ስዊዝ መጥታቹ መስራት ለምትፈልጉ! work in swiss

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 42

  • @AwrarisGizachew-mg8fe
    @AwrarisGizachew-mg8fe 17 วันที่ผ่านมา +1

    አንደበትሽ ደስ ይላል intersting.,God Bless U &Ur Family.

    • @vonfeltengalflansa
      @vonfeltengalflansa  17 วันที่ผ่านมา

      ሰላም። ኣመስግናላው, ላንተም ለሁላችን

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-Gebriel หลายเดือนก่อน

    ለ 98% ኢትዮጵያውያን ስደተኞች የማይጠቅም ነው ያቀረብሽው ኘሮግራም። ታውቂዋለሽ ለምን እንደማይጠቅም። ስንት ስደተኛ ኢትዮጵያዊ ነው በበረሀ በእግሩ ፤ በታንኳ በሜዲተራንያን ከሞት ጋር ታግሎ አቋርጦ አውሮፓ የገባ የዘረዘርሽውን ማሟላት የሚችለው? ለማናቸውም ለሙከራሽ አመሰግናለሁ።

    • @vonfeltengalflansa
      @vonfeltengalflansa  17 วันที่ผ่านมา

      ሰላም፡ ይቅርታ ኣርግልኝ ሓሳብክን በሙሉ ኣልገባኝም። ኣመስግናለው መልካም ግዜ

  • @vonfeltengalflansa
    @vonfeltengalflansa  9 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላምታየን ይድረሳቹ በያላችሁበት። ጥያቄዎቻችሁን ባኣጭር ግዜ ለመመለስ እሞክራለው። ❤

    • @johannesniguse
      @johannesniguse 4 หลายเดือนก่อน

      Pls inbox lawerash felge neber bfegilgn

    • @todaytube718
      @todaytube718 3 หลายเดือนก่อน

      send me ur email

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole หลายเดือนก่อน

    ስዊዝ የህዝብዋን ብዛት ለመቆጣጠር ስለምትፈልግ ህጉዋ በጣም ከባድ ነው::ስደተኛው ደግሞ ብዙ መነውለድ ስለሚታወቅ በስዊዝ ብዙም ቦታ የለውም::ለስራ እራሱ በጣም ከባድ ናት::በዚያ ላይ ኑሮው በጣም ውድ ስለሆና እዚያው ሰርቶ እዚያው መክፈል ነው::ለጉብኝ ለመሄድ እራሱ ብዙ ገንዘብ ያስፈልጋል::ስለዚህ ስዊዝ ገንዘብ ላለው እንጁ ለሌለው አትሆንም::

    • @vonfeltengalflansa
      @vonfeltengalflansa  หลายเดือนก่อน

      @@JimmaworkWaktole ኣመስግናለው። ኑሮው ዉድ ነው፡ ሰለዚህ ነው ደግሞ የሰራተኞች ደሞዝ ከፍ የሚለው። መልካም ቀን።

    • @BirhanNigussie
      @BirhanNigussie หลายเดือนก่อน

      wyyy benatachu endezi atbelu swiss menor mgnote new

  • @BogaleBaheru
    @BogaleBaheru 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤Wowwwwww

  • @HenokfkaduErtbu
    @HenokfkaduErtbu 7 หลายเดือนก่อน +2

    ከ ሲዊዝላንድ እና ኔዘርላንድ የቱ ተሻለነው ለስደተኛ ወረቀትስ መኖሪያፍቃድ እና ስራ የሚገኝበት አገር ይትኛው ነው ???

    • @vonfeltengalflansa
      @vonfeltengalflansa  5 หลายเดือนก่อน

      ለኔ እንደሚመስለኝ ኔዜርላንድ ምክንያቱም የሲዊዝ ህግ በጣም ካባድ እና ረቃቅ ነው። ከ ስዊስ ወደ ኔዜርላንድ ዬሄዱ ልጂችም፡ ኔዜርላንድ እንደሚሻል ነው የሚገልጹት።

  • @Victoriavictor-w8w
    @Victoriavictor-w8w 4 หลายเดือนก่อน

    I going to visit soon my I would see there

  • @azebmedhin1949
    @azebmedhin1949 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🍁🌹🍁

  • @Lieltlawugaw
    @Lieltlawugaw 4 หลายเดือนก่อน

    Ene Switzerland mmertat ayinet hager nat gn beyet ldreslat edamora alber😢

  • @sherifeRdi
    @sherifeRdi หลายเดือนก่อน

    በሥራ ከ አትዮጵያ እዴት ላመቻች እዛ ሰው አለኝ ግን ወረቀት እስካሁን የላትም እዴት መርዳት ትችላለች

    • @vonfeltengalflansa
      @vonfeltengalflansa  หลายเดือนก่อน

      thx. sory your question ist not clear for me. bless you

  • @MamoMama-i2p
    @MamoMama-i2p ปีที่แล้ว

    የኔ እህት በ invitation ለምጣት ነበር ምንድነው መዘጋጀት ያለለብኝ በጣም ባወራሽ ደስ ይለኛል

  • @HikmaHeyru-m1g
    @HikmaHeyru-m1g 4 วันที่ผ่านมา

    እባክሽ ውሰጂኝ ተባበሪኝ እዚህ መሮኛል።

    • @vonfeltengalflansa
      @vonfeltengalflansa  2 วันที่ผ่านมา

      ሰላምታየን ይደርስህ ባላህበት። ግልጽነትክን በጣም ወደድኩት፡ ኣንተን ብቻ ሳይሆን, ሁሉን የመረረው ብወስድ እንዴት ደስ ባለኝ ኖሮ። ባለመቻሌ በጣም ኣዝናለው።፡የት ናው ያለሀው? ፈጣሪ ካንተ ጋርና ካኣለማችን ይሁን.

  • @tedobaba3083
    @tedobaba3083 10 หลายเดือนก่อน +1

    Keitaly ena keswiss lesira mishalew yetignaw new?
    Beitaly student visa swiss mesirat yichalal

    • @vonfeltengalflansa
      @vonfeltengalflansa  10 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም ኣመስግናለው ለጥያቄዎት። መልእክቱ በተለይ የመጨረሻው በላቲን ስለትጻፈ ግልጽ እንዲሆን እብክዎት በግእዝ መልሰው ይጻፉት። መልካም ቀን

    • @tedobaba3083
      @tedobaba3083 10 หลายเดือนก่อน

      @@vonfeltengalflansa በጣሊያን የተማሪ ቪዛ ወደ Switzerland ሄዶ መስራት ይቻላል? የሚቻል ከሆነ ከጣሊያን እና ከswitzerland ለስራ የሚሻለው የትኛው ነው?

    • @vonfeltengalflansa
      @vonfeltengalflansa  5 หลายเดือนก่อน

      ​@@tedobaba3083የጣልያን ወረቀት ፍርጅድ ካልኈነ ኣው ይቻላል። ለስራ ስዊስ ይመቻል። እዙህ ኣገር የስራ ተሞክሮ ከሌለህ ግና ስራ ላማግኘት ይከብዳል፡ ስለዚህ በቀላሉ ስራ የሚገኝበት ጣልያን ይመስለኛል። ለመብትና ደሞዝ የስራ እድገት ግን ስዊዝ ይመረጣል

  • @Anebesaw
    @Anebesaw 9 หลายเดือนก่อน

    በ ስራ ከሮማኒያ እንዴት መምጣት ይቻላ

    • @vonfeltengalflansa
      @vonfeltengalflansa  5 หลายเดือนก่อน

      እዛ ሆኖ መጀመርያ ስራ ማግኘት ወይም ከቤቴሰብ ስዊዝ እየኖሩ ስራ ቶሎ ማፈላለግ

  • @ejigutefera328
    @ejigutefera328 11 หลายเดือนก่อน

    ih iam ejigu teferamfrom ethiopia

  • @alemkndu963
    @alemkndu963 11 หลายเดือนก่อน

    በጋብቻ መምጣት ይቻላል

  • @samritube9007
    @samritube9007 ปีที่แล้ว

    ወረቀት የለላቸው መስራት መች ይቻላል ወንድሜ 1 አመቱ እስካሁን ስራ አልጀመርም😢

    • @Anebesaw
      @Anebesaw 9 หลายเดือนก่อน

      ሪፍዩጂ ነው ያለው

    • @Elumara2016
      @Elumara2016 5 หลายเดือนก่อน

      አንድ አመት ትንሽ ነው ካልተቀበሉሽ 30 አመት ብታደርጊ ከባድ ነው

    • @vonfeltengalflansa
      @vonfeltengalflansa  5 หลายเดือนก่อน +1

      ስላም፡ መልስ በመዘግቴ ይቅርታ። ወረቀት የሌላቸው መስራት ኣይችሉም። ምክንያቱም ወረቀት ከሌላቸው የስራ ፈቃድ ምግኘት ስለምይችሉ። ሰላም ኣመኛለው

  • @አራትነጥብቲዪብ
    @አራትነጥብቲዪብ 9 หลายเดือนก่อน

    እባክሽ ላወራሽ እፈልጋለሁ መልሺልኝ

  • @matiwosterefe8538
    @matiwosterefe8538 ปีที่แล้ว

    How to get work permit sis

  • @Elumara2016
    @Elumara2016 5 หลายเดือนก่อน

    ለስደተኛ ጠያቂዎች አይሆንም (refugees) ለአውሮፖ ስደተኞች ግን የተሻለ ነው

    • @vonfeltengalflansa
      @vonfeltengalflansa  5 หลายเดือนก่อน

      በስራ ምክንያት መምጣት ለሚፈልጉ ነው ርእስዋ