ይኸ ሁሉ ችግር ለምን? - _ Ashenafi Taye _ Impact Seminars - Problem Part 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
    Facebook: / impactseminarsofficial
    Telegram: t.me/RipleImpact
    Tiktok: / impactseminarsofficial
    Instagram: / impactseminars
    Podcaster: podcasters.spo...
    Join our Discord community: / discord
    Books By Ashenafi Taye:
    www.amazon.com...
    Also Featured on
    ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
    EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
    እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
    Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
    RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
    Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
    Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
    • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
    #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia
    ለበለጠ መረጃ: +251988068511

ความคิดเห็น • 34

  • @nasrijia5180
    @nasrijia5180 หลายเดือนก่อน +5

    ፈጣሪን(አላህን) ማወቅ የችግሮች ሁሉ መፍትሔ ነው ፈጣሪን በትንሹ ስታቅ ሁሉም ነገር ያንስብኻል መፍትሔውም እንደዛው

  • @KhanKhan-kh4im
    @KhanKhan-kh4im หลายเดือนก่อน +2

    አባቴ የኔ ጀግና የሂወታችን ብርሃን እኮ ነው እግዛቢሃር ይመስገን ለንተ የላከልን ፈጣሪ ይመስገን ሂወትክ ይባረክ ፈጣሪ ዕድሜ ጨምሮ በሰላም ያኑርህ ጌታ

  • @tikuret123
    @tikuret123 หลายเดือนก่อน +8

    ምጽ የኔ ደግ እግዚአብሔር እድሜህን ያያያያያያያያያያያያርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝምምምምምምምምምምምምልልልልልልልልልልልልልልልልልንንንንንንንንንንንንንንንንን አቶ አሼ

  • @roberatube_6922
    @roberatube_6922 หลายเดือนก่อน +7

    Am celeberating new year, will check later. I am confident that Ato Ashanafi's teaching will bring change for those who look for real change🖐️✍️❤Blessings

  • @birhanjommy
    @birhanjommy หลายเดือนก่อน +2

    አስተማሪውና ተማሪዎቹ ሰፊ የሆነ የአስተሳሰብና የግንዛቤ ጥልቀት ደረጃ ላይ ናቸው። ብዙዎቹ ተማሪዎች መሠረታዊ የሆነ ችግር አለባቸው። በአንድ ቋንቋ መግለፅ የሚፈልጉትን ነገር በሚገባ ማብራራት እንኳን የሚቸገሩ ናቸው። መጀመሪያ ጥሩ አድረገው ሃሳባቸውን መግለፅ የሚችሉበት አንድ ቋንቋ መማር አለባቸው። ለመንፈሳዊ ንቃት ቋንቋ ከሁሉ በፊት የመጀመሪያው ጉዳይ ነው።
    የመሬት መራድ፣ የማዕበል፣ የካንሰር በሽታ፣ የሚቲዮራይት መውደቅ፣ የመሳስሉት ችግሮች ሕይወትን ያስቆማሉ። ያለ እነዚህ ችግሮች መኖር ብንችል ጥሩ ነበር። ይሁን እንጂ ሁሉም ችግሮች ጥሩ ናቸው ማለት ባይቻልም ብዙዎቹ መኖራቸው ግን ወደ ላቀ ደረጃ የሚያደርሱን ዋና አነሳሽ ነገሮች ናቸው።

  • @tesfayesiyamregn6912
    @tesfayesiyamregn6912 หลายเดือนก่อน

    እሚገርም መገለጥ በዘመን መካከል የሆነ extraordinary የሆኑ ሰዎች አሉ አንዱ መምህር አሼ ነህ ያሬዶም ።መልካሙ ለሁላችንም ይሁን

  • @doitright593
    @doitright593 หลายเดือนก่อน

    Professor, Ashenafi tay, i can wait until I participate in your seminar. God bless you and longer life to you 🙏🏼

  • @eyosiyasabera8271
    @eyosiyasabera8271 หลายเดือนก่อน +3

    ዋዉ በጣም ነው ደስ የሚለው ትምህርቱ ብርክ በል አሽዬ🥰🥰🥰

  • @samsime8198
    @samsime8198 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Ashe !! you real are inspiration for countless lives!

  • @weldie21
    @weldie21 หลายเดือนก่อน +1

    wowwwww it is too amazing!!
    what !?! my obstacle to my ideal is my inner resistances !!

  • @ashenafiatgs980
    @ashenafiatgs980 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks Ashenafi

  • @nathnaelwassieweldegebriel5634
    @nathnaelwassieweldegebriel5634 24 วันที่ผ่านมา

    Many thanks!!!

  • @HirkoTesfaye71428
    @HirkoTesfaye71428 หลายเดือนก่อน +2

    Well come 🎉

  • @frewgedore7217
    @frewgedore7217 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Ashe, as usual I’m here with you guys always 😂
    2024 was achieved 100% successful because of your impact seminar,
    Now it’s a first day of 2025 I don’t have doubts about success of 2025 with you,
    I’m ready to fly 2025….together……
    Thank you
    impact Seminar Team and Mr Ashe,

  • @HayatMohammed-pq1mt
    @HayatMohammed-pq1mt หลายเดือนก่อน

    Amesegnalehu ❤❤❤❤❤

  • @aldemtech
    @aldemtech หลายเดือนก่อน +1

    Ashe ymr betam nw minameseginw eshi thank you.

  • @Selamwondimuw
    @Selamwondimuw หลายเดือนก่อน

    I like the way you start. 'ችግር አለ እንዴ?' 😎😎😎

  • @bekijida05
    @bekijida05 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤

  • @mubamuba249
    @mubamuba249 หลายเดือนก่อน +1

    Waoooow.❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @KamisoKegur
    @KamisoKegur หลายเดือนก่อน

    This is it. This is me. This is the situation I am in. I know and do beleive, I can do a lot and be a blessing but I am not moving 😢

  • @dawitgirmatsion3951
    @dawitgirmatsion3951 หลายเดือนก่อน

    You change my altitude

  • @AdugnaDagne-z2g
    @AdugnaDagne-z2g หลายเดือนก่อน +1

    Impact seminar

  • @TaheMohemmed
    @TaheMohemmed 21 วันที่ผ่านมา

    wow አሼ

  • @Habe-Tube-
    @Habe-Tube- หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sittimohammed5050
    @sittimohammed5050 หลายเดือนก่อน +1

    I think this answers for Why problems -```
    Messenger and the last prophet of the worlds (ﷺ) said:
    “The greatest reward comes with the greatest trial. When Allah loves a people He tests them. Whoever accepts that wins His pleasure but whoever is discontent with that earns His wrath.”

  • @AmnenHomes
    @AmnenHomes หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏

  • @Kale-u6w
    @Kale-u6w 27 วันที่ผ่านมา

    ብሔር ብሔረሰቦች ናቸው ዛሬ ጥያቄ የጠየቁት😂😂😂😂😂

  • @zionzeysuse4798
    @zionzeysuse4798 หลายเดือนก่อน

    ችግር እውቀት ያመጣል ወይም ይፈጥራል

  • @MupaLak
    @MupaLak หลายเดือนก่อน

    መጀመርያ ላይ ስትጠይቃቸአ የእውነት ችግር አለ ወይ ፍልስፍናዊ መልስ አልፈልግም ስትላቸው ወዲያው😢 shift ያደረጉኣት ነገር😂

  • @HenokDosa
    @HenokDosa หลายเดือนก่อน

    ችግር የመኖር ዋስትና ነው...

  • @donetube8505
    @donetube8505 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ነው member መሆን የሚቻለው

  • @GokerCharlimnta
    @GokerCharlimnta หลายเดือนก่อน

    1ኛ❤

  • @KamisoKegur
    @KamisoKegur หลายเดือนก่อน

    Ere please ketyun vedio , I mean part 2- On problem, this is what I am sick of