Ethiopia -ESAT በኦሮሞ ውስጥ የታፈኑ ድምጾች july 2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @jemaleshetumuhie4761
    @jemaleshetumuhie4761 4 ปีที่แล้ว +22

    Thank you Dr Jemal

  • @haschascha627
    @haschascha627 4 ปีที่แล้ว +16

    መሳይ። በርታ። ምርጥ የሐገር ልጂ። አንበሳችን እንወድሐለን። ጀግና ሰው ነህ።።

  • @kirubelhailu8023
    @kirubelhailu8023 4 ปีที่แล้ว +20

    Thank you ESAT.

  • @ዳይመንድአዲስ
    @ዳይመንድአዲስ 4 ปีที่แล้ว +6

    ኢሳቶች ከምንግዜውም በላይ በተለይ ደግሞ በዚህ ወሳኝ ወቅት በጣም ታላቅ እና አስተዋይ ሰው ይዛችሁ ቀረባችሁ ጀግናችንን እናመሰግናለን እባክዎን በዚሁ ቀጥሉ ህዝቦትን በቀላሉ ወደገደል ከሚነዳ ፅንፈኛ የሰው አጋንንቶች ይታደጉ ። እባክዎን ይበርቱ ከጎንዎ ነን እኛ

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 4 ปีที่แล้ว +23

    Well said “ ቄሮን ና ፋኖን የሚያደንቁት ገነ ትሞትልኛለህ ለማለት ነው " እናቶች ልጆቻቸውን መቆጠብ አለባቸው: እርሶን ያስተማረች Ethiopia ትባረክ ቃላት አጠረኝ ምን እንደምናገር
    ግሩም ድንቅ

    • @isaynomore1965
      @isaynomore1965 4 ปีที่แล้ว

      Selam 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @abayneshwgeyorgs7103
    @abayneshwgeyorgs7103 4 ปีที่แล้ว +16

    የተለያየ ቋንቋችን ባህላችን ሀይማኖታችን እምነታችን ዘራችን ኢትዮጵያዊነት ውበት ነው

  • @beleyougebriowt2792
    @beleyougebriowt2792 4 ปีที่แล้ว +30

    This is the truth oromo love to be oromo because of him bless you doctor

    • @bacaagalanaa5438
      @bacaagalanaa5438 4 ปีที่แล้ว +3

      True chinklat Netsu Hillina alachew Dr. Jamal

  • @mahdiahmed2036
    @mahdiahmed2036 4 ปีที่แล้ว +19

    Dr, Jamal Mahammed Gamta I agree with every thing you stated.Thank you!!!

    • @td7283
      @td7283 2 ปีที่แล้ว

      WOW Dr. Jamal Mahmmed, you'r so genuine person. To be honest the way you express I love it. I am very proud of you!!
      I like your mentality.
      God Bless You !!

  • @fren6893
    @fren6893 4 ปีที่แล้ว +32

    መሳይ እደሁሌም ድንቅ ዝግጅት ይዘህ በመቅረብህ ከልብ እናመሰግናለን። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል 4 ปีที่แล้ว +10

    የሚገርም ኢትዮጲያዊነትና ገራሚ አገላለፆ

    • @terrame
      @terrame 4 ปีที่แล้ว

      🤣🤣

  • @tsegayebelay3007
    @tsegayebelay3007 4 ปีที่แล้ว +40

    ኢሳቶች በርቱ በዘረኝነት ለሰከረው ትውልድ የዝህ አይነት እንግዶች ፍቱን መድሀኒት ናቸው ባለፈው የቀረቡትም አቶ ባንቲ ፉፋም በጣም ጥሩ ናቸው ማን ያርዳ የነበረ ነው ነገሩ, በአሁኑ ሰዓት ምርጡ ጣብያችን ኢሳት ነው በርቱ

  • @eliyastegegn8966
    @eliyastegegn8966 4 ปีที่แล้ว +4

    This is the reason why i have never lost my hope on Ethiopia. because of this kind of generous and positive mind people. Bless you Dr and Messay as usual !!

  • @fatumamohammed2628
    @fatumamohammed2628 4 ปีที่แล้ว +18

    እኔም እንደሳችው ነው የምለው ውስጥ የነበሩት ባይጠናከሩ ውጭ ያለው ብቻውን ማሽነፍ ባልቻለ ነበር ትክክል ዶክተር ጀማል

    • @amineam3568
      @amineam3568 2 ปีที่แล้ว

      እኔአድቀን አባቴ ኦሮሞነኝ ብሎ አላስተማረኝ እናቴ አማራ ናት

  • @samjack9273
    @samjack9273 4 ปีที่แล้ว +57

    Here you go, real Ethiopian oromo!!!!brain brain...

  • @hibreworkbogale4293
    @hibreworkbogale4293 4 ปีที่แล้ว +3

    እውነትን ተናግሮ ክመሽበት ማደር እድሜና ጤናን ተመኘሁለወት ::

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 4 ปีที่แล้ว +21

    Wow what a thoughtful man. The way he is presenting things is really good one. Nice perspective. God bless you Dr. what a personality. No one has explained the current situation better than Dr Jemal.

  • @gebeyanehhailu405
    @gebeyanehhailu405 4 ปีที่แล้ว +19

    አሁንም እድሜ ይስጦት የሚስለች ሳይሆን ለሌላውም ትምህርት የሚስጥ ነው : : ትግል ፓርቲ እና ሀገር ምን ማለት እንደሆነ ለጽንፈኞች ትምህርት ይስጣል

  • @andyetadele5723
    @andyetadele5723 4 ปีที่แล้ว +11

    Wow ESAT. You r always excellent.

  • @oc4949
    @oc4949 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for your sacrifices to bring equality and justice for oromo people. Small conflicts can exist even in one family the same with olf.
    I LOVE OLF.🌷🌷🌷

    • @menzemaber5810
      @menzemaber5810 4 ปีที่แล้ว

      Olf is the enemy of Ethiopia.

  • @tezeragebreweld655
    @tezeragebreweld655 4 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር ጀማል በእውነት ስለኢትዮጵያ ህብረብሔራዊ አንድነት የማያወላውል አቋሞዎት በጣም አመሰግንዎታለሁ
    ለኢትዮጵያ አንደርሶ ያለ ጠንካራ ሰው ያስፈልጓታል እባኮት ይግፉበት
    ወንድሜ መሳይ ተባረክ

  • @adeanmegeresa9867
    @adeanmegeresa9867 4 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ተስፋችን የሚያለመልም
    በፈጣሪ ለሁሉም ጤና እና እረጅም ዕደሜ ይሰጣል

  • @dagimbemiretu913
    @dagimbemiretu913 4 ปีที่แล้ว +1

    መሳዬ ብርቅ የኢትዮጵያ ልጅ የጋዜጠኝነት ስራህን ጠንቅቀህ የምታውቅ አድናቂህ ነኝ ።

  • @misikrtegegn4058
    @misikrtegegn4058 4 ปีที่แล้ว +9

    "መሳይ ይሄ ፕሮግራም በጣም ጠቃሚ ነው ቀጥልበት!! ትልቅ ሰው ትልቅ ነው እንደዚህ አይነት ምሁር አዋቂ ሰው ምክርና ትምህርት ስለሚያስፈልገን ቀጥልበት!! እናመሰግናለን!!!

  • @zmisganaw
    @zmisganaw 4 ปีที่แล้ว +33

    Thank you Messay for inviting such knowledgeable person to this show.

  • @chalaalemu6710
    @chalaalemu6710 4 ปีที่แล้ว +28

    በራስ የመተማመን ስሜት እንዲህ በድፍረት ይገለፃል ስው ራሱን ሆኖ ቢሞት ከታማኝነትና ጀግንነት በላይ ሆኖ ይስማኛል !

  • @zmisganaw
    @zmisganaw 4 ปีที่แล้ว +48

    We need to hear more from like this Dr the truth about OLF, please let him speak on oromia Medea platform to share his knowledge with oromifa speaker.

    • @abyssinian01
      @abyssinian01 4 ปีที่แล้ว +2

      Agree !!!

    • @myounis3708
      @myounis3708 4 ปีที่แล้ว

      You think omn will invite him?

  • @abebechfantaye4423
    @abebechfantaye4423 4 ปีที่แล้ว +5

    ተባረክ ወንድሜ እውነት ያናግርሕ

  • @teshomewoldeu
    @teshomewoldeu 2 ปีที่แล้ว

    በተማሩና የተሻለ እቀውቀት ባላቸው ሙሁራን ተብዬ ሰዎች በህዝባችንና በሃገራችን ላይ የሚፈፅሙትን ስመለከት ለትምህርትም ሆነ ለሙህራን ያለኝ ጥላችን ለመግለፅ እቸገራለሁ ፡፡ በዚህ ወቅት እንዲህ አይነት አስተሳሰብ ያለው ምሁር ሲያጋጥመኝ ደግሞ የተሟጠጠች ተስፋ እንዲኖረኝ ያደርገኛል ፡፡፡ እድሜና ጤና ይስጥልኝ፡፡

  • @abayneshwgeyorgs7103
    @abayneshwgeyorgs7103 4 ปีที่แล้ว +33

    ዶ/ር ጀማሐል እውነት ነው በራስ የሚተማመን ሰው በብዙ ሰው ደም ስልጣን ላይ ለመውጣት አይፈልግም ትክክለኛ ትግል ነው ለውጤት የሚያበቃው

  • @workineshmengistu4134
    @workineshmengistu4134 4 ปีที่แล้ว +5

    ይህ ለስልጣን ነዉ እንጅ ይሄዉ አሁን ማን እየመራ ነዉ ሌላ ምን ይፈልጋሉ ያዉ ስልጣን ነዉ እዉነት የምትናገሩ የእርቅ የሰላም ሰዎችን ተወልደ አይረሳቹህም ጋዜጠኛ መሳይም እግዚአብሔር ይስጥህ ዘመንና ዘርኡ ይትባረክ

    • @outstandinggirlsplay
      @outstandinggirlsplay 4 ปีที่แล้ว

      Ahunim yesiltan bota mifeligut bota ale gena legena Abiy Orom nw bemil baquwarach mekiber yifeligalu. Ya silalitesaka, yichiy yeshigigr gize meteqem nbrebachew. Lemin miricha ketekahede yihen edil ayagegnutim. So ye wishet selamawi tigil wede amets gebu,
      Lzi nw Abiy Nefitegna milut.
      Ahun esu bicha aydelem. Gena yiqetilalu Addisaba kegna, tigil gena wede ye Ethiopia kirisoch yegna nw yimeles yilalu hahaha yenesu hager Kenya wist endehone alawqim.

  • @ephremdigafie3315
    @ephremdigafie3315 4 ปีที่แล้ว +8

    Thank you Mesay!!!
    I would like to express my appreciation to Dr Jemal(MD) proud Ethiopian man from Illubabor/ILLu-Ababora!!! Thank you so much for your explanations, truthful stories!!!

  • @worknehtamire1163
    @worknehtamire1163 4 ปีที่แล้ว +3

    What an intelligent person! Respect!

  • @menberuasfaw6249
    @menberuasfaw6249 4 ปีที่แล้ว +18

    One of the best interviews.

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 4 ปีที่แล้ว +10

    Mesay you are doing good, you have to finde like dr gemchesa Who love and proud of his cantry ethiopan

  • @zerihunmasersha6937
    @zerihunmasersha6937 4 ปีที่แล้ว +32

    ሆሮሞን በእርሶ ስር አየኃት እናመሰግናለን

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 4 ปีที่แล้ว +4

    Dr. Gemale, Ethiopian is do blessed to have such a great person like you!. We have a hope when we have such s truth person like you!
    What a great person. You should come out before all this young youth lost. Wow thank you so much for your bright mind.

  • @goragikonjo6329
    @goragikonjo6329 4 ปีที่แล้ว +23

    መሳዪወድማችበርታ

  • @sahilebiresa518
    @sahilebiresa518 4 ปีที่แล้ว +3

    መሣይ!! ከልቤ አደንቅሃለሁ።እወድሃለሁ ።ግሩም ጋዘጠኛ ነህ ።በርታ ተባረክ ።

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 4 ปีที่แล้ว +5

    Thank You Dr. GEMMAL. I have enjoyed your interview. I highly admire your honestly and straight forewardedness. If only people like you with full of wisdom can come forward our youth would greatly benefit from people like yourself.

  • @addismengesha6344
    @addismengesha6344 4 ปีที่แล้ว +5

    This wonderful man God bless you 🙏

  • @amsaleworku528
    @amsaleworku528 4 ปีที่แล้ว +2

    Dr Jamal you are a true person God bless you

  • @abrhamshiferaw982
    @abrhamshiferaw982 4 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር ጀማል መሀመድ ገምታ ረጅም ዕድሜና ጤናን ይስጥዎት የእውነት ሰው የተማረ ማለት እንደ እርሶ ነው

  • @ethyl.teshale
    @ethyl.teshale 4 ปีที่แล้ว +15

    E S A T💚💛❤️

  • @aimerogelaw
    @aimerogelaw 2 ปีที่แล้ว

    እንደ እኒህ አይነት በእውነት የተሞሉ ሰወች እንዲበዙ ማበረታታት ተገቢ ነውና።
    ለኒህ አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልን ።
    መሳይንም እንዲሁ ብርታቱን ይስጥህ እላለሁ።
    እንዲህ አይነት አስተሳሰብ ያላቸውን ሰዎች በማሰባሰብ እንድትቀጥል አሳስብሀለሁ።

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 4 ปีที่แล้ว +6

    Thank you messay

  • @abrahamalemayehu3649
    @abrahamalemayehu3649 4 ปีที่แล้ว +1

    I love how he articulated his view. Woow how satisfying is it when truth told straight.

  • @confidetialmatter4290
    @confidetialmatter4290 4 ปีที่แล้ว +12

    Very impressive! I did not know we have sensible ppl like this gentle man.

  • @yishaktekaligne6162
    @yishaktekaligne6162 4 ปีที่แล้ว +11

    መሳይ በርታ!እንዲህ አይነት ውድ የሆኑ የኦሮሞ ልጆችን እየፈለጋችሁ ወደ አደባባይ አውጧቸው!

  • @ermiaseshiferaw2788
    @ermiaseshiferaw2788 4 ปีที่แล้ว +8

    ትክክለኛ ሰው በማናገራችሁ አመስግናችሗለሁ ባብዛኛው የማቀውን በሃቅ የተናገሩ ናቸው

  • @hhaaadd1212
    @hhaaadd1212 4 ปีที่แล้ว +4

    It is a very good discussion. It is very Ethiopianism. Must be supported and continue.

  • @nibanibus
    @nibanibus 4 ปีที่แล้ว +2

    This is a very interesting entervew to watch because the man.. Dr Jemal talks about real actual issues in our country he knows what he is talking about .It is true when he said as Ethiopians we have a great calture infact diverse sociaty as we are , we must appreciate one another learn about each other..we must overcome get the better of.. not defeat.
    We are the same people !
    We are ethiopians who s never been colonised !
    When I think about our country.. I think a continent in itself.. Above all we are great Africans ...
    God bless Ethiopia🇪🇹

    • @nibanibus
      @nibanibus 4 ปีที่แล้ว +1

      Thank you Messay for this quality interview as usual !.you know what to ask at the right time.
      Congratulations to all ESAT team!

  • @fekededejene843
    @fekededejene843 4 ปีที่แล้ว +6

    ❤ እውነትም የታፈኑ ድምጾች!
    መደመጥ ያለበት በጣም ወሳኝ ውይይት ነው።

  • @yohannestadesse7193
    @yohannestadesse7193 4 ปีที่แล้ว

    ምስጋና ለኤሊባቡር ምርጥ ልጅ፡ . ዶር. ጀማል ተመካሁ በእውቀትህ በሐቅህ ፡ ምርጥ ኢትዮጲያዌ፡ ጥልቅ እውቀት ከማስረዳት ጋር ጀግና ኦሮሞ በትግል የተፈተንክ ፡ የተረጋጋህ አስተማሪ ፡ ሰው አክባሪ ፡ ተመራማሪ የምር ዶክተር የማትሰለች ፡ መልካሙ ሁሉ ላንተ ይሁን ፡ !

  • @woine123
    @woine123 4 ปีที่แล้ว +2

    እድሜና ጤናዎትን ይስጥዎት!!!
    እውነትን የሚመሰክር አይጥፋ!!

  • @tesfayebabore6862
    @tesfayebabore6862 4 ปีที่แล้ว +7

    የምትገርም ምሁር! እርግጠኛ ነኝ ገና ለሀገራችን ፖለቲካ ብዙ ትርጉም ያለውን ስራ መስራት ትችላለህ። መንግስት ከለላ ቢሰጥህ። እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @tadelezewdie2122
    @tadelezewdie2122 4 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ዉይይት ነዉ፡፡
    ምናለ በኢትዮጵያ የሚገኙ የመንግስትም ይሁን የግል ሚዲያዎች እንደዚህ ከመሰሉ ሰፊ ልምድ ካላቸዉ ሰዎች ዉይይት በማደረግ ለህዝቡ ቢያቀርቡ? ይህን ማድረግ ባየችሉ እንኳን እናንተ ያቀረባችሁትን ሃገርና ሕዝብ እስከጠቀመ ድረስ ከናንተ ወስደዉ ለኢትዮጵያ ህዝብ ቢያቀርቡ? በርቱ፡፡

  • @fikirteatnafe7728
    @fikirteatnafe7728 4 ปีที่แล้ว +9

    ኢሳቶች እሄን ኢንተርቪ በኦሮምኛ አስተርጉማችሁ ለ ኦሮሞ ህዝብ እንዲደርስ አርጉ አስተማሪ ስለሆነ

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 2 ปีที่แล้ว +1

    pleas write a book it is very interesting real history

  • @محمدسعيد-ع8خ1ف
    @محمدسعيد-ع8خ1ف 4 ปีที่แล้ว +2

    እንደ ዶክተር ጀማል አይነት እወነተኛና ግልፅ ፓለቲከኛ ግለሰቦችን በማቅረብ የወደፊቱ የእሳት አድናቆት እየበዛ እንደሚመጣ እርግጠኞች ነን በርቱ

  • @yonasgeda2180
    @yonasgeda2180 4 ปีที่แล้ว +17

    I am Oromo but very passionate about Ethiopia. The moment I say I love Ethiopia, some “Oromo” question my being Oromo. In Oromia at this moment there are different hierarchy in Oromo tripe. The Welega think they are number one the Arrssi think they are original Oromo the Gimma think different the Ambo despise the Gimma Oromo and the Addaa or Central Shewa Oromo simply because they played a crucial role in state building they are seen as Amhara or “Neftegna Oromo” one of the biggest challenge of Dr Abiy is that some Oromo claim they are better Oromo “pure Oromo” to lead the Oromo people.

    • @benyams8014
      @benyams8014 4 ปีที่แล้ว

      It's so funny...
      We have alot of issue to address but we spend to.much time who is the best and who is the worest ..
      I understand what u mean but we spend to much time on this illusion

    • @simegndibaba717
      @simegndibaba717 4 ปีที่แล้ว

      You're a alier and ignorant you can't talk for Oroms most of us believe we're Ethiopian but those who doesn't feel one they have worst experiences. You need to be on their shoes. If you please stop spreading a wrong information about Oromo to be acceptable in your friends actually your friends work hard to do that it will never work.

  • @tea9003
    @tea9003 4 ปีที่แล้ว +4

    This interview is good and gives new perspective.

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 2 ปีที่แล้ว

    እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ዶ/ር ሆነው በመገኘተዎት በሀገር ወዳዶች ሥም እናመረግኖታለን እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎት ።

  • @Ad-fl2ht
    @Ad-fl2ht 4 ปีที่แล้ว +14

    Mesay you are amazing .i am speechless. Where the hell did you find such eduacted logical truthful real oromo real ethiopian person to have plainly put out that olf is a criminal entity at present and its monetized.all hands down to Dr. Jamal.thank you again.

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 4 ปีที่แล้ว +1

    መሳይ ፣ እንደዚህ አይነት እውነትን ይዘው በልበ ሙሉነት ለቃላቸው ታማኝ ሆነው ህዝባቸውን ለማንቃት የሚጮሁ ሰዎችን ፈልገህ በማቅረህ ላመሰግንህ እወዳለሁ!!

  • @abyssinian01
    @abyssinian01 4 ปีที่แล้ว +29

    Mesay, you need another program to interview this guy, he has a wealth of insider information on OLF!!

  • @yilmaejamo5357
    @yilmaejamo5357 4 ปีที่แล้ว +13

    I’m the first to watch

    • @sarah.2876
      @sarah.2876 4 ปีที่แล้ว +1

      Are you sure

    • @እግዚአብሔርሁሉንቻይ
      @እግዚአብሔርሁሉንቻይ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@sarah.2876 😂😂😂

    • @SF-jc1jl
      @SF-jc1jl 4 ปีที่แล้ว +1

      He probably meant to say “mejemerya gize endezi aynet sew sai “😂😂😂😂😂😂😂

  • @محمدسعيد-ع8خ1ف
    @محمدسعيد-ع8خ1ف 4 ปีที่แล้ว +2

    ዶ, ጀማል እሚገርሙ ና ግልፅ ፓለተከኛ ናቸው ክብረወ ይስፋ

  • @woinshetbadicho8961
    @woinshetbadicho8961 4 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔር ይባርኮት ዶር ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ እባክዎት በዚሁ ቀጥሉ ኢትዮጵያ የሁላችንም ናት ከሚዲያው አይጥፋ ትውልድ ማዳን ይችላሉ :: መሳይ እናመሠግናለን

  • @dt3629
    @dt3629 4 ปีที่แล้ว +12

    Thank you Dr ! Oromos cause is becoming a business. We appricate your hounest analysis.

  • @የአብነትትምህርትቤት
    @የአብነትትምህርትቤት 4 ปีที่แล้ว +2

    ኦነግም ሆኖ እንዲህ አይነት ሰው መኖሩን አናውቅም ብዙ ትምህርት ሰጡን እናመሰግናለን።

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +14

    እውነት ነው እኔ ማውቀው ኦሮም ሰው ወዳድ እና አቃፊ እንጂ የ 9 ወር ነፍሰጡር አጋድሞ ምያርድ እና በታዳግያን ሕፃናት ላይ የሞት ፍርድ መፈርድ አይደለም ዛሬ እንዳለቀስኩኝ እናቴ ስትሞት ማለቅስ አይመስለኚም

  • @mega8101
    @mega8101 4 ปีที่แล้ว +9

    እናመሰግናለን መሳይ እና ኢሳትን...
    ኢትዮጵያን ለማዳን ነገሮችን እንዲህ ማጥራት ጥሩ ነው!!!

  • @lubabaabegaz2437
    @lubabaabegaz2437 2 ปีที่แล้ว

    አባይነሽ ጎበዝ ትክክልነውየኢትዮጵያ ዌያን ልጆች አንድነታ ችን ያዋጣናል

  • @goragikonjo6329
    @goragikonjo6329 4 ปีที่แล้ว +4

    በትክክል

  • @king-yq5xj
    @king-yq5xj 2 ปีที่แล้ว

    The interviewee is well-spoken and versed Ethiopian as is the interviewer. Thank you, ESAT.

  • @Getachew-n3g
    @Getachew-n3g 4 ปีที่แล้ว

    የተከበሩ ዶ/ር እጅግ በጣም እናመሰግናለን ። እውነትን በድጋሚ ለህዝብ ያሳውቁልን ።

  • @dadatadesse
    @dadatadesse 4 ปีที่แล้ว

    ውድ መሳይ፣ መልካም ኢትዮጵያዊ አግኝተህ ስላዝናናኸኝ አመሰግንሃለሁ።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ቐ7ተ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ቐ7ተ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዜአብሄር ይባርከዎት ጥሩ ልብ ያለዎት መልካም ሰዉ።

  • @ethiopia2838
    @ethiopia2838 4 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር በጣም ጥሩ ግልፅ ትክክለኛ ማስረጃ ነው የተናገሩት ምንም ነገር ሳይበግሮዎት መናገር ያለበዎትን አውጥተው ስለተናገሩ እናመሰግናለን እኛ የምናውቀው ኦሮሞ እንደ እርስዎ አይነቱን ነው በጣም እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ይስጦዎት መሳይ አንተንም አመሰግንሃለው ዛሬ ነው ደስ ያለኝ እውነቱን ስለሰማሁ

  • @nano2012
    @nano2012 4 ปีที่แล้ว +24

    Starting today, this person should be called Dr. Again.

  • @meseretalemu848
    @meseretalemu848 4 ปีที่แล้ว +6

    Greet job

  • @ibrahimm8703
    @ibrahimm8703 4 ปีที่แล้ว +5

    The only genuine Oromo I have seen in my entire life.

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow this guy is so bright wow Ethiopian need you!! We really need you !

  • @abayneshwgeyorgs7103
    @abayneshwgeyorgs7103 4 ปีที่แล้ว +4

    WOW ትክክል ኖት የስልጣን ጥመኞች ብቻ ናቸው እውነትም ቱልቱላ !!!!!!!!

  • @wondwossenzergaw1860
    @wondwossenzergaw1860 4 ปีที่แล้ว +2

    It is great. Keep on it. ESAT our media. Bravo!

  • @yidnekachewwondimu92
    @yidnekachewwondimu92 4 ปีที่แล้ว +18

    ፍትህ ለታረዱ ኦርቶዶክሳውያን!!

    • @itisdawit8298
      @itisdawit8298 4 ปีที่แล้ว +4

      ፍትህ ለሁሉም፣ ለክርስቲያኑ፣ ለእስላሙ... በገፍ ለታረዱት ሁሉ።

    • @simenehbekele
      @simenehbekele 4 ปีที่แล้ว +2

      As a Christian pray God has answer, don't expect justice from some one!

    • @sarahalemu6700
      @sarahalemu6700 4 ปีที่แล้ว +1

      ሌላውስ ሰው

  • @yonasgeda2180
    @yonasgeda2180 4 ปีที่แล้ว +31

    I like the title “Suffocated Voices” these suffocation began when TPLF came to power. Anyone l(like my father who is proud to be Oromo and Ethiopian) will be ostracised from the atmosphere. When TPLF recruits Oromo they deliberately pick Oromos who hate Ethiopia or who hate Amhara or who hates none Oromo.

    • @asterbeshah2897
      @asterbeshah2897 4 ปีที่แล้ว +1

      Go out speak up. They playing game on your name.

    • @derejeandarge654
      @derejeandarge654 4 ปีที่แล้ว +1

      Dr. Jemale honestly tell us the truth ,he's a model for who loves ethiopian pls dont hide your self and tell the the evidence for the pehersons who have mistake concebtion . Wishing you have a nice time . Go head !!!!!

    • @chalaalemu6710
      @chalaalemu6710 4 ปีที่แล้ว +1

      Yes , suffocated Oromo are mega millions or simply they are the great majority who have been silenced by handful of shouters .Now it’s time to speak up before to be late

    • @asterbeshah2897
      @asterbeshah2897 4 ปีที่แล้ว

      @@chalaalemu6710
      Please get your voice out. It is not fair to we all

  • @rahelmelaku2468
    @rahelmelaku2468 4 ปีที่แล้ว +2

    Love this man!!

  • @isaynomore1965
    @isaynomore1965 4 ปีที่แล้ว +4

    መሳይ መኮንን የኢትዮጵያ ኩራት ነህ:: በርታ 👏🏾👏🏾👏🏾

  • @ethiochord508
    @ethiochord508 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you mesay to show me such kind of person from Oromiya

  • @demesseimekonnen4475
    @demesseimekonnen4475 4 ปีที่แล้ว +5

    ዶ/ር እናመሰግናለን ኦሮሞን የማያውቁ ኦሮሞን እንድያውቁ ለአደረጉት ።
    ኢኛ በሀገር ቤት ያለነው አመለካከታችንን ለመግለጽ እኮ እንፈራለን ምክንያቱም ጁሓርና እስክንድር ልጋልቡአቸው በፌስቡክ ቀልቦ በየጎራው ያዘጋጁት የጥላቻ ፖለቲካ አራማጆች ሰለአሉ ።

  • @ethio8774
    @ethio8774 4 ปีที่แล้ว +1

    እሚችሉ ከሆነ እባክዎትን ወደ አገር ቤት ገብተው አብይን በሐሳብ ቢደግፍት አገርን ማዳን ይሆነል🙏🏿 በጣም እሚከበሩ ዶ/ር ነዎት🙏🏿💐

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 ปีที่แล้ว

    ለሁሉም ታላቅ ምክር ተዶክተር ጀማል ሁሉም ጆሮ ያለዉ ይስማ ተከባብረን ተፋቅረን ተዋልደንኑረናል የሚያዋጣ እንድነታችን መከባበራችን መፋቀራችንና
    እብሮነታችንን አጠንክረን ባሸናፊነት የሚያስተሳስረንን ኢትዮጵያዊነትን ለብሰን ባንድ ላይ ሁነን እንድነታችን ላይ ታላቅ ሥራ ይጠብቀናል እዛ ላይ ጠንክረን እንሥራ የሚያምርብን በኦኢትዮጵያዊነታችን ላይ ጠንክረን እንሥራ መልካም ፍሬ እናፈራለንና !!!!!!!!!!!!!!!

  • @Ad-fl2ht
    @Ad-fl2ht 4 ปีที่แล้ว +3

    Mesay ..you need to have part 2 of this interview with this dr.we are waiting.

  • @girmaamen
    @girmaamen 4 ปีที่แล้ว +1

    እስካሁን Social Media ላይ please share አድርጉ ብዬም አላውቅም ግን ይሄን ኢንተርቪው share መደርግ አለበት... በእርግጠኛነት የብዙ ግለሰቦችን የተሳሳተ አመኔታ ይቀይራል ብዬ አምናለሁ... 🙏🙏

  • @mesfinwabella3880
    @mesfinwabella3880 2 ปีที่แล้ว

    What a genius!!!!!! Every thing you said is 1000% perfect.
    You deserve a statue at the center of the capital city doc.

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow brilliant human being I like your honesty Dr. Jemal. 👉Mesay mekonen you're though journalists proud of you ye Ethiopia lije be Ethiopianenthe yematederader 👍🙏🤩

  • @ናዝራዊት
    @ናዝራዊት 4 ปีที่แล้ว

    መሳይ ተባረክ እውነት አሁን የምታቀርባቸው አንጋፎች በጣም ጥሩ ግንዛቤ የሚያሲዙ እና በተለይ እኝህ ሰው ባህላቸውን ማንነታቸውን የሚያከብሩ ኢትዮጲያዊ ጠረን ያላቸው መሆናቸው ሚዛናዊ እንድንሆን በጣም ያስረዳል ። ከጅምላ ነቀፋ የከላከላል ። ሃገሬ ሰው አላት አልኩ ።

  • @ዳይመንድአዲስ
    @ዳይመንድአዲስ 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ምርጥ ምሁር ስለእውነት የቆሙ ትክክለኛ የሰው ስብእና ያላቸው ታላቅ ሰው ናቸው እባክዎን በኦሮምኛ ቋንቋ በዚህ መልኩ ወገንዎትን የማንቃት ስራ ይስሩ።
    የኦሮሞ ህዝብ የማንም ወመኔ ቁማር መቆመርያ እየሆነ ነው

  • @tr7094
    @tr7094 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜ ሰጥቶ ያቆየዎት ለምክንያት ነው በቀሪ ጊዜዎ ሳይማር ያስተማርዎትን የሰሜን የደቡብ የምስራቅ እና ምእራብ ደሀ ህዝብ ለማገልገል ያብቃዎት