EMS Special በጎንደር ንፁሃን ላይ የተፈጸመ ጥቃት 19 Sep 2024 W

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 31

  • @meseretchalachew-z2u
    @meseretchalachew-z2u หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ህዳሴ ላይ ነው እደዛ የሆነ ቤዛዊት ማርያም ላይ 😭😭😭😭😭

  • @beyeneetamagn6252
    @beyeneetamagn6252 หลายเดือนก่อน +1

    Abet wuset

  • @Allamehara
    @Allamehara หลายเดือนก่อน

    የሞተውየብልፅግናሠራዊይትቤተእምነቶችላይከባድመሣሪያጠምዶምእምናንንእየጨፍጨፍነውለአለምአሠሙጋዜጠኞችድልለጀግናውየፋኖሠራዊይትሞትለአብይአራዊት

  • @amarenigussie5954
    @amarenigussie5954 หลายเดือนก่อน

    this is fact!

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 หลายเดือนก่อน +6

    የንፁሀን አምላክ አገዛዙን ና አሽከሮቹን አላህ ዱ አመድ የሚደርግ ይላክበት ኢንሻአላህ በጣም ያሳዝናል

    • @romiooo0193
      @romiooo0193 หลายเดือนก่อน

      አሜን ያረብ

  • @surafealbogale
    @surafealbogale หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚገርመዉ ከባድ መሳሪያ ሲተኩስ ያየነው ተኩስ በሌለበት አቅጣጫ ነበር

  • @surafealbogale
    @surafealbogale หลายเดือนก่อน +1

    ትክክለኛ መረጃ ነዉ የቆሎ ተማሪዎች ለማሳከሚያ ብር ሲሰበስቡ ነበር

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 หลายเดือนก่อน +1

    ወገኖቸ አላህ ከዚህ ከሀዲ የኦሮሙማው. መ. አላህ ያንሳልን. የኦሮሞ. ልዩ. ሀ. የመከላከያን ልብስ እያለበሱ ንፁሀንን አስጨርሶል አላህ ይበቀላቸው

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm หลายเดือนก่อน +5

    የሚገርመኝ ይህንን ሁሉ ግፍ ሲፈፀም ቆመው ያያሉ የአማራ አድማ ብተና ሚኒሻም አብሮ ይኖራል የአማራ መከላከያ ተወላጅም ይኖራል

    • @yaredyo
      @yaredyo หลายเดือนก่อน

      እረሳኸው እንዴ ፋኖ ጎንደርን ያዘ ብለውን ነበር እኮ?

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 หลายเดือนก่อน +1

    ወሬ በዛ ፋኖ ከተማ ይገባና ይወጣል ህዝቡ ይጨፈጨፋል ይሄ እስከመቼ ይቀጥላል??😢መፍትሄው ምንድነው ?? የአማራ ህዝብ ቀን በቀን እየተጨፈጨፈ ነው ሀያኖቹ የውጭ አገሮች የአብይን መንግስት እየደገፉ መሆኑ በጣም ግልጽ ነው😢

  • @kkmm5988
    @kkmm5988 หลายเดือนก่อน +1

    ከመኖሪያ ቤት ቆፍረው ባነከር ቢሰሩ እና ጦርነት ሲሀመር እዛው ውስጥ ቢገቡ ይሻላል

  • @Selamadrgiwenate
    @Selamadrgiwenate หลายเดือนก่อน +1

    እናንተ ግን የማረካችሁት ን ቀልቡ

  • @adaneadugna-u1e
    @adaneadugna-u1e หลายเดือนก่อน

    Eannit yemarekachutin bedeb tikilbalh????

  • @Mike_Tom_1000Tom
    @Mike_Tom_1000Tom หลายเดือนก่อน

    ፋኖዎች መልሰው ለሚለቁት ነገር ከተሞችን መያዝ በፍፁም ማቆም አለባቸው እራሳቸውን ህዝቡንም ለጥቃት እያጋለጡት ነው! ይልቁንም ወደ አንድነት መተው በሰከነ መልኩ እቅድ ማውጣት አለባቸው! ኦሮሙማው የአማራ ክልል ከተሞች መውደምን ይፈልገዋል

  • @efrem7433
    @efrem7433 หลายเดือนก่อน

    የፍኖ ትልቅ ስተት አለ
    ምክንያቱም ገባን ወጣን ለህዝብ
    ወደ ችግር መክተት ነው ወይ ከተማው መቆጣጠር አንድ ምርጫ ነው

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude หลายเดือนก่อน

    ሞት ላይቀር ጣረሞት ዎደሞት ባትሄዱም ሞት ራሱ ይመጣል መጧልም. ግን ፋኖ አቂሙን እና የጠላትንም ገምግሞ ሌላ ስልት መቀየስ ይኖርበታል. ዘግናኝ ዘመን ነው.

  • @Alexiesalxo
    @Alexiesalxo หลายเดือนก่อน

    መሳይ የንጹሀን ሞት አሁንም ቀጥሏል

  • @astagismulugeta6133
    @astagismulugeta6133 หลายเดือนก่อน

    Enante hager shachoch huliem hager endeshetachihu bezih sat sle hager mefres staweru aydebrachihum hodam hula dirom heger mitfersew benante mikniyat new

  • @BaseBase-t5u
    @BaseBase-t5u หลายเดือนก่อน

    ከባድ መሳሪያ ቤተክርስቲን ማስጠጋት ምን አይነት ሰይጣንነት ነው

  • @nazojabal5301
    @nazojabal5301 หลายเดือนก่อน

    ጦርነቱን በከተማ ማድረግ ለምን ፈለገ ፎኖ ?

  • @akjlgfaloka3848
    @akjlgfaloka3848 หลายเดือนก่อน

    እናንተ ናችሁ ነው ንፁሀንን የምታስጨርሱ ፋኖ ምን አለ ለአማራ ህዝብ የሚያስብ ከሆነ ምን አለ ቢጠፉ

  • @abenetwoldesenbet9117
    @abenetwoldesenbet9117 หลายเดือนก่อน +2

    ይገርማል ከባድ መሳሪያ ለሴቶችና ለህፃናት ለቤተክርስቲያን ምን የሚሉት ፍራቻ ነው????

  • @Ethiopiafreedom777
    @Ethiopiafreedom777 หลายเดือนก่อน +1

    ከብት መከላከያ አራዊት :: ድንቄም የአገር ጠባቂ ::አገር አፍራሽ መከላከያ

  • @sunnytrue6736
    @sunnytrue6736 หลายเดือนก่อน

    ጎንደር ህዝብ ይሄን አራውት አንድ ላይ ሆናቹህ አስወግዱ

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 หลายเดือนก่อน

    ሰው ከሚያልቅ ፊት ለፊት መዋጋት አይሻልም ከተማ እየገቡ ከመውጣት ሰላማዊ ህዝብ አለቀ እኮ ምን ይሻላል?

    • @tsion4649
      @tsion4649 หลายเดือนก่อน

      @@hagerezegeye3845 fit lefit tank kale gar bekilash aykebidim woy!

  • @DeerMoose
    @DeerMoose หลายเดือนก่อน

    ወንድማገኝ ኢትዮጵያ ምን ይሻላታል ነው የምትሉት!?!? ዛላንበሳ እንደገና በሻቢያ ተወራለች!! አሁን ሀገሪቱ የምትመራው በባንዳና ሀገር ጠል ፀረ-ህዝብ መሆኑን አለም ሁሉ የሚያውቀው ነው።።።

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 หลายเดือนก่อน

    ወንድማገኝ የተባልክ አተላ ባንዳ ወራሪ አራጆችን መከላከያ እያልህ ትዘግባለህ ለመሆኑ ማንን ስለሚከላከል ነው መከላከያ የምትለው?