I am really blessed by your song sister Selam. I appreciate the grace and the anointing of God working in your life and ministry. Go forward with the sweet presence of dear JESUS!
i don't have words to describe how wonderful this song is, i can't stop hearing it may god bless your life keep shining Jesus...and your outfit is perfect
This is what it is!!! Anybody who likes to see jesus or to know what is his grace & gospel, just listen her songs. Really we are seeing & listening absolute wisdom and grace overflowing from her mouth. GOD bless you my sister!
I dont understand a word but this song speaks to my heart . Selam Desta is truly gifted and blessed by the Lord. And a word of appreciation to the band. Excellent.
This is a divine song! Praise the God that helps you to set the standard. So refreshing and deep message. To viewers especially if you are a parent listen to her interview and get a glimpse. Selam God bless you and I will pray for you for extending blessing and daily growth.I love you my little sister. I am so touched. You are an inspiration in this mixed lost world. I thank the Lord that puts holiness in you. To the musician: God bless you for your collaboration! Our God is worthy to be praised with beautiful instruments and sounds! May God bless you for dedicating your life to His service. Love you all in ABBA’s love.
ከአንድ አመት በፊት አለባበስና ውጫዊ ገፅታን በተመለከተ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በጣም ሲርየስ የሆነ ተግሳጽ እና አብርሆት ከሰጠኝ በኋላ ስለ እህቶች ውጫዊ ገፅታ በጣም ሳስብና ጌታ ለእኔ ያበራውን እውነት ለእህቶችም እንዲገልጥ ስለምነው ነበር ፡ ዛሬ ዛሬ ጌታ የልብ አምላክ ነው እያልን በቤተክርስቲያን ውስጥ በሴቶችም በወንዶችም ላይ የምናስተውለው ከልክ ያለፈ አለባበስና የውበት አጠባበቅ የሚያስተዛዝብ ደረጃ ደርሷል ፡ እኔም በተቻለ መጠን የዘማሪዎቻችንን ፊትና ክሊፕ ሳላይ ኦድዮ ብቻ ለመስማት ተገድጃለሁ ፡ በአንድ ኢንተርቪው በመልካም አለባበስና በተሸፈነ ፀጉር ሳይሽ አጋጣሚ ነው ብዬ ነበር በኋላ ግን ሙሉ ክሊፖችሽን ሳይ ነገሩ አጋጣሚ እንዳልሆነ አስተዋልኩ አንድ ተጨማሪ እኔን መሳይ ስላገኘሁ ጌታን አከብራለሁ ፡ ያብዛን ይጨመርልን ብያለሁ ፡ ክርስትናችን ከውስጥ ሞልቶ ወደ ውጪ የሚፈስ ጌታን በልብ እምነትም በውጭ ስነምግባርም የተመሰከረለት የከሳሾቻችንን አፍ የሚያዘጋ እንዲሆን ጌታ ለሁላችንም ጥበብን ፡ ማስተዋልና ፀጋን ያብዛልን ፡ ሰላምዬ በርቺ
እኔ ሴት አይደለሁም :: ግን እህቴ ሆይ ዋጋ የክብር ያውም በታላቁ አምላክ ፊት አለሽ :: አይዞሽ በርቺ የእኔ እህት :: አይዞሽ አሁንም ተጠጊው ልኔም ሊጠጋው ጌታዬን :: አስትያየትሽ በጣም ልቤን ነካው
#እልልልልልልልልልልልልልልልል......''ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል ...''በአገልግሎትሽ እምባረክብሽ ውዷ እህቴ የኢየሱስን ፍቅር እንዲ ደስ በሚል ዜማ እና ግጥም ቃሉን መሰረት ባደረገ መንፈስ በተሞላበት ስለዘመርሽልን ተባረኪልኝ ...!! ደሞ ገና ብዙ አለ የምንባረክበት ቀን ቅርብ ነው በሙሉ ካሴትሽ በጉጉት እየጠበቅን ነው ....!!💎🎤🎤💎🎹🎼🎧🎬🎤🎺🥁🎺🎹🎻🎸🎺
አንትም ተባርክ ሱረ
Uff tebareki albabseh demo kemebsel new endachi yabzalen ena kurat
endante nat tebarku .
fikir neh ewnetegna mayilewetewun yeyesusin fikir banchi egzaber silegeletewu tebariki yibizalish anjeta ta miche
She is belassed
እንዳንተ የወደደኝ ማን ነዉ
እንዳንተ ያፈቀረኝ ማን ነዉ
እንዳንተ ያቀረበኝ ማን ነዉ
የምክኒያት ዉጤት ያልሆነ ፍቅር ያለዉ ማነዉ
እንዳንተ የወደደኝ ማን ነዉ
እንዳንተ ያፈቀረኝ ማን ነዉ
እንዳንተ ያቀረበኝ ማን ነዉ
የሰበብ ዉጤት ያልሆነ መዉደድ ያለዉ ማነዉ
እየሱስ (X6) // (X2)
ፍቅር ነህ እዉነተኛ
ወዳጅ ነህ እዉነተኛ
አባት ነህ እዉነተኛ
ከነፍስ በላይ ወደሀኛል
ፍቅር ነህ እዉነተኛ
ወዳጅ ነህ እዉነተኛ
አባት ነህ እዉነተኛ
ከራስ በላይ ወደሀኛል
ከክብርህ በላይ ወደሀኛል
ከስምህ በላይ ወደሀኛል
ከነፍስህ በላይ ወደሀኛል
ከራስህ በላይ ወደሀኛል
የተናቀ እጅግም የተጣለ የህማም ሰዉ
ደዌንም እንደሚያቅ ብዙ ፊቱን እንደሚሰዉር
ገዢ ለሻጭ እንደሚገምት እንደበግ ዝም ያለ
ለእርድ እንደ ሚነዳ ጠቦት አፉን ያልከፈተ
ፍቅር ነህ እዉነተኛ
ወዳጅ ነህ እዉነተኛ
አባት ነህ እዉነተኛ
ከነፍስ በላይ ወደሀኛል
ከክብርህ በላይ ወደሀኛል
ከስምህ በላይ ወደሀኛል
ከነፍስህ በላይ ወደሀኛል
ከራስህ በላይ ወደሀኛል
ከጥም ሊረኩ ከራባቻዉ ሊጠግቡ
ብዙዎች ይቀርባሉ ሲያጡ ይሸሻሉ
ያለ ሰበብ / ምክኒያት ወዶ ያቀረበኝ ማን አለ
የተጠማ መስሎ ጥሜን ያረካ እንዳንተ ማን አለ
ፍቅር ነህ እዉነተኛ
ወዳጅ ነህ እዉነተኛ
አባት ነህ እዉነተኛ
ከነፍስ በላይ ወደሀኛል
ከክብርህ በላይ ወደሀኛል
ከስምህ በላይ ወደሀኛል
ከነፍስህ በላይ ወደሀኛል
ከራስህ በላይ ወደሀኛል
ተባረኪ
Fg
ተባረክ እግዚአብሔር ይባረክሽ
ከዝህ መዝሙር በጣም ጥሩ ትምህርት አግንቻለሁ
በዘመኔ እንደዚህ አይነት አለባበስ የለበስች ዘማሪ በማያቴ እግዚአብሔር ይመስገን።
አሜን👏 ተባረኪልን ዘማሪ ሰላም በዝማሬዎችሽ በጣም ነው የምንባረከው ጸጋውን ያብዛልሽ በርቺ🎺 ማሂ
th-cam.com/video/ei9KNClY6W8/w-d-xo.html
Mesfine biruk
መስፍንየ ተባረክ መዝሙሮችህ በጣም ምያፀናናኑ እና የምያበረታቱ ናቸው በኢትዮጽያ ላይ ካሉ ዘማርዎች ባጣም ከምወደው ዘማርዎች አንዱ ነክ።❤
“ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።” ዮሐንስ 15፥13
አሜን።
አሜን አሜን 🙌🙌🙌
@@education-c80 q¹q¹q1111111111¹q1¹
Q
Amen😊
አሜን
የእግዚአብሄር ሴት፡፡ ትውልዴ ከንግዲህ ከበቂ በላይ ሰለብሪቲ ጠግቧል፤አሁን ምንፈልገው #መንፈሳዊ_የሆነ_ሰው ነው፡፡ ትውልዱ ሚፈለገው በቃ ሰማይን የሚያንቀሳቅስ፡፡ እግዚአብሄር አምላክ በዘመኑ ፍጻሜ በክርስቶስ ሊሰራ ያሰበውን ያንን አጀንዳ የሚያከብዱ አሸሮችን ነው፡፡ ዘመንሽ ይባረክ! እንዴት ወደድኩሽ በእውነት!? አባቴ አሁንም ህልውናውን ያብዛልሽና ብዙ ዘምሪ፡፡ ❤️❤️❤️👍🏿👍🏿
መዝሙር እንዲህ ሲሆን ደስ ሲል, እየሱስን ሚያሳይ ግጥም ጨዋ አለባበስ
th-cam.com/video/IPC_xeb7Kls/w-d-xo.html
አስደናቂ የአምልኮ መዝሙሮች ከመንወዳቸው ዘማሪዎች አንደበት ተባረኩበት
yess
th-cam.com/video/Xs8URs0pmWs/w-d-xo.html
@@hjrjr9637 th-cam.com/video/Xs8URs0pmWs/w-d-xo.html
እውነት ነው ጨዋ አለባበስ ጌታ ይባረካት
በዚህ መዝሙር ሁሌም እያለቀስኩ የክርስቶስን ፍቅር አስታውሳለው። ሰላምዬ ብሩክ ሁኚልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አለባበስሽን አለማድነቅ አይቻልም።
መዝሙርሽን ሳልሰማ የዋልኩበት ቀን የለም!
😇❤🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
Birafo😂
ፍቅር ነህ እውነተኛ
ፍቅር ነህ እውነተኛ
ወዳጅ ነህ እውነተኛ
አባት ነህ እውነተኛ
ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል
ufff Geta ahunim Tsegawun yicemiribish tebareki!
አዎ አሁንም ይጨምርባት!
Selamina እጅግ ድንቅ መዝሙር ነው ከምንም በላይ አለባበስሽ እራሱ ወንጌል ነው አምላክ አይቀይርብሽ እውነት መዝሙር እንዲ ነው ረጋ ተብሎ መዘመር ሲቀጥል የዝማሬሽ መልእት ግሩም ነው የኔ መልካም ሴት
የተጠማ መስለህ ጥሜን ያረካህ አንድ አንተ ብቻ ነህ
ድንቅ ዝማሬ
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ
እውነት ነው💕💕👏 ተባረኪ
I am really blessed by your song sister Selam. I appreciate the grace and the anointing of God working in your life and ministry. Go forward with the sweet presence of dear JESUS!
th-cam.com/video/ei9KNClY6W8/w-d-xo.html
Q
@@prophetselammesele7756 1
😊😊
ጌታ ይባርካችሁ ወገኖቼ የመጨረሻው ዘመን ደርሷል ባለንበት እንንቃ።🖐
የተጠማ መሰስለህ ጥሜን
ያረካ አንተ ብቻ ነህ ❤️
Bless u
ጌታ ዪባርክሽ እህቴ... ከመልዕክትሽ አስከ አለባበስሽ .......ገና ብዙ ታስተምሪናለሽ..🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
th-cam.com/video/Xs8URs0pmWs/w-d-xo.html
Anchim tbreki
ተባረኪልን ሰላም። የሶዶ ልጆች በፌስቡክ ሲፖሳስቱ አይቼ ቼክ ለማረግ ነዉ የገባሁት ግን አስደመምሽኝ። ፀጋዉን ያብዛልሽ!
በዚህ መዝሙር ትናንት ስነድ ስቃጠልበት ከፍ ብዬ ነው የዋልኩት ሰላምዬ ተባረኪ።እየሱስ ከራሱ ነፍስ የኛን ነፍስ አስበለጠ 😭 ሞታችንን ሞቶ ለኛ ህይወቱን ሰጠን🙌🙌🙌ክብር ይሁንለት
ሰላም ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልሽ :: በየ ቤተ እምነቶች ዘንድ የግዴታ መለመድ ያለበትን ሥነ ምግባርን የጠበቀ የክርስትያኖችን አለባበስ ለአብያተክርትያናት የጥንት እናቶቻችንን አለባበስ ስላስተዋወቅሽን እናመሰግንሻለን
ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።” ዮሐንስ 15፥13
አሜን።
አረ ዘመንሽ ይለምልም፤ የግጥሞቹ ጥልቀት የሠማዩን እደተቀበልሽ ይመሰክራል
ሰላምዬ ተባርከናል ተባረኪ💜🤚
ፍቅር ነህ እውነተኛ
ወዳጅ ነህ እውነተኛ
አባት ነህ እውነተኛ
ከራስህ በላይ ወደኸኛል
ከክብርህ በላይ ወደኸኛል
ከስምህ በላይ ወደኸኛል
ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል
ፀጋው ይብዛልሽ ሰርጾኛል በጣም
th-cam.com/video/IPC_xeb7Kls/w-d-xo.html
አስደናቂ የአምልኮ መዝሙሮች ከመንወዳቸው ዘማሪዎች አንደበት ተባረኩበት
የተናቀ እጅግም የተጠላ የህማም ሠው
...
ገዥ ለሻጭ እንደሚገሚት እንደ በግ ዝም ያለ
...
አምላካችንን ስላሳየሽን ዘመንሽ ይባረክ።
እንደአንተ ፡ የወደደኝ ፡ ማነው
እንደአንተ ፡ ያፈቀረኝ ፡ ማነው
እንደአንተ ፡ ያቀረበኝ ፡ ማነው
የምክኒያት/የሰበበ ፡ ወጤት ፡ ያልሆነ ፡ ፍቅር/መውደድ ፡
ያለው ፡ ማነው
ኢየሱስ (፮x)×2
ፍቅር ፡ ነህ ፡ እውነተኛ
ወዳጅ ፡ ነህ ፡ እውነተኛ
አባት ፡ ነህ ፡ እውነተኛ
ከነፍስህ/ከእራስህ ፡ በላይ ፡ ወደኸኛል
ከክብርህ ፡ በላይ ፡ ወደኸኛል
ከስምህ ፡ በላይ ፡ ወደኸኛል
ከነፍስህ ፡ በላይ ፡ ወደኸኛል
ከእራስህ ፡ በላይ ፡ ወደኸኛል
የተናቀ ፡ እጅግም ፡ የተጠላ ፡ የህማም ፡ ሰው
ደዌንም ፡ እንደሚያውቅ ፡ ብዙ ፡ ፊቱን ፡ እንደሚሰውር
ገዢ ፡ ለሻጭ ፡ እንደሚገምት ፡ እንደበግ ፡ ዝም ፡ ያለው
ለእርድ ፡ እንደሚነዳ ፡ ጠቦት ፡ አፉን ፡ ያልከፈተ
ፍቅር ፡ ነህ ፡ እውነተኛ
ወዳጅ ፡ ነህ ፡ እውነተኛ
አባት ፡ ነህ ፡ እውነተኛ
ከነፍስህ/ከእራስህ ፡ በላይ ፡ ወደኸኛል
ከክብርህ ፡ በላይ ፡ ወደኸኛል
ከስምህ ፡ በላይ ፡ ወደኸኛል
ከነፍስህ ፡ በላይ ፡ ወደኸኛል
ከእራስህ ፡ በላይ ፡ ወደኸኛል
ከጥም ፡ ሊረኩ ፡ ከረሀባቸው ፡ ሊጠግቡ
ብዙዎች ፡ ይቀርባሉ ፡ ሲያጡ ፡ ይሸሻሉ
ያለ ፡ ሰበብ/ምክንያት ፡ ወዶ ፡ የቀረበኝ ፡ ማን ፡ አለ
የተጠማ ፡ መስለህ ፡ ጥሜን ፡ ያረካህ ፡ አንድ ፡ አንተ ፡ ብቻ
፡ ነህ
ፍቅር ፡ ነህ ፡ እውነተኛ
ወዳጅ ፡ ነህ ፡ እውነተኛ
አባት ፡ ነህ ፡ እውነተኛ
ከነፍስህ/ከእራስህ ፡ በላይ ፡ ወደኸኛል
ከክብርህ ፡ በላይ ፡ ወደኸኛል
ከስምህ ፡ በላይ ፡ ወደኸኛል
ከነፍስህ ፡ በላይ ፡ ወደኸኛል
ከእራስህ ፡ በላይ ፡ ወደኸኛል
Really blessed by her song, including the way she dressed..
Yesss that's true
🙄
@@yaphetelias9681 0
0pppppppp0pppp0
2wwww22wp
እላዋሺም ዝማሬሽ የ5 ደቂቃ የክርስቶስን ፍቅር ይሰብካል እሰይይይ ልብ ሚያሪስ ዘማሪና ዝማሬ ተሰጠን እሪፍ ነዉ ያልኩት በቀን 10 በላይ ስሰማ ነዉ የምዉለዉ ሰሉዬ ተባረኪሌኝ ገና መና ነዉ የምናየዉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 including 👗 dress
Ameen ተባራኪ ህቴ rabbii ሆይ ዘመኔን ሁሉ ❤❤❤እድክተለክ ሳበኝ ኤሉሄ ❤ኢየሱስ ❤አዶናኝ❤ኤልሻዳይ❤ አማኑኤል ❤
ወንጌል የሆነና የክርስቶስን ፍቅር የሚያሳይ መዝሙር ነዉ!!!!! ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ!!!!! መስማት ማቆም ይከብዳል ❤❤❤❤❤❤❤
❤ ልቤን በአንቺ መዝሙር ውስጥ አገኘሁት ❤😊 ተባረኪልን ሰላምሽ ይብዛ ሰላምዬ ❤
ገዥ ለሻጭ እንደሚገምት እንደበግ ዝም ያለ
ለእርድ እንደሚነዳ ጠቦት አፉን ያልከፈተ
ፍቅር ነህ እውነተኛ
አባት ነህ እውነተኛ
ከነፍስህ በላይ ውደኸኛል
ከክብርህ በላይ ወደኸኛል
ከጥም ሊረኩ ከረሀባቸው ሊጠግቡ
ብዙዎች ይቀርባሉ ሲያጡ ይሸሻሉ
ያለምክንያት ወዶ የቀረበው ማን አለ
የተጠማ መስሎ ጥሜን ያረካህ አንድ አንተ ብቻ ነህ
ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ ኢየሱስ በመዝሙርሽ አጉልተሽ ስላወጣሽ
ሰልዬ መዝሙሮችሽን በሰማሁዋቸው ቁጥር ሁል ጊዜ ጌታን አከብረዋለሁ እውነተኛ የጽድቅ አገልጋይ አድርጎ የጠራሽ ልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይሁንለት ። በአንቺ ውስጥ ንጥር ያለ የጽድቅ መንፈስ አለ በርቺልኝ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ።
ስፈልግሽ ነበር የረስሽ ቸነል ነዉ እዬ ነነ ሙሽረዬ የምል መዝሙር በፌስቡክ ሙሽሮቹ አቀነበብሮ የለቀቁትን አይቼሀሎ በጠም ነዉ ምዎድሽ እኔ ግን የእምነቱ ተከት አይዴለሁም ግን መንፈሰዊ ነገሮች በጠም ደስ ይለኘል በርች
ተባረክ እማ❤❤
የተናቀ እጅግም የተጠላ የህማም ሰው
ደዌንም እንደሚያውቅ ብዙ ፊቱን እንደሚሰውር
ገዥለሻጭ እንደሚገምት እንደበግ ዝም ያለ
ለእርድ እንደሚነዳ አፉን ያልከፈተ::
Selam Desta #1 be bizu tebareky
Wow tebareki yihen mezmur hulem adamicew alselechegn saladamix mader eyaqategn nw
በጣም የተባረክሽ የሚጠቅም ነገር ያለሽ ልጅ ነሽ እስከ ፍጻሜ መሄድ ይሁንልሽ። በብዙ ተባረኪ!!
የተናቀ እጅግም የተጠላ የህማም ሰው ደዌንም እንደሚያውቅ ብዙ ፊቱን እንደሚሰውር
i don't have words to describe how wonderful this song is, i can't stop hearing it may god bless your life keep shining Jesus...and your outfit is perfect
Geta yebarekshe🙏
let's pray for those who disliked this amazing hymn.
🤣🤣🤣yeah really they need pray 🙏
💝💝💝 💖💖💖💖 ❣❣❣tebareki
Beautiful song. God bless you dear sister.
th-cam.com/video/ei9KNClY6W8/w-d-xo.html
12345678901lhd
,
.
ammmmmenn tebarek ihitee
th-cam.com/video/Xs8URs0pmWs/w-d-xo.html
Bgoyta hawki eye Selam shikor bmezamurki btami eye zbarek alebabsaki abzi kfui zemen nfqad amlak tezizki mikrabki sleki namlak ymesgen tebarekuleg etachin ena wendmtachin
አሜንንንአሜንንን አሜንንን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክ ይባርክሽ ሰላም ሰላምዬ 🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍yeaiem menfes lezelalem ayagignish :_betsegawuna bemenfus mulat likesh tegelechi yene mirt set 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
ከክብርህ በላይ ወደህኛል🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏እልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል 👏👏ሃሌሉያ አባት ነህ እውነተኛ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ውዴ ጌታ ይባርክሽ ፀጋውን ሃይሉን ያብዛልሽ ተከናወኚ ተባረኪ ከፍ በይ ዋው😘
ሰላም ተባረኪ መዝሙሮችሽ በቃሉ ላይ የተመሰረቱ ስለሆኑ ይባርካሉ
ያወጣሽውን መዝሙሮች ሌሎች offical web ላይ ከሚጠቀሙበት አንቺ ላይ ብታደርጊው መልካም ነው
ሀለዎት ላይ ነው ለመጀሙሪያ ስታገለግዪ ከውጪ አገር ያየሁሽ
ተባረኪ ሁሌም ዝማሬሽ በቃሉ ላይ ይሁንልሽ እፀልይልሻለሁ
ሰላም ተባረኪ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባረከው በአንቺ ስለተገለጠው የእግዚአብሔር ፀጋ ክብር ለእርሱ ይሁን!
በከባድ ሁኔታ እንካን ብሆን ይሄ መዝሙር ስሰማ ነብሴ ደስ ይላታታል ሁሌም ክብሩ ላከበረን ለ ክርስቶስ ይሁን ኣሜን
የመከሩሽ ይባረኩ ከጥንት እንደነበረው ከነአለባበስሽ ጌታ ይባርክሽ
Kiber le Egziabher !!!
ከነፍህ በላይ ወደኸልኛ የኔ ውድ አባቴዬ💗።።👏
ምን እላለሁ የኔ ጌታ ለዘላለም ክብር ይሁንልህ !!
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ተባረክ በብዙ ስላምዬ📖
Seluye betam betam mibark mezmur nw tebareki bezemensh hulu eysus yikber
እግዚአብሔር እጅግ አብዝቶ ይባርክሽ
ተባረኪ ሰላምዬ በአለማዊ አለባበስ ያልተጎተትሽ ።የክርስቲያል የአምልኮ አለባበስ እዲ ነው ።ጥቅስ እየጠቀሱ ስህተትን ማሽሞንሞን ተገቢ አደለም! ዳዊት ሌላ እኛ ሌላ ።
ተባረክልኝ ሰላምዬ ፀጋውን ያብዛልሽ 🥰🥰🙏🙏🙏🙏
selamiyyeee bebizu mitanetsibish ehitee geta tsegawn yabzalish,,,,i saw christ in your songs,,,,tebarekilin
Amen amen 😢😢❤❤❤❤❤
Geta abizto yebarkshe tebarklige !!
ሰላምየ የመዝሙርሽ ዘማውና ይዘቱ ወይም ግጥሙ በጣም ከሚያስደስቱኝና ከሚባርኩኝናቸውና ክብር ለእግዚኣብሄር ይሁን ይጨምርልሽ
እግዚአብሔር ምወደን የለም እሱ ላይጠላህ ይወዳል ሰዉ ግን ምክንያት ፈልጎ ይጠላል እግዚአብሔር ለእኛ እንደ እኛ አልሆነም ስም ይባረክ
ዘመንሽ ይባረክ ሰላምዬ በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው ኢየሱስን እየወደድሽው እየገለጥሽው በህልውናው ውስጥ ዘመንሽ ይልቅ ❤❤
እንዳንተ የወደደኝ ማነው
ያፈቀረኝ
ያቀረበኝ
የምክንያት ውጤት ያልሆነ❤❤❤❤❤💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚🤎🤎🤎🤎🤎🖤🖤🖤🖤🖤
This is what it is!!! Anybody who likes to see jesus or to know what is his grace & gospel, just listen her songs. Really we are seeing & listening absolute wisdom and grace overflowing from her mouth. GOD bless you my sister!
Yhe mezmure nw enda.. betam dink mezmur tebarkeshal ,tebareki
You are such a blessing to the body of Christ, May you keep Singing for Our Beautiful Lord Jesus forever ♥️
Tebarekilgn selamiye ene betam tebarikalewu egizabiher bachi wust yasikemetewu tsega kefi yale nw ebakishin ewukina sitagegn yegowada tselot atakum keleloch temar tirfu zinawu sayihon kesu gar yalish hibiret newuna tebarekign
😭😭😭😭የሌለ ነው የነካኝ what can i say የወደደን የተባረከ ይሁን ሰላምዬ ተባረኪ!
Fev
Wow seli betam gerami mezmur nw tebarekilgn demo alebabesh erasu siyamer
i don't understand even one word but i never pass a day without listening to this song🙏
የማትለወጥ ፍቅር የሆንክ አምላክ ለዘላለም ከፍ ብለህ ኑር 🙏🙏❤❤❤🙏
You are killing me! What kind of blessing you got? So much Jealousy on your fill. Be blessed more and more Dear!!!!
Zemnshn. Geta. Abzto. Ybarkishi. Zndezi. Erasun. Kananbo. Yem zemre ale betam. Yemti germi. Zemrtinshi. Selam. Geta. Lachi. Mhogsi. Yhunlshi. Ameeen
Ameeeeen
Betamnwu. Wedshalo. Tebareki
I dont understand a word but this song speaks to my heart . Selam Desta is truly gifted and blessed by the Lord. And a word of appreciation to the band. Excellent.
Egizabher melkam new !!
Always fresh. God has loyal servants. Glory be be for him❤❤❤
selamye yetebareksh tsega yibzalsh
ጌታ ዘመንሽን አገልግሎትሽን ይባርከዉ ተባረኪ በብዙ 🙏
tebareki🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ewnetm endante yewededeg manew
ፍቅር ነህ እውነተኛ ወዳጅ ነህ እውነተኛ አባት ነህ እውነተኛ ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል ከራስህ በላይ ወደኸኛል ሀሌሉያ🙌🙌🙌
እንደ ኢየሱስ ማንንም አይወደኝም።
እንዳንተ የወደደኝ ማነው
አሜን የለምክንያት ሰለወደደከኝ አመሰገናለው ።
Begeta sim yemigerm mezimur geta zemeneshin yibariki tebarekiling
I can’t stop listening 🙌🏽🙌🏽🙌🏽 beautiful song 🙏 God bless you selam🙌🏽
Amen Amen amen😭😭😭😭😭iyesusuyeee keenebisih belye wedehinglAmen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen zemnish yibarek tsegw yibzalish selmiyee😍😘😘😘😘😘
I couldn't stop listening this song. Mezmur yemesmat filagote endegena tadsoal ,tebareki
Really i appreciate you blc the way you dressed your dress
አሜን አሜን ሰላምዬ ተባረክልኝ ጌታ እየሱስ አሁንም ፀጋሁን ያበዛልሽ 🙏🙏🙏🙏ሚገርም መንፈስ የተሞላበት መዝሙር ነው 🙏🙏🙏🙏🥰
yene berket
2 of my fav people #Dev & #Selam working together in the same stage for the same purpose. 🥰
Geta Eyesus Ybarksh Hete Tsegaw Ybzalsh
This is a divine song! Praise the God that helps you to set the standard. So refreshing and deep message. To viewers especially if you are a parent listen to her interview and get a glimpse. Selam God bless you and I will pray for you for extending blessing and daily growth.I love you my little sister. I am so touched. You are an inspiration in this mixed lost world. I thank the Lord that puts holiness in you. To the musician: God bless you for your collaboration! Our God is worthy to be praised with beautiful instruments and sounds! May God bless you for dedicating your life to His service. Love you all in ABBA’s love.
ድንቅ መዝሙር!
ነፍሴ በዉስጤ ቀለጠች፥
የሐጢአት ስር በደምስሬ ደረቃ ቀረች፤
የሕይወት ምንጭ ወንዝ ተገለጦ ፈሰሰ፥
የወዳጄን የሕይወት ቃል ጆሮዬ ቀመሰ።
-- ነፍሱን ስለወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለዉም።
-- መልክና ዉበት የለዉም፥ ባየነዉም ጊዜ እንወደዉ ዘንድ ደምግባት የለዉም፥
-- የተናቀ፥ ከሰዉም የተጠላ _ _ ሰዉም ፊቱን እንደሚያዞርበት የተናቀ ነበረ።
-- እኛም አላከበርነዉም!!!
ታድያ አሁንስ፥ የሰማነዉን ቃል ማን አመነ?
የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገለጠ?
I can't stop hearing this song, the message content is so powerful, stay blessed!
ለምልሚ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ❤
Excellent ❗️ I can't stop listening , you are blessed keep shining 👑🌞
ያባቴ ልጅ የተባረክሽ ነሽ ኢየሱስ ይመጣል
Fiker neh ewnetegna
Abat neh ewnetegna
💓💓💓💓💓💓💓
ተባረክ አስጌ ለእየሱስ ትዘምራለህ ካሁን ወዲህ
yikirta besihitet new
It is so Biblical! Be Blessed Selam!