ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አህሙ ሸበላው ይህች ቆንጆ እዳታልፍህ የምትሉ
❤❤❤በትክክል
ቁንጅና ምንም አይሰረም ወናዉ ፀበይ ነዉ አታስጨንቁት አህሙን አለህ የለዉ አይቀርም
ያኡመተ ሙሀመድ ሱሉ አለ ረሱል
ሱለላዋሊሂ ወሰለም
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ስሎለሂ አለሂ ዋሠለም
የትላንቱ ዱላዬ ስራውን ሰርቷል 😂
😂😂 በደምብ
እኮ😂😂😂
ኡኮ😂
ጎበዝቤካዬ❤እንወደሀለንእሽ
😅😅😅😅😅😅😅ተመቸሀኝ
ሱብሀነ አላህ አልሀምዱሊላህወላኢላሀ ኢለላህአላሁ አክበር🎉🎉
ጀነት የአላህ ባሮች ብቻ የሚገብበት ያአላህ❤❤❤
youareright❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሳህህ❤❤እንሻአላህ😮❤❤❤
sah🎉🎉🎉
ትክክል
❤❤❤❤❤❤
አህሙ ስለተረዳህት ደስ ብሉኛል አልሀምዱሊላህ አለኩልሀል❤
አህሙ ምንም መፍራት የለብህም ሲቀጥል ነባ አንተን የምትጎዳ ልጅ አይደለችም የዋህ ደግ ናት ያችንም አፍቅረህ ነበር እንኳን ነባን የመስለች አበዛከው😢😢😢😢😢😢
ምንለማለትፈልገሽነዉዶማ
ደግመሽአንቢቢዉ
ሣህ እህቱና🎉🎉🎉
😮
ፍቅር አይን የለዉ ምን ይደረጋል
ሶፊ ሣልዳንቅ አላልፍም የምትሉት 💪💪💪💪
ደምሪኝ እስኪ
ለሁሉም ጊዜ አለው ነባየ አቸኩይ በስርአት ስራቺሁ ስሩ 🎉🎉🎉
አህሙ ቀለል አድርገህ ኒካህ ብታደርጉ ወላሂ ስራችሁም በረከት ይኖረዋል ከሀጅ ነብይ ጋር ዝብላችሁ ከምትሰሩ ኒካህ አድርጉ የምትሉ ላይክ ቅመሞችዬ❤
ትክክል ነሽ
ወላሂ እዉነት ነዉ እኔም በይነኝ
❤❤❤
እኔም እደግፋለሁ እሱም እሱወም ውስጣቸው ፍር ይሆናል 22:10
ተረቁ እኛም የምንፈልገው መታረቃቸው ነወ ነገር አህሙ የባለፈው ህወት እየሰብክ እረስህን አትጉዳ ተረደደት በመቀጠል ፍቅር ፍቅር አትበሉ እንደመይፈቀድ ተወቀለቸው ሁለታችሁም ተስማምታችሁ ንካህ እሰሩ ይሻላል ስራም ስትሰሩ ውስጣቸው ፍር ሆኖ ትረለቸው በረከም ይገኝበትል 22:40 22:40
ማነው እደኔ አህሙን እሚረዳው 👍👍👍👍ልክነው ምንም ቆጆሴት ብትሆን ልቡ ከሌላጋ ከሆነ ይከብዳል ተረዱት አህሙ ደሞ የበፊቱ ላተ እዳለለው ማሰብ አለብህ ስለነባየና ስለአንተ ብቻ ካሰብክ ፍቅር ይይዘሀል ምክሬን ተቀበል
*⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።**አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ *የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።**እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"**አሉት።**⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"**እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት**⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።**"ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት**⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል**"ለራስህ የምትወደውን* *ለሰዎች ውደድ"**አሉት።**⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል**"በአላህ ተወከል"አሉት**⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን**እፈልጋለው" ሲላቸው?**"ዚክር አብዛ" አሉት።* *⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ* *ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን**እፈልጋለው?" ሲል**"ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።**⭐️"የተከበረና ቸር ሰው* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው**"ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።**⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ *እፈልጋለው?" ሲል**"አንተም እነሱ የወደዱትን**ውደድ" አሉት::**⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል**"ጀናባህን በደንብ ታጥበ* *እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ* *መተናነስ መታመም**አለብህ" አሉት።**⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"*ሲላቸውም**"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።**⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ**እፈልጋለው" ሲል**"ፀባይህን አሳምር" አሉት።**⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል**"ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።**⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው**"ሀራም አትብላ" አሉት::**⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል**"ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።**⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው**"መልካም ፀባይ መተናነስ እና *በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።**⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው**"መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት**⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው?*"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።**⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ**እፈልጋለው?" ሲል**"ሰውን አትበድል" አሉት**⭐️"የቂያማ እለት አላህ* *እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"**"ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።**〰 "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው**"በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።**⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ* *እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል**"የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት ፕሮፍይሊን ተጭናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ጀዛከላህ ኸይረን
ሶሏሏህ አለይህ ወሰላም
ሠለላህ፡አሊሂወሠለም
አህሙ በጣም ከፍቶኝ ነበር ምክኒያቱም አላህ ሊክስህ ብሎ የማትወድህን በሰበብ አርቆልህ የምትወድህን ሲሰጥህ ስትኩራራ ደብሮኝ ነበር አሁን ደስ ብሎኛል አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ::
ሶፊ እንዲ ካልሽ አንቺም ሙባን ተረጂው ፍቅሩን ተቀበይው ❤❤አህሙም አስብበት አልላህ ለሁላችንም ሁሉንም ነገር ያመቻችልን 🤲🤲🤲
ግን ሙባ እውነቱን ነው እንዴ? ለሽቀላ መስሎኝ ። ግን እኮ ልጂ ነው ፊቱ ያስታውቃል ።ትንሽ ቢበስል ጥሩ ነው ለትዳር ገና ነው።
Be 1nde 😂qoyi deji yaxina inji
@samrilove1772 😂😂😂🤭
@@ሰመር4212እኔም ለስራ ነው እሚመስለኝ ሲያወራ 😂
አሚንን
ልጅቷ በጣም ነው የምታሳዝነው የምትሉ
በጣም ነዉ የምታመሩት ሀሙ ነባ መልካም ልጅ ናት ደርባባ ናት አተጣሉ ተረጋጉ ችግራችሁን በዉስጥ ፍቱ❤❤❤
❤❤❤❤ዘመንሽ ሁሉ ይመርልሽ
👌👌👌❤
ሶፊ አንችም ሙባን ተረጂዉ በሉ ኮሜንታተሮች😢😂😂😂🎉🎉
Awe tredaw welahi. 😢😢😢😢
አወውደ❤❤❤
እያልን ነው ዲምፃችን ይሠማ😂😂😂
አይ መሸቃበጥ የኝ የማዳም ቅመም
😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😂😂@@zainabahmed5187
አህሙ በቻልከው መልኩ አስረዳት ናባ የዋህና አህላቋ ያማረች ናት ስለዚህ አትቀያየሙ ናባየም አብሽሪ አላህ ከፃፈው አይቀርም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ደምሩኝ በቅንነት
ለኔ ያለውን አላህ ይሰጠኛል ስትል ነበር ነባን ሰጠህ አላህ ተረዳት❤ አህሙየ❤
በጣም ደስ ይለናል ቀን በጣም ደስ ብሎናል በፍቅር ሁለታችን ጥሩ ልጁ በፍቅር አብራችሁ ቃጠሎ እንግዲህ ተጋብታችሁ ለማ ተጋብታችሁ ለማየት ቀን እንግዲ ለወደፊት ኒካህም እወዳለች እኛ በጣም እወድናል ማለት ነው ❤️❤️😘🎉🎉🎉🎉🙏🏻🙏🏻
እኔ ልገርህ ትክክለኛ አላህን የምትፈራከሆነ ፈኪበአናደደችብህ ሰአት ነባ ናት አለሁልህብላ የመጣችው እድህ ስላለችህ አትናቃ አት ስት ልሙትልሽ የሚላት አለ ካልፈለካት ቁረጥ አርገህንገራት የዛኔ የሷምፈላጊ ይመጣል ወድሜ ለፈኪ ያበድከውን ያህል ለዚችም እበድ ልጂቱ አትጎዳህም ብትጎዳት አተ እጂ እኛደስ እያለን ለፈኪደራ እሰይ እያልን አተደሞ አታሳፍረን
ውዴ ደምሪኝውዴ❤
ደምሪኝ❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉
ኒካ ሳታስር አትጃጃል. ደምሪኝ
አህሙ ተረዳትና ኒካህ አስራችሁ በሀላል ተጣመሩ ትዳር ውስጥ ሁሉም ነገር ይመጣል አብሽር ልጅቷ ስነስርዓት አላት ማሻ አላህ
ሶፊ ትልቅ ነገር ተናግረሻል የማይወድሸን እርግፉ አርገሸ ተይና ሙባን ተረጂው እራሱ ወዶሸ የመጣውን ❤❤❤❤❤❤❤
ወንድልጅ ወዶ ፈልጎ ሲመጣነው የሚአምረው
ደምሪኝ በቅንነት
አህሙ ተረዳት ምክንያቱም አዲሰዉ ቢከዳህ ሁሉሰዉ አዲአይደለም ገና ምን አይተህ ነዉ ባደየ ተስፋ እምቅርጠዉ ተጣመሩ በሀላሉ🎉🎉🎉🎉
ደምሩ.ቤተሰብ🎉
ማጫረሻቹን የሣይኝ እሻህ አላህ እስካ ግዜ ልማስላቹ ይችለል ባባላቹባት እቃ ታማልሳች ትታፈለች ሀሱብን አለሁ ወኒማል ዋክል ካአላህ ጋረ ታጋኛኝ አላህ ይትሳሳባች እኔ ሚንም አልልም የሁል ግዜ ድአዬነው ፈኪን ላቃቅ አሩጉዋት ኡካን ባግዜ ታጋላጋላች አለህ ሃሙድልላ
በጣም ካለሳ ማሺሟጠጥ ቪዲዮ መቸ ይሰሩና ሁልግዜ እንዳሺሟጠጡነው ተመልካች እንኳን ተው ሁልግዜ ስለ ስው አታውሩ አይሉም
ታማልካቾቻቻው እረሱ ባጎችናቻው ወለህ ዳዳብ ናቻው ጭቂላተቻ ባንፍጥ የታሞለ የላፈኪ ሳብስክረይባቻው አልጋፈም አለቻው ማሳለኝ ለሀውላ ወለ ቁዋተ እለህ ብለህ
አብሺር ወድም እደውም አልሀምዱሊላህ በል የማይጠቅም እቃ ቦታ ሲለቅ ደስ ደስይላል ነባየጋ ተስማሙ እሾህን በሾህነው ይባል የለ
ሶፊ የኔ ቆጆ. መልካም ሴት. ጉዳቱን ሲለምታዉቂዉ ነዉ. የተረዳሻት. የኔ መልካም.
የኔ እናት ሶፊ ምርጥ ሰዉ የራስሽን አይነት ሰዉ አላህ ይወፍቅሽ ውዴ ❤❤❤❤
አህሙ ልክ ነህ እኔ እረዳሀለሁ አይምሮና ልባቹን አይናበብም በአይምሮአችን ለኛ አያስፈልግም እያልን ልባቺን ደሞ ያን ሰው ይፈልጋል አደየ አታፍቅርጂ ካፈቀርክ ከባድነው በተለይ የማይሆንን ሰው 😢አብሺር ጠንካራ ለመሆን ሞክር በጊዜ ሂደት ትረሳዋለህ ያኔ እኔ ነበርኩደ እስክትል ድረስ ግን ጊዜ ይፈልጋል ነባንም ከጎንህ አታርቃት
በስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ
አሚን ያረብ
አሚንንን ያረብ
አሚንንን
አህሙ&ነባ አው እንደዚ ደስተኛ ሆናቹ ስትመጡ ነው ደስ ሚለን ሶፊ በጣም እናመሰግናለን
ሳህ ልክነህ ቅጣት ያክል መጥፎም ሆነ ጥሩ ብንሰራ መልሶ ወደኛውነው ይህን ልናቅ ግድ ይላል አሺሙር እምትሉደሞ እደውም ትክክለኛ ነገርነው የተናገሩት አህሙ ና ሶፊ በርቱ ጉዞወደፊት🎉🎉🎉
ሶፊ አንችም ሙባን ተቀበይው የሚሥማማላይክ🤟🤟🤟🤣🤣🤣
ሳህ ከላምሽ😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂አዎ ግድነው
😂😂😂አኮ
ሰህ😍
በእግዚአብሔር ተርዳት ነባ የኔ ውድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሶፊ በአላህ ሙባን ተረጂው ለኛ ስትይ ቶፊቅን አውጭው ከሆድሽ ይቆሻሻ እና ሙባየን አደራ ተቀበይው
ማነው ሙባን መባረክ ነወ🥺
የወሎዉ ሸጋ😂😊@@AbigalAstbi
አህሙም ልብህ አሳምነው ለመርሳት ሞክር የሚያስታውስህ ነገር አጥፋ የማይወጣ እጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ይባላል ወድልጅ አደለህ ቆራጥ ሁን 🎉🎉🎉🎉ደሞ ላተ ክብርኳ ለለላት
በጣም እደቃ ለምታየው እጉኗ ሆኖ
ደምሩኝ
ነባዬ ያገሬ ልጅ እንዳትመለሺ እራሱ ፈልጎሽ ይመጣል አህሙ ደሞ ምነዉ አካበድክ
ሶፊቲ የኔ ጀግና አህሙዬ ያንተንም ሀሳብ ተረዲተንሀል ሁሉም በአሏህ ፍቃድ ይስተካከላል በቃ ተረዳት ነቡ ለወዴፊት የምቶን ቆንጂዬ ልጅ ናት
አህሙዬ እኔ ባተ 100% እተማመንብሀለሁ እደማታስከፋት የኔ ጀግና ወድም ትለያለህኮ አቤት ንግግር አቤት ስነስረአት ሁሉንም አሟልቶ ነዉ ያደለህ 😘😘😘😘😘😘 ኮሜቶች እና ሚኮ ትላት ሊገሉህ ነበር😂😂😂😂
የኛ ወንድም አያሳፍረንም እንተማመንበታለን❤❤❤
የኛ ወንድም እንተማመንበት አለ
ድብድቡ ሰርቷል😂😂
@@Hayu-d8p ሳህ የኔ ዉድ😘😘
ሶፊም ሙባ ቀብራራውን ፍቅሩን ተቀበይው ለሰው መምከር ቀላል ነው ግን ምክር ከራስ ይጀምራል ሙባ ተረጂው አህሙም የምትወደውን ተቀበል 😊
ተመቸሽኝ😂❤❤❤❤
ይመችሽ🥰
@@RameteSomeno ይመችሽ
አይ ዘድሮ በቃ ሴቶች ብቻ ሁኑ የፍቅር ጥያቄ የሚጠይቁት ተው አታዋርዱን😂😂😂
ክክክክክክ
ተዋረድን😂😂😂
እኔ የለሁበትም ከከከከ
ደንባችንተጣሰተዋረድንሁቢክክክክየሩታትምህረትነው
ወንዶችምበጥፊእያለቁነውይሄምየሩታትምህረትነውክክክክክክብችይገረማል😂😂😂😂😂😂😂😂እየሳቁአለቁአለያቀሬሰው
Wl wr wb sofiyeh ❤ 🎉 AHMU taradat nabi batam tasazinalecheh😢❤
አህሙ ታራዳት😢😢 የጆን ጫርሶ ያማጣ ብቻ ለይክ😂😂😂😂
ሶፊዬ የኔ ብርቱ የኔ መልካም እህት ነባዬዬዬ ተረጋጊ ውደ እየተግባባችሁ ባንድላይ ስሰሩ እሱም ካለበት ሙድ የተሰበረው ልቡ መጠገን ሲጀምር ከራሡ ይመጣል በሱም አትፍረዱ በጣም ቸኩላለች ቀስበቀስ ይሆናል በተረፋ ታምራላችሁ ነባየም ቆጆነች
ማሻአሏህ ደስይላል ግን አህሙንም ተረዱት ነባዬ የኔእህት ተረጋጊ አሏህ የጫፈውን ማንም አይሰርዘው እወዳቺኋለሁ
አህሙ ያሳዝነኛል ለምን ብትሉ አርቆ ስለሚያስብ ነው እኮ ለሱብቻ ሳይሆን ለሶም ነው ጥቅሙ👍👍👍👍 መሰልክን ያብዛልን💪💪💪💪
አህሙ ወንድሜ ሶፊዬ የኔ ጀግና ሴት😍😍
አቺም ሙባን ተረጂው አህሙም ነባን ተረዳት እኛ ቀመሞቼ ድምፃቸን ይሰማ❤😂😊
አወ ይሰማ
ይሰማ😻
ይሰማ
ተረ ዳት የምትሉ ብቻ በላይክ አሳዩ❤❤❤
አህሙ ሸበላው ነባቆንጆ እዳታልፍህ የምትሉ👍👍👍👍ደምሩኝ እመልሳለሁ 😊
አህሙ አትሳሳት ነባዬህን አንደማታውቀው ሰው ሳይሆን ነባዬን ከነቤተሰቦቻ ከነቤታ ታውቃታለህ እናትየው እኮ እንደልጄ ስለማይህ ነው እያለችህ ማነው በዚህ ጊዜ ይቺን የመሰለች አሳ መሳይ ቆንጆ ዬ ልጅ አምኖ የሚሰጥ
ነባ ተርጊ እደኔ ከሆነ ከዉድ ቢማጣ ደሲ ይለኛል ቢቺ አለሀ ይሪደቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አህሙዬ ልበ ሙሉ ሰው ቀስ እያላቹ ነገሮችን ፍቱ ነባዬን ደግሞ አታስከፋት እርግት ስክን ያለች ውብ ሴት ናት በፍቅር ኑልን 💞💞💞💞💞💞💞💞
መጀመርየም አቅ ነበረ አህሙ የሰዉ ስሜት ትረደሌ እነመሰግነሌን ነበዬ አይዞሽ❤❤
ወላሂ አላህ ይጠብቀንና እኔ በአህሙ አልፈርድም ሌሽ ልቡ ካልተቀበለዉስ በርግጥ ነባ ሀሪፍ ልጅ ነች እኔ ምንም ያክል ወንድ ልጅን ብወድ ባፈቅር ወላሂ አልጠይቅም ሆ 😮😮 መጣሽብኝጂ አልመጣሁብሽ ይበለኝ ሁሌ በተጣላን ቁጥር ጠባሳ ላ እያፈቀርኩት እኖራለሁጂ 😮😮
ሣህ ወላሂ ሴቱ ነቅሏል ውዴ
@ZeynebaHuseen ምን አይነት ዘመን ደረስን ግን ቢላሂ ሱብሀን አላህ ያስፈራል 😢😢
በተፈጥሮየ አይደለም ልጠየቀው ለትዳር የሚጠየቀኝንም በአንዲ እሽ አልለው ብዙ አለፈዋለሁ ብየ ነው የማሠብ አላህ የኔ ከፃፈው የትም አሂድም እኛ እሴቶች ቁጥብ ድብቅ ከሆን ለመንም በተየት የለብናም እኛ ጥሩ ከሆን ጥሩ የሚሰጠን አላህ ነው ወጦይቡና ሊጦይባት አላህ ጥሩ የሱ ምርጥ ባሪ ያድርገን ኢሻአላህ
@@EkramAhmad-l5x በጣም ወላሂ
@@chucgh6651 አሚንንንን ያረብ
ማሻ አላህ ሶፋዬ የኔ ውድ 🌹🌹🌹🌹 አላህ የልባችሁን መሻት ይወፍቃችሁ አህሞችን ትንሽ ጊዜ ስጠን እኛ እንድንረዳህ 😍
ታረቁ የምር ተረዳት ሙባ የምትወድህን ሰው ያዝ ❤❤
አህሙ ነባ አላህ የላከልህ ስጦታህ ናት ተንከባከባት
አህሙ እንደተረዳሽ አንችልም ሙባን ተረጂው ሶፊ ብዙ ታውቂያለሽ ሰውን አትግፊ❤❤❤❤❤❤
ሶፊየ የኔየዋህየምወድሺ አላህይጠብቅ በርችልንአህሙ ደሞብትጣመሩ በሀላል ብናያችሁ ምኞቴነው በተረፈ ሰሞኑን ስልስደበርከን በነባየበኩል በኮሜንት ወርደንብሀል ካስደበርንህ በጣምይቅርታ በበኩሊ አወፍበለኝ በተረፈ አሏህ ይጠብቃችሁ ።ለኛምዱአአርጉልን ለስደተኞች በሰውሀገር እደሻማለምንቀልጠው ለሀገራችን እዳበቃን ቅመሞች ማነውእደኔ ስደት የመረረው እፍፍፍፍድካምብቻ😢😢😢😢😢😢😢😢
ነባዬ እኮ ምርጥ ልጅ ናት አህሙዬ የምወድህ መከተል እንጂ የምትወዳት መከተል ላንተ ጉዳት ነው እና ከነባዬ ሰላም ፈጥራቹ ስሩ ተረዳት ደሞ እሷ ብቻ ነው የምታግባ ነግሬሀለው አህሙ😁💪💪💖😁
ደምሪኝ
@maryamdawood5052 ደመርኩሽ ሳብስክራይፕ አድርግልኝ ውዴ💖💖
ሀቂቃ መመለስክ ደስ ይላል አህሙ የወደደ ከነ ድክመትክ ነዉ ደግሞም የተረጋጋች ነች ምክር የምትሰማ ነች ፍቅር መግፋቱ ሀቂቃ ደስ አይልም አላህ በሀላል መንገድ ያጣምራችሁ በርግጥም ፍርሀትክ ልክ ነዉ ግን እስከ መቼ ሁሉ ነገር ገደብ ሊሰጠዉ ይገባል ሶፊዬ የኔ የዋህ,ደግ አላህ ኸይር ጀዛሽን ይክፈልሽ የምርም የጥሩ ተምሳሌት የደግነጥ ማሳያ ነሽ ኤዴ ወንድሜ ክበርልኝ አስቸነቃችሁን በቃችሁ እኛ ቤት ያለዘነ ያልተከፋ የለም እና ከሰዉም ቀልብ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤
❤❤❤❤እኔ አንተን የማውቅህ በትህትናህ ነው ሰሞኑን ያሰየኸን ነገር ካንተ አይጠበቅም አለመቀበልሕ ጥፋት የለውም በንግግር ማቁሰልህ ነው ግራ የገባኝ ብቻ አልሀምዱሊላ የኔ ውድ ወንድም ሶፊዬ ሙሽርነቱ እንዴት ነው?😅😅😅 ❤❤❤ኮመንት ላይ በአህሙና በሶፊ ሰበብ ያገኘሗችሁ ውድ የአኼራ እህቶቼ እንኳንም ተዋወኳችሁ😊😊😊😊😊😊😊😊
ደምሪኝውዴ❤
ደምሬሻለሁ@@ZAMZAM-dz6dr
❤❤
የኔውድ እናመሠግናለን ቲክታክፅፊልሽ አመልሽም
@@Naima13Naima13 እስኪ ልግባ የኔ ውድ የሴትዮዬ ልጅ ሰርግ ጁምአ ነው በጣም ስራ በዝቶብኝ ነው የማልገባው
አህሙ አትጎደህም ታው ተቃበለት ፍቅሯን😢❤❤❤❤❤❤❤❤ሶፊ አችም ሙባን ታቀባይው😊
በዱኣ ነው
ተቀበሉ❤❤❤❤🎉
🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ስህ🎉🎉🎉
አህምዬ ምርጥ ስው❤ትርዳት ወንደሜ
ሶፊ ከቶፋ ከተለየች በሃላ አምሮባት አለ ማሻ አላህ አንዴ አባያ አንዳዴ አሪፍ ትለብሺና አንዳዴ ያመጣብሻል ያረብ የሁላችንም ቀልባችን አረጥብልን
በኒክህ ኑልን ድል ባለ ሰርግ አድርገን እንቀበላችሇለን በቻነሰላችሁ❤❤❤❤❤
ትክክል ደምሩኝ
ነባየ እኮ ቆጂየ ነች እዳታመልጥህ ይልቅ
አብሽር አህሙየ ነባም ልጅነት ስለሚያሸንፍት ነው ተረዳት አህሙ
አራ ልጅ አይዴላችም 😂😂😂
የሚወድህ ሰው ከጎንህ ካለ ስኬትህን ትድርስበታለህ
እሺ ሶፊየ እደዚህ ከባዲ መሆኑንካወቀሺ ለምንለሙባ አትረጂውም
እውነትሽን ነው
😂😂 ለሠዉ ሢመክሩ ነዋ
ትቀበላለይ እድራቸዋል😂😂😂😂😂😂😂😂
አህሙናሶፊ ሁለየ አላፈብንእያላቺሁ ጥላትአታስደስቱ ሂውትይቀጥላል
ዛሬ የሁሉም ዘበኛነኝ እዚህም አደኛነኝ
ክክክክ
ስትነው ክፍያው😅😅😅😅😅😅
ክክክክክ
😅😅😅😅😅😅😅
@sead-w6s አብሽሩ ፏበሉ ማፊ ክፍያክክክ
አህሙየ ተረዳትና አውሩበት ነባ ጥሩ ልጅ ነች ❤❤ሶፊሻ የኔ የዋህ በርች ከሙባ ጋ❤❤❤
አህሙየ ወድም ጠክሩ መልካምልጅናት ተረዳት አለባበሳ በጣምነው ደስ የምትለው ማሻአላህ ላትእሳናት የምኮንህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝውዴ
አሙ የበፊታን ሴት ነባ አይደለችም ይህንን ማወቅ አለባት ፍርፍሩን እንኳን አይጣፍጥም ስትላት ድንቅ ትግስታን ያሳየች ሴት ናት አደ ላሊ ኢንተላ ፋድሂ ሲገሌ አሙ ነባ የናታልጅ ጨዋ ወጣት ሴት ናት የአዳማው ልጅ እንድታመልጥህ አልፈልግም❤❤❤❤❤
እግዛቤር ሊክስህ ነው ተቀበል❤❤❤❤
አብሸር ወንድሜ ❤❤❤
ሦፊ እህቴ በጣም አሥተዋይ ነሽ እና አንችም ሙባየን ተረጅው ከሚወድሽ ጋ ኑሪ የምትሉ ሦፊን ላይክ
ነበ❤ሶፍ❤አህሙ ሁለታኛ ነባን አተስከፋት የደመ ልጅ ፍቅር ነዉ ❤
አህሙ ወንድሜ ተረዳት ነባየ እኮ በጣም ቆንጅየ ወርቅ የሆነች ልጅ ናት መልኳ ባህሪዋ ደርባባ እርግት ያለች ጨረቃ የመሠለች ልጅ ናት በዛላይ በጣም ትወድሀለች ከምትወደው ሠው ይልቅ የሚወድህን ሠው ተቀበል ካለፈ ቡሀላ ይቆጭሀል ነባየ ስስት ብላ እየወደደችህ እረ የሠውም ጡር አለው አስብበት አንድ ላይ ስትሆኑ እኮ በጣም ነው የሰታምሩት እባክህ እዳትለያዩ
አህሙ እምኖረው ሂወትህን እራስህ ነህስለዚህ ተመልካች ብለህ ያለፍላጎት መግባት አያስፈልግም ድናችን ወርቅ ነው ለዚህም ነው ሴትና ወንድ አትቀላቀሉ እሚለን አልሀምዱላህ
umurii haa dherataanu waalin atile sofii wude thanks ❤❤❤❤
በአላ አህሙ በአንተ እና በነባዬ 🎉🎉 ጉዳይ አሳሰባችሁን ነባዬ ናፈቀችን አቦ ነባዬን አምጣልን እባክህ
ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል ስለታረቃችሁ አላህ በሀላሉ ያጣምራችሁ❤❤❤❤
እስይ ስለተረዳህት ደስ ብሉኛል ❤ነባየ እኮ ቆጂየ ነች 🥰😂
አላህ ያጣምራችሁ በሀላሉ መገድ አህሙ ወድሜ አኔም እዳተ ቅመም የሆኑ ወድሞች አሉኝ አላህ የልባቸውን መሻት ሁሉ ይሙላላቸው
አሀሙ ታረዳት አብራችሁ ኑ 👌👌👌👌👌
የኔ ውድ ሶፍ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ግን አለባበስሽን አስተካክይው ውዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፍቅር ባደባባይ ተመቸኝ❤❤❤❤❤❤ ይመችሽ ነባ
አህሙ መጀመሪያዉንም ስትተዋወቁ የአላህ ስጦታህ ልቶን ትችላለች ብየ ነበር አላህ ያርግልህ ❤❤❤
እሺ ሶፊዬ ወደናቸዋል አብርው ይቀጥሉ👍👍👍👍
ወደናቺሁዋል ሁሌም ኑልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አይዋ አህሙየ አተም ትወዳታለህ ማለት ነው እሠይ ነባየ የኔ ቆጆ አብሽ🌹🎉ሦፊየ የኔ መልካም የኔ የዋህ
ወንድ ሲለምን እጂ ሴት ሲለምን. አይጥምም ትዳር.
አህሙ ወንድማችን የምር ነባ ስነስረአት ያላት ልጅ ናት እንዳታመልጥህ የሚወደህን ነው መከተል ያለብህ አላህ በሚፈቅደው መንገድ አላህ ያጣምራችሁ
እነኮ ሚገርመኝ ነገር ኣህሙየ ናሶፍየ ሲገናኙ ፍክት ድሙቅ ሚሉ ነገርስኩፉ አይንካቹ ሁለት የዎሆች ❤❤❤
ፈድሻወች❤❤❤❤A&S
አችም ሙባን ተረጅው አተም ነባን ተረዳት አታስከፋት❤❤❤❤❤😢😢
ላይክአርጉኝ ሄሉዬ ናፍቃኝ ነዉ😌💞
እጆሢ ቤት አለች😢
🤣
ህጂ በጆሢ ቤት መጥታልሽለች❤❤❤❤
አአህሙ አግባና ሰርጉንም በሰማይ ላይ እንብላ በእይታ
ati qoyi naamiti 3herumte duka hin maratu maalifi mucati baredu kana hin futu yaa habibi
አህሙዬ ደስብሎኛል ወላሂ እፍፍፍፍፍፍፍፍ የሚወዱትን ማጣት ከባዲነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሶፊ ምክርሺ ጥሩነው ግን እራስሺንም ምከሪው አህሙን እንደመከርሺው
ሳህ❤
የኔ ቆንጆ ለስው ደስታ እምትደስችው ሶፊየ አላህ ይጨምርልሺ አህሙም ተርዳት❤❤❤❤
አህሙ ሸበላው ይህች ቆንጆ እዳታልፍህ የምትሉ
❤❤❤በትክክል
ቁንጅና ምንም አይሰረም ወናዉ ፀበይ ነዉ አታስጨንቁት አህሙን አለህ የለዉ አይቀርም
ያኡመተ ሙሀመድ ሱሉ አለ ረሱል
ሱለላዋሊሂ ወሰለም
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ስሎለሂ አለሂ ዋሠለም
የትላንቱ ዱላዬ ስራውን ሰርቷል 😂
😂😂 በደምብ
እኮ😂😂😂
ኡኮ😂
ጎበዝቤካዬ❤እንወደሀለንእሽ
😅😅😅😅😅😅😅ተመቸሀኝ
ሱብሀነ አላህ
አልሀምዱሊላህ
ወላኢላሀ ኢለላህ
አላሁ አክበር🎉🎉
ጀነት የአላህ ባሮች ብቻ የሚገብበት ያአላህ❤❤❤
youareright❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሳህህ❤❤እንሻአላህ😮❤❤❤
sah🎉🎉🎉
ትክክል
❤❤❤❤❤❤
አህሙ ስለተረዳህት ደስ ብሉኛል አልሀምዱሊላህ አለኩልሀል❤
አህሙ ምንም መፍራት የለብህም ሲቀጥል ነባ አንተን የምትጎዳ ልጅ አይደለችም የዋህ ደግ ናት ያችንም አፍቅረህ ነበር እንኳን ነባን የመስለች አበዛከው😢😢😢😢😢😢
ምንለማለትፈልገሽነዉዶማ
ደግመሽአንቢቢዉ
ሣህ እህቱና🎉🎉🎉
😮
ፍቅር አይን የለዉ ምን ይደረጋል
ሶፊ ሣልዳንቅ አላልፍም የምትሉት 💪💪💪💪
ደምሪኝ እስኪ
ለሁሉም ጊዜ አለው ነባየ አቸኩይ በስርአት ስራቺሁ ስሩ 🎉🎉🎉
አህሙ ቀለል አድርገህ ኒካህ ብታደርጉ ወላሂ ስራችሁም በረከት ይኖረዋል ከሀጅ ነብይ ጋር ዝብላችሁ ከምትሰሩ ኒካህ አድርጉ የምትሉ ላይክ ቅመሞችዬ❤
ትክክል ነሽ
ወላሂ እዉነት ነዉ እኔም በይነኝ
❤❤❤
እኔም እደግፋለሁ እሱም እሱወም ውስጣቸው ፍር ይሆናል 22:10
ተረቁ እኛም የምንፈልገው መታረቃቸው ነወ ነገር አህሙ የባለፈው ህወት እየሰብክ እረስህን አትጉዳ ተረደደት በመቀጠል ፍቅር ፍቅር አትበሉ እንደመይፈቀድ ተወቀለቸው ሁለታችሁም ተስማምታችሁ ንካህ እሰሩ ይሻላል ስራም ስትሰሩ ውስጣቸው ፍር ሆኖ ትረለቸው በረከም ይገኝበትል 22:40 22:40
ማነው እደኔ አህሙን እሚረዳው 👍👍👍👍ልክነው ምንም ቆጆሴት ብትሆን ልቡ ከሌላጋ ከሆነ ይከብዳል ተረዱት አህሙ ደሞ የበፊቱ ላተ እዳለለው ማሰብ አለብህ ስለነባየና ስለአንተ ብቻ ካሰብክ ፍቅር ይይዘሀል ምክሬን ተቀበል
*⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።*
*አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ *የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።*
*እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"*
*አሉት።*
*⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"*
*እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት*
*⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።*
*"ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት*
*⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
*"ለራስህ የምትወደውን* *ለሰዎች ውደድ"*
*አሉት።*
*⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
*"በአላህ ተወከል"አሉት*
*⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን*
*እፈልጋለው" ሲላቸው?*
*"ዚክር አብዛ" አሉት።*
*⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ* *ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን*
*እፈልጋለው?" ሲል*
*"ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።*
*⭐️"የተከበረና ቸር ሰው* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው*
*"ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።*
*⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ *እፈልጋለው?" ሲል*
*"አንተም እነሱ የወደዱትን*
*ውደድ" አሉት::*
*⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል*
*"ጀናባህን በደንብ ታጥበ* *እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ* *መተናነስ መታመም*
*አለብህ" አሉት።*
*⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"*
ሲላቸውም*
*"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።*
*⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ*
*እፈልጋለው" ሲል*
*"ፀባይህን አሳምር" አሉት።*
*⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል*
*"ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።*
*⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው*
*"ሀራም አትብላ" አሉት::*
*⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
*"ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።*
*⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
*"መልካም ፀባይ መተናነስ እና *በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።*
*⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው*
*"መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት*
*⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው?
*"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።*
*⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ*
*እፈልጋለው?" ሲል*
*"ሰውን አትበድል" አሉት*
*⭐️"የቂያማ እለት አላህ* *እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"*
*"ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።*
*〰 "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
*"በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።*
*⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ* *እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል*
*"የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት ፕሮፍይሊን ተጭናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ጀዛከላህ ኸይረን
ሶሏሏህ አለይህ ወሰላም
ሠለላህ፡አሊሂወሠለም
አህሙ በጣም ከፍቶኝ ነበር ምክኒያቱም አላህ ሊክስህ ብሎ የማትወድህን በሰበብ አርቆልህ የምትወድህን ሲሰጥህ ስትኩራራ ደብሮኝ ነበር አሁን ደስ ብሎኛል አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ::
ሶፊ እንዲ ካልሽ አንቺም ሙባን ተረጂው ፍቅሩን ተቀበይው ❤❤
አህሙም አስብበት አልላህ ለሁላችንም ሁሉንም ነገር ያመቻችልን 🤲🤲🤲
ግን ሙባ እውነቱን ነው እንዴ? ለሽቀላ መስሎኝ ። ግን እኮ ልጂ ነው ፊቱ ያስታውቃል ።ትንሽ ቢበስል ጥሩ ነው ለትዳር ገና ነው።
Be 1nde 😂qoyi deji yaxina inji
@samrilove1772 😂😂😂🤭
@@ሰመር4212እኔም ለስራ ነው እሚመስለኝ ሲያወራ 😂
አሚንን
ልጅቷ በጣም ነው የምታሳዝነው የምትሉ
በጣም ነዉ የምታመሩት ሀሙ ነባ መልካም ልጅ ናት ደርባባ ናት አተጣሉ ተረጋጉ ችግራችሁን በዉስጥ ፍቱ❤❤❤
❤❤❤❤ዘመንሽ ሁሉ ይመርልሽ
👌👌👌❤
ሶፊ አንችም ሙባን ተረጂዉ በሉ ኮሜንታተሮች😢😂😂😂🎉🎉
Awe tredaw welahi. 😢😢😢😢
አወውደ❤❤❤
እያልን ነው ዲምፃችን ይሠማ😂😂😂
አይ መሸቃበጥ የኝ የማዳም ቅመም
😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😂😂@@zainabahmed5187
አህሙ በቻልከው መልኩ አስረዳት ናባ የዋህና አህላቋ ያማረች ናት ስለዚህ አትቀያየሙ ናባየም አብሽሪ አላህ ከፃፈው አይቀርም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ደምሩኝ በቅንነት
ለኔ ያለውን አላህ ይሰጠኛል ስትል ነበር ነባን ሰጠህ አላህ ተረዳት❤ አህሙየ❤
በጣም ደስ ይለናል ቀን በጣም ደስ ብሎናል
በፍቅር ሁለታችን ጥሩ ልጁ በፍቅር አብራችሁ ቃጠሎ እንግዲህ ተጋብታችሁ ለማ ተጋብታችሁ ለማየት ቀን እንግዲ ለወደፊት ኒካህም እወዳለች እኛ በጣም እወድናል ማለት ነው ❤️❤️😘🎉🎉🎉🎉🙏🏻🙏🏻
እኔ ልገርህ ትክክለኛ አላህን የምትፈራከሆነ ፈኪበአናደደችብህ ሰአት ነባ ናት አለሁልህብላ የመጣችው እድህ ስላለችህ አትናቃ አት ስት ልሙትልሽ የሚላት አለ ካልፈለካት ቁረጥ አርገህንገራት የዛኔ የሷምፈላጊ ይመጣል ወድሜ ለፈኪ ያበድከውን ያህል ለዚችም እበድ ልጂቱ አትጎዳህም ብትጎዳት አተ እጂ እኛደስ እያለን ለፈኪደራ እሰይ እያልን አተደሞ አታሳፍረን
ውዴ ደምሪኝውዴ❤
ደምሪኝ❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉
ኒካ ሳታስር አትጃጃል. ደምሪኝ
አህሙ ተረዳትና ኒካህ አስራችሁ በሀላል ተጣመሩ ትዳር ውስጥ ሁሉም ነገር ይመጣል አብሽር ልጅቷ ስነስርዓት አላት ማሻ አላህ
ትክክል
ሶፊ ትልቅ ነገር ተናግረሻል የማይወድሸን እርግፉ አርገሸ ተይና ሙባን ተረጂው እራሱ ወዶሸ የመጣውን ❤❤❤❤❤❤❤
ወንድልጅ ወዶ ፈልጎ ሲመጣነው የሚአምረው
ደምሪኝ በቅንነት
አህሙ ተረዳት ምክንያቱም አዲሰዉ ቢከዳህ ሁሉሰዉ አዲአይደለም ገና ምን አይተህ ነዉ ባደየ ተስፋ እምቅርጠዉ ተጣመሩ በሀላሉ🎉🎉🎉🎉
ደምሩ.ቤተሰብ🎉
ማጫረሻቹን የሣይኝ እሻህ አላህ እስካ ግዜ ልማስላቹ ይችለል ባባላቹባት እቃ ታማልሳች ትታፈለች ሀሱብን አለሁ ወኒማል ዋክል ካአላህ ጋረ ታጋኛኝ አላህ ይትሳሳባች እኔ ሚንም አልልም የሁል ግዜ ድአዬነው ፈኪን ላቃቅ አሩጉዋት ኡካን ባግዜ ታጋላጋላች አለህ ሃሙድልላ
በጣም ካለሳ ማሺሟጠጥ ቪዲዮ መቸ ይሰሩና ሁልግዜ እንዳሺሟጠጡነው ተመልካች እንኳን ተው ሁልግዜ ስለ ስው አታውሩ አይሉም
ታማልካቾቻቻው እረሱ ባጎችናቻው ወለህ ዳዳብ ናቻው ጭቂላተቻ ባንፍጥ የታሞለ የላፈኪ ሳብስክረይባቻው አልጋፈም አለቻው ማሳለኝ ለሀውላ ወለ ቁዋተ እለህ ብለህ
አብሺር ወድም እደውም አልሀምዱሊላህ በል የማይጠቅም እቃ ቦታ ሲለቅ ደስ ደስይላል ነባየጋ ተስማሙ እሾህን በሾህነው ይባል የለ
ሶፊ የኔ ቆጆ. መልካም ሴት. ጉዳቱን ሲለምታዉቂዉ ነዉ. የተረዳሻት. የኔ መልካም.
የኔ እናት ሶፊ ምርጥ ሰዉ የራስሽን አይነት ሰዉ አላህ ይወፍቅሽ ውዴ ❤❤❤❤
አህሙ ልክ ነህ እኔ እረዳሀለሁ አይምሮና ልባቹን አይናበብም በአይምሮአችን ለኛ አያስፈልግም እያልን ልባቺን ደሞ ያን ሰው ይፈልጋል አደየ አታፍቅርጂ ካፈቀርክ ከባድነው በተለይ የማይሆንን ሰው 😢አብሺር ጠንካራ ለመሆን ሞክር በጊዜ ሂደት ትረሳዋለህ ያኔ እኔ ነበርኩደ እስክትል ድረስ ግን ጊዜ ይፈልጋል ነባንም ከጎንህ አታርቃት
በስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ
አሚን ያረብ
አሚንንን ያረብ
አሚን ያረብ
አሚንንን ያረብ
አሚንንን
አህሙ&ነባ አው እንደዚ ደስተኛ ሆናቹ ስትመጡ ነው ደስ ሚለን ሶፊ በጣም እናመሰግናለን
ሳህ ልክነህ ቅጣት ያክል መጥፎም ሆነ ጥሩ ብንሰራ መልሶ ወደኛውነው ይህን ልናቅ ግድ ይላል አሺሙር እምትሉደሞ እደውም ትክክለኛ ነገርነው የተናገሩት አህሙ ና ሶፊ በርቱ ጉዞወደፊት🎉🎉🎉
ሶፊ አንችም ሙባን ተቀበይው የሚሥማማላይክ🤟🤟🤟🤣🤣🤣
ሳህ ከላምሽ😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂አዎ ግድነው
😂😂😂አኮ
ሰህ😍
በእግዚአብሔር ተርዳት ነባ የኔ ውድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሶፊ በአላህ ሙባን ተረጂው ለኛ ስትይ ቶፊቅን አውጭው ከሆድሽ ይቆሻሻ እና ሙባየን አደራ ተቀበይው
ማነው ሙባን መባረክ ነወ🥺
የወሎዉ ሸጋ😂😊@@AbigalAstbi
አህሙም ልብህ አሳምነው ለመርሳት ሞክር የሚያስታውስህ ነገር አጥፋ የማይወጣ እጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ይባላል ወድልጅ አደለህ ቆራጥ ሁን 🎉🎉🎉🎉ደሞ ላተ ክብርኳ ለለላት
በጣም እደቃ ለምታየው እጉኗ ሆኖ
ደምሩኝ
ነባዬ ያገሬ ልጅ እንዳትመለሺ እራሱ ፈልጎሽ ይመጣል አህሙ ደሞ ምነዉ አካበድክ
ሶፊቲ የኔ ጀግና አህሙዬ ያንተንም ሀሳብ ተረዲተንሀል ሁሉም በአሏህ ፍቃድ ይስተካከላል በቃ ተረዳት ነቡ ለወዴፊት የምቶን ቆንጂዬ ልጅ ናት
አህሙዬ እኔ ባተ 100% እተማመንብሀለሁ እደማታስከፋት የኔ ጀግና ወድም ትለያለህኮ አቤት ንግግር አቤት ስነስረአት ሁሉንም አሟልቶ ነዉ ያደለህ 😘😘😘😘😘😘 ኮሜቶች እና ሚኮ ትላት ሊገሉህ ነበር😂😂😂😂
የኛ ወንድም አያሳፍረንም እንተማመንበታለን❤❤❤
የኛ ወንድም እንተማመንበት አለ
ድብድቡ ሰርቷል😂😂
@@Hayu-d8p ሳህ የኔ ዉድ😘😘
ሶፊም ሙባ ቀብራራውን ፍቅሩን ተቀበይው ለሰው መምከር ቀላል ነው ግን ምክር ከራስ ይጀምራል ሙባ ተረጂው
አህሙም የምትወደውን ተቀበል 😊
ትክክል
ተመቸሽኝ😂❤❤❤❤
ይመችሽ🥰
@@RameteSomeno ይመችሽ
አይ ዘድሮ በቃ ሴቶች ብቻ ሁኑ የፍቅር ጥያቄ የሚጠይቁት ተው አታዋርዱን😂😂😂
ክክክክክክ
ተዋረድን😂😂😂
እኔ የለሁበትም ከከከከ
ደንባችንተጣሰተዋረድንሁቢክክክክየሩታትምህረትነው
ወንዶችምበጥፊእያለቁነውይሄምየሩታትምህረትነውክክክክክክብችይገረማል😂😂😂😂😂😂😂😂እየሳቁአለቁአለያቀሬሰው
Wl wr wb sofiyeh ❤ 🎉 AHMU taradat nabi batam tasazinalecheh😢❤
አህሙ ታራዳት😢😢 የጆን ጫርሶ ያማጣ ብቻ ለይክ😂😂😂😂
ሶፊዬ የኔ ብርቱ የኔ መልካም እህት ነባዬዬዬ ተረጋጊ ውደ እየተግባባችሁ ባንድላይ ስሰሩ እሱም ካለበት ሙድ የተሰበረው ልቡ መጠገን ሲጀምር ከራሡ ይመጣል በሱም አትፍረዱ በጣም ቸኩላለች ቀስበቀስ ይሆናል በተረፋ ታምራላችሁ ነባየም ቆጆነች
ማሻአሏህ ደስይላል ግን አህሙንም ተረዱት ነባዬ የኔእህት ተረጋጊ አሏህ የጫፈውን ማንም አይሰርዘው እወዳቺኋለሁ
አህሙ ያሳዝነኛል ለምን ብትሉ አርቆ ስለሚያስብ ነው እኮ ለሱብቻ ሳይሆን ለሶም ነው ጥቅሙ👍👍👍👍 መሰልክን ያብዛልን💪💪💪💪
አህሙ ወንድሜ ሶፊዬ የኔ ጀግና ሴት😍😍
አቺም ሙባን ተረጂው አህሙም ነባን ተረዳት እኛ ቀመሞቼ ድምፃቸን ይሰማ❤😂😊
አወ ይሰማ
ይሰማ😻
ይሰማ
ተ
ረ
ዳ
ት
የምትሉ ብቻ በላይክ አሳዩ❤❤❤
አህሙ ሸበላው ነባቆንጆ እዳታልፍህ የምትሉ👍👍👍👍ደምሩኝ እመልሳለሁ 😊
አህሙ አትሳሳት ነባዬህን አንደማታውቀው ሰው ሳይሆን
ነባዬን ከነቤተሰቦቻ ከነቤታ ታውቃታለህ
እናትየው እኮ እንደልጄ ስለማይህ ነው እያለችህ
ማነው በዚህ ጊዜ ይቺን የመሰለች አሳ መሳይ ቆንጆ ዬ ልጅ አምኖ የሚሰጥ
ነባ ተርጊ እደኔ ከሆነ ከዉድ ቢማጣ ደሲ ይለኛል ቢቺ አለሀ ይሪደቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አህሙዬ ልበ ሙሉ ሰው ቀስ እያላቹ ነገሮችን ፍቱ ነባዬን ደግሞ አታስከፋት እርግት ስክን ያለች ውብ ሴት ናት በፍቅር ኑልን 💞💞💞💞💞💞💞💞
መጀመርየም አቅ ነበረ አህሙ የሰዉ ስሜት ትረደሌ እነመሰግነሌን ነበዬ አይዞሽ❤❤
ወላሂ አላህ ይጠብቀንና እኔ በአህሙ አልፈርድም ሌሽ ልቡ ካልተቀበለዉስ በርግጥ ነባ ሀሪፍ ልጅ ነች እኔ ምንም ያክል ወንድ ልጅን ብወድ ባፈቅር ወላሂ አልጠይቅም ሆ 😮😮 መጣሽብኝጂ አልመጣሁብሽ ይበለኝ ሁሌ በተጣላን ቁጥር ጠባሳ ላ እያፈቀርኩት እኖራለሁጂ 😮😮
ሣህ ወላሂ ሴቱ ነቅሏል ውዴ
@ZeynebaHuseen ምን አይነት ዘመን ደረስን ግን ቢላሂ ሱብሀን አላህ ያስፈራል 😢😢
በተፈጥሮየ አይደለም ልጠየቀው ለትዳር የሚጠየቀኝንም በአንዲ እሽ አልለው ብዙ አለፈዋለሁ ብየ ነው የማሠብ አላህ የኔ ከፃፈው የትም አሂድም እኛ እሴቶች ቁጥብ ድብቅ ከሆን ለመንም በተየት የለብናም እኛ ጥሩ ከሆን ጥሩ የሚሰጠን አላህ ነው ወጦይቡና ሊጦይባት አላህ ጥሩ የሱ ምርጥ ባሪ ያድርገን ኢሻአላህ
@@EkramAhmad-l5x በጣም ወላሂ
@@chucgh6651 አሚንንንን ያረብ
ማሻ አላህ ሶፋዬ የኔ ውድ 🌹🌹🌹🌹 አላህ የልባችሁን መሻት ይወፍቃችሁ አህሞችን ትንሽ ጊዜ ስጠን እኛ እንድንረዳህ 😍
ታረቁ የምር ተረዳት ሙባ የምትወድህን ሰው ያዝ ❤❤
አህሙ ነባ አላህ የላከልህ ስጦታህ ናት ተንከባከባት
አህሙ እንደተረዳሽ አንችልም ሙባን ተረጂው ሶፊ ብዙ ታውቂያለሽ ሰውን አትግፊ❤❤❤❤❤❤
ሶፊየ የኔየዋህየምወድሺ አላህይጠብቅ በርችልን
አህሙ ደሞብትጣመሩ በሀላል ብናያችሁ ምኞቴነው በተረፈ ሰሞኑን ስልስደበርከን በነባየበኩል በኮሜንት ወርደንብሀል ካስደበርንህ በጣምይቅርታ በበኩሊ አወፍበለኝ በተረፈ አሏህ ይጠብቃችሁ ።ለኛምዱአአርጉልን ለስደተኞች በሰውሀገር እደሻማለምንቀልጠው ለሀገራችን እዳበቃን ቅመሞች ማነውእደኔ ስደት የመረረው እፍፍፍፍድካምብቻ😢😢😢😢😢😢😢😢
ነባዬ እኮ ምርጥ ልጅ ናት አህሙዬ የምወድህ መከተል እንጂ የምትወዳት መከተል ላንተ ጉዳት ነው እና ከነባዬ ሰላም ፈጥራቹ ስሩ ተረዳት ደሞ እሷ ብቻ ነው የምታግባ ነግሬሀለው አህሙ😁💪💪💖😁
ደምሪኝ
@maryamdawood5052 ደመርኩሽ ሳብስክራይፕ አድርግልኝ ውዴ💖💖
ሀቂቃ መመለስክ ደስ ይላል አህሙ የወደደ ከነ ድክመትክ ነዉ ደግሞም የተረጋጋች ነች ምክር የምትሰማ ነች ፍቅር መግፋቱ ሀቂቃ ደስ አይልም አላህ በሀላል መንገድ ያጣምራችሁ በርግጥም ፍርሀትክ ልክ ነዉ ግን እስከ መቼ ሁሉ ነገር ገደብ ሊሰጠዉ ይገባል ሶፊዬ የኔ የዋህ,ደግ አላህ ኸይር ጀዛሽን ይክፈልሽ የምርም የጥሩ ተምሳሌት የደግነጥ ማሳያ ነሽ ኤዴ ወንድሜ ክበርልኝ አስቸነቃችሁን በቃችሁ እኛ ቤት ያለዘነ ያልተከፋ የለም እና ከሰዉም ቀልብ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤
❤❤❤❤እኔ አንተን የማውቅህ በትህትናህ ነው ሰሞኑን ያሰየኸን ነገር ካንተ አይጠበቅም አለመቀበልሕ ጥፋት የለውም በንግግር ማቁሰልህ ነው ግራ የገባኝ ብቻ አልሀምዱሊላ የኔ ውድ ወንድም ሶፊዬ ሙሽርነቱ እንዴት ነው?😅😅😅 ❤❤❤ኮመንት ላይ በአህሙና በሶፊ ሰበብ ያገኘሗችሁ ውድ የአኼራ እህቶቼ እንኳንም ተዋወኳችሁ😊😊😊😊😊😊😊😊
ደምሪኝውዴ❤
ደምሬሻለሁ@@ZAMZAM-dz6dr
❤❤
የኔውድ እናመሠግናለን ቲክታክፅፊልሽ አመልሽም
@@Naima13Naima13 እስኪ ልግባ የኔ ውድ የሴትዮዬ ልጅ ሰርግ ጁምአ ነው በጣም ስራ በዝቶብኝ ነው የማልገባው
አህሙ አትጎደህም ታው ተቃበለት ፍቅሯን😢❤❤❤❤❤❤❤❤
ሶፊ አችም ሙባን ታቀባይው😊
በዱኣ ነው
ተቀበሉ❤❤❤❤🎉
🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ስህ🎉🎉🎉
ደምሪኝ
አህምዬ ምርጥ ስው❤ትርዳት ወንደሜ
ሶፊ ከቶፋ ከተለየች በሃላ አምሮባት አለ ማሻ አላህ አንዴ አባያ አንዳዴ አሪፍ ትለብሺና አንዳዴ ያመጣብሻል ያረብ የሁላችንም ቀልባችን አረጥብልን
በኒክህ ኑልን ድል ባለ ሰርግ አድርገን እንቀበላችሇለን በቻነሰላችሁ❤❤❤❤❤
ትክክል ደምሩኝ
ነባየ እኮ ቆጂየ ነች እዳታመልጥህ ይልቅ
አብሽር አህሙየ ነባም ልጅነት ስለሚያሸንፍት ነው ተረዳት አህሙ
አራ ልጅ አይዴላችም 😂😂😂
የሚወድህ ሰው ከጎንህ ካለ ስኬትህን ትድርስበታለህ
እሺ ሶፊየ እደዚህ ከባዲ መሆኑንካወቀሺ ለምንለሙባ አትረጂውም
እውነትሽን ነው
😂😂 ለሠዉ ሢመክሩ ነዋ
ትቀበላለይ እድራቸዋል😂😂😂😂😂😂😂😂
አህሙናሶፊ ሁለየ አላፈብንእያላቺሁ ጥላትአታስደስቱ ሂውትይቀጥላል
ዛሬ የሁሉም ዘበኛነኝ እዚህም አደኛነኝ
ክክክክ
ስትነው ክፍያው😅😅😅😅😅😅
ክክክክክ
😅😅😅😅😅😅😅
@sead-w6s አብሽሩ ፏበሉ ማፊ ክፍያክክክ
አህሙየ ተረዳትና አውሩበት ነባ ጥሩ ልጅ ነች ❤❤ሶፊሻ የኔ የዋህ በርች ከሙባ ጋ❤❤❤
አህሙየ ወድም ጠክሩ መልካምልጅናት ተረዳት አለባበሳ በጣምነው ደስ የምትለው ማሻአላህ ላትእሳናት የምኮንህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝውዴ
አሙ የበፊታን ሴት ነባ አይደለችም ይህንን ማወቅ አለባት ፍርፍሩን እንኳን አይጣፍጥም ስትላት ድንቅ ትግስታን ያሳየች ሴት ናት አደ ላሊ ኢንተላ ፋድሂ ሲገሌ አሙ ነባ የናታልጅ ጨዋ ወጣት ሴት ናት የአዳማው ልጅ እንድታመልጥህ አልፈልግም❤❤❤❤❤
እግዛቤር ሊክስህ ነው ተቀበል❤❤❤❤
ደምሩኝ
አብሸር ወንድሜ ❤❤❤
ሦፊ እህቴ በጣም አሥተዋይ ነሽ እና አንችም ሙባየን ተረጅው ከሚወድሽ ጋ ኑሪ የምትሉ ሦፊን ላይክ
ነበ❤ሶፍ❤አህሙ ሁለታኛ ነባን አተስከፋት የደመ ልጅ ፍቅር ነዉ ❤
አህሙ ወንድሜ ተረዳት ነባየ እኮ በጣም ቆንጅየ ወርቅ የሆነች ልጅ ናት መልኳ ባህሪዋ ደርባባ እርግት ያለች ጨረቃ የመሠለች ልጅ ናት በዛላይ በጣም ትወድሀለች ከምትወደው ሠው ይልቅ የሚወድህን ሠው ተቀበል ካለፈ ቡሀላ ይቆጭሀል ነባየ ስስት ብላ እየወደደችህ እረ የሠውም ጡር አለው አስብበት አንድ ላይ ስትሆኑ እኮ በጣም ነው የሰታምሩት እባክህ እዳትለያዩ
አህሙ እምኖረው ሂወትህን እራስህ ነህ
ስለዚህ ተመልካች ብለህ ያለፍላጎት መግባት አያስፈልግም ድናችን ወርቅ ነው ለዚህም ነው ሴትና ወንድ አትቀላቀሉ እሚለን አልሀምዱላህ
umurii haa dherataanu waalin atile sofii wude thanks ❤❤❤❤
በአላ አህሙ በአንተ እና በነባዬ 🎉🎉 ጉዳይ አሳሰባችሁን
ነባዬ ናፈቀችን አቦ
ነባዬን አምጣልን
እባክህ