Broadcast and multicast are two types of transmission. The main difference between broadcast and multicast is that, in broadcast, the message or packets go to all the connected devices on the network while in multicast, the packets go to a required set of devices on the network
በጣም ምርጥ እና ቀለል ያለ ዲያግራም ነው ….የምትሰጠው ትምህርትም እንዲሁ 3 እና 4 ሲኦሲ ይሄን በመከታተል አልፌአለሁ ሌሎችም እንዲሁ ብትከታተሉት በተለይ የሲኦሲ ተፈታኞች ይጠቅማችኋል አመሰግናለሁ
በጣም አሪፍ ነው ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን!
እናመሰግናለን ወድማችን
እኔም አሁን ተፈታኝ ስለሆንኩ ስላጌኔሁ በጣም ደስብሎኛ እርዳታክ ግን ያስፈልግኛል፡፡
በጣም አሪፍ ነው ጠቃሚ ነውእናመሰግናለን
ስህነ ማርያም እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ። አመሰግናለሁ ።
Enamesegnalen wendm arif nw betam egzabher ybarkeh 🙏 yepratice bota ylehm metchi pratice bader pratice madergbet materyalu pc slellegn bekrb tefetagn negn
ስላም እንኮን ደህና መጣህ እንድግ በጣም።አሪፍ ስራ ነው ቀጥልበት
አለሽ ግን ሀንዬ
amesegnalehu Hani !
yhen video degagmy ayeche coc teftenku alfyalwe betam amsgnalwe mulu temsasay new tnxs bro
wow betam gerami kw arif akerareb gar betam enamesegenalen nege yehen fetena tefetagn negn yekenah belugn
ይቅናህ መልካም ዕድል ተመኘን !!
@@abrenendeg በጣም ደስ ብሎኛል ምርቃትህ ከልብ ነበር መሰለኝ ከተፈኑት ሁሉ እኔ ብቻ አለፍኩ ከልብ አመሰግናለሁ
በጣም አሪፍ ነው
Thank you!🙏
ሰላምህ ይብዛ ወድማችን አሪፍ መርጃ ነው እናመሠግናለን👍👌
እናትየ እንኳን ደህና መጣሽ ። አመሰግናለሁ ።
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደናመጣህ ውድ ወንድሜ እናመሰግናለን
እኔም አመሰግናለሁ ። ክበሪልኝ እህቴ ።
realy i appriciate ur presentation thank you
You are most welcome
you are the best
ሰላም ላንተ ይሁን አብረን ወድማንች በጣም እናመሰግናለን
Thank you too. Welcome Maeri !!
Eshi tanxx
this is best idea ,free lecture access out of campus is lucky for all .
Thank you and welcome dear bro !
Thanks very much!!!
You're welcome!
thank you
ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ወንድማለም ዋዉዉ በጣም አሪፍ ስራ ነው 👌👌👌👌
Thank you and welcome !!
Thanks
Broadcast and multicast are two types of transmission. The main difference between broadcast and multicast is that, in broadcast, the message or packets go to all the connected devices on the network while in multicast, the packets go to a required set of devices on the network
dear brother thank you
ሰላም አብረን እኳን ሰላም መጣህ👍
halwuya amesegnalehu ehte ,
አብረን እድሜ ላንተ 3 አለፍኩ አሁን ደሞ 4 ልወስድነው ጥያቄውን ከቻልክ ላክልኝ❤❤
🎉
ሰላም ሰላም አብርን
ሰላምሽ ይብዛ ጦይባየ እህቴ ። አመሰግናለሁ ስለመጣሽ ።
wow
ሰላም እኮን ደህና መጣህ ጥሩ ነው በርታ ወድም
Thank you Hayu best !!
Selamh yibza betam enameseginalen
Welcome , Thank you so much !
የደረጃ 4 ሁሉም ፈተናዎች ቴዎሪና የተግባር 👇
ALL HNS Level 4 👉 th-cam.com/play/PLzvgd9IOc8Fsk7kToJoXpiitmMwNtRmuw.html
Berta
Excellent bro continue...
Thank you !!
H.W device lay Modem alsgebahim Chigir yelewom?
ብታስገባውም ችግር የለውም በቴሌ በኢንተርኔት Cost ስለሚካተት ነው።
Hw and sw equipment word ላይ ነው የሚፃፈው
በርታ የጥበብ ሰው 🎯
Thank you dear brother , Respect !!
ስሌትምህርት ምስክያና ይገባሀል
Guna Cumpany Practical Project Pleace Abren ensra
Okay,Contact me telegram @Endegipdc
enamesegnalen betsam turu merja new gin Yehi meja besoft copy telegram bilekeki
Ye coc xyakewochun be pdf melk azegajteh be telegram channelh lay post btadergln
best
selam ewenet betam deg neh
Yezendero 2016 leve 4 teyaqen agegneche nber
Are bro be adisu level 2 sralen🙏
ጥሩ ነው ግን በጣም መጠንቀቅ አለብክ …..አሁነ አንተ በሰራከው ቢያንስ ሪል ስራ ላይ ምንድነው ሚሰራው ሚለውን በደንብ መረዳት አለብክ ………
› የእቃዎቹ ዋጋ …..(ሰርቨር 20ሺ ብለክ ዩፒኤስ 40ሺ ስህተት ነው…….አሁን ያለው የኮምፒዩተር ዋጋ እራሱ ስንት ነው እንኳን ሰርቨር ቀርቶ ……. ኢስቲሜሽን ስለሆነ ችግር የለውም ሚባል ነገር የለም ወንድሜ ……….በጀት ሊያሲዙ ነው እኮ ነገ …….ስለዚህ ትክክለኛ ዋጋቸውን ከገበያላይ አጣሩ ማለት ይቀላል …….ሌላው ደግሞ የተዝረከረከ ኬብል ነው ሚሆነው ….(ኬብል ማኔጅመንትት ቱልስ(ራክ(ለሰርቨር/ለስዊች)፣ ትራንክ፣ፓችፓናል….የመሳሰሉት…መጥቀስ ያስፈልግካል…..ሌላወ ደግሞ ብራንድ መጠቀስ የለበትም…. .ሌላው ደግሞ ፕሮጀክት ታይም ላይ በጣም መጠንቅ አለብክ ……….በ4 ወር አያልቅልክም …..ኢቭን የግዢው ፕሮሰስ እራሱ ……ብዙ ጊዜ ይወስድብካል …..በተረፈ ለክፉ አይሰጥም ማለት ይቻላል ….(Actually I’m one of HNS Assessor )
›
Waaw Thank you Sir,
እና እንዴት ነው አሳለፍከኝ ?👉 🙏
እናመሰግናለን
በ telegram ቢለቀቅ
ተለቋል !!
ጠፍቶብሽ ከሆነ ቴሌግራም ግሩፕ ላይ ፃፊልን
Maloo osso coc baraa 2016 naa hojatee
በጣም አሪፋ ነው በዚው ቀጥል
Thank you, 🙏🙏💪💪
አዲስ coc 2015 ብትሰራልን
64 personal computer (PC) not 34 because 8 floor*8 users each equals 64.
አዎ ሳወራ ስለምቸኩል 34 36 ብያለሁ ግን በ 64 ነው የሰራሁት ።
Thank you dear !!
Arief nw bro,you can continuous
Thank you !!
lemindinaw dawulode hinb ale