ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ክፉ ሰው እንዳለ ጥሩዎችም አሉ ለጥሩ ሰዎች አላህ እድሜና ጤና❤❤
እናት ለዘላለም ትኑር😭😭😭😭😭
አይ ሰው ለዚ አጭር ህይወት መበደል ማሰቃየት አይይ አጨካከን ነገ ሞትን የምንቀምስ ሰወች በዚ መልኩ ማሰቃየት😢😢😢አይዞሽ እህቴ ነገ ሌላ ቀን ነው ከችግር በኋላ ሜቾት አለ
የኔ ሚሰኪ አናትሰ ትኑሪልኝ 🎉🎉🎉
የእኔ ቆንጆ ታሪክሽን በደንብ ሰምቼስሻለሁ መዳን በሌላ የለም እየሱስ እና እየሱስ ብቻ ንው ❤❤❤❤
እራሡን አላደናም አንካን እሣን ላድን😅😅😅😅😅😅
እየሡሥእራሡለማዳን ሥልጣንየለውም የጨለማሂወት ትኖራላቹ
ሀሀሀ😅
😂😂😂😂😂😂
እናት የለለው ሰው። እንደዚህ። መቀቃ ያያል አይ ፈተና እኔም እናቴን አላውቃትም ነበር ግን አባቴ እኔና እህቴን ለማሣደግ። አስራ ስምንት አመት እስከሚሞላን ድረስ ብቻውን። በወተት አሳደጎን እኛም ስደት መጣን አባቴ ኩላሊቱን ያመው ነበር። አስታመነው እሱም ለኛ ሲል አንድ። ሚስት እሚባል ሳያገባ ልጆቼን ለጀራ እናት አልሰጥም ብሎ ዘና አድርጎ አሳደገን። እሱም። አሁን ሞተብን 😢😢😢
አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው እኛም ወደዛው ነን እሺ ቀን እስኪደርስ ነው
አይዞሽአላህይዘንለት
😢አይዞሽ ማማዬ ቀረአን አዳምጭ ሩቃ ይቀራብሽ አብሽር የኔውድ
ጌታ ኢየሱስ ይድረስልሽ የኔ እህቴ 🥹
አይ የሰው ልጅ መከራ በጣም ያሳዝናል ሰውዬው ግን መስተፋቅር አሰርቶብሽ ነው የተጫወተብሽ ምስኪን 😢😢😢😢
ግን ስት አመት ለመኖር ነው ይሄንን ያህል የሰውልጅ ማሰቃየት😢😢😢😢😢
በለቅሷ ጨረስኩ 😭😭😭😭😭 የልጇ ቷ ታሪክ
እ/ር ይርዳሸ ጤናሸን አይምሮሽን ይጠብቀው ::
እደኔ ተሰቃይተሺ ውሰጤን ነካሺው😢😢😢 ያረብ
ሸገርየ ሰላምሽ ይብዛ አየ በቀል የሰው ክፋት ጥግ
Ayizosh Ehite Egziabher Yirdash
የኔ ሚስኪን 😢😢😢😢😢😢 ያርቢ
ኢትዮጲያ ያለው ግፍ ከ አረብ ያገሩ ይብሳል
አወ
💔💔💔😂😂😂😂😂😂አቤት ጌታሆዬ
ከባድ ነዉ እምሰመዉ እና እምናየዉ ፈጣሪ በቃ ይበለን😭😭😭😭😭
ይችልጅ ስለኔ ታሪክ ያወራች መሰለኝ እኔ ያለፍኩውበት ታሪክ
Ya allah yesew kifat
አፉበያቸዉ እዉቷነዉ ሀቡ ሁሉምይቀየራል ኢንሻአላህ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን ስላምሽ ስላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን ስላምሽ ስላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን ስላምሽ ስላም ጤና
ወዲምሺን አፈለልግ አደረ እሸ አለህ ተገኝወለሺ
Yarebe 😭😭😭😭😭😭😭
አስለቀሽኚአይዞሽእህቲ
Eyesusin tekebeyi yene konijo
ሙስሊም አደለች እንዴ? ሙስሊመ እየሱሰን እንደ ነብይ እኮ ነው ምናምነው። እየሱስ ጌታ አደለም ጌታ አላህ ነው ፈጣሪ። የጴጤ ነገር መቸም አይገባቹም እሱን አውቀው ነው ፈረንጆቹ ሚጫወትባቹ
Betam lib yiseberal 💔💔💔💔💔💔
አዬ የኔ ታሪክ በየት መጣ
ገጠመኝ ስሚ እህቴ
Uffff beyesusim seyitan kifu new
Habuye tebarki
እግዚኦ ማሓርን ክርስቶስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ምን አይነት ልብሰባሪ ታሪክ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ሚስኪን😢
ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ
😢😢😢😭😭😭💔
አይ😢ሂወት
ሞት እንኳንም ኖረ
Bsmam 😢😢😢
Iajjaar abbattii billaa inattee kabbetii abbararchinyii 10 amattee
Ewnet new
ሀብዬ በፋጣር ይሁንብሻ በውስጢ አውርኝ
ሰላም ማሬ ሀቡ በቲክቶክ ነይ አውሪ ወይይ መሲ ሀበሻ ጋር አውሪ ለሷ ታደርስልሻለች
አይ የኛ ሰው ክፍት ኡፍፍፍ 😭
ሰውናው፣ላመላት፣ይክድብል😢😢😢
@@najibamukhtar801ይሔማ ሠዉ አይደለም
😢😢😢😢😢😢አብሬሽ አለቀስኩ በጣም ነው የሚያሳዝነው
😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙆🙆😭😭😭😭😭
አይ ሰው ክፉቱ 😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አረ ተው የሆነ ነገር ተሰርቶበተል በባትወወለሁ አለም
😢😢😢💔❤️❤️😢😢😢🎉🎉
የሰው፣ልጅ፣የሰው፣ነው፣ሙጅሪም፣ነሽ
በጣም❤
😢😢😢😢
ፀበል ምንድ ነው ወደ አላህ ተመለሽ በእምነትሽ ፅኚ አላህ ይድረስልሽ
አላ ማነው 😂 ወንድምሽ ነዉ
@HnanaAlshehhi እንቺን ማ አናገረሽ እሷ ሙስሊም ነች አንቺ ቆሻሻ ሳይጠሩሽ አቤት አትበይ እኔ የሰውን እምነት አልነካም ነገረኛ ጭርሲል አልውድምቢጤሽንፈልግሽተጣይካቺጋር ም መላለስ መስሎሽ አትድክሚ ዝርክርክ ክፍት አፍ
@HnanaAlshehhi አላህ ጊታዬ የፈጠረኝ ነው
እህበጣምታሪክሽ አስለቀሰኝእህህ እኔን😭😔😥
😢😢😢😢😢
Egzo sente aynte sekay
ጌታኢዬሱስ ያድንሻል ይፈውስሻል ቸርች ሂጂ ዬኢዬሱስ ስም ሀይል ኡለው
መስሉም እኮ ነት
🌹🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞💞💞💞💔💔💔💓💓💓💓💓💓
😭💔
ሸገርዬ የልጅቷን ቁጥር ሥጭኝ ወንድሜን ጎደኛው መተት አድርጎበት አስራ አምስት አመት ተሰቃይቶ በመተት አሁን ከሆዱ ውስጥ ብዙ ነገር ወቶለት አሁን ሰላም ሁኗል የባህል መዳኒት ተጠቅሞ እና ቦታውን ልጠቁማት እና ሂዳ ይውጣላት ውስጧ ያለው መተት
እኔንም ንገሩኝ እየተሰቃየሁ ነዉ አምስት አመቴ
ከሆዴ ልጅ ይመስላል ይገለባበጣል አና እምታዉቁት ሀለ
ቁጥሩን ለሚፈልግ ሰው ሼር አርጉልን እኔም ምን እንደመጣብኝ አላቅም ትምርቱም ስራውም አልሳካ አለኝ ስልችት አለኝ ሁሉም ። ስንፍ ነው ያልኩት በጣም ሀይለኛ ጠንካራ ደፋር ጎበዝ ነበርኩ። አሁንም እንዲው ነኝ ግን በሰበብ በሰበብ የጀመርኩት ነገር ሁሉ ይከሽፋል። ጠላት ከዚም ከዛም ብቅ ብቅ ይልብኛል።
ሰላም ቁጥር የለኝም የሳን በቲክቶክ አውሩ የሷነው
ሙስሊም ከሆነሽ በቁርአን በርቲ እና የስነ ልቦና ህክምና ብታይ
ደምሩኝ
ትታከሚያለሽ😂
አየሲቅም
በየሱሰ እመኚ ጌታ ይፈውስሻል።
ፍጡር ምንም አይፈውስም ለራስሽ ተፈወሽ መጀመሪያ
ማነው አየሡሥ እራሡንም በፈወሠ የሚበላ የሚጠጣ ሠው አይፈውሥም😅😅😅😅😅😅😅
Wista yalew setan kebad new ahunim quran yasifeligatal.Anchi Allahin asibi sigeji quran kiri.
🥹🥹🥹🥹
ፀበል ስትይ ዘጋሽኝ በጣም አሳዝነሽኝ ነበር መዳን በአንድ አላህ ብቻ ነው
ምን ስለሆነ ነው የሚዘጋሽ የቸገረው ሰው እርጉዝ ያገባል በሳ ቦታ ቢትሆኚ እንዲህ አትይም ነበር
ኧር ያባቴ አምምላክ ይዝጋሽ መጋኛ ስታስጠሌ ድንጋዬ
ብዙ ሙስሊሞች ይጠመቃሉ ይድናሉ ሀይማኖታቸውን ግን አይቀይሩም
የማነሽ ግም ቀፈት ሁሉም እንደእምነቱ
@@kidjakidja272 በሷ ቦታ ብሆንም አላህም አያድርግብኝ እና ወላሂ ሱመ ወላ ከላህ በስተቀር ያድነኛል ብየ የምሄድበት ቦታ የለኝም
ሲጀመር፣ልጅቱ፣ባለጌ፣ናት፣የራሶ፣ተንኮል፣እየጠለፈ፣የሚጥላት፣፣ባለጌ፣አባትሽም፣አሽቀንጥሮ፣የጣለሽ
Sila saw satki bizu atnagr ena yaslafkutin emakew enaw rase nagn satki atfiraji ok
@bayansartu9403 አንቺ ጠንካራ ነሽ ነገ አዲስ ነገር አለ ዋናው ተስፋ አትቁረጪ ደሞ መጀመሪያ እራስሽን አስቀድሚ ለሁሉም ነገር
ኡፍፍ እማየ በጣም እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁሽ😢😢ያሳዜናል ኣይዞሽልኝ♥❤@@bayansartu9403
🥱🥱🥱🥱🥱🥱
😢😢😢😢😢😢😢
ክፉ ሰው እንዳለ ጥሩዎችም አሉ ለጥሩ ሰዎች አላህ እድሜና ጤና❤❤
እናት ለዘላለም ትኑር😭😭😭😭😭
አይ ሰው ለዚ አጭር ህይወት መበደል ማሰቃየት አይይ አጨካከን ነገ ሞትን የምንቀምስ ሰወች በዚ መልኩ ማሰቃየት😢😢😢አይዞሽ እህቴ ነገ ሌላ ቀን ነው ከችግር በኋላ ሜቾት አለ
የኔ ሚሰኪ አናትሰ ትኑሪልኝ 🎉🎉🎉
የእኔ ቆንጆ ታሪክሽን በደንብ ሰምቼስሻለሁ መዳን በሌላ የለም እየሱስ እና እየሱስ ብቻ ንው ❤❤❤❤
እራሡን አላደናም አንካን እሣን ላድን😅😅😅😅😅😅
እየሡሥእራሡለማዳን ሥልጣንየለውም የጨለማሂወት ትኖራላቹ
ሀሀሀ😅
😂😂😂😂😂😂
እናት የለለው ሰው። እንደዚህ። መቀቃ ያያል አይ ፈተና እኔም እናቴን አላውቃትም ነበር ግን አባቴ እኔና እህቴን ለማሣደግ። አስራ ስምንት አመት እስከሚሞላን ድረስ ብቻውን። በወተት አሳደጎን እኛም ስደት መጣን አባቴ ኩላሊቱን ያመው ነበር። አስታመነው እሱም ለኛ ሲል አንድ። ሚስት እሚባል ሳያገባ ልጆቼን ለጀራ እናት አልሰጥም ብሎ ዘና አድርጎ አሳደገን። እሱም። አሁን ሞተብን 😢😢😢
አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው እኛም ወደዛው ነን እሺ ቀን እስኪደርስ ነው
አይዞሽአላህይዘንለት
😢አይዞሽ ማማዬ ቀረአን አዳምጭ ሩቃ ይቀራብሽ አብሽር የኔውድ
ጌታ ኢየሱስ ይድረስልሽ የኔ እህቴ 🥹
አይ የሰው ልጅ መከራ በጣም ያሳዝናል ሰውዬው ግን መስተፋቅር አሰርቶብሽ ነው የተጫወተብሽ ምስኪን 😢😢😢😢
ግን ስት አመት ለመኖር ነው ይሄንን ያህል የሰውልጅ ማሰቃየት😢😢😢😢😢
በለቅሷ ጨረስኩ 😭😭😭😭😭 የልጇ ቷ ታሪክ
እ/ር ይርዳሸ ጤናሸን አይምሮሽን ይጠብቀው ::
እደኔ ተሰቃይተሺ ውሰጤን ነካሺው😢😢😢 ያረብ
ሸገርየ ሰላምሽ ይብዛ አየ በቀል የሰው ክፋት ጥግ
Ayizosh Ehite Egziabher Yirdash
የኔ ሚስኪን 😢😢😢😢😢😢 ያርቢ
ኢትዮጲያ ያለው ግፍ ከ አረብ ያገሩ ይብሳል
አወ
💔💔💔😂😂😂😂😂😂አቤት ጌታሆዬ
ከባድ ነዉ እምሰመዉ እና እምናየዉ ፈጣሪ በቃ ይበለን😭😭😭😭😭
ይችልጅ ስለኔ ታሪክ ያወራች መሰለኝ እኔ ያለፍኩውበት ታሪክ
Ya allah yesew kifat
አፉበያቸዉ እዉቷነዉ ሀቡ ሁሉምይቀየራል ኢንሻአላህ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን ስላምሽ ስላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን ስላምሽ ስላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን ስላምሽ ስላም ጤና
ወዲምሺን አፈለልግ አደረ እሸ አለህ ተገኝወለሺ
Yarebe 😭😭😭😭😭😭😭
አስለቀሽኚአይዞሽእህቲ
Eyesusin tekebeyi yene konijo
ሙስሊም አደለች እንዴ?
ሙስሊመ እየሱሰን እንደ ነብይ እኮ ነው ምናምነው። እየሱስ ጌታ አደለም ጌታ አላህ ነው ፈጣሪ።
የጴጤ ነገር መቸም አይገባቹም እሱን አውቀው ነው ፈረንጆቹ ሚጫወትባቹ
Betam lib yiseberal 💔💔💔💔💔💔
አዬ የኔ ታሪክ በየት መጣ
ገጠመኝ ስሚ እህቴ
Uffff beyesusim seyitan kifu new
Habuye tebarki
እግዚኦ ማሓርን ክርስቶስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ምን አይነት ልብሰባሪ ታሪክ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ሚስኪን😢
ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ
😢😢😢😭😭😭💔
አይ😢ሂወት
ሞት እንኳንም ኖረ
Bsmam 😢😢😢
Iajjaar abbattii billaa inattee kabbetii abbararchinyii 10 amattee
Ewnet new
ሀብዬ በፋጣር ይሁንብሻ በውስጢ አውርኝ
ሰላም ማሬ ሀቡ በቲክቶክ ነይ አውሪ ወይይ መሲ ሀበሻ ጋር አውሪ ለሷ ታደርስልሻለች
አይ የኛ ሰው ክፍት ኡፍፍፍ 😭
ሰውናው፣ላመላት፣ይክድብል😢😢😢
@@najibamukhtar801ይሔማ ሠዉ አይደለም
😢😢😢😢😢😢አብሬሽ አለቀስኩ በጣም ነው የሚያሳዝነው
😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙆🙆😭😭😭😭😭
አይ ሰው ክፉቱ 😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አረ ተው የሆነ ነገር ተሰርቶበተል በባትወወለሁ አለም
😢😢😢💔❤️❤️😢😢😢🎉🎉
የሰው፣ልጅ፣የሰው፣ነው፣ሙጅሪም፣ነሽ
በጣም❤
😢😢😢😢
ፀበል ምንድ ነው ወደ አላህ ተመለሽ በእምነትሽ ፅኚ አላህ ይድረስልሽ
አላ ማነው 😂 ወንድምሽ ነዉ
@HnanaAlshehhi እንቺን ማ አናገረሽ እሷ ሙስሊም ነች አንቺ ቆሻሻ ሳይጠሩሽ አቤት አትበይ እኔ የሰውን እምነት አልነካም ነገረኛ ጭርሲል አልውድምቢጤሽንፈልግሽተጣይካቺጋር ም መላለስ መስሎሽ አትድክሚ ዝርክርክ ክፍት አፍ
@HnanaAlshehhi አላህ ጊታዬ የፈጠረኝ ነው
እህበጣምታሪክሽ አስለቀሰኝእህህ እኔን😭😔😥
😢😢😢😢😢
Egzo sente aynte sekay
ጌታኢዬሱስ ያድንሻል ይፈውስሻል ቸርች ሂጂ ዬኢዬሱስ ስም ሀይል ኡለው
መስሉም እኮ ነት
🌹🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞💞💞💞💔💔💔💓💓💓💓💓💓
😭💔
ሸገርዬ የልጅቷን ቁጥር ሥጭኝ ወንድሜን ጎደኛው መተት አድርጎበት አስራ አምስት አመት ተሰቃይቶ በመተት አሁን ከሆዱ ውስጥ ብዙ ነገር ወቶለት አሁን ሰላም ሁኗል የባህል መዳኒት ተጠቅሞ እና ቦታውን ልጠቁማት እና ሂዳ ይውጣላት ውስጧ ያለው መተት
እኔንም ንገሩኝ እየተሰቃየሁ ነዉ አምስት አመቴ
ከሆዴ ልጅ ይመስላል ይገለባበጣል አና እምታዉቁት ሀለ
ቁጥሩን ለሚፈልግ ሰው ሼር አርጉልን እኔም ምን እንደመጣብኝ አላቅም ትምርቱም ስራውም አልሳካ አለኝ ስልችት አለኝ ሁሉም ። ስንፍ ነው ያልኩት በጣም ሀይለኛ ጠንካራ ደፋር ጎበዝ ነበርኩ። አሁንም እንዲው ነኝ ግን በሰበብ በሰበብ የጀመርኩት ነገር ሁሉ ይከሽፋል። ጠላት ከዚም ከዛም ብቅ ብቅ ይልብኛል።
ሰላም ቁጥር የለኝም የሳን በቲክቶክ አውሩ የሷነው
ሰላም ቁጥር የለኝም የሳን በቲክቶክ አውሩ የሷነው
ሙስሊም ከሆነሽ በቁርአን በርቲ እና የስነ ልቦና ህክምና ብታይ
ደምሩኝ
ትታከሚያለሽ😂
አየሲቅም
በየሱሰ እመኚ ጌታ ይፈውስሻል።
ፍጡር ምንም አይፈውስም ለራስሽ ተፈወሽ መጀመሪያ
ማነው አየሡሥ እራሡንም በፈወሠ የሚበላ የሚጠጣ ሠው አይፈውሥም😅😅😅😅😅😅😅
Wista yalew setan kebad new ahunim quran yasifeligatal.
Anchi Allahin asibi sigeji quran kiri.