว

    Thank You Ashruye! Very important info to know! Shame on the ride giver!

  • @user-yj3dc1tu3r
    @user-yj3dc1tu3r 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሠላም መጣ
    ምን ተደገሌ አበሻ። ከለአጨበርባ። የምአድግ አይመስልም። ታክስ ትኑር

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 ปีที่แล้ว +1

    አሹዬ እንኳን ሠለም መጣህ ውንድሜ 🙏👌
    #አሹካ ብመምጣቱ ማነው 👍👈

    • @SELUTUBE
      @SELUTUBE 4 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ ቤተሰብ አድርጊኝ ስወድሽ

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 4 ปีที่แล้ว

      @@SELUTUBE እሽ የኔ ውድ

  • @meseretguta1042
    @meseretguta1042 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እንዴት ነክ እንኳን ደህና መጣ ወንድሜ

  • @emuyedereje4138
    @emuyedereje4138 4 ปีที่แล้ว

    Ashu mert sewu thanks for information

  • @ethiomeaza4176
    @ethiomeaza4176 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጠንካራ ነህ ደስ ይላል በርታልን

  • @saramamito6808
    @saramamito6808 4 ปีที่แล้ว

    አንኳን ደህና መጣ አሹዬ የኔ ምርጫ👍👍👍👍💖💖💖💖

  • @user-nf2lr7oe8f
    @user-nf2lr7oe8f 4 ปีที่แล้ว

    welcome Ashurka በነገራችን አንድ ነገረ ለመነገረ ፈልጌ ነበር እንዴት አድረገው ለገኝው ፖልስ እዱኝ

  • @kedesegaberelabateenw8289
    @kedesegaberelabateenw8289 4 ปีที่แล้ว

    Wayii gudii baxam yegaremali kameree Ashuyee salmik yebezaa👏🏻

  • @hawassatmtube569
    @hawassatmtube569 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነህ ወገን

  • @user-om5ql7lz2y
    @user-om5ql7lz2y 4 ปีที่แล้ว

    Thanks ashuye👌

  • @meronbekele1878
    @meronbekele1878 4 ปีที่แล้ว

    Yemayalcegn you tubeber binor Ashruka beca new yemcih 😍

  • @kerogali9513
    @kerogali9513 4 ปีที่แล้ว

    Welcome ashuye

  • @blatob8799
    @blatob8799 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይ የኔ ጌታ ይች ሽቅርቅር እምታረጋት ኮፍያህ ናፍቃኝ ነበር

  • @yeshi8493
    @yeshi8493 4 ปีที่แล้ว

    አሹ እንኳን በሰላም መጣ ምረጥ ኢትዮጵያ ልጂ

  • @munaatube8822
    @munaatube8822 4 ปีที่แล้ว

    Ashuyee hukan denaa matakilinii yene Adagnaa nekii TH-cam batam dabirognii nabarr sitamataa daes Alegnii nurelignii batam konjo konjo Asabii new mitansachaw 🙏❤️❤️💯💯💪

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 4 ปีที่แล้ว +2

    ቢያንስ ካልዘረፉን ይሄስ ምንም አደል:: እናመሰግናለን ::

  • @lololppl6478
    @lololppl6478 4 ปีที่แล้ว

    አሹየ ኑርልን ወድሜ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል

  • @oroomummaanfaayaasifan4332
    @oroomummaanfaayaasifan4332 4 ปีที่แล้ว

    Ashuyee yenee Mar ❤️

  • @emugelateka4734
    @emugelateka4734 4 ปีที่แล้ว

    Welcome ashutii

  • @user-rj2ws8cx9r
    @user-rj2ws8cx9r 4 ปีที่แล้ว

    አሹየ የኔ ውድ
    ይህ ጨዋታና ለዛህ ናፍቆኝ ነበር
    ምችትትት ይበልህ

  • @user-xg5eq3yn5c
    @user-xg5eq3yn5c 4 ปีที่แล้ว +1

    አሹየ ፈጣሪ ፀናቱን ይሥጥህ ፣ አይዟህ ሁሉም ሠው ከሚወዴው ጋር አይኖርም ሞት እንዳለብን ማናችንም እናቃለን ቀናችን ይለያያል እንጅ ።

    • @sickchiken1189
      @sickchiken1189 4 ปีที่แล้ว

      ማሬ subscribe በማድርግ ቻናሌን አሳድጉልኝ

    • @Leul_G
      @Leul_G 4 ปีที่แล้ว +1

      @@sickchiken1189 አድርጌያለሁ

    • @sickchiken1189
      @sickchiken1189 4 ปีที่แล้ว

      @@Leul_G አመሰግናለሁ

    • @Leul_G
      @Leul_G 4 ปีที่แล้ว +1

      @@sickchiken1189 video እማናይ ከሆነ TH-cam fake subscribe እንደሆነ ስለሚያውቁ የግድ video ማየት አለብን ብያንስ 1ደቂቃ ማየት

    • @sickchiken1189
      @sickchiken1189 4 ปีที่แล้ว +1

      @@Leul_G kkkk እኮ ይመጣል መጀመርያ ሰብሰብ እንድትሉልኝ ነው የምጠብቀው ፈታ ዘና አረጋቸዋለሁ

  • @betyinabuay9919
    @betyinabuay9919 4 ปีที่แล้ว

    Welcome ashruka

  • @user-od9ud9su2n
    @user-od9ud9su2n 4 ปีที่แล้ว

    አሹዬ ናፍቀህኝ ነበር ወድሜ እኳን ደህና መጣህ ወዴ ሰለተመለሰክ ደስ ብሎኛል

  • @user-ps9oj7hk8i
    @user-ps9oj7hk8i 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ሰእላም መጣክ አሹካ ተመን ቢያወጡለት መልካም ነው እንጂ ከተማውን የማያውቅ እኮ ኪሱን አጠብት በለኝ

    • @sickchiken1189
      @sickchiken1189 4 ปีที่แล้ว

      Maranata subscribe በማድረግ channalen እናሳድጋት ገና አዲስ ናት

  • @monaabdo8696
    @monaabdo8696 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ አሹየ ለእናትህ ነብስ ይማር ብያለሁ ላንተም ፅናቱን ይስጥህ ውደ

  • @user-ve5rp7pr5m
    @user-ve5rp7pr5m 4 ปีที่แล้ว +1

    አሹዬ ፍቅር እንኳን ሰልም መጣህ የእኛጀት የእኛማራኬ

  • @adamia3883
    @adamia3883 4 ปีที่แล้ว

    Thanks bro

  • @user-cz8jr4sg8o
    @user-cz8jr4sg8o 4 ปีที่แล้ว

    አሹየ እንኩዋ ተመለስክልን በዚ ሁኔታ ስላየውህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል

    • @ashruka
      @ashruka 4 ปีที่แล้ว +1

      😍😍😍🤗🤗🤗

  • @almazasefa1214
    @almazasefa1214 4 ปีที่แล้ว

    አሹዬ ይቺ ጫወታክ ንፍቅ ብላኝ ነበር ሰላምክ ብዝት ይበል 😍😍😍

  • @gazehabtamu383
    @gazehabtamu383 4 ปีที่แล้ว

    Thank you ashukaye ❤❤

  • @fekadutsiyon1145
    @fekadutsiyon1145 4 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ay hageracen geremogal ashuye ekuwan negerekig enem sehed kawekug Aleshewedem enamesegenalen yene melekam

  • @ekram5183
    @ekram5183 4 ปีที่แล้ว

    ወደሥራህ በመመለምህ በጣም ነው ደሥ ያለኝ bro የኔ ጀግና😍

  • @user-gt7hy3nf2o
    @user-gt7hy3nf2o 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አሹ

  • @Al-zo2ft
    @Al-zo2ft 4 ปีที่แล้ว

    አሹካየ እኳን ደህናመጣህ ወንዲማችን አይዞህበርታ ፅናቱን ይስጥህ

  • @emuyoutube6702
    @emuyoutube6702 4 ปีที่แล้ว

    Welcome to ashuye tru meker new 👍👌

  • @onlylove8136
    @onlylove8136 4 ปีที่แล้ว

    ዋው አንደኛ ነኝ ዛሬ ግን ስለምን ነዉ የምታወራው ክክክ አልሰማሁም ለኮመንት ስሮጥ ተደፍቼ ነበር

    • @sickchiken1189
      @sickchiken1189 4 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ subscribe bemadreg ቻናሌን አሳድግልኝ

  • @yotube4
    @yotube4 4 ปีที่แล้ว

    አደጋ አለው በለኛ ሆ መዘዝ እናመሰግናለን አሹካዬ

  • @abinaethioyoutube2899
    @abinaethioyoutube2899 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አሽሩካዬ

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i 4 ปีที่แล้ว

    እሹ እንኳን ደህና መጣህ ምርጤ

  • @ekramtube9427
    @ekramtube9427 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ወንድም እንኮን በሰላም መጣህ ሁሌም ሰላምህ ይብዛ ♥♥♥

  • @mesiyabatelji5385
    @mesiyabatelji5385 4 ปีที่แล้ว

    አሹርካየ አመሰግናለሁ እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-cp9gk4uk3h
    @user-cp9gk4uk3h 4 ปีที่แล้ว

    አሹካ ሀዘንህ ተመልሰህ ስራ ሰለጀመርክ ደስ ብሎኛል በሰላም ያሰደረን የሰራዉይት ጌታ በሰላም ያዉለን

    • @ashruka
      @ashruka 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ምርጤ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @Sintayehu912
    @Sintayehu912 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አሹ ግን የትም ቦታ ካላወክ ያታልሉሀል እኔ አውሮፓ ፖሪስ ውስጥ እንዲህ አድርጎናል ባጭር መሄድ ሲገባው በረዥም መንገድ ሄዶ ብዙ አስከፍሎናል እኛም ያወቅነው በሌላ ሹፌር ያንኑ መግድ ስንመለስ ክፍያው የተለያየ ሆኖ ነው በጣም ይገርማል

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 4 ปีที่แล้ว

    አሹዬ እኳን ሰላም መጣህ ካለብህ ሀዘን ወጣ ለማለት በየቀኑ የተለያዪ Vidoችን ስራ እሺ

  • @tirufikirr2855
    @tirufikirr2855 4 ปีที่แล้ว

    Wel
    l come ashurukaye

  • @user-dg6un6wn7b
    @user-dg6un6wn7b 4 ปีที่แล้ว

    አሽሩካ እናመሰግናለን

  • @hayutoub8057
    @hayutoub8057 4 ปีที่แล้ว

    አሹሩካየ አላህ ሠብሩን ይስትህ አተንም ቤተሠቦችህንም አላህ ይሶብራችሁ

  • @user-ww6ch1tj7m
    @user-ww6ch1tj7m 4 ปีที่แล้ว

    አሹየ እንኳን ደና መጣህ

  • @fikirethiotube4988
    @fikirethiotube4988 4 ปีที่แล้ว

    አሽሩየ እኔንም ገጥሞኛል! በጣም የተናደድኩበት ነገር ነበር !!

  • @sarabirhanu1041
    @sarabirhanu1041 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ አሹዬ

  • @user-xn4np8xh7l
    @user-xn4np8xh7l 4 ปีที่แล้ว

    አሹዬ እንኩአን ደና መጣህ ወንድማችን

  • @maezaseyfu2147
    @maezaseyfu2147 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣህ አሽሩካ የምርጦች ምርጥ

  • @hiwidira6242
    @hiwidira6242 4 ปีที่แล้ว

    አሽሩ የኔ አንደኛ 🌺🌺🌺🌺🌺

  • @lulut20
    @lulut20 4 ปีที่แล้ว

    አሽሩካዬ እኮን ደና መጣክ

  • @user-gx4yh3bd2u
    @user-gx4yh3bd2u 4 ปีที่แล้ว

    አሹዬ እንኳን ደና መጣክ የኔ ውድ ኮፍያከን አውሰኝ

    • @ashruka
      @ashruka 4 ปีที่แล้ว +1

      የራያ ልጅ ቡርቴ ነይ ውሰጅ ምርጤ

  • @abelam4042
    @abelam4042 4 ปีที่แล้ว

    well come my bro I miss you a lot bro

  • @berkettanto
    @berkettanto 2 ปีที่แล้ว +1

    ፋራው km 10 birr ነው ባዛዙረህ አንኩዋን 3 km bechemer ነው this means 30 birr nw yaneten 30 birr lemebelate kanete gare lezuwazuware faraaaa

  • @batalehamadane2519
    @batalehamadane2519 4 ปีที่แล้ว

    Ashrukaye.selam.eneqwan beselam.metahi

  • @nasatnasat1663
    @nasatnasat1663 4 ปีที่แล้ว

    አሹኳዬ ምርጤ ትመቸኛለህ አቦ ይመችህ😂😂😂😂

  • @lusifekerlusi7665
    @lusifekerlusi7665 4 ปีที่แล้ว

    Ashu Yene konjoo enkwno besalm matki nafqkni nabr

  • @tube-tj4sp
    @tube-tj4sp 4 ปีที่แล้ว

    አሹየ እንኳን በሰላም ተከሰትክ

  • @edenyegeta9077
    @edenyegeta9077 4 ปีที่แล้ว

    Amesgnalew lemerjah bro

  • @user-zo7yp4nl7h
    @user-zo7yp4nl7h 4 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ሀገራቺኒን ሰለም የርግልን ሀገር ሰለም ከልሆነች በጣም ነዉ የያሳስበዉ

    • @user-zo7yp4nl7h
      @user-zo7yp4nl7h 4 ปีที่แล้ว

      የቴሌ ግራሙን መልስልኝ አሹካዬ ዋንድሜ

  • @phonehouse3626
    @phonehouse3626 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x 4 ปีที่แล้ว

    አሹዬ ምቾቴ💓

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l 4 ปีที่แล้ว

    አሹየ የኔ ምረጥ ስወድህ ቀበጥ ነገረ

  • @eyerusalamsweety8305
    @eyerusalamsweety8305 4 ปีที่แล้ว

    አሹየ እንኮን ደና መጣክ

  • @edengebragzabher8448
    @edengebragzabher8448 4 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነገር ነዉ የነገርከን

  • @enattube4181
    @enattube4181 4 ปีที่แล้ว

    አሽሩካዬ ፈጣሪ ጽናቱን ይላክልህ ግን ይቅርታ ወንድሜ ዩቲዩብ ከፍቼ እንዴት ሰብስክራይበር ላምጠ በቅንነት እስቲ ንገረኝ አስረዳኝ መስራት ፈልጋለው

  • @memeyedigililijtube6496
    @memeyedigililijtube6496 4 ปีที่แล้ว

    ይመችክ

  • @mestilove7652
    @mestilove7652 4 ปีที่แล้ว

    Yen mirt betammmm desssss blognal selemetah