ለቤተክርስትያን የተነገረ የመጨረሻው ዘመን ትንቢት|ይህን ከሰማችሁ በኋላ እንደ ቀድሞ አትሆኑም|በየቤታችሁ የገባው አደገኛው ወጥመድ! | Pastor Asfaw
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- #marsiltvworldwide #AmaryaTube #newmezmur
Donkey Tube | Hab Media
#divineshow #ethiopia #ትንቢት #music
⛔️ይህንን የአማርያ ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
Copyright © Amarya Tube
marsil tv worldwide melkam wetat 2016 , day7 , abbay tv , marsil tv , amharic audio bible , day 7 tube youtube , five little monkeys jumping on the bed , how to become youtuber , melkam wetat , መልካም ወጣት 2016 ,
ትንቢት ስለ ኢትዮጵያ 2017 , america visa , semay tv , tim walz , ethiopian airlines , paralympics , Prophecy , Pastor Asfaw bekele ,
የዘመኑ ስብከት መሆን ያለበት ይሄ ነው ጆሮ ያለው ይስማ💕 በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው አመሠግናለሁ ጌታ ይባርክልኝ ጸጋ ይብዛ ይጨመርም ጌታችን ኢየሱስ ይመጣል ንጥቀት ይሆናል መንፈሱና ሙሽራይቱ ና ይበሉ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ይመጣል🙏❤
ጌታ ይባርካቹ እግዚአብሔር ያንቃን እኛም ለተነገረው ቃል ምላሽ መስጠትና ፍሬ ማፍራት ይሁንልን
እውነት፣ነው፣ጌታ፣ይርዳን፣ፓስተርየ፣ተባረክ፣
ጌታ ሆይ እርዳኝ
እዉነት ነዉ መነሳት አለብን ከምንግዜዉም በላይ ሁሉም የግል ግንኙነት እናርግ ። እ/ር ከስትንፋስ የቀረበ ነዉ እንበርታ እህቶቼ ወንድሞቼ መምጫወኡ ተቃርቦል ።
ታበረኪ
ፓስተር አሰፋውን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርከው አሜንንን 🙏🙏 ደሞ ይሄንን እያዘጋጀህ የምታቀርብልን ወንድሜ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ አሜንንን🙏🙏 ሰምተን ገንዘባችን ማድረግ ይሁንልን አሜንንን ይህ የዘለአለም የሄይወት ስንቅ ይሁንልን አሜንንን ጌታ እየሱስ እንደዚህ እያስጠነቀቀን ነው ዘመኑ ቅርብ ነው ከተያዝንበት ነገር እንላቀቅ አሜንንን
አሜን
ብሩክ ሁንልን ክቡር ወንድማችን ፓስተር አስፋው።
ጌታ ህልውናውን መንፈሱን እንዳይወሥድብን እንፀልይ ።።
ጌታ ይባርክ፡፡
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤
እግዚኣብሔር ይርዳን🙌🙌🙌
ጌታ ሆይ እርዳኝ🙏
Geta yibarki tabarki 👍🏻 ♥️
Paster Asfaw bekele ke 8 years belay new timhirtoche miketatelew betam telewochalew tetekimealew zemenihe yibarek. Ke Minnesota
Ewenet new !!
ፓስተር ተባረክ
❤❤❤
ለቤተክርስቲያን የተሰጠው የመጨረሻ ራእይ ዮሐንስ ራእይ ነው በትንቢት መልክ
Zemengh yebark y egzhbher sew
በዕውቱ በጅምላ መፈረጅ ባያስፈልግም ዕውነትነቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ሄዷል።
❤
😢😢😢🙏😭
Geta hoyi erdagn
Ephraim Port
Eewnt nw
😢😢😢😢
Amariya በሚል አስተካክሉት ወይም በሂብሩ Amaria
ትንቢት ነው ወይስ ስብከት?
ጌታ ይገስጽህ
እንደገባሽ ተቀበይው። ጥያቄ ግን የሚያስፈልገው አልነበረም! ግን ህይወትሽ እንዴት ነው?!🤔🤔🤔
የትንቢት ቃል ነው !
ፓስተር አስፋው እግዚአብሔር ይባርክህ ለዚህ ዘመን እግዚአብሔር አንተንስለሰጠን ይባረክ::
2 Peter 1 አማ - 2ኛ ጴጥሮስ
19: ከእርሱም ይልቅ እጅግ የጸና የትንቢት ቃል አለን፤ ምድርም እስኪጠባ ድረስ የንጋትም ኮከብ በልባችሁ እስኪወጣ ድረስ፥ ሰው በጨለማ ስፍራ የሚበራን መብራት እንደሚጠነቀቅ ይህን ቃል እየጠነቀቃችሁ መልካም ታደርጋላችሁ።