የኮምፎርት እና የብርድ ልብስ ዋጋ በአዲስ አበባ Comfort and blanket price in Addis Ababa | አይነታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • የኮምፎርት እና የብርድ ልብስ ዋጋ በአዲስ አበባ Comfort and blanket price in Addis Ababa | አይነታ ‎@Ayneta-media
    አሰላሙ አለይኩም ውድ እና የተከበራችሁ የአይነታ ሚዲያ ተመልካቾች ዛሬ ስለ ኮምፈርት እና ብርድ ልብስ ሌሎችንም አስፈላጊ የሚበሉትን ጥያቄዎች በመጠየቅ የገበያው ሁኔታ ምን እንደ ሚመስል እና በስንት እንደ ሚገኝ እንዲሁም ደረጃው እና ጥራቱ በምን ሁኔታ እንደለ እናስቃኛቿለን።
    ይህን መረጃ ሰጪ ቪዲዮ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው እንድትከታተሉ እንጠይቃለን!!
    ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ ከግዢ እና ሽያጭ የተገናኙ እንዲሁም ሌሎችንም አይነት መረጃዎችን ማግኘት ትችላላችሁ።
    የምትፈልጉትን ሽፎን ለመግዛት ወይም ለማዘዝ በእነዚህ ስልኮች መደወል ትችላላችሁ
    #ethiopia #እቃዎች #ኮምፈርት
    #ኮንፈርት #የብርድልብስ_ዋጋ

ความคิดเห็น • 17

  • @Ayneta-media
    @Ayneta-media  6 หลายเดือนก่อน +1

    ለበለጠ መረጃ ይደውሉ 09 21 71 17 71 ወይም 09 12 19 55 40

  • @zebutube1
    @zebutube1 10 วันที่ผ่านมา

    wow በጣም ሀሪፍ ነው
    ለአረብ ሀገር ከማብኳተት ሀገር መግዛት የተሻለነው

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቅመሞችዬ:እዩትአገራችን:ብራችንብቻ:ቋጥረንመግባት:ሁሉምአለ:ገዝተን:ካርጎአርገን:ቀረጥከፍለን:ከዛምወደየአገራች:አስጪነን:አስቡትወጪውን

  • @yemaryamlji7753
    @yemaryamlji7753 3 หลายเดือนก่อน

    Yet akebabi newu kezi gezto kememtat ager bit megzat yishalal ❤

  • @FatiyaSharef
    @FatiyaSharef 6 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ ወንድሜ እኔ ነበር የጠየኩህ ከሳምንት ቦሀላ ሀገር ስለምገባ እፈልጋለሁ

  • @samritube9007
    @samritube9007 6 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ነው ዋጋውም ግዙ የመጫኝ ከምከፍሉ ሀገራችው ላይ ግዙ 2 ብርድልብስ አንድ ኮንፈርት እፈልጋለው ስው እልካለው

  • @sumehaydar8356
    @sumehaydar8356 6 หลายเดือนก่อน

    Arif new berta

  • @fatmaa523
    @fatmaa523 6 หลายเดือนก่อน

    ልብስ ያለው ኮምፎርት ጠይቅልን ወንድም ልብሱን አጥበን መቀየር የምንችለው ኮምፎርት

  • @Send-i7q
    @Send-i7q 4 หลายเดือนก่อน

    balsuku geletshe arifnwe 🙏

    • @Ayneta-media
      @Ayneta-media  4 หลายเดือนก่อน

      Thank u 🙏

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 2 หลายเดือนก่อน

    እኔማበሰላም:ልመለስጂ:ምንአደከመኝ:ከመርካቶ:የምፈልገውን:ግትነው:ወድምስመረዳህ:እናመሰግናለን:ማርያምጥሩነው:ሥትደክመንከመላክ

  • @chicago9458
    @chicago9458 6 หลายเดือนก่อน

    Comfort or comforter? Woy gud…

  • @user-vn1vs8xz3s
    @user-vn1vs8xz3s 5 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ነህ አይነታ ዩቱብ ባለቤት የሆንከው እሄን ያስተዋወከውን ቤት የሱቅቁጥር
    G001 C 3500 የተባለው ብርድ ልብስ ቅናሽ እንሰጣለን ብላቹ 15% ከዋጋው ላይ መቶ ጨምሮ ያኑ መቶ ቅናሽ ብሎ 3500 ሸጦላታል እሄ አግባብነት የለውም ላንተም ለዩቱብህ ጥሩ አይደለም ብታስቡበት ?
    525 ብር አትርፎ ማለት ነው

    • @Ayneta-media
      @Ayneta-media  5 หลายเดือนก่อน +1

      ደውለው ያውሩት ስልካቸው ከላይ ድስክሪብሽን ላይ አለሎት

  • @fatmaa523
    @fatmaa523 6 หลายเดือนก่อน

    ቦታው የት አካባቢ ነው አለ በአላህ

    • @Ayneta-media
      @Ayneta-media  6 หลายเดือนก่อน

      በቪዲው ላይ ተገልፅዋል ሥልክም አላቸው ዲሥክሪብሽን ላይ ይውሠዱ ሥልካቸው

    • @fatmaa523
      @fatmaa523 6 หลายเดือนก่อน

      ኢንሻ አላህ ወንድም አላህ ይጨምርልህ ደስ የሚል አቀራረብ ነው ቀጥልበት