አመ፲፱ ለታኅሣሥ ቅ/ገብርኤል ወረብ በሊቀ ጠበብት አስተርአየ ካሣዬ ከብርሃን ጋር በዋኅድ ሲውል የሚባለውም አለ እስከመጨረሻ ይከታተሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 53

  • @InduTahaye
    @InduTahaye หลายเดือนก่อน

    ❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤

  • @amareabebaw-l2b
    @amareabebaw-l2b หลายเดือนก่อน

    ሃይ ሊቀ ጠበብት

  • @dgua-tube
    @dgua-tube หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ

  • @ErmiasZenebe-x3t
    @ErmiasZenebe-x3t หลายเดือนก่อน +1

    እንቁ መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!

  • @mercyabebaw5506
    @mercyabebaw5506 หลายเดือนก่อน +1

    የኔታዬ አስበ መምህራንን በረከተ ቅዱስ ያሬድን ያድልልን። የኛ ኩራት ❤❤❤

    • @Bete_Gubae
      @Bete_Gubae  หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @AbelWorku-q1p
    @AbelWorku-q1p หลายเดือนก่อน +4

    የኔታ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለወደፊት ከነጽናጽል አጣጣሉ ብታወጡልን ምርጥ ነው

  • @amareabebaw-l2b
    @amareabebaw-l2b หลายเดือนก่อน

    ሊቀ ጠበብት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት እድለኞች ነን ከምንጩ የሚቀዳውን ቃለ እግዚአብሔር ነው ያሰሙን ይበርቱልን❤

    • @Bete_Gubae
      @Bete_Gubae  หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @TadessHailu-f1f
    @TadessHailu-f1f หลายเดือนก่อน

    የኔታ ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @Bete_Gubae
      @Bete_Gubae  หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @MaryamDingl
    @MaryamDingl หลายเดือนก่อน

    ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ሆይ ሞቴን ከእናንተ በፊት ያድርገው።

    • @Bete_Gubae
      @Bete_Gubae  หลายเดือนก่อน

      አብረን ፈጣሪን እያመሰገንእድንኖር አምላክ ይርዳን

  • @AregahagnYenew
    @AregahagnYenew หลายเดือนก่อน

    እኔ በጣም ተጠቅሜባቸዋለሁ ሁሉም ይጠቅምባቸው ቃለሕይዎት ያሰማልን የኔታ 🙏🙏🙏

    • @Bete_Gubae
      @Bete_Gubae  หลายเดือนก่อน

      ተጠቀሙ ቤተክርስቲያንን አገልግሉ አመሰግኔለሁ

  • @AbrhamMuchye
    @AbrhamMuchye หลายเดือนก่อน

    ጥዑም ለጉርዔየ ነቢብከ
    እመዓር ወሶከር ጥዕመኒ ለአፉየ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @Bete_Gubae
      @Bete_Gubae  หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @2pac2pac-l7l
    @2pac2pac-l7l หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክቡር ሊቀ ጠበብት አስተርአየ ካሳየ።

    • @Bete_Gubae
      @Bete_Gubae  หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @DgbgUvbnd
    @DgbgUvbnd หลายเดือนก่อน

    የቤተ ክርስቲያናችን ዕንቑና ብርቅየ ልጅ ውዱ ወንድሜ ሊቀ ጠበብት መምህር አስተራየ ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ። ልዩ ተሰሰጦ ከልዩ ብቃት ጋር ምንኛ መታደል ነው።

    • @Bete_Gubae
      @Bete_Gubae  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ አሜን

  • @Bete_Gubae
    @Bete_Gubae  หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @SelomonYizezew
    @SelomonYizezew หลายเดือนก่อน

    ዬኔ ውድ መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን❤

    • @Bete_Gubae
      @Bete_Gubae  หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @senaymichael4936
    @senaymichael4936 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ነው፨

  • @WasihunYibeltal-u8q
    @WasihunYibeltal-u8q หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ልዩ ስጦታ ነው በርቱልን

    • @Bete_Gubae
      @Bete_Gubae  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ

  • @Binibin654
    @Binibin654 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን የልደት ወረብ ከነጸናጽሉ

    • @Bete_Gubae
      @Bete_Gubae  หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @Binibin654
    @Binibin654 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእት ያሰማልን
    የልደት እባካቹሁ በጸናጽል አሩጉት

    • @Bete_Gubae
      @Bete_Gubae  หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @AbelHaileslasie-d4q
    @AbelHaileslasie-d4q หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ ከወረቡ ጋር ንሺም ቢልቁልን

  • @MussieG-27e
    @MussieG-27e หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። የልደትም እንደዛ ኣድርገችሁ እንድታቀርቡልን እግዚኣብሔር ያግዛቹ። keep it up!!!!!

    • @Bete_Gubae
      @Bete_Gubae  หลายเดือนก่อน

      አሜን እሽ

  • @LTSirakBiset
    @LTSirakBiset หลายเดือนก่อน

    መልአክ ዘበምድር ረአየምስጢር ለፍጻሜ ያብጻህከ

    • @Bete_Gubae
      @Bete_Gubae  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ሊቅ ዘድጓ ወዘአቋቋም

  • @FeresibahatMengesha
    @FeresibahatMengesha หลายเดือนก่อน +2

    ቤተ ክርስቲያናችን ከቅዱስ ያሬድ መነሳት ጀምሮ ልዩ በሆነ ጣዕመ ዜማ በልዩ ልዩ ሊቃውንት ደምቃና አሸብርቃ አሁን ከደረስንበት ዘመን ደርሳለች አሁን በሊቃውነቶቿ አንደበት እየተገለገች ትገኛለች ይህ ሰማያዊ ዜማ በቅዱስ ያሬድ ከተደረሰ ከተገኘ ጀምሮ ወደ አንደ ሺ አምስት መቶ ዓም ገደማ ይሆነዋል ከዚያ ጀምሮ በሊቃውንቱ አንደበት ጣዕም እንዳለው እንደማር ወለላ በሊቃውንቱ ጉረሮ ዘመናት ሳያስረጁት ዘመናትን እያስረጀ ዘመንና ጊዜ ሳይለውጠው ጊዜና ዘመንን እየለወጠ ሁልገዜ!! ይንቆረቆራል
    ተብሏል ተዘምሯል ተብሎ የማይሰለች አይጠገቤ ድረሰት ነው እንኳንስ ሊሰለች ሊጠገብና ሊቃውነቱን ልቡናቸው በተመስጦ ጸጋ ተመልቶ ክንፍ እንዳለው መልአክ ሲበሩ ይታያሉ ለዚህም ሃያ አራት ሰአት ቢዘምሩ ሰአት ቢገድባቸው እንጅ ድካም ተሰምቷቸው አይደለም እነሱን የሰጠን አምላከ ሊቃውንት ይመስገን

    • @Bete_Gubae
      @Bete_Gubae  หลายเดือนก่อน +1

      በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልኝ መምህር እንደዚህ የቤተክርስቲያንን ታሪክና እውቀት ጠንቅቆ የሚያውቅ ሰው ሲገኝ በጣም ደስ ይላልና ❤

  • @DagneTekle-t7z
    @DagneTekle-t7z หลายเดือนก่อน

    በፀጋ ያቆይልን

  • @esralkassia148
    @esralkassia148 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @Akliluworku-j7n
    @Akliluworku-j7n หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @Bete_Gubae
      @Bete_Gubae  หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @sumayawtadele6459
    @sumayawtadele6459 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @Bete_Gubae
      @Bete_Gubae  หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @EsayyasMitiku
    @EsayyasMitiku หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @hagarghebremedhen8208
    @hagarghebremedhen8208 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ፍስሐደርሶልኝ
    @ፍስሐደርሶልኝ หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @YenetaMeaza
    @YenetaMeaza หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @GetnetAsefa-g2g
    @GetnetAsefa-g2g หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @Alemayhu-ve9zf
    @Alemayhu-ve9zf 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @Nolawi-h9g
    @Nolawi-h9g 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @Nolawi-h9g
    @Nolawi-h9g 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤