ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችን🎉🎉🎉
ሱለላዋሊሂ ወሰለም
ሶሏሏህ አለይህ ወሰላም
Sololahu allhai wslim ❤❤❤❤
ሰለላሁ አለይሂወሰለም
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሚሮ አትበይ አትሽለጥለጭ አሕሙ አድ ነገር ቢሖን ካች እራስ አንወርድም ቆፍጠን ብለሽ አልፈልግም አትይም
ስድብ ምናመጣው
አረ ተረጋጊ ሲጀመር ሥራ ነዉ ይሥሩ ለምነዉ እምትሳደቢዉ😏
ነባ ያጠፍሽዉ አንቺ ነሽ የምትሉ በላይክ😢😢😢😢😢
Prank yehonal
ምንም አላጠፍሽ
ምንምጥፋት የለባት 😢😢😢😢
አላህ አንድ ነዉ መልእክተኛዉ ሙሀመድ ነዉ❤❤❤
ሠ፣አ ፣ወ
ካሂዉተቹ ወጣ አልፈልግም አለችክ ኣይገበም እንዴ😮ይምትሉ😮❤❤❤
አህሙዬ ከሁለታቸዉም እራቅ ዝም ብለህ ስራህን ስራ አላህ ያሄራህን ሚጠቅምህ ስራ አላህ ያዘጋጀልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤🎉🎉😢
ሲጀመር አህሙን ለማብሰል የተጠቀምሽው ሙድ ነው አህሙ ብዙ አላማ አለው እባክሽ
እሰት የለውም በክሽ
አህሙን የምትወዱ ላይክ አድርጉ ቪዲዮውን እናንተ ስስታሞች😂
ትክክል
❤❤
ወሬ አለብሽ አትሽለጥለጪ አህሙ የሆነነገር ቢሆን ካንቺ ራስ አንወርድም ሲይሬስ ሆነሽ አትነግሪውም ምን ያቅለሰልስሻልደሞ አሚሮ አሚሮ ትላለች ገደል ግቡ አብራችሁ ደነዝአህሙ ምርጥ ልጅ ሁሌም ከፍ ከፍ በል❤❤❤
😮😮😮😮😮
የእውነት መቶት ከሆነ አንፈታውም
ኡኮ እያቆላማጣች አጫማልቃዋለች ታዳ ኣሁን ለምን አቴድም ሀጋራን ጉድ ኡኮ ነው
ኧረንቁአትሣደቡየምክክርሥራነውወሬያቸውኳአይለያችሁምደ❤❤❤❤እኔአህሙንምነባንምእወዳቸዋለሁ❤❤❤ግንእኔአህሙንአዝኘበታለሁእሷንበማያሠድብመልኩመሆንነበረበት😢😢😢😢😢😢
ቁይ ነባ ምን አረግች አቤት ኮሚቴ መዘልዘል ስቴትወዱ ምንም ጥፋት የላት ጎደኛ ብላ አስተዋወቀች ሁሉም የምያረገው ነው ገገማው ልጁ ነዉ የት ነበር አስቀዛሪ ድፈፍ
አተ አሚሮ ተብየ ደሞ ፍልጥራስ አችነባ ተብየ ደሞ ዲጋሜ እሄልጂ ባሁሙቤት ይዘሽብን እዳመጭ የምትሉ በ 👍👍👍አህሙየ የኛመልካም ወዲም አትጥፍብን ናቶለልን 🎉🎉🎉
አህሙን100k እናስገባው❤
ነባ ለምን ኮስተር ብለሽ አትናገሪው አሚሮ ለምትይው ልጅ ማለት ደግሞ በጣም ደባሪ ልጁ
ናባ የአህሙ ነው የምትሉ ብቻ 👍🙏😜😂😂😂😂😂
ፕራንክ ይመስለኛል
አህሙ እራሱ እኮ ስሚቱን ተናግሮ ቁርጥ ማሳወቅ ነበረበት
ሱብሀነ አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀ ኢለላህ አላሁ አክበር ላሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ🎉🎉🎉
እኔምለው ልጁ ያመዋል ወይ እና አንድሰፈር ኑረህ አሁን አህሙጋር ስትሆን ነው ፍቅር ትዝያለህ ምን አይነት ጎፍል ነህ ነባ ይሄን ልጂ አታግኝው በቃ የምትሉ ላይክ አሳዩኝ
ወላሂ ዉነትሽን ነዉ
አህሙ ከሁለቱም እርቀህ ስራህን ስራ አተ ጎበዝ ልጅ ነህ የምትሉ
ዘንድሮ አህሙ ጋር ስትወደጂ ነው በፊት የት ነበረ
ነባዬ እና አህሙዬ መቸም ቢሆን አይለያዩ ሁለታቸዉም የዋህ የቤት ልጆች ናቸዉ ነባዬም ከደዚህ አይነቱ ዱርየ ከምወድቅ አህሙዬም ካደቱ አርቲፊሻል ዱቂታም ከሚወድቅ አላህየ ለኔ ስትል ሁለቱን አጣምረህ አሳየኝ ያረብብብ😢😢😢😢😢😢
አሚን ያረብ❤
ይችን የምታነቡ በስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉
አሚንያረብ
አሚንንን
አሜን🎉🎉🎉🎉❤
አሚን ያረብ🎉🎉🎉🎉
አሁን ላይ አንድት ሴት ተያዘች ማለትን ሲያቁ እኔም አፍቅርሽ አለሁ እኔም እፈልግሻለሁ ይላሉ በፊት ለምን እደሚፈልግሽ አልነገረሽም አህሙ ጋር ስትሆኒ ነው ትዝ ያልሽው
ትክክል 👌
ትክክል 🎉 እሄ አሚሮ እሚባል ልጂ እደኛ ሠፈር ልጆች ነዉ 😂😂😂
የው የኛ በሐሪ እንዲህ ነው
ሳህ ትክክል😂😂😂
የዚህ ባሰ አተም እንደዚህ ነህ እደ😂😂@@IsekMohammed
ሲጀመር ፕራክ እየሰራችሁ ነው አህሙ በርታ ያች ለህክምና ያቀረብካት ሴት እምንደረሰች
እኔም እያሰብኩ ነበር እምን እንደደረሰች አላህ ያሽራት
አሰላሙአለይኩም እንዴ ነባ ወዴት እየሄድሽነው ወንድ እና ወሻ ፊት ታላዤ ድርሽ አይለም ከመጀመሪያቀን ጀምሮ አልተመቸኝም ስለዚክ በአህሙ ቤት አታምጪብን ኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ በቃ በቃ
ነባ እወድሺ ነበር አስጠላሺኝ ማለትም ይኸን ከፈለገሺው ከአህሙ ራቂ ከነኮተትሺ አለበለዚያ ኮስተር ብለሺ ተናገሪ ካንቺ ይራቅ ምን ጉድነው አህሙ ስራውን ይስራበት።
ነባ ለም ኮስተር ብለሽ አታናግርው ወይም ከፈለግሽው ህጂ አሁሙየ የኔ የዋህ❤❤
አሟታል😢😢😢😢😢 የገድ ነዉ እምታወራዉ
ወደዛ አትቅለስለሽ አሚሮ አሚሮ እያልሽ አሁን ምን እናድርግ ጭቅጭቅ ነው ያስጠላን እፍፍፍፍፍፍ
አያቹ ፕራንክ እያላቹ ምትጃጃሉ መጨረሻዉ ኢሄነዉ አህሙ ምርጥልጅነዉ አንቺ ስርአትይኑርሽ አርፈሽተቀመጭ እሱ ለአንቺ ክብር ስላለዉመሰለኝ ከእናትሽ ተለይተሽ ከመጣሽ በዃላ አሑን እጭ አሚሮ ምናምን ብለሽ ትላላጫለሽ እጭ ሴቶች አበዛቹሑት ዉጡ ሑለታቹሑም ከህይወታቹ አህሙ ጥፋተኛ ነዉትያለሽ ያደረግሺዉ አድርገሽ
ከአህሙ አራቁ ሁለታችምሁ አሰጠላችሁኝ አህሙየ ለኔ ታውልኝ አህሙየ የኔ ሸበላ የኔ ቀብራራ የዛሬው ቨይድ ማየት እራሱ አሰጠላኝ አህሙ አላህ ይጠብቅህ😢😢😢😢
😂😂😂😂
ትክክል አህሙ እንድወዳት የተጠቀመችው ሙድ ነው ተያይዘው ይሂዱ ከአህሙ ሂወት ይውጡ 👍👍👍
ሲጀመር አሚር እና ነባ ማች ያደርጋሉ 😂አንድ ላይ ይሁኑ። አህሙ እና ነባ አንድ ላይ ሊዋጡልኝ አልቻለም ነበር😂
አው እኔ በጣም ነው የሚወደው ወላሂ እንኮን ሰው ሲነካው አልወድም @@DhjfjHfjrhj
🤣🤣🤭🤭
አህሙ ስለወደደሽ ከሁዋላ መጥቶ አፈቀርኩሽ ይላል እንዴ ባለጌ ነው አህሙን ብለሽ መተሽ ባንቺ ይደብደብ
አሚር ሚባል ሰው ማየት የደበረው ላይክ ይግጨኝ
አሚሮ እያልሽ ታቆላምጭዋለሺደ ገገማ አቺ ነሺ
የመዳም ቅመሞች አላህ ወጥቶ ከመቅረት አላህ የጠብቀን ❤❤
አሚን ያረብ🎉🎉
እዳ የሄሰውየደሞ አበዛውሳ እደ አረ ወራጅ ዋይ በቃህ አህሙ ሚስኪንነው ይኑርበት💐💐💐💐💐💐
አቤት ሰዉ እደ እስስት ተቀያያሪ መሆኑን ገና ዛሬ አየሆት ወላሂ ስቱን ሰዉ ታዘብኩት ነባ ምን አጠፋች አዳድ ኮሚቱች እምሰድባት ነባ ማለትኮ አህሙ በከፈዉ በተሰበረ ሰአት የጠገነችዉ ደስታዉን የመለሰችለት ናት የኔ ልእልት ደሞ አሟታል 😢😢😢😢😢😢
እና ማነው ጥፋተኛው ነባ ናት እሶባትጠራው መች ይመጣ ነበር አሚር አርፍ አትቀመጥ ም
@Mariam-od7zc እና እሱኮ ይቅርታ ልጠይቀዉ ብሏት ነዉ ሲቀጥል ይህ መፈጠሩን በምን ታዉቃለች
@@ያኢላሂ ሰውየው ሰገጤ ነው አይገባውም በተደጋጋሚ አየነው ለምን ከሱ አትርቅም ነባ አህሙም ከሱ እራቂ ነው ያላት ለማንኛውም አላህ ያብጀው
አስው ምን ታርጋ ጎደኛ ብላ አስተዋወቀች ቀሽሙ ልጁ ነዉ አህን ለምን በፊት የት ነበር ??!!
@@Demakelifa እኮ ዉደ ወላሂ ኮሜቶች በስድብ ሊገሏት ነዉ እሷኮ ምንም አላጠፋች እደዚህ ይፈጠራል ብላ አላሰበችም 😢😢
ነባየ አንች ነሺ አስሬ አሚሮ አሚሮ እያልሺ በቃ ኩስተር ብለሺ አልፍልግህም በይው እና ከአህሙ ጋ ነይ በቃ አሚር የሚባል ልጅ ምንም ስርአት እሚባል ነገር የለውም አከተመ አህሙ ጋ ነይ ነባየየየ❤❤❤❤❤❤
በቃ,ከአህሙ,ህይወት,ውጡ,,እዛው,ተጃጃሉ,ኢጭ,ነባ,አህሙ,እደሚወድሽ,የምታውቂው,የሚያደርገው,ነገር,እጂ,አፈቅርሻለው,ስላላሽ,አቺ,እሱ,ፊት,ከሌላ,ወድ,የምትጃጃዪው,ነገር,ምን,ይሉታል,,ለአህሙን,ስሜች,ተጠቀቂ
አህሙ 100k ይግባ ትንሽ ነው የቀረውሸር ሰብ አድርጉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ትክክል 500 ሰው ነው የቀርው
ትክክክክክክልልልልልል
ነባ በጣም ነው ያዘንኩብሺ ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ አይወጣም ስለዚህ እንደ ሙ ናፊቅ አንድ ቀን ላንዱ አንድ ቀን ላንዱ አትጩሂ
ነባ ያመጣሽው ሰው ጋ ሂጅ በአህሙ አትምጭብን እንዳመጣሽ ተከትለሽ ሂጅ አህሙ ወንድሜ ተዋቸው ስራህ ላይ ትኩረት አድረግ በቃ
አህሙዬ ወላሂ ቀልድ ከሆነ ይበቃል እዉነት ከሆነግን ይሄነን ልጅ እራቅ ነቡ እቢ ካለች ተዋት በቃ እኛኮ ባንተ ሀሳብ እንቅልፍ አጣን ያይስ አንድ በሉትጅ እዴ
ነባ አትወላውሊ እንዴ ምን ትለሳለሽ ካልፈለግሽ አልፈልግም ብለሽ ማራቅ ሲገባሽእናወራለን ማለት ምን ማለት ነው
ወላሂ አትበይ ዝም ብለሽ አውሪ
ዛሬም የለ የኔ ወድም እህ እኔ ሁለቱን ባድ ሀላየሁ መቸ ደስተኛ እሆናለሁ😢😢😢አተ ሰዉየ አልፈልግህም አለችህኮ ከህይወታቸዉ ወጣ ሁለተኛ በዛህ ቻናል እዳመጣ ገደል ገባ ቆሻሻ ነባዬ አይዞሽ የኔ ማር የግድ እኮነዉ እምታወራው አሟታል😢😢😢 መቸይሆን ያንን ደስታችሁን እማየዉ😢😢
ነባ ናአሚሮን አጣምረናል ለአህሙ ደሞ እንፈልግለታለን😂😂😂😂😂
ይቅርታ ሰው ልጅ ቆሸሻ አይባልም
@@IsekMohammed ለምን አይባልም ከሆነ ሆነ ነዉ
@@ያኢላሂ ወላህ ሼም ነው ወንድምሽ ብሆን እንዲህ ትይ ነበር???
@@IsekMohammed ለምን አልለዉም ከሆነ እለዋለሁ
Nabaan taa Ahmu bichaatti amiroo eddo jaraatti bahii nabaanis irraa dhorguu qabadi duraale isituu fidee namni jettaan like godhaa
Dhuga keti
አሚሮ ዶንቆሮ አሰጠሊ ነባ ዶንቆሮ አህሙ የኔ ዉድ አብሽር አላህ ዪጠቢቀሀ የኔ ቆንጆ ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
😂 የደቆሮ ያለህ😂
😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂𝚠𝚎𝚢𝚗𝚎 𝚊𝚜𝚊𝚣𝚎𝚗𝚜𝚑𝚐𝚗
😂😂😂😂አር ስድብ ጠላው 😅
ተአህሙ ላይ ውረድ የምትሉ
ነባ አትጨማለቁ ለምን ፊት ትሰጭዋለሺ አርቂው አህሙ ጥሩ ልጆ ነው ይወድሻል በዛ ላይ
AHMU 100k enasgabaw wudocheh ::❤🎉
ደምሪኝዉዴ😢
@TiTiSHu-z3w eshi 🥰
ኢንሻ አላህ
❤️🙏
100k Ensha allaha bertuu🎉🎉🎉
እህሙ፡አይፈልግሽም፡ምን፡አሥቀናው፡የጣለውን፡ሥላነሣበት፡ነው፡አሚሮ፡ጥሩ፡ሠው፡ኑው፡ምንም፡አላጠፋም፡ብዙ፡ሥለቀረብሽ፡ፍቅር፡ያዘው፡አንችሥ፡ከአህሙ፡ፍቅር፡ይዞሽ፡ሥትነፋረቂ፡ነበር፡አይደል፡በግ፡ከማያከብርሽ፡ሠው፡ጋር፡ትጃጃያለሽ
የኔ እህት አይዝሽ ዝበያቸዉ
አንተ ሠውዬ ከነሡ እራቅ በጥባጭ አትበጥብጣቸው❤❤❤
ተረጂኝ ተረደኝ የሚል አበዛዙ 😂 ተረጂዉ 😅
አህሙን ሳታገኝ በፊት ከአሚር ጋር የጅመረችው ነገር ነበር ማለት ነው ።ካሊላቸው አሚር ለምድነው እኔ እና አንቺ ብዙ ነገር ነበረን የሚላት ።ነባ እንዲታወቅባት የፈለገችው ነገር አለ
እኔ እንደዚ አይነት ቪዲዮ ሳይ ፈኪ ተነጋግረን ነው የምንሰራው ብላ የነገረችን ነው ትዝ የሚለኝ
ለምን አልነገረካትም ነበረ በፊት አሁን ታህሙጋ ስኮን ነዉደ ስሜትያለክ የሆንክምበኛነክ ታልወደ ደችክግድነዉ
በህሙ በራሰህ ጥሩ አይዲያ ይዘህ ና የምር እይታህ በጣም ነዉ የቀነስ😢 እሰካሁን የምር ከፈኪ ጋር ሁናቹሁ ቢሆን የት ትደረሱ ነገር ግን አለህ ያለዉ ሆነ
ምን ጉድነው አተ ሠዉየ ሥረአት ያኑርህ አትጃጃል😂😂😂😂😂❤❤❤ነባየ❤❤❤A&N❤
Neba ye ahmu nat 🎉🎉🎉❤❤❤
እኔ እምለው አሚሮ ተብየ እስከዛሬ የት ነበርክ አሁን ከአህሙጋ ስትሆን እፈልግሻለሁ እና ነባ ደሞ የማትፈልጊው ከሆ ቆፍጠን ብለሽ አታሪቂውም ልጁን ተውት እደዚህ እምትዛዙ ከሆነ
የናተን ይቅርታ ማንም አይፈልግም ሁለታችሁም ከቻላችሁ ከአህሙ ራቁ አቺም አታስፈልጊውም ሰውን እድወድሽ አታስገድጅ በራሱ ሲያፈቅርሽጅ
አትለፋደጅ ነባ ዱርየሽን ይዘሽ ከአህሙ ራቂ እህቴ ለአህሙ እንደዚህ አይነት ነገር አይመጥነውም አህሙ ብዙ አላማ ያለው ልጅ ነው ወንድማችንን ተይልን እባክሽ
እኔናአንችምሀል እድገት አልፈልግም አላለም የጣላችሁትን ሢነሡባችሁ አወዱም ሢጀመር አህሙ ሄደችበትእንጅ አልመጣባትም ተፋታው እሡን ከሦጋጨርሥ
ሑለታችሑም ተያይዛችሑ ገደል ግቡ አሕሙየ ፍክት ብለሕ ናልን ለብቻሕ
እና እስከዛሬ ከፈራህ ዛሬ ዲፍአቱን ከየት አገኘህ ከአህሙጋ ስላየሀትነው
ከሆንይሄንልጅከአህሙቤት😮😮እንዳነናየውአኡዙቢላሂንምንሼጣንኡረጂም😂😂😂😂😊😊😊😊
ይሄ ምን ይመስላል ባጉቼር የመሰለ አችደሞ በምንወዲሽ ልክ እዳንጠላሽካመጣሽበት መልሽው
አህሙ ትቅርብህ በቃ ምንድ ነዉ
ነባዬ ለምን አረጋግጠሽ አትነግሪውም እንዴ
አቦነባየ ይሄንልጂ ገናየመጀመሪያ ቀን ሳየውጀምሮ አልተመቸኝም አታጡብን እኛ ከናተእምን ፈልገው እሚያዝናናንነገርነው እጂ አትጨቃጨቃብን ። አህሙደሞተውብለነውነበር 😢
አንች ርካሽ መሆንሽን በተግባር አሳይተሽናል ።ያንን ኮተት ይዘሽ ወደ መጣሽበት ተመለሽ አህሙ ግን ይቺ ልጅ ላንተ አትመጥንህም አስመሳይ ናት
ነበዬ የኔቆንጆ ነጋሩን ማስታከከል አላብሽ🎉🎉🎉
አረ ይሄ በጉልበቱ ነው ፍቅር የሚፈልገው አሚር ማለት ቀናተኛ
ነባዬ ከንደዚ አይነት ሰገጤ ዱርዬ ጋር ጊዜሽን አታቃጥይ አህሙን ግን አደራ ነባዬ
አህሙየ ነባ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አህሙ ይችልጅ ለናቷ ሠተህ እራስህን ነፃ አድርግሆሆ
አሚሮ አንተ ጨው እራስ ናባን የአህሙ ነች አይገባህም አንተን 40ነበር መግረፋ😂😂😂
እነኚን ፋሚሊ የምትዎዱ ላይክ 🎉🎉🎉
ነባ የምትባይዉ ከነኮተትሽ ዉጭልን ከዚህ ከቤት😮😮ይሄ ሁላ አንች ባመጣሽዉ ነዉ
ችግሩ ነባ ጋ ነው ምክንየቱም ልጁን ከህወቴ ውጠ ትለው ነባር ግን ቅልስልስ እየለች ተተልለወለች ልጁንበቃ ከአህሞ ህይወት ውጡ ሆ የአሚሮ ደሞ እስከሁን የት ነበርክ ነበን ከአሞ ስትሆን ተሽቀብጠለህ
ስጀመሪ ያጣለሻችዉ አችዉነሽ ምን ትሽለጠለጣለች ረስ ዋደድነሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Naban maa.sisfi jeete yoo dhimaa iiraa qabanee.maalfi amirio amirao jedhaa oltii
𝐄𝐞 𝐬𝐢𝐥𝐮𝐦𝐚 𝐚𝐤𝐚𝐭𝐚𝐚 𝐢𝐬𝐚𝐧 𝐰𝐚𝐥𝐢𝐚𝐫𝐢𝐠𝐢𝐭𝐮 𝐚𝐫𝐢𝐛𝐚𝐫𝐢𝐝𝐞 𝐦𝐚𝐭𝐢 𝐛𝐢𝐫𝐚 𝐝𝐡𝐮𝐟𝐢𝐭𝐞
አሚረን የመሠለ ባል ይሰጠኝ😂 ጀግና አነጋገሩ በቃ በቁም ያሸናል😂
Qofxan bayina nigariu lamiro ataqolamichiu amu idayikafau ❤❤❤❤😂😂😂😂
አሕሙ ጉበዝ የኔ ጀግና እጯኛሕ ስትዘፈን አተ ይሕን ማሰብሕ የምረ
Camila qanesh amu asmatash😢😢😳😳
አች አትዢላለጪ ዩነች ፈነጂል ነገር ነሺ አሚሮ አሚሮ አትበይ ዘቅ😮
ነባ ግን በስራ መካከል ለምድን ነው አላህን ፍራ የምትያቼው እከፍ ነሽ ወላሂ
ሰላም ስታስጠላ ምን አይነቱ ምቀኛ ነው ስነ ስርዓት የለህም ራስ ወዳድ አትሆንም እሷ ምትወደው ሌላ ነው ገገማ 😅😅😅
ነባየ❤
ቆፍጠንብለሽ አርቂዉ አሚሮ ምናምንእያልሽ አትለማመጭዉ
ነባዬ ወላሂ ካንቺ የምንጠብቀው ከአህሙ ጎን ነው ለምን መለማመጥ አስፈለገ
በታም የሚደብርው ነገር ሁሉም 1 አይንት ነገር ነው የሚስሩት ለየት ያለ ነገር እንኩን አይሰሩም እንዲ ቆይ አይናፋም
Prank kun gabaya Hin qabu jijjira AhmuSoba dhugaa fakkessu buruk Fi Haymii irra baradha.
ፈኪ ያህሙ ብቻ ናብቻ ነዉ❤❤❤❤
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤲🤲🤲
ድጋሚ ልታስመች ነበር የጣራሽው እንዴት ነው ግን የምታስብዉ ግን
ግን በሴት የመጣ ነገር አይበርድም ለምድነው አትለሳለሽ ምን የመሰ ጎዳ ባህሙ ቦታ ሲያውት ይዘጋል😢
ቆይ እኔ ምለቹ መጀመርየ አህሙ እነ ነበን አድለ ሁኑ ብለቹ ነበረ ኮሜንት ምትፂፉት አሁን ግን ከአህሙ ርቅ እየለቹ መፀፉስ ምንይሉተል አህሙ❤ ነበዬ❤ መቼም አትለየዩም ገበቹ ነበ አንችም ቆፊጠን ብሌሽ አወር እሄ ሰዉዮ ከመሀለቹ አስዎጡት
Prank akkuma itti fufee jiraa slilaa 😂🙆♀️🤦🏻♀ Amiroo jedhani kana argamaa isaa na jibisisaa 🤦🏻♀
ደምሪኝሰወድሽ😢
😂😂😂
Mucaati jidduti rakkate😢😂😂😂😂Ijollee lamenu findata kamiti gortii kaa😊😢Kan injiifatu bulle ilalaa,🎇🔈📌😊😊😊
ናባዬየኔደርባባ❤❤❤
ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችን🎉🎉🎉
ሱለላዋሊሂ ወሰለም
ሶሏሏህ አለይህ ወሰላም
Sololahu allhai wslim ❤❤❤❤
ሰለላሁ አለይሂወሰለም
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሚሮ አትበይ አትሽለጥለጭ አሕሙ አድ ነገር ቢሖን ካች እራስ አንወርድም ቆፍጠን ብለሽ አልፈልግም አትይም
ስድብ ምናመጣው
አረ ተረጋጊ ሲጀመር ሥራ ነዉ ይሥሩ ለምነዉ እምትሳደቢዉ😏
ነባ ያጠፍሽዉ አንቺ ነሽ የምትሉ በላይክ😢😢😢😢😢
Prank yehonal
ምንም አላጠፍሽ
ምንምጥፋት የለባት 😢😢😢😢
አላህ አንድ ነዉ መልእክተኛዉ ሙሀመድ ነዉ❤❤❤
ሠ፣አ ፣ወ
ካሂዉተቹ ወጣ አልፈልግም አለችክ ኣይገበም እንዴ😮ይምትሉ😮❤❤❤
አህሙዬ ከሁለታቸዉም እራቅ ዝም ብለህ ስራህን ስራ አላህ ያሄራህን ሚጠቅምህ ስራ አላህ ያዘጋጀልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤🎉🎉😢
ሲጀመር አህሙን ለማብሰል የተጠቀምሽው ሙድ ነው አህሙ ብዙ አላማ አለው እባክሽ
እሰት የለውም በክሽ
አህሙን የምትወዱ ላይክ አድርጉ ቪዲዮውን እናንተ ስስታሞች😂
ትክክል
❤❤
ወሬ አለብሽ አትሽለጥለጪ አህሙ የሆነነገር ቢሆን ካንቺ ራስ አንወርድም ሲይሬስ ሆነሽ አትነግሪውም ምን ያቅለሰልስሻል
ደሞ አሚሮ አሚሮ ትላለች ገደል ግቡ አብራችሁ ደነዝ
አህሙ ምርጥ ልጅ ሁሌም ከፍ ከፍ በል❤❤❤
😮😮😮😮😮
የእውነት መቶት ከሆነ አንፈታውም
ኡኮ እያቆላማጣች አጫማልቃዋለች ታዳ ኣሁን ለምን አቴድም ሀጋራን ጉድ ኡኮ ነው
ኧረንቁአትሣደቡየምክክርሥራነውወሬያቸውኳአይለያችሁምደ❤❤❤❤እኔአህሙንምነባንምእወዳቸዋለሁ❤❤❤ግንእኔአህሙንአዝኘበታለሁእሷንበማያሠድብመልኩመሆንነበረበት😢😢😢😢😢😢
ቁይ ነባ ምን አረግች አቤት ኮሚቴ መዘልዘል ስቴትወዱ ምንም ጥፋት የላት ጎደኛ ብላ አስተዋወቀች ሁሉም የምያረገው ነው ገገማው ልጁ ነዉ የት ነበር አስቀዛሪ ድፈፍ
አተ አሚሮ ተብየ ደሞ ፍልጥራስ አችነባ ተብየ ደሞ ዲጋሜ እሄልጂ ባሁሙቤት ይዘሽብን እዳመጭ የምትሉ በ 👍👍👍አህሙየ የኛመልካም ወዲም አትጥፍብን ናቶለልን 🎉🎉🎉
አህሙን100k እናስገባው❤
ነባ ለምን ኮስተር ብለሽ አትናገሪው አሚሮ ለምትይው ልጅ ማለት ደግሞ በጣም ደባሪ ልጁ
ናባ የአህሙ ነው የምትሉ ብቻ 👍🙏😜😂😂😂😂😂
ፕራንክ ይመስለኛል
አህሙ እራሱ እኮ ስሚቱን ተናግሮ ቁርጥ ማሳወቅ ነበረበት
ሱብሀነ አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀ ኢለላህ አላሁ አክበር ላሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ🎉🎉🎉
እኔምለው ልጁ ያመዋል ወይ እና አንድሰፈር ኑረህ አሁን አህሙጋር ስትሆን ነው ፍቅር ትዝያለህ ምን አይነት ጎፍል ነህ ነባ ይሄን ልጂ አታግኝው በቃ የምትሉ ላይክ አሳዩኝ
ወላሂ ዉነትሽን ነዉ
አህሙ ከሁለቱም እርቀህ ስራህን ስራ አተ ጎበዝ ልጅ ነህ የምትሉ
ዘንድሮ አህሙ ጋር ስትወደጂ ነው
በፊት የት ነበረ
ነባዬ እና አህሙዬ መቸም ቢሆን አይለያዩ ሁለታቸዉም የዋህ የቤት ልጆች ናቸዉ ነባዬም ከደዚህ አይነቱ ዱርየ ከምወድቅ አህሙዬም ካደቱ አርቲፊሻል ዱቂታም ከሚወድቅ አላህየ ለኔ ስትል ሁለቱን አጣምረህ አሳየኝ ያረብብብ😢😢😢😢😢😢
አሚን ያረብ❤
ይችን የምታነቡ በስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉
አሚንያረብ
አሚንንን
አሜን🎉🎉🎉🎉❤
አሚን ያረብ🎉🎉🎉🎉
አሁን ላይ አንድት ሴት ተያዘች ማለትን ሲያቁ እኔም አፍቅርሽ አለሁ እኔም እፈልግሻለሁ ይላሉ በፊት ለምን እደሚፈልግሽ አልነገረሽም አህሙ ጋር ስትሆኒ ነው ትዝ ያልሽው
ትክክል 👌
ትክክል 🎉 እሄ አሚሮ እሚባል ልጂ እደኛ ሠፈር ልጆች ነዉ 😂😂😂
የው የኛ በሐሪ እንዲህ ነው
ሳህ ትክክል😂😂😂
የዚህ ባሰ አተም እንደዚህ ነህ እደ😂😂@@IsekMohammed
ሲጀመር ፕራክ እየሰራችሁ ነው አህሙ በርታ ያች ለህክምና ያቀረብካት ሴት እምንደረሰች
እኔም እያሰብኩ ነበር እምን እንደደረሰች አላህ ያሽራት
አሰላሙአለይኩም እንዴ ነባ ወዴት እየሄድሽነው ወንድ እና ወሻ ፊት ታላዤ ድርሽ አይለም ከመጀመሪያቀን ጀምሮ አልተመቸኝም ስለዚክ በአህሙ ቤት አታምጪብን ኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ በቃ በቃ
ነባ እወድሺ ነበር አስጠላሺኝ ማለትም ይኸን ከፈለገሺው ከአህሙ ራቂ ከነኮተትሺ አለበለዚያ ኮስተር ብለሺ ተናገሪ ካንቺ ይራቅ ምን ጉድነው አህሙ ስራውን ይስራበት።
ነባ ለም ኮስተር ብለሽ አታናግርው ወይም ከፈለግሽው ህጂ አሁሙየ የኔ የዋህ❤❤
አሟታል😢😢😢😢😢 የገድ ነዉ እምታወራዉ
ወደዛ አትቅለስለሽ አሚሮ አሚሮ እያልሽ አሁን ምን እናድርግ ጭቅጭቅ ነው ያስጠላን እፍፍፍፍፍፍ
አያቹ ፕራንክ እያላቹ ምትጃጃሉ መጨረሻዉ ኢሄነዉ አህሙ ምርጥልጅነዉ አንቺ ስርአትይኑርሽ አርፈሽተቀመጭ እሱ ለአንቺ ክብር ስላለዉመሰለኝ ከእናትሽ ተለይተሽ ከመጣሽ በዃላ አሑን እጭ አሚሮ ምናምን ብለሽ ትላላጫለሽ እጭ ሴቶች አበዛቹሑት ዉጡ ሑለታቹሑም ከህይወታቹ አህሙ ጥፋተኛ ነዉትያለሽ ያደረግሺዉ አድርገሽ
ከአህሙ አራቁ ሁለታችምሁ አሰጠላችሁኝ አህሙየ ለኔ ታውልኝ አህሙየ የኔ ሸበላ የኔ ቀብራራ የዛሬው ቨይድ ማየት እራሱ አሰጠላኝ አህሙ አላህ ይጠብቅህ😢😢😢😢
😂😂😂😂
ትክክል አህሙ እንድወዳት የተጠቀመችው ሙድ ነው ተያይዘው ይሂዱ ከአህሙ ሂወት ይውጡ 👍👍👍
ሲጀመር አሚር እና ነባ ማች ያደርጋሉ 😂አንድ ላይ ይሁኑ። አህሙ እና ነባ አንድ ላይ ሊዋጡልኝ አልቻለም ነበር😂
አው እኔ በጣም ነው የሚወደው ወላሂ እንኮን ሰው ሲነካው አልወድም @@DhjfjHfjrhj
🤣🤣🤭🤭
አህሙ ስለወደደሽ
ከሁዋላ መጥቶ አፈቀርኩሽ ይላል እንዴ
ባለጌ ነው አህሙን ብለሽ መተሽ ባንቺ ይደብደብ
አሚር ሚባል ሰው ማየት የደበረው ላይክ ይግጨኝ
አሚሮ እያልሽ ታቆላምጭዋለሺደ ገገማ አቺ ነሺ
የመዳም ቅመሞች አላህ ወጥቶ ከመቅረት አላህ የጠብቀን ❤❤
አሚን ያረብ🎉🎉
እዳ የሄሰውየደሞ አበዛውሳ እደ አረ ወራጅ ዋይ በቃህ አህሙ ሚስኪንነው ይኑርበት💐💐💐💐💐💐
አቤት ሰዉ እደ እስስት ተቀያያሪ መሆኑን ገና ዛሬ አየሆት ወላሂ ስቱን ሰዉ ታዘብኩት ነባ ምን አጠፋች አዳድ ኮሚቱች እምሰድባት ነባ ማለትኮ አህሙ በከፈዉ በተሰበረ ሰአት የጠገነችዉ ደስታዉን የመለሰችለት ናት የኔ ልእልት ደሞ አሟታል 😢😢😢😢😢😢
እና ማነው ጥፋተኛው ነባ ናት እሶባትጠራው መች ይመጣ ነበር አሚር አርፍ አትቀመጥ ም
@Mariam-od7zc እና እሱኮ ይቅርታ ልጠይቀዉ ብሏት ነዉ ሲቀጥል ይህ መፈጠሩን በምን ታዉቃለች
@@ያኢላሂ ሰውየው ሰገጤ ነው አይገባውም በተደጋጋሚ አየነው ለምን ከሱ አትርቅም ነባ አህሙም ከሱ እራቂ ነው ያላት ለማንኛውም አላህ ያብጀው
አስው ምን ታርጋ ጎደኛ ብላ አስተዋወቀች ቀሽሙ ልጁ ነዉ አህን ለምን በፊት የት ነበር ??!!
@@Demakelifa እኮ ዉደ ወላሂ ኮሜቶች በስድብ ሊገሏት ነዉ እሷኮ ምንም አላጠፋች እደዚህ ይፈጠራል ብላ አላሰበችም 😢😢
ነባየ አንች ነሺ አስሬ አሚሮ አሚሮ እያልሺ በቃ ኩስተር ብለሺ አልፍልግህም በይው እና ከአህሙ ጋ ነይ በቃ አሚር የሚባል ልጅ ምንም ስርአት እሚባል ነገር የለውም አከተመ አህሙ ጋ ነይ ነባየየየ❤❤❤❤❤❤
በቃ,ከአህሙ,ህይወት,ውጡ,,እዛው,ተጃጃሉ,ኢጭ,ነባ,አህሙ,እደሚወድሽ,የምታውቂው,የሚያደርገው,ነገር,እጂ,አፈቅርሻለው,ስላላሽ,አቺ,እሱ,ፊት,ከሌላ,ወድ,የምትጃጃዪው,ነገር,ምን,ይሉታል,,ለአህሙን,ስሜች,ተጠቀቂ
አህሙ 100k ይግባ ትንሽ ነው የቀረውሸር ሰብ አድርጉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ትክክል 500 ሰው ነው የቀርው
ትክክክክክክልልልልልል
ነባ በጣም ነው ያዘንኩብሺ ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ አይወጣም ስለዚህ እንደ ሙ ናፊቅ አንድ ቀን ላንዱ አንድ ቀን ላንዱ አትጩሂ
ነባ ያመጣሽው ሰው ጋ ሂጅ በአህሙ አትምጭብን እንዳመጣሽ ተከትለሽ ሂጅ አህሙ ወንድሜ ተዋቸው ስራህ ላይ ትኩረት አድረግ በቃ
አህሙዬ ወላሂ ቀልድ ከሆነ ይበቃል እዉነት ከሆነግን ይሄነን ልጅ እራቅ ነቡ እቢ ካለች ተዋት በቃ እኛኮ ባንተ ሀሳብ እንቅልፍ አጣን ያይስ አንድ በሉትጅ እዴ
ነባ አትወላውሊ እንዴ ምን ትለሳለሽ ካልፈለግሽ አልፈልግም ብለሽ ማራቅ ሲገባሽ
እናወራለን ማለት ምን ማለት ነው
ወላሂ አትበይ ዝም ብለሽ አውሪ
ዛሬም የለ የኔ ወድም እህ እኔ ሁለቱን ባድ ሀላየሁ መቸ ደስተኛ እሆናለሁ😢😢😢አተ ሰዉየ አልፈልግህም አለችህኮ ከህይወታቸዉ ወጣ ሁለተኛ በዛህ ቻናል እዳመጣ ገደል ገባ ቆሻሻ ነባዬ አይዞሽ የኔ ማር የግድ እኮነዉ እምታወራው አሟታል😢😢😢 መቸይሆን ያንን ደስታችሁን እማየዉ😢😢
ነባ ናአሚሮን አጣምረናል ለአህሙ ደሞ እንፈልግለታለን😂😂😂😂😂
ይቅርታ ሰው ልጅ ቆሸሻ አይባልም
@@IsekMohammed ለምን አይባልም ከሆነ ሆነ ነዉ
@@ያኢላሂ ወላህ ሼም ነው ወንድምሽ ብሆን እንዲህ ትይ ነበር???
@@IsekMohammed ለምን አልለዉም ከሆነ እለዋለሁ
Nabaan taa Ahmu bichaatti amiroo eddo jaraatti bahii nabaanis irraa dhorguu qabadi duraale isituu fidee namni jettaan like godhaa
Dhuga keti
አሚሮ ዶንቆሮ አሰጠሊ ነባ ዶንቆሮ አህሙ የኔ ዉድ አብሽር አላህ ዪጠቢቀሀ የኔ ቆንጆ ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
😂 የደቆሮ ያለህ😂
😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂𝚠𝚎𝚢𝚗𝚎 𝚊𝚜𝚊𝚣𝚎𝚗𝚜𝚑𝚐𝚗
😂😂😂😂አር ስድብ ጠላው 😅
ተአህሙ ላይ ውረድ የምትሉ
ነባ አትጨማለቁ ለምን ፊት ትሰጭዋለሺ አርቂው አህሙ ጥሩ ልጆ ነው ይወድሻል በዛ ላይ
AHMU 100k enasgabaw wudocheh ::❤🎉
ደምሪኝዉዴ😢
@TiTiSHu-z3w eshi 🥰
ኢንሻ አላህ
ኢንሻ አላህ
❤️🙏
100k Ensha allaha bertuu🎉🎉🎉
እህሙ፡አይፈልግሽም፡ምን፡አሥቀናው፡የጣለውን፡ሥላነሣበት፡ነው፡አሚሮ፡ጥሩ፡ሠው፡ኑው፡ምንም፡አላጠፋም፡ብዙ፡ሥለቀረብሽ፡ፍቅር፡ያዘው፡አንችሥ፡ከአህሙ፡ፍቅር፡ይዞሽ፡ሥትነፋረቂ፡ነበር፡አይደል፡በግ፡ከማያከብርሽ፡ሠው፡ጋር፡ትጃጃያለሽ
የኔ እህት አይዝሽ ዝበያቸዉ
አንተ ሠውዬ ከነሡ እራቅ በጥባጭ አትበጥብጣቸው❤❤❤
ተረጂኝ ተረደኝ የሚል አበዛዙ 😂 ተረጂዉ 😅
አህሙን ሳታገኝ በፊት ከአሚር ጋር የጅመረችው ነገር ነበር ማለት ነው ።ካሊላቸው አሚር ለምድነው እኔ እና አንቺ ብዙ ነገር ነበረን የሚላት ።ነባ እንዲታወቅባት የፈለገችው ነገር አለ
እኔ እንደዚ አይነት ቪዲዮ ሳይ ፈኪ ተነጋግረን ነው የምንሰራው ብላ የነገረችን ነው ትዝ የሚለኝ
ለምን አልነገረካትም ነበረ በፊት አሁን ታህሙጋ ስኮን ነዉደ ስሜትያለክ የሆንክምበኛነክ ታልወደ ደችክግድነዉ
በህሙ በራሰህ ጥሩ አይዲያ ይዘህ ና የምር እይታህ በጣም ነዉ የቀነስ😢 እሰካሁን የምር ከፈኪ ጋር ሁናቹሁ ቢሆን የት ትደረሱ ነገር ግን አለህ ያለዉ ሆነ
ምን ጉድነው አተ ሠዉየ ሥረአት ያኑርህ አትጃጃል😂😂😂😂😂❤❤❤ነባየ❤❤❤A&N❤
Neba ye ahmu nat 🎉🎉🎉❤❤❤
እኔ እምለው አሚሮ ተብየ እስከዛሬ የት ነበርክ አሁን ከአህሙጋ ስትሆን እፈልግሻለሁ እና ነባ ደሞ የማትፈልጊው ከሆ ቆፍጠን ብለሽ አታሪቂውም ልጁን ተውት እደዚህ እምትዛዙ ከሆነ
የናተን ይቅርታ ማንም አይፈልግም ሁለታችሁም ከቻላችሁ ከአህሙ ራቁ አቺም አታስፈልጊውም ሰውን እድወድሽ አታስገድጅ በራሱ ሲያፈቅርሽጅ
አትለፋደጅ ነባ ዱርየሽን ይዘሽ ከአህሙ ራቂ እህቴ ለአህሙ እንደዚህ አይነት ነገር አይመጥነውም አህሙ ብዙ አላማ ያለው ልጅ ነው ወንድማችንን ተይልን እባክሽ
እኔናአንችምሀል እድገት አልፈልግም አላለም የጣላችሁትን ሢነሡባችሁ አወዱም ሢጀመር አህሙ ሄደችበትእንጅ አልመጣባትም ተፋታው እሡን ከሦጋጨርሥ
ሑለታችሑም ተያይዛችሑ ገደል ግቡ አሕሙየ ፍክት ብለሕ ናልን ለብቻሕ
እና እስከዛሬ ከፈራህ ዛሬ ዲፍአቱን ከየት አገኘህ ከአህሙጋ ስላየሀትነው
ከሆንይሄን
ልጅከአህሙቤት😮😮እንዳነናየው
አኡዙቢላሂንምንሼጣንኡረጂም😂😂😂😂😊😊😊😊
ይሄ ምን ይመስላል ባጉቼር የመሰለ
አችደሞ በምንወዲሽ ልክ እዳንጠላሽ
ካመጣሽበት መልሽው
አህሙ ትቅርብህ በቃ ምንድ ነዉ
ነባዬ ለምን አረጋግጠሽ አትነግሪውም እንዴ
አቦነባየ ይሄንልጂ ገናየመጀመሪያ ቀን ሳየውጀምሮ አልተመቸኝም አታጡብን እኛ ከናተእምን ፈልገው እሚያዝናናንነገርነው እጂ አትጨቃጨቃብን ። አህሙደሞተውብለነውነበር 😢
አንች ርካሽ መሆንሽን በተግባር አሳይተሽናል ።ያንን ኮተት ይዘሽ ወደ መጣሽበት ተመለሽ አህሙ ግን ይቺ ልጅ ላንተ አትመጥንህም አስመሳይ ናት
ነበዬ የኔቆንጆ ነጋሩን ማስታከከል አላብሽ🎉🎉🎉
አረ ይሄ በጉልበቱ ነው ፍቅር የሚፈልገው
አሚር ማለት ቀናተኛ
ነባዬ ከንደዚ አይነት ሰገጤ ዱርዬ
ጋር ጊዜሽን አታቃጥይ
አህሙን ግን አደራ ነባዬ
አህሙየ ነባ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አህሙ ይችልጅ ለናቷ ሠተህ እራስህን ነፃ አድርግሆሆ
አሚሮ አንተ ጨው እራስ ናባን የአህሙ ነች አይገባህም አንተን 40ነበር መግረፋ😂😂😂
እነኚን ፋሚሊ የምትዎዱ ላይክ 🎉🎉🎉
ነባ የምትባይዉ ከነኮተትሽ ዉጭልን ከዚህ ከቤት😮😮ይሄ ሁላ አንች ባመጣሽዉ ነዉ
ችግሩ ነባ ጋ ነው ምክንየቱም ልጁን ከህወቴ ውጠ ትለው ነባር ግን ቅልስልስ እየለች ተተልለወለች ልጁን
በቃ ከአህሞ ህይወት ውጡ ሆ የአሚሮ ደሞ እስከሁን የት ነበርክ ነበን ከአሞ ስትሆን ተሽቀብጠለህ
ስጀመሪ ያጣለሻችዉ አችዉነሽ ምን ትሽለጠለጣለች ረስ ዋደድነሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Naban maa.sisfi jeete yoo dhimaa iiraa qabanee.maalfi amirio amirao jedhaa oltii
𝐄𝐞 𝐬𝐢𝐥𝐮𝐦𝐚 𝐚𝐤𝐚𝐭𝐚𝐚 𝐢𝐬𝐚𝐧 𝐰𝐚𝐥𝐢𝐚𝐫𝐢𝐠𝐢𝐭𝐮 𝐚𝐫𝐢𝐛𝐚𝐫𝐢𝐝𝐞 𝐦𝐚𝐭𝐢 𝐛𝐢𝐫𝐚 𝐝𝐡𝐮𝐟𝐢𝐭𝐞
አሚረን የመሠለ ባል ይሰጠኝ😂 ጀግና አነጋገሩ በቃ በቁም ያሸናል😂
Qofxan bayina nigariu lamiro ataqolamichiu amu idayikafau ❤❤❤❤😂😂😂😂
አሕሙ ጉበዝ የኔ ጀግና እጯኛሕ ስትዘፈን አተ ይሕን ማሰብሕ የምረ
Camila qanesh amu asmatash😢😢😳😳
አች አትዢላለጪ ዩነች ፈነጂል ነገር ነሺ አሚሮ አሚሮ አትበይ ዘቅ😮
ነባ ግን በስራ መካከል ለምድን ነው አላህን ፍራ የምትያቼው እከፍ ነሽ ወላሂ
ሰላም ስታስጠላ ምን አይነቱ ምቀኛ ነው ስነ ስርዓት የለህም ራስ ወዳድ አትሆንም እሷ ምትወደው ሌላ ነው ገገማ 😅😅😅
ነባየ❤
ቆፍጠንብለሽ አርቂዉ አሚሮ ምናምንእያልሽ አትለማመጭዉ
ነባዬ ወላሂ ካንቺ የምንጠብቀው ከአህሙ ጎን ነው
ለምን መለማመጥ አስፈለገ
በታም የሚደብርው ነገር ሁሉም 1 አይንት ነገር ነው የሚስሩት ለየት ያለ ነገር እንኩን አይሰሩም እንዲ ቆይ አይናፋም
Prank kun gabaya Hin qabu jijjira Ahmu
Soba dhugaa fakkessu buruk Fi Haymii irra baradha.
ፈኪ ያህሙ ብቻ ናብቻ ነዉ❤❤❤❤
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤲🤲🤲
ድጋሚ ልታስመች ነበር የጣራሽው እንዴት ነው ግን የምታስብዉ ግን
ግን በሴት የመጣ ነገር አይበርድም ለምድነው አትለሳለሽ ምን የመሰ ጎዳ ባህሙ ቦታ ሲያውት ይዘጋል😢
ቆይ እኔ ምለቹ መጀመርየ አህሙ እነ ነበን አድለ ሁኑ ብለቹ ነበረ ኮሜንት ምትፂፉት አሁን ግን ከአህሙ ርቅ እየለቹ መፀፉስ ምንይሉተል አህሙ❤ ነበዬ❤ መቼም አትለየዩም ገበቹ ነበ አንችም ቆፊጠን ብሌሽ አወር እሄ ሰዉዮ ከመሀለቹ አስዎጡት
Prank akkuma itti fufee jiraa slilaa 😂🙆♀️🤦🏻♀ Amiroo jedhani kana argamaa isaa na jibisisaa 🤦🏻♀
ደምሪኝሰወድሽ😢
😂😂😂
😂😂😂
Mucaati jidduti rakkate😢😂😂😂😂
Ijollee lamenu findata kamiti gortii kaa😊😢
Kan injiifatu bulle ilalaa,🎇🔈📌😊😊😊
😂😂😂😂
ናባዬየኔደርባባ❤❤❤