የትዳር አጋር አመራረጥ | ለምን አታገባም ? ትዳር በኢስላም
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- በዚህ ቪድዮ በኢስላም ትዳር ምን አይነት እይታ እንዳለው እና ለትዳር አጋር ምን አይነት ወንድ መምረጥ እንዳለብሽ ለወንዱም ምን አይነት ሴት ለትዳር መምረጥ እንዳለብህ የሚያስተምር ቪድዮ ነው ።
የጋብቻ ጠቀሜታዎች የጋብቻ እንቅፋቶች የፍች ምክንያቶች ምን ምን ናቸው ።
0:00 ትዳር በኢስላም
0:22 ስለ ዘዋጅ ስለ ትዳር እንተዋወስ
0:35 እስልምና ትዳርን ያበረታታል
1:16 ማግባት የነብያት ሱና ነው
6:36 አራት የነብያት ሱናዎች
7:00 ማግባትን የቻለ ያግባ በሐዲስ ታዟል
9:30 የባል እና የሚስት ውዴታ ይለያል
10:32 የትዳር ጠቀሜታዎች
10:42 አንደኛው የአላህን ትእዛዝ እና የነብዩን ሱና መፈፀም
10:55 በማግባትህ ብዙ አጅር ታገኛለህ
11:12 ትዳር ሪዝቅህ እንዲሰፋ ሰበብ ነው
11:25 ለምን አታገባም ?
14:30 ትዳርን ለመሰተር ብሎ የሚያገባ አላህ ያግዘዋል
16:10 ትዳር ስሜትን ለመጠበቅ ያስፈልጋል
17:20 ትዳር ለሙስሊሙ ኡማ መብዛት ሰበብ ይሆናል
19:30 ለሁለቱም ባለትዳሮች መሰተሪያ ነው ጋብቻ
20:30 ብዙ ሀሰና ለማግኘት ሰበብ ነው ትዳር
22:00 ሷሊህ ልጆችን ከወለዱ ቢሞቱ ለእራሱ አይቋረጥባቸውም አጅር
24:20 የትዳር አጋር አመራረጥ
ተጨማሪ ቪድዮ ለባለትዳሮች
ስኬታማ የሆነ ትዳር ለመምራት ጠቃሚ ምክሮች | ትዳር በኢስላም
• ስኬታማ የሆነ ትዳር ለመምራት ጠቃሚ...
ሁላችሁም ላይክ በማድረግ አበረታቱን
0:00 ትዳር በኢስላም
0:22 ስለ ዘዋጅ ስለ ትዳር እንተዋወስ
0:35 እስልምና ትዳርን ያበረታታል
1:16 ማግባት የነብያት ሱና ነው
6:36 አራት የነብያት ሱናዎች
7:00 ማግባትን የቻለ ያግባ በሐዲስ ታዟል
9:30 የባል እና የሚስት ውዴታ ይለያል
10:32 የትዳር ጠቀሜታዎች
10:42 አንደኛው የአላህን ትእዛዝ እና የነብዩን ሱና መፈፀም
10:55 በማግባትህ ብዙ አጅር ታገኛለህ
11:12 ትዳር ሪዝቅህ እንዲሰፋ ሰበብ ነው
11:25 ለምን አታገባም ?
14:30 ትዳርን ለመሰተር ብሎ የሚያገባ አላህ ያግዘዋል
16:10 ትዳር ስሜትን ለመጠበቅ ያስፈልጋል
17:20 ትዳር ለሙስሊሙ ኡማ መብዛት ሰበብ ይሆናል
19:30 ለሁለቱም ባለትዳሮች መሰተሪያ ነው ጋብቻ
20:30 ብዙ ሀሰና ለማግኘት ሰበብ ነው ትዳር
22:00 ሷሊህ ልጆችን ከወለዱ ቢሞቱ ለእራሱ አይቋረጥባቸውም አጅር
24:20 የትዳር አጋር አመራረጥ
ተጨማሪ ቪድዮ ለባለትዳሮች
ስኬታማ የሆነ ትዳር ለመምራት ጠቃሚ ምክሮች | ትዳር በኢስላም
th-cam.com/video/_SwJiz2MtGY/w-d-xo.html&si=WCP6Pq7J46W41dou
👍👍👍👍👍❤❤
ማሻአላህ ስለ ትዳር ምርጥ ትምህርት ነው ሼር ላይክ ❤ በማድረግ እናበረታታ
ዛከላህ ኸይር
መሸ አላህ. አላህ ሳልሁን. ይወፍቀን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹
🎉🎉ጀዛከላህኸይር ኡስታዝ
جزاك الله خير
🎉🎉❤
ws wr wb
ትክክለኘስቱች