ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ....ቃለ ህይወት ያሰማልን ...በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
አባታችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎ። ኃይልና ብርታቱን እንዲሁም ጽናቱን ያድልልን ለኛ ለደካሞች ሲል። አሜን!!!
አባታችንን የሰጠህን አምላክ እናመሰግንሃለን በእድሜና ጤና ጠብቆ ያቆይልን
የትዋህዶ ልጆች እንኮን አደርሳችሁ ለቅድስት ፅዮነ ማሪያም አመታዊ ክብረበአል❤❤❤❤🎉
የኔ ዕንቁ አባት ቃለ ሂወት ያሰማልኝ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን
እንኳን ለናታችን ለቅድስት ፅዮን ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆችሃገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ታድርግልን❤🕊
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
እመ ብረሀን ❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን #ካሜረውን ቀይሩት ጥራት የለውም
ቃለህይወት ያሰማልን
አባታችን በፀጋዎ ላይ ፀጋ ይደርብን
የኛ ልዩ አባት ቃለህይወት ያሰማል ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
🤲⛪️👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻💒🤲አሜን🤲
እንኳን አደረሰን …… ድምፁ ዛሬ ተዛብቷል
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 kale hiwot ysemalen mingist smayatin ywurisln Amen
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከትዎ ይድረሰኝ ተብተራ ወይም መሪ ጌታ እየተባሉ ቅዱሱንም እርኩሱንም የቀለቀሉ ና ሃብየ ብለው ሰይጣን የተዋረሱትን ምን ይላሉ አመሰግንአለሁ
አሜን አሜን አሜን አባታችንን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ያኑርልን❤
አሜን አባታችን::ቢሰሙት ቢሰሙት የማይጠገብ የነፍስ ምግብ በእውነት እኔ ምን እንደምል አላውቅም 🥲እግዚአብሔር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ:: በእድሜ በጤና ያኑርልን አባታችን ::ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏❤️ አባታችንን Video እየቀረፃችሁ የምታሳዩን ወንድሞቻችን በጣም እናመሰግናችጟለን:: ዛሬ ግን ድምፁ የተቆራረጠ video ስለነበር ሙሉውን ለመስማት አልቻልንም::
እንኳን አደረሰን: ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልንለባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን
አባታችን ..........እግዚአብሔር ይጠብቅልን ብቻ❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
እንኳን አደረሳቹ/ን ፈውስ መንፈሳዊ ቀደም ብላቹ ተዘጋጁ ወንድሞች በርቱልን ያጋጥማል አባታች ብዙ ለሚሉላት እመቤታችን ከክፉ ነገር ትጠብቅልን፡፡መድሐኃኒአለም አብዝቶ እድሜ ከጤና ፀጋውን በረከቱን ያብዛሎት ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
Amennnnnnn
❤❤❤❤
nurln abatach betam ewedhalew tmhrtn
ከስልኬ ከሆነ ንገሩኝ። በጣም የሚቆራረጥ እና የድምጽ ጥራት ችገር አለው።
ድምፁ ጥሩ አይደለም አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ድምፅ። የለውም ካሚራም። ጥራት። የለውም። አባታችን። ቃለህይወት። ያሰማልን
መስማት አልተቻለም ምን ይደረግ እንደገና ይለቀቅ አንድም ቃል እንድትአመጠልኝ አልፈለኩም
ይባርኩኝ።? ድምፁና ቪዲዮው ሪ ፖስት ማድረግ ቢቻል ? ጥራት የለውም
Ere net6
Men honachu nw kezemebu ga tegwazu
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
The camera is bad . Please, after this formatting, the video by good
It is not clear what happened the video 😮
Yet new?
ኢትዮጵያ
ድምፅ የለውም!!
ታቦት አንድ እሱም የተሰጠው ለእስራኤል ነው ይሄ የውሸት ትርክት ተሰርቆ መጥቶ ቢሆን እንኳን እላዩ ላይ ያለውን አትስረቅ የሚለውን ትእዛዝ የጣሰ ነው ደግሞ እንኳን የሰሰረቀውን እንዳይወድቅ የደገፈውን ኦዛን ወድያው ገድሎታል ባህር ከፍሎ ያሻገረው እግዚአብሔር ነው ምንፍቅና ማለት ሀሰት ማራት ነው ማርያም ሰው ናት ብፅእት ያመንች ብለን ትውልድ ሁሉ እንጠራታለን በቃ ሞታለች ለሞተ ሰው አትስገዱ ይህንን መርገም ያንሳላችሁ ከመፅሀፉ ይልቅ ትረት አትውደዱ እውነት አርነት ያወጣል ስግደት አምልኮ ለእግዚአብሔር ብቻ ለልጁ ለእየሱስ ለመንፈስ ቅዱስ ይሄንን ምድሪቱ በርግማን የመታ አምልኮ እግዚአብሔር ይስበረው
በማያገባህ /ሽ ገብቶ መዘባረቅ ማሀይምነት ነው ለኛ ለምናምንበት ይጠቅመናል ዲያብሎስ ይቃጠል የበኩር ልጆቹም መንቀፍ ሲጀምሩ ከእመቤታችን ከድግል ማርያምና ከታቦት ነው እዚው በአዳራሽህ ሂድና ጨፈር
@ ዳቢሎስ እማ ለምን ይቃጠላል እንዳንተ አይነት ከእውቀት የነፃ ተረት ወዳጅ የራሱን አምንበታለሁ የሚለውን መፅሀፍ ቅዱስ በጨርቅ ጠቅልሎ ትራስ አርጎ ተኝቶ የሚቃዥ ጉልበቱን ለሁሉ የሚያንበረክክ ባርያ እያለው እግዚአብሔር ጭለማውን ያብራላችሁ
@ ታቦት የለም እንጨት የምታስመልክ ብቸኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ናት ሌሎቹ ግብቷቸዋል በጨርቅ የተጠቅለለ መክተፍያ የላቸውም በክርስቶስ ስም ክክርስቶስ የሌላት እግዚአብሔርን በስራ የካደች 30 ቀን ሙሉ አንዱን ስታነግስ ክርስቶስን ቀን ያሳጣች እናንተም ተስዳቢዎች ርእይ ላይ በመጨረሻ አውሬው የስድብ አፍ ተሰጠው ይላል የእየሱስን ደም የምታክፋፉ እውሮች እየሱስን ስለ ወጋቸው እንደገደሉ እንደ አይሁድ እናንተ ስለ ተረቶቻችሁ በስራችሁ መስቀሉን ትቃወማላችሁ ለአምላክም ለፍጡርም ትሰግዳላችሁ ፍጥረት ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር በእየሱስ ስም ይንበረካካል እንጂ በሞተችው በማርያም ወይም አርሴማ በተባለች ሴት ስም አይንበረከክም እግዚአብሔር ፀሀይ ሰጥቷችሁ እናንተ ለሰማይ ሰራዊት የምታጥኑ እውሮች አምላክን እንድ እምላክነቱ ከማወቅ ታላቁን ጌታ በመደዳ በእጁ ከሰራቸው እኩል የምታመልኩ ማንም ተነስቶ ስሎት ዋጋ ሰጥቶት 20 ብር ለገዛችሁት ስእል ተንበርክካችሁ የምትሰግዱ ሞኞች ናችሁ እየሱስ ብቻውን ጌታ ነው ::
ምን አገባህ አንተ እንዝላሊህ የሆነክ ስጀመር ዲያብሎስ እንጂ እግዚአብሔር ታውቃለህ መስለህ እንዴ እዛው ተቃጠል
ከእውቀት ነፃማ አንተ ነህ ደንቆሮ መሀይም ..... መፅሀፍ ቅዱስ እንዳንተ አይነቱ ከሀዲ የሰይጣን የዛር ውላጅ መናፍቅ አይተረጉመውም ። መጀመሪያ የሊቃውንቱን የነ ዮሀንስ አፈወርቅን የነ ቅዱስ አትናቴዎስን ትርጓሜ ተማር ። @@Tutureda
አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ....ቃለ ህይወት ያሰማልን ...በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
አባታችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎ። ኃይልና ብርታቱን እንዲሁም ጽናቱን ያድልልን ለኛ ለደካሞች ሲል። አሜን!!!
አባታችንን የሰጠህን አምላክ እናመሰግንሃለን በእድሜና ጤና ጠብቆ ያቆይልን
የትዋህዶ ልጆች እንኮን አደርሳችሁ ለቅድስት ፅዮነ ማሪያም አመታዊ ክብረበአል❤❤❤❤🎉
የኔ ዕንቁ አባት ቃለ ሂወት ያሰማልኝ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን
እንኳን ለናታችን ለቅድስት ፅዮን ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች
ሃገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ታድርግልን❤🕊
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
እመ ብረሀን ❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን #ካሜረውን ቀይሩት ጥራት የለውም
ቃለህይወት ያሰማልን
አባታችን በፀጋዎ ላይ ፀጋ ይደርብን
የኛ ልዩ አባት ቃለህይወት ያሰማል ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
🤲⛪️👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻💒🤲አሜን🤲
እንኳን አደረሰን …… ድምፁ ዛሬ ተዛብቷል
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 kale hiwot ysemalen mingist smayatin ywurisln Amen
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከትዎ ይድረሰኝ ተብተራ ወይም መሪ ጌታ እየተባሉ ቅዱሱንም እርኩሱንም የቀለቀሉ ና ሃብየ ብለው ሰይጣን የተዋረሱትን ምን ይላሉ አመሰግንአለሁ
አሜን አሜን አሜን አባታችንን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
በእድሜ በጤና በጸጋ ያኑርልን❤
አሜን አባታችን::
ቢሰሙት ቢሰሙት የማይጠገብ የነፍስ ምግብ በእውነት እኔ ምን እንደምል አላውቅም 🥲እግዚአብሔር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ:: በእድሜ በጤና ያኑርልን አባታችን ::ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏❤️
አባታችንን Video እየቀረፃችሁ የምታሳዩን ወንድሞቻችን በጣም እናመሰግናችጟለን:: ዛሬ ግን ድምፁ የተቆራረጠ video ስለነበር ሙሉውን ለመስማት አልቻልንም::
እንኳን አደረሰን: ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ለባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን
አባታችን ..........እግዚአብሔር ይጠብቅልን ብቻ❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
እንኳን አደረሳቹ/ን
ፈውስ መንፈሳዊ ቀደም ብላቹ ተዘጋጁ ወንድሞች በርቱልን ያጋጥማል
አባታች ብዙ ለሚሉላት እመቤታችን ከክፉ ነገር ትጠብቅልን፡፡
መድሐኃኒአለም አብዝቶ እድሜ ከጤና ፀጋውን በረከቱን ያብዛሎት ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
Amennnnnnn
❤❤❤❤
nurln abatach betam ewedhalew tmhrtn
ከስልኬ ከሆነ ንገሩኝ። በጣም የሚቆራረጥ እና የድምጽ ጥራት ችገር አለው።
ድምፁ ጥሩ አይደለም
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ድምፅ። የለውም ካሚራም። ጥራት። የለውም። አባታችን። ቃለህይወት። ያሰማልን
መስማት አልተቻለም ምን ይደረግ እንደገና ይለቀቅ አንድም ቃል እንድትአመጠልኝ አልፈለኩም
ይባርኩኝ።? ድምፁና ቪዲዮው ሪ ፖስት ማድረግ ቢቻል ? ጥራት የለውም
Ere net6
Men honachu nw kezemebu ga tegwazu
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
The camera is bad . Please, after this formatting, the video by good
It is not clear what happened the video 😮
Yet new?
ኢትዮጵያ
ድምፅ የለውም!!
ታቦት አንድ እሱም የተሰጠው ለእስራኤል ነው ይሄ የውሸት ትርክት ተሰርቆ መጥቶ ቢሆን እንኳን እላዩ ላይ ያለውን አትስረቅ የሚለውን ትእዛዝ የጣሰ ነው ደግሞ እንኳን የሰሰረቀውን እንዳይወድቅ የደገፈውን ኦዛን ወድያው ገድሎታል ባህር ከፍሎ ያሻገረው እግዚአብሔር ነው
ምንፍቅና ማለት ሀሰት ማራት ነው ማርያም ሰው ናት ብፅእት ያመንች ብለን ትውልድ ሁሉ እንጠራታለን በቃ ሞታለች ለሞተ ሰው አትስገዱ ይህንን መርገም ያንሳላችሁ ከመፅሀፉ ይልቅ ትረት አትውደዱ እውነት አርነት ያወጣል
ስግደት አምልኮ ለእግዚአብሔር ብቻ ለልጁ ለእየሱስ ለመንፈስ ቅዱስ ይሄንን ምድሪቱ በርግማን የመታ አምልኮ እግዚአብሔር ይስበረው
በማያገባህ /ሽ ገብቶ መዘባረቅ ማሀይምነት ነው ለኛ ለምናምንበት ይጠቅመናል ዲያብሎስ ይቃጠል የበኩር ልጆቹም መንቀፍ ሲጀምሩ ከእመቤታችን ከድግል ማርያምና ከታቦት ነው እዚው በአዳራሽህ ሂድና ጨፈር
@ ዳቢሎስ እማ ለምን ይቃጠላል እንዳንተ አይነት ከእውቀት የነፃ ተረት ወዳጅ የራሱን አምንበታለሁ የሚለውን መፅሀፍ ቅዱስ በጨርቅ ጠቅልሎ ትራስ አርጎ ተኝቶ የሚቃዥ ጉልበቱን ለሁሉ የሚያንበረክክ ባርያ እያለው እግዚአብሔር ጭለማውን ያብራላችሁ
@ ታቦት የለም እንጨት የምታስመልክ ብቸኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ናት ሌሎቹ ግብቷቸዋል በጨርቅ የተጠቅለለ መክተፍያ የላቸውም በክርስቶስ ስም ክክርስቶስ የሌላት እግዚአብሔርን በስራ የካደች 30 ቀን ሙሉ አንዱን ስታነግስ ክርስቶስን ቀን ያሳጣች እናንተም ተስዳቢዎች
ርእይ ላይ በመጨረሻ አውሬው የስድብ አፍ ተሰጠው ይላል
የእየሱስን ደም የምታክፋፉ እውሮች እየሱስን ስለ ወጋቸው እንደገደሉ እንደ አይሁድ እናንተ ስለ ተረቶቻችሁ በስራችሁ መስቀሉን ትቃወማላችሁ ለአምላክም ለፍጡርም ትሰግዳላችሁ ፍጥረት ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር በእየሱስ ስም ይንበረካካል እንጂ በሞተችው በማርያም ወይም አርሴማ በተባለች ሴት ስም አይንበረከክም
እግዚአብሔር ፀሀይ ሰጥቷችሁ እናንተ ለሰማይ ሰራዊት የምታጥኑ እውሮች አምላክን እንድ እምላክነቱ ከማወቅ ታላቁን ጌታ በመደዳ በእጁ ከሰራቸው እኩል የምታመልኩ
ማንም ተነስቶ ስሎት ዋጋ ሰጥቶት 20 ብር ለገዛችሁት ስእል ተንበርክካችሁ የምትሰግዱ ሞኞች ናችሁ እየሱስ ብቻውን ጌታ ነው ::