Ethiopia - የመንግስቱ ኃይለማርያም የ50 አመት የታፈኑ እውነቶች!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 59

  • @RomanEnate-n8h
    @RomanEnate-n8h 18 วันที่ผ่านมา

    እረ አንድኛነው ስለመንጌ የተረከው አቦ አቦ ሌላካለድገመን ከድሬዳዋ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏

  • @JamboJoke
    @JamboJoke 4 หลายเดือนก่อน +17

    መንግስቱ የኢትዮጵያ ጀግና ነው 💚💛❤️

  • @RomanEnate-n8h
    @RomanEnate-n8h 18 วันที่ผ่านมา

    አቦ አቦ አቦ ይመችክ ከድሬዳዋ

  • @robelgeremew6214
    @robelgeremew6214 4 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks feta daily 🙏🙏🙏

  • @RomanEnate-n8h
    @RomanEnate-n8h 18 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ሰላም አቦ አቦ አቦተመቸናለክ

  • @abebemelse4906
    @abebemelse4906 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሳዛኝ ዘገባ አሰብ ተይዟል የሚለው
    አኔ አሰብ ነበርኩ መንግስቱ የወጣው
    አሰብ ሳይያዝ ነው
    ማን ያውራ የነበረ
    ማን ያርዳ የቀበረ ይባል የለ ከማቅረባችሁ በፊት አስተውሉ
    ሰላም ለሀገራችን
    ለእውነት እንቁም

    • @ShewaregaMelaFute
      @ShewaregaMelaFute 4 หลายเดือนก่อน

      መንግስቱ ያለዉን የዘገበችሁን ነው ያቀረበዉ ብለን ብንረዳዉ የተሻለ ነዉ።

  • @pokekoala8615
    @pokekoala8615 4 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ ያለው ሰው ግን በህይወት የለም መንጌ እሰካሁን አለ የግለሰው ንግግር እራስ ወዳድነት ሁሌም ምት ነው እራሳቸው ቃንጣ ሆኑ

  • @FerhadIshaq
    @FerhadIshaq 4 หลายเดือนก่อน

    Ya Ethiopia mirta mari naber mage❤❤❤❤❤

  • @NATIDEBRUYNE
    @NATIDEBRUYNE 4 หลายเดือนก่อน +3

    አንበሣ ማንም አያክለውም ።

  • @NejatNeju-c3m
    @NejatNeju-c3m 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ጋዜጠኛ ይመችክ በጥላቻ በስልጣን ፍለጋ በብዙ ችግር ዉስጥ አየከተቱት ያን ሁሉ ተቋቅሞ አገሪቱን እያለማ ስላለዉ አብይ አህመድ ንገረን አንዳንዴ

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 4 หลายเดือนก่อน +3

    ክፍት አፍ በማታውቀው ጉዳይ አትቀባጥር።

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 4 หลายเดือนก่อน +2

    እዚ ንመንግስቱ ሃይለማርያም በወንበርዎ ቋንጣ ሁነው እንድሚቀሩ ኣምንዎት ኣለሁ ያለው ቄስ በሂወት ኣለ ይሆናል፧ ለዚሁ ንግግሩ ቢሰማስ ምን የሰሟል ይሁን፧

  • @ZelalemTen
    @ZelalemTen 4 หลายเดือนก่อน

    ⚒️🤙

  • @FissehaMulugeta-wr4kk
    @FissehaMulugeta-wr4kk 4 หลายเดือนก่อน +1

    እምታወሩት አጣችሁ ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ አውሩ የልጆች ተረረት ተረት ከህውሀት ጋር ፈታ ሚድያ ይቀበራል።

  • @berekettadesse7081
    @berekettadesse7081 4 หลายเดือนก่อน +3

    ፈታ ዴይሊዎች እወዳችሁ ነበር ። ግን ዛሬ ብልፅግና መሆናችሁ ፍንጭ ሰጣችሁን # ፊንፊኔ ድልድይ ????

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 4 หลายเดือนก่อน +6

    Mengistu Gemechu shot himself in the Grand Palace .He had no place to go. The colonel is lying about everything to justify his escape by leaving behind for rebel groups to flow freely without restrictions .🇪🇹Ethiopia had been left at the mercy of rebel groups which has become black-history so far.

  • @DawitGabriel
    @DawitGabriel 3 หลายเดือนก่อน

    የምን እስከ ፌንፌኔ ድልድልይ

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki 4 หลายเดือนก่อน +9

    አረ የህ ጋዜጠኛ የመቸው

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r 4 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ ምን አይነት ቀሽም ነህ ደርግን የሚጠላ በፍፁም ኢትዮጵያን አይወድም አሁን በዘር እንድትቧጨቅ ያመጣልህን ስርአት ነው የወደድከው?

  • @KemerHussenali
    @KemerHussenali หลายเดือนก่อน

    Finfinne dildil exellent anagagar

  • @girmakassa9133
    @girmakassa9133 4 หลายเดือนก่อน

    1967 ዓ.ም ነው እባክህ አስተካክለው

  • @dawitg25
    @dawitg25 4 หลายเดือนก่อน

    አይ የሰው ልጅ እሚፈልገውን እንጂ እየሆነ ያለውን አያይም። ጋድ መንግስቱም ህዝቡ ተነስቶ እንደ ሱማሌ ልክ ያስገባቸዋል ብዬ ሳላስብ ከአጀንዳ ውጪ የሆነ ወሬ ያወሩ ጀመር አሉ። ህዝቡ የሳቸውን አመራር ምን ያህል ጠልቶት እንደ ነበር ምንም እሚያውቁት ነገር አልነበረም ማለት ነው። ለዛም ነው እሳቸው እሚያስቡት ሌላ ህዝብ እሚፈልገው ሌላ የሆነው።

  • @mulunehayele434
    @mulunehayele434 4 หลายเดือนก่อน +1

    ተራና ውዳቂ የሆነ አእቀራረብ ነው።

  • @TeresaWalker-o1i
    @TeresaWalker-o1i 4 หลายเดือนก่อน

    Alvena Passage

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 4 หลายเดือนก่อน +1

    ውቨሸሸታም በለው 😮ታቅዶ እየተሰራ ነው

  • @ethiomusic7755
    @ethiomusic7755 4 หลายเดือนก่อน

    10Q

  • @kumessaregu4962
    @kumessaregu4962 4 หลายเดือนก่อน

    የመንግሥቱን ስም አታንሳ ስድ!!!!!

  • @TewahdoHaymanote-u3t
    @TewahdoHaymanote-u3t 4 หลายเดือนก่อน

    አህያው አቅራቢው ቢሆንም ተራኪው በ50 አመት ውስጥ ተረትነቱን አለመረዳቱና በዚህ ዘመንም ማላዘንህ ነው አሥቀያሚ አባባል

  • @AwanoTeketel
    @AwanoTeketel 4 หลายเดือนก่อน +2

    Mange is hero

  • @Zeyede_Seyum
    @Zeyede_Seyum 4 หลายเดือนก่อน

    መንግሥቱ ኃይለማርያም ወልዴ አያና ኦሮሞ እንደሆነ ያውቁ ይሆን

    • @khalidmohammed2019
      @khalidmohammed2019 4 หลายเดือนก่อน

      Agaw nw ayan in Oromo in agaw in somali same because they are kushitik so🤔

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum 4 หลายเดือนก่อน

      @@khalidmohammed2019 ትግላችን የሚሰኘውን የመንግሥቱን መጽሐፍ አንብበው ። እራሱ ነው የጻፈው አባቱ ወታደር ነበሩ ከፉሪ እናቱ ደግሞ ለገዳዲ ኦሮሞ ።

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum 4 หลายเดือนก่อน

      @@khalidmohammed2019 ምን ማለት ነው አያና ትርጉሙ ፧

  • @beyaabe
    @beyaabe 4 หลายเดือนก่อน +1

    አትኮራረጁ ይሄ ዜና ኢትዮ ፎረም ሰርቶታል

    • @AmanAman-t3m
      @AmanAman-t3m 4 หลายเดือนก่อน +3

      እሄ ለባ ኢትዮ ፎረም እፊረት የለለው ቅጀታም ዳግም ጁንታ ካልመራን እያለ ምቀባጥረው

    • @beyaabe
      @beyaabe 4 หลายเดือนก่อน

      @@AmanAman-t3m መቼም የብልፅግና ቅምጥ ከመሆን ይሻላል

  • @deanspanley4472
    @deanspanley4472 4 หลายเดือนก่อน

    I'm aware of the Dan being in Ethiopia and the ivory coast. There are Dan spread around the world. The Dan must assemble together as we have prophecy to fulfil and justice to bring as written. From the father's line my surname is of the Jaw bone swinging Judge and I am of the tribe of Dan. God is Great Praise God Amen.🖐️🙏🤚☝️🐍⚖️🤠🔥👍 Praise the people who are keeping the Ark of the covenant safe and Glory to the Ethiopian bible that still has much of what has been removed by the bestial. The truth is hard for those who fear that written to come.

  • @negashjimma5178
    @negashjimma5178 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምን እናድርግ 17 አመት ቀጠቀጥክን

  • @TafesseSolomon
    @TafesseSolomon 4 หลายเดือนก่อน

    አንተ አንባቢ የአህያዋን ታሪክ የነገረህ ወያኔዉ አህያ አባትህ ነዉ?

  • @alateasefa
    @alateasefa 4 หลายเดือนก่อน

    የማጃማራው ናኝ

  • @Shigut
    @Shigut 4 หลายเดือนก่อน

    Why all ethiopian leaders are eager to envolve in wars ?
    Menelik vs & Italy
    Hailesilase vs Eritrea
    Mengstu vs somalia & Eritrea
    Meles vs Eritrea & somalia ( Alshebab)
    Abby vs tigray, sudan, Amhara, somalia....etc
    WHY WHY WHY WHY ?

    • @khalidmohammed2019
      @khalidmohammed2019 4 หลายเดือนก่อน

      What about Oromo oromo started from minilik until now 🤔

  • @KemerHussenali
    @KemerHussenali หลายเดือนก่อน

    Finfinne dilfil tamacheny

  • @terbinosaboliberaki
    @terbinosaboliberaki 4 หลายเดือนก่อน

    Eritrea ye Ethiopia akal hona atawqim ye America qegn gizat be Ethiopia bekul neber ewnetu yih new

  • @kibritgetahun4980
    @kibritgetahun4980 4 หลายเดือนก่อน

    የአንተ ዜና ብዙዎች ጊዜው ዉሸት ነዉ ይሄ ይሻል እንደዉ እንጂ

  • @Milikiyasteshomeagazh
    @Milikiyasteshomeagazh 4 หลายเดือนก่อน

    Lemin endehone alakim atimechegnim

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 4 หลายเดือนก่อน

    አንተ እራስ አርት ቲቪ like subscribe follow aderge😂😂😂

  • @hailemeskeltessema2727
    @hailemeskeltessema2727 4 หลายเดือนก่อน

    ከንቱ ቧልት።

  • @TafesseSolomon
    @TafesseSolomon 4 หลายเดือนก่อน

    አንተ ራስህ ከአህያ አትሻልም

  • @berhanuhaile2888
    @berhanuhaile2888 4 หลายเดือนก่อน

    ወረኛ ቄስ እና ጋዜጠኛ ተብየው

  • @yohanesmoges5003
    @yohanesmoges5003 4 หลายเดือนก่อน

    😂

  • @agessaanbessa6026
    @agessaanbessa6026 4 หลายเดือนก่อน +1

    Sinzero baria destroyed the country