ራሷን ስታ ወደቀች !! 🙆♂️ || best pranks
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- ሰላም እንኳን ወደ Yoe&emy TH-cam channel በሰላም መጡ በዚህ channel ያሳለፍነውን የህይወት ልምድ ፣ አስቂኝ ፣አስተማሪ video የሚቀርብበት ነው ቀዳሚ ቤተሰብ ይሁኑ ❤️
#couple #ethiopian #prank #eregnaye #ethiopianmusic #seifuonebs #dinklijoch #truelove #usa #germany #poland #dubai #yoeemy
#foreverlove #bestpranks #husband_wife #ethiopianmovie
ቀጣይ ይህን ይመልከቱ
👉 th-cam.com/video/YxutIvsB1FE/w-d-xo.html
በጣም ነው እምወዳቾዎ በርቱ
ባለቤትሽ በጣም ቆንጆ ነው።
💚💛❤🤝
ደስ ስትሉ እኮ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ❤❤❤
አሺ አኳን ደና መጠሽ አቺ ግን ልጁ አያሳዝንሽም አዴ ግን በርችበት 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
❤❤ለምንድነዉ ግን ወላሂ በጣም ነዉ ምወዳቹዉ አላህ አይለያቹዉ
በጣም ወላሂ እኔም ስወዳቸው
በሁለቱም ስልኬ ሰብስክራ ይብ ነው ያረኳቸው ምርጥ ጥዶች የምር ቲሽ የህድ ፊልም ከማይ እናተን ባይስ❤ ሰብስክ ራይብ አርጓቸው የመደም ቅመሞች 💟
ቶሎ አይመጡም ችግራቸዉ
የኔ ውዶች የፈቅር ተመሳሌቶች ኑሩልኝ❤
ዉይ ስታስቀኑ አምላኬ የኔንም ባል እደዚህ ያለ ልቦና ባል ስጠኝ🙏🙏🙏
🙏
ለምንድነው ግን ባሎቻችን ቅብጥ ሲያረጉን ደስ የሚለን❤
እጃ
እኔም ቅብጥ ስል ደስዪለኛል ግን ምንዋጋአልዉ ባል ዬልም
@@meked ኪኪኪኪኪ
አምላክ የምትመኚውን ሳይሆን የሚሆንሽን የሚጠቅምሽን ይስጥሽ
ተላይ የተሰጠነው ፀጋነዋ❤
@@mekedእረገኝ😀
ጀግና ደግ አረግሽው ብድር የማይመልስ ልጅ አይወለድ አለች አያቴ😅😅😅😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂tekekel😂😂😂😂
ወይየ እነዚህን ልጆች አድስ ሠብስክራይብ አደርዜ ቪድወቻቸውን ከላይ እስከታች ደስ እያለኝ አይቸ አልጠግባቸው አልኩኝ
እስኪ ለኔም ፀልዩልኝ እግዛብሔር መጨረሻውን ያሳምራላችሁ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውዶቼ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ምቅራተይ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤❤
ላችም❤❤❤❤❤❤
ምስጊን ግዜሺ ደረሰወይ አላለም 😂😂😂😂😂 ፍቅራችሁን ያብዛው😅😊
እኮ😂😂😂
ውይ ማርያምን ሲል ደሰ ሲል እመብርሀን ትጠብቃችሁ❤❤
ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውሀ ባያፈስብሽ ትንሽ ልታልፈሰፍሽው ነበር በፍቅር ሲያሳዝን 😅😅 ቀሚስሽ ምን ያሳዝንሻል እጠቢው አባይ ተገድቧል
3ኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች እደት ነው ጥግረራ 😢😢😢አይዞን እንበርታ❤❤❤
አይዞንንን😢😢
የጥግረራዉ ነገር አይወራ😭
ayeeeeee eski zem yeshalal yenewochu bertulegn bertatunnyestachu
Esh😢😢😂
Ashi yane jagn barchi❤❤❤❤❤❤
የኔ ወድቹ ፈጣሪ ፍቅርችሁን ይባዞላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍😁😁😁😁😁በጣም የምዉዳቹሁ
ለኛም እደናንተ ያለ ንሮ ፍቅር ይስጠን እናተም በረቱ
ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እናተን ሳላይ አልተኛም ያየሁትን ቢዷ እደግመዋለሁ ሁለየም
😂እኔም ስወዳቸው
ወላሂ በሁለቱም ስልኬ ነው ሰብስክራይብ ያደረኳችሁ😍😍😍
በርቱ ጎብዝ ጥንዶችነቹ ዋው
እንደዚህ አይነት ባል ሰላለሸ እግዜብሔርን አመሰግኝ ደሰ ሰትሉ ሰውዳችሁ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
ደስ ስትሉ 🥰እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰
እናተልጆች ስወዳችሁ❤❤❤❤
የልጅዮው እርጋታ ግን ባአላህ ደስ ሲል
ኮሜት የምትፅፉቱ አስታዉሉ እምትናገሩትን እነሱ ለፕራንክ መጡ እናተ ሰለቤት ዉሻ ያላሳቧ ገበያ ትሄዳለች አለ ያገሬ ሰዉ ዉዶች ታምራለችህ አንድንድ የሚናገሩቱን አታያዙባቸዉ ❤❤❤
ፕራንክ የሚባል ነገር ይቅር ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል ይባላል። ቻናላቸውን ለመልካም ነገር ይጠቀሙበት። አጉል ፕራክ መደራረግ ዋጋ ያስከፍላል ስለእውነት ነው የምላችሁ
የኑየ የወዶች ኣስተማር ነህ በእዉነት በናትህ ለዎዶች ማስተማርያ ክፊት ና ኣስተምራቸዉ ወጪ ከሰቶች😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሜሪ ማነት 😂😂😂😂 ታማቸቹህ ያእዉነት😅
😂😂😂✅😌😌
ፍቅራችሁ ይለያል❤❤❤❤
ወይኔ ስወዳችሁ ወላሂበርቱ❤❤❤
የኔአሰል ❤❤እርጉዝ አልነበርሺ🎉🎉
የኔ ቅመም ፕራንኳን ስወድላት❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሜሪ ልመጣ ነወይ ሲል በጣም አሳከኝ😂😂😂😂😂😂😂💞💞💞💞💞ይመቻችሁ አቦ
😂😂ሜሪ ልመጣነዉ ነዉ አላለም ማነች ሜሪ😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
አረበሳቅ😂😂😮አችየተረገመች😢
አችአታቂትም አሉ😂😂😂😂😂
የምወዳችሁ ታምራላችሁ እግዚአብሄረ በልጂ ይባረካችሁ❤❤❤
የአወዲደቅ ክፋት😂😂😂
ማሻ አላህ በጣም ነው እምትመቹኝ❤❤❤
ስዎዳችሁ እኮ 🤌🤍
ማርያም እኔ እወዳችኃለሁ😮❤😂
😅
እኒህን ልጆች ሳይ የተጣላሁት ፍቅርኛየ ናፈቀኝ ይቅር ልበለው እንዴ ክክክክ
😅😅😅😅 ይቅር በይው
😅😅 ይቅረ በይው😂😂
አላህዋእኔንምሹፊኝ❤❤
ታየባት ብየ ደነገጥኩ😅😅😂😂😂😂
😂😂
እግዚአብሔርይጠብቃችሁዉዶቸ❤❤❤❤❤❤
ስወዳቺሁ❤❤ በርቱ❤❤
ፍቅራችሁን ዘላለማዋ ፍቅር ያድርግላችሁ
😂😂😂😂 geze derse alaem❤❤❤
ዛሬ ነው ሰብ ያርኳችሁ ስታምሩ 😍😍😍
ዋውውውውውውው የኔ ውድ ወች😘😘😘😘❤❤❤❤😍😍😍
Yene Mirtoch ayzuachku bertulgn❤❤❤❤
Edlgna nesh wellahi fkir yahunchahu lejoch❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
des.tilalechiwu❤❤❤❤❤❤❤.yene.marochi.bertu.❤❤❤❤❤
yasebachhutn yasakalachu fetarii
Hulachhumm ke hagerm wst wchim yalachuu beyalachhubet selamm hunulgnn😍😍😍😘😍
የመዳም ሸቃሎች እንዴት. ነው ጥግረራ😢😢❤❤
ጥግረራማ አዬ ኡኡኡኡኡኡ ያስብላል ብቻ አልሀምዱሊላህ ዋናዉ ጤናና ነዉ❤❤
አይወራ ብቻ አልሃምዱሊላህ
እወዳችኋለሁ
😂😂😂
Zare mtsh memtatu new ..gobez sporrun gn ketyibet
ዉድችየ የአዳም ቅመሞች እደትነዉ የረመዳን ሥራ አላህ ይገዛችሁ በተረፈ እናተም ታምራላችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ
Amen ❤
አስር አመት ፈጣሪ ይክበር
በጣም,ነው,ምወዳቹ❤
በታማኝነት እንደማመር
አችቀበጥለልጁእዘኝለት😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤ቀጡይ❤❤❤❤
ደስስትሉእግዚብሔርይጠብቃችሆ❤❤❤❤
❤በጣመክመወደቸህ
Swodachu Aleyachu getahy 🥰🥰🙏🏽
ደጋሜ አየዉት
የኔ ማሮች❤❤❤❤
Techawesh bet beliju😢❤❤gin betam ewedachulew hyleyachu❤
😍😍😍
Betam new yemwodachhu
ፈጣሪ እስከመጨረሻው አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤
Bertu baziwu Qaxilu
ወይኔ ሰወዳችሀ❤❤❤❤❤❤❤❤
ያጋጥማል አይዞህ
ግን ጠፋችሁ ውዶችየ
❤❤❤❤ስወዳቹ
የሀገሬ ልጆች እስቲ በእናታቹ ወደ ቤቴ በመምጣት ቤተሰብ በመሆን አበረታቱኝ የበሰው ሀገር ኑሮ የመረረኝ እህታቹ ነኝ 😢😢😢የሰው ሀገር ኑሮ የመረረን ሁሉ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን😢😢😢 ስደት በእኛ ቢያበቃ ምን ነበረበት😢
እሺ አይዞሽ እህታችን። አሜን በውነት
Amen
አይዞሽ እህቴ😢😢😢😢😢
Welcome ❤❤❤
በርቱ❤❤👍👌👌
😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉❤❤❤ግን እካ እወዳቹሁለሁ
የታለ 3 ሺ የገባዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤yimachachu❤
ስወደችሁ ማርያምን❤❤❤❤❤🙏🙏😘
ብር መቀበል ጀመራችሁ ወይ
አንተ የማታወ ምንድ ይነገርን 😂😂😂😂
እ😂😂😂😂😂
Yene wudoch ❤stamru enanten mayet kejemerku jemro night package ken wetalet
Ijollee qashitt akati ani isini jalaadhuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወዋ❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ልጅ ሳሳዝን ብድርህን መልስ😂
ስወዳችሁ❤
ደስ ትላላችሁ 😘😘😘😘😍😍😍😍😘
Betam destlalaclhu
Yena wedwec menw tefacew
ተሳክቶልሻል
በርቱ ግን በበሽታ አቀልዱ ያስደነግጣል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሜሪ
ደስስትሉ
ሚስኪን 😂😂😂😂😂😘😘
❤❤❤🤔🤔🙏🙏😅😅
ታምራላቹሁ❤❤❤❤❤
Er ayamtaw chuhtachew beza lay uuuu