የፃም ጣፋጭ ብርቱካን ዳቦ |ኬክ ለምኔ| vagan Orange bread| easy bread

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 167

  • @melatTUBE
    @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +62

    የተጠቀምኩት
    እርሾውን ለመስራት
    ሁለት የሻይ ማንኪይ እርሾ
    አንድ የሾርባ ማንኪያ ስኳር
    አንድ ኩባያ ከግማሽ ለብ ያለ ውሀ
    መበጥበጥና ከፍ እስከሚል ማቆየት
    ከፍ ሲል
    አምስት ኩባያ ድቄት
    አንድ የ ሻይ ማንኪያ ጨው
    አራት የሾርባ ማንኪያ ዘይት
    ግማሽ ኩባያ ስኳር ወይም እንደ ፍላጎት
    የ አንድ መካከለኛ ብርቱካን ጭማቂ
    ከፍ ያለውን እርሾ
    መጨመር እና ማብካት
    የሚቀባውን ብርትካን ለማዘጋጅት
    ሁለት ብርቱካን ፍቅፋቂ
    አንድ የሻይ ማንኪይ ቫኔላ
    አራት የሾርባ ማንኪያ ማር (ማር ከሌለን በ ስኳር መተካት ይቻላል)
    አንድ የሾርባ ማንኪያ ስኳር
    ከላይ ለመቀባት
    አንድ የሾርባ ማንኪያ ማር እና ግማሽ ቡርትካን
    ጭማቂ ደባልቆ መቀባት
    መልካም ጋገራ ።

    • @FasiNico
      @FasiNico 4 ปีที่แล้ว +2

      ሜሉዬ🙏💝

    • @ወለተሀናየቅድስትድንግልማ
      @ወለተሀናየቅድስትድንግልማ 4 ปีที่แล้ว

      የኔ ውብ

    • @abrhamtemesgen16
      @abrhamtemesgen16 4 ปีที่แล้ว

      ሜልዬ በጣም ነው ማደንቅሽ ቤት ውስጥ በሚገኙ ነገሮች ስለምትሰሪ ታስደስቺኛለሽ እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልኝ

    • @melatterefe5013
      @melatterefe5013 4 ปีที่แล้ว

      Eyenegereshegn altetabekem.

    • @etifwondu1482
      @etifwondu1482 4 ปีที่แล้ว +1

      እናመሰግናለን ሜልዬ!!!

  • @elsayimenu5512
    @elsayimenu5512 4 ปีที่แล้ว

    ሜልየ የምታሳያቸውን ነገሮች በጣም ጣፋጭ እና ቀላል ነው በጣም አመሰግናለሁ እደው ክቻልሽ ነጭ ዱቄትና ስኳር ሳንጠቀም የምንጠቀማቸውን ነገሮች ብታሳይን ደስ ያለኝአል ትንሺ ለጤናችን ብየነው

  • @tigistshewakea4230
    @tigistshewakea4230 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነግቶ እስከምሞክረው ቸኩያለሁ!!!!

  • @tigistshewakea4230
    @tigistshewakea4230 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው። ሞክሬዋለው በጣም ጣፋጭ ነው።

  • @samraeyessus539
    @samraeyessus539 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ባለሞያ እናትሽን አመሰግናቸዋለሁ።

  • @helenamanuel8504
    @helenamanuel8504 4 ปีที่แล้ว

    Tebareki emokrow alew

  • @amti6281
    @amti6281 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ ምርጥ እናሰመገናለን

  • @amsalemekuria6109
    @amsalemekuria6109 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚጣፍጥ ነው እጅሽ ይባረክ ሞያሽ ከነትህትናሽ በጣም ደስ የሚል ነው!

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ከልቤ አመሰግናለሁ በእውነት

  • @hyabyoutube9325
    @hyabyoutube9325 3 ปีที่แล้ว

    Kemir ene komment xife alawkim
    Gin lanchi zare eyexafhugn new betam kelel yalshi lij nesh egziabher yibarkish ehte betam yamral

  • @meluaraya1904
    @meluaraya1904 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው ዳቦ በጣም ነው የምወደው እሞክረዋለው አመሰግናለሁ

  • @helenjo614
    @helenjo614 4 ปีที่แล้ว

    Thanks maliy tlantna serhut betm yetfetal tebarkiy Ehud Ehud cake kmgzat gelaglshj

  • @mareshikor8308
    @mareshikor8308 3 ปีที่แล้ว

    Thanks melu, ሞክሬዋለሁ አሪፍ ነው። ያው ብርቱካን አልነበረኝም በሎሚ ሠራሁት

  • @mimiendalew1564
    @mimiendalew1564 4 ปีที่แล้ว

    Wow betame yameral

  • @abelg3099
    @abelg3099 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing 👍

  • @mickgebe5226
    @mickgebe5226 4 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ቆንጆ ነው ።ለኔ ምርጥ ባለሙያ ነሽ ። እባክሽን ለ10 ኪሎ በርበሬ የቅመም አይነቶችንና መጠናቸዉን ብታቀርቢልን ። ቆንጆ በርበሬ ለማዘጋጀት ፈልጌ ነዉ ። ወይንም ብትፅፊልን ።

  • @kokebnegasi8266
    @kokebnegasi8266 4 ปีที่แล้ว

    Good job.

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 4 ปีที่แล้ว +3

    ❤ እጅሸ ይባረክ እህቴ

  • @brookenegash570
    @brookenegash570 4 ปีที่แล้ว

    ሁሌም ጎበዝ

  • @romankifle4878
    @romankifle4878 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing !!!

  • @shoptilyoudrop6224
    @shoptilyoudrop6224 4 ปีที่แล้ว

    I am proud of you berech.

  • @sani.habeshawi9241
    @sani.habeshawi9241 4 ปีที่แล้ว

    Thank you yenne konjo. Hule new yanichin muya yemimokirew. Bizuneger ligoche wedewiligal. Betam gobez

  • @etifwondu1482
    @etifwondu1482 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሜልዬ!!! ዳቦ ስለምወድ እሞክረዋለሁ!!! እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነቤተሰብሽ!!!

  • @melkamsolomon1141
    @melkamsolomon1141 4 ปีที่แล้ว

    Yene kmem banchi mknyat eko beyeaynetu belan 👏👌👍🙏

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግንሃለሁ

  • @fikertube9091
    @fikertube9091 4 ปีที่แล้ว

    እንዴት ናችሁ ሜሉ በቅድሚያ ስለ እህትሽ እንክዋን ደስ አለሽ በጣም ደስ ብሎኛል .ሲቀጥል እንቺም ቆንጆ ቆንጆ ነገር መስራትሽን አትተይም እኔ መሞከር እና መብላቴንም አላቆም ቦሀላ እኔ የለውበትም አብረሽ እንዳንወፍር የሚረዳም ነገር ፖስት እድርጊልን :)

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      አሳቅሽኝ ፍቅር እሺ ይዤ እመጣለው ምንም ችግር የለም

  • @hanahadgo2766
    @hanahadgo2766 4 ปีที่แล้ว

    Wow amazing 🙌🙌👌👌

  • @kidistwondwossen446
    @kidistwondwossen446 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነው

  • @freworkbekele315
    @freworkbekele315 4 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ምርጥ ስራ ነው በርቺ

  • @bettyayele530
    @bettyayele530 4 ปีที่แล้ว

    I made this last and it turned out so good. I wana say the main thing is, make sure the dough is hard. Melatye tebareki👌

  • @yettura9223
    @yettura9223 4 ปีที่แล้ว

    Betam arife new yemokeral bedenb tankss miluye

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 4 ปีที่แล้ว

    እጆችሽን ይባርክልን ግሩም ስራ ነው

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      ቤትዬ ሁሌም ስለምታበረቺኝ ከልቤ አመሰግናለው

  • @sarahayalew3503
    @sarahayalew3503 4 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም እናመሰግናለን ሜሉ ባለሞያ አደረግሽን እኮ? ልዩ የፈጠራ ችሎታሽን አደንቃለሁ ተባረኪ

  • @betelhemmindaye5497
    @betelhemmindaye5497 4 ปีที่แล้ว

    Looking yummy tnx yeny konjo

  • @georgesalkhoury8052
    @georgesalkhoury8052 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውው በጣም ያምራል ባለሙያ እጅሽ ይባረክ❤❤❤👌👌👌

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ምስጋናዬ ከልቤ ነው ፈጣሪ ያክብርልኝ

  • @ettiktok749
    @ettiktok749 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ እጅሽ ይባረክ

  • @soliberha5105
    @soliberha5105 4 ปีที่แล้ว

    Mikrti haftey edmen tenan yhabeley sala moyaki tdarey testekakele bertiey tesfa ygebr tigrinay krdeaki hayli yhabki fetary 🙏🙏😍

  • @jasminejohnson2194
    @jasminejohnson2194 4 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነው ጉበዝ በርቺ

  • @rahelrich2224
    @rahelrich2224 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ልሞክረዋለው

  • @meheretkidane2979
    @meheretkidane2979 4 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ

  • @እስከዳርወንደሰን
    @እስከዳርወንደሰን 4 ปีที่แล้ว +1

    ውይ እጮኛዬ ዳቦ ይወዳል ታድለሀል ስንጋባ
    እድሜ ለሜሉ እየቀያየርኩ ነው የምጋግርልህ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      ምስጋናዬ ከልቤ ነው ፈጣሪ ያክብርልኝ

  • @teklenebyat9399
    @teklenebyat9399 4 ปีที่แล้ว

    Betam new yemiyasgomejew lenege qurse eserawalehu amesegnalehu

  • @ameleseshadri3938
    @ameleseshadri3938 4 ปีที่แล้ว

    It looks good and straight forward. Is the flour all-purpose or self raising?
    Thank you

  • @aynalemde6945
    @aynalemde6945 4 ปีที่แล้ว

    Great

  • @melakutilahun9646
    @melakutilahun9646 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ሀሪፋ ነው እናመሰግናለን

  • @gelilalemma6933
    @gelilalemma6933 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሜሉዬ ይሞከራል

  • @melatkasa2979
    @melatkasa2979 4 ปีที่แล้ว

    Wow betam yamiral kelel adirigesh silemitasayin manim yimokirewal complicated ayidelem thanks edimena tena yisitish fetar

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ምስጋናዬ ከልቤ ነው ፈጣሪ ያክብርልኝ

  • @elssaabebe4821
    @elssaabebe4821 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሜሉ በጣም ቆንጆ ነው እጅሸ ይባረክ🙏👌

  • @helentekalign1250
    @helentekalign1250 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሜሉ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ በርቺልን!!!

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል የኔ ቆጆ

  • @edenadmassu9894
    @edenadmassu9894 4 ปีที่แล้ว

    Tnx Melusha

  • @bekenetibekenetfetarihooyk2920
    @bekenetibekenetfetarihooyk2920 4 ปีที่แล้ว

    Wow temechitonyal

  • @wossenaddisu1255
    @wossenaddisu1255 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless you

  • @nejatibrahim220
    @nejatibrahim220 3 ปีที่แล้ว

    Wow it looks delicious 😍

  • @tgnaful
    @tgnaful 4 ปีที่แล้ว

    My favorite tube great job melat

  • @biruktawitmicheal1065
    @biruktawitmicheal1065 4 ปีที่แล้ว

    Semonun be-orange yemiseruten negeroch teyayiziachewalhu !!!
    Thank you melu !

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      አበዛውት አይደል?? ሀሀ

    • @biruktawitmicheal1065
      @biruktawitmicheal1065 4 ปีที่แล้ว

      Ere albezam bettam arif new eko !

  • @yoditmeseret8752
    @yoditmeseret8752 4 ปีที่แล้ว

    Dear meli thank you so much for ur delicious recipes .I like the way u explained and the test of ur foods. Honestly i always try ur recipes for my family and my kids love it . Me too. Please keep sending more. God bless u.

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ምስጋናዬ ከልቤ ነው ፈጣሪ ያክብርልኝ

  • @ናኒ-ጰ1ኰ
    @ናኒ-ጰ1ኰ 4 ปีที่แล้ว

    Thank youየእኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነው

  • @bettybekle1686
    @bettybekle1686 4 ปีที่แล้ว

    Thanks mamay seyamer

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ምስጋናዬ ከልቤ ነው ፈጣሪ ያክብርልኝ

  • @Yezabnesh
    @Yezabnesh 4 ปีที่แล้ว

    Thank you meluye ,
    Like you I like making bread for me & my family. I’ll definitely try this one.🤗

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ምስጋናዬ ከልቤ ነው ፈጣሪ ያክብርልኝ

  • @reiyotfekade2868
    @reiyotfekade2868 4 ปีที่แล้ว

    Thank u sooo much meleye. Gulebetesh yebarek.

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ምስጋናዬ ከልቤ ነው ፈጣሪ ያክብርልኝ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว

    ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ሀኒሾዬ

  • @nunute9617
    @nunute9617 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሞያ አደኛ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ውድ እናቴ

  • @Lazarus2938
    @Lazarus2938 4 ปีที่แล้ว

    Meluye thank you so much wow look so yummy 😋

  • @meselumengsha8440
    @meselumengsha8440 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉ በጣም ነው የሚያምረው አንቺ ልዩ ነው ሰራሺ ሁሉ በራች

  • @nola_pt2226
    @nola_pt2226 4 ปีที่แล้ว

    Wow nice thank you 🙏

  • @habeshamomkitchen51
    @habeshamomkitchen51 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የሚያምረው 👌

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግንሃለሁ

  • @queenbeletu2265
    @queenbeletu2265 4 ปีที่แล้ว

    Wow yummy 👍😋thank u for sharing meliy ❤

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 ปีที่แล้ว

    Wow yummy bread 😋 Thank you Melye

  • @Tube-cr4vz
    @Tube-cr4vz 4 ปีที่แล้ว

    በመጥበሻ ወይም በድስት መጋገር ይቻላል ?

  • @nayjesus5584
    @nayjesus5584 4 ปีที่แล้ว

    Good bless you sis thank you

  • @የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
    @የወለላይቷእመቤትልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว

    በርቺ አሪፍ ነው

  • @hellenabi4224
    @hellenabi4224 4 ปีที่แล้ว +1

    Looks yammy I want to try it. Could you tell me what kind of yeast and flour you used? I really appreciate. Keep it up👌

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      Dry active yeast and all purpose flour

  • @alemnegussie2152
    @alemnegussie2152 4 ปีที่แล้ว

    ሜላትዬ አንደኛ ነሽ ሙያሽ ድምፅሽ እራሱ ይናፍቃል ቤተሰቦችሽ ታድለዋል እግዚአብሔር ጤናና ሰልም ይስጥሽ ከነመላው ቤተሰብሽ የሄ እራሱ መታደል ነው ሁሉም ነገር ከላይ ሲሰጥ ነው ባለፈው ኮመንቴን አንብበሽ መልስ ስለሰጠሽኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ መልካም ቀን

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ከልቤ አመሰግናለሁ በእውነት አለምዬ

  • @Illustrationsbybecca
    @Illustrationsbybecca 4 ปีที่แล้ว

    Wow it looks so good!

  • @mamaafrica1838
    @mamaafrica1838 4 ปีที่แล้ว

    I love you so much beautiful sister ....you are amazing

  • @abigaildesta5906
    @abigaildesta5906 4 ปีที่แล้ว

    Looks delicious! What is the substitute for Honey because i don't like pls thanks

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      ስኳር መጠቀም ይችላል

    • @abigaildesta5906
      @abigaildesta5906 4 ปีที่แล้ว

      @@melatTUBE can I ask u one thing? Dalgon coffee lemesrat men aynet coffee shall i use? Liked it but can't do it

  • @ellamommy2006
    @ellamommy2006 4 ปีที่แล้ว

    Balemoya👏👏

  • @elizabethmezgebu3980
    @elizabethmezgebu3980 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሜላት ስራሽን በጣም አደንቃልሁ ግልፅ ነሽ ከንፅህናሽ ጋር ግን ለምን በጥቁር ዱቄት አትሰሪም ለሁሉም አድናቂሽ ነኝ እመሰግናለሁ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      Eshi esralew endesum

  • @naniejigu7658
    @naniejigu7658 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉ እጅሽን ይባረክ በጣም የምወደው ዳቦ ነው እኔ ግን ጭማቂውን አላደርግም ፍቅፋቂዉን ከዱቄቱ ጋር ቀላቅየ ነዉ የማደርገው ማርም አልጨምርም በጣም ነው የሚጣፍጥ ሞክሩት

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ናኒዬ ከልቤ አመሰግናለሁ በእውነት እሞክረዋለው

  • @afomia7469
    @afomia7469 4 ปีที่แล้ว

    What's the size of you mixer machine in QT? confused which one to buy 🤔

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      6qt new yene dear

  • @kokewolde4863
    @kokewolde4863 4 ปีที่แล้ว +5

    ጎበዝ የተጠቀምሽውን መጻፍሽ ጥሩ ነው ለመስራት አያስቸግረንም። እኔ ብዙ ጊዜ ጽፌልሽ ነበር አልመለሽም ነበር አሁን ጀመርሽ ጥሩ ነው እናመሰግናለን በረቺ 👍👍👍

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      ኮኪዬ ከልቤ አመሰግናለሁ በእውነት

  • @selamasnake6288
    @selamasnake6288 4 ปีที่แล้ว

    Yummy 😋

  • @rachelgedefaw5123
    @rachelgedefaw5123 4 ปีที่แล้ว

    Yemigib maseltegna ligeba neber beka tewukut yanchi yibekagnal berchi!!!!!gobez ...

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ታድዬ አመሰግናለሁ

  • @ወለተሀናየቅድስትድንግልማ
    @ወለተሀናየቅድስትድንግልማ 4 ปีที่แล้ว

    ሜልዬ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው የኔ ውብ በርችልኝ ከሀገሬ ስሄድ እሞክረዋለሁ ከማዳም ቤት ከማድ ነው

  • @nigistwudineh8235
    @nigistwudineh8235 4 ปีที่แล้ว

    Thank you melu

  • @አፀደማርያም-ተ3ቀ
    @አፀደማርያም-ተ3ቀ 4 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ባለሙያ እኔ እንቺ የምትስሪያቸውን በማየት ነው የምበላው

  • @mimikidus6008
    @mimikidus6008 4 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @tigih.7181
    @tigih.7181 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሜሉ የኔ አንደኛ እንደሁሌው ይህንን የምልሽ ያለምክንያት አይደለም ገና አገር ቤት ከመሄድሽ በፊት ጀምሮ ነው የምትለቂያቸውን ቪድዮዎች ማየት እና ሰብስካራይብ አድርጌ መከታተል የጀመርኩት ሁሌም በየግዜው እድገት እያሳየሽ ነው የመጣሽው በመሀል ጠፋሽና ተመልሰሽ ስትመጪ በሚገርም ሞያ ፈጠራ ለዚህ ከሆነ እንኩዋንም ጠፍተሽ ተመለሽ በሚያሰኝ መልኩ ነው የመጣሽልን በቃ ለኔ ዩቱይበር ማለት እንደዚህ ነው አዳዲስ ነገሮችን መፍጠር ላላወቁት ማሳወቅ ያውም ያንቺ ከትልቅ ትህትና እና ስርአት እንዲሁም ንጽህናን ጨምሮ ያለበለዚያ ድሮ ልጅ ሆኜ እናቴ ስትሰራው እያየሁ ያደከትን ዛሬም እኔ እየሰራሁት ያለሁትን መልሰው ቢያሳዩ ምንም ነው ለዚህ ነው የአንቺ ፈጠራ ልዩ ነው አንደኛ ነሽም የምለው ከአንቺም ከእናትሽም ብዙ አዳዲስ ነገሮችን ተምሬአለሁ በርቱ ሁለታችሁም እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ ብያለሁ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      በውነት ቃላት የለንም ስለመልካም አስተያየትሽ በውነት ከልቤ ከልቤ ነው የማመሰግነው

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉ አልዋሽሽም ምግቦችሽ አያለሁ እንጂ ተግብሬ አላቅም ምክንያቱም በስደት አልችልም አገሬ ስገባ እሞክራቸዋለሁ ዳዉሎድ አርጌ ትፈቅጂሊኛለሽ ወይ ዳዉሎድ ማረጉ በተረፈ በስቺ ስራዎችሽ እወዳለሁ

  • @meskeremmamo3989
    @meskeremmamo3989 4 ปีที่แล้ว

    I just don’t have words to describe you. You’re exceptional so far my God bless you more and more👏❤️. I learned so many things from you.

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      Meski thank you my dear 🥰🥰❤

    • @rahelbekele6263
      @rahelbekele6263 4 ปีที่แล้ว

      Melaty betam gobze nshe yene konjo hulum yemetesrwen ewedrwalhu berche eyandandun recpi beteslegen mare.😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @jerryber4644
    @jerryber4644 4 ปีที่แล้ว

    Hulu konjo

  • @merryamdlsm4018
    @merryamdlsm4018 4 ปีที่แล้ว

    Thanks a lot dear በጣም ጎበዝ ነሸ በርቺ ወዴ አኔማ ካንቺ ሰራ. ሱስ ይዞኛል ሜልዬ ልብ ብለሸ ከሆነ ኮሜንት ካነበብሸ ሁሌም እንደደፃፍኩልሸ ነወ በቃ እሰከምሰራወ ቸኩያለሁ ኢንሰታንት ፖቱንም ዱባይ ልገዛወ ነወ ሰገዛወ እነግርሻለሁ በረቺልን የዘመን በገነት በተርና በቀር የሚሰራወን በቃ በሳምንት ሁለቴ ነወ አምሰራወ እሮብና አርብ ልጆቼም ወድወታል እግዚያብሔር ይሰጥልኝ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ምስጋናዬ ከልቤ ነው ፈጣሪ ያክብርልኝ ።።

  • @Mrkull010
    @Mrkull010 3 ปีที่แล้ว

    Wawo wawo veldig fint brød

  • @sebelwongelnegussie3190
    @sebelwongelnegussie3190 4 ปีที่แล้ว

    Wow Asif nw

  • @lalaside9094
    @lalaside9094 4 ปีที่แล้ว

    ሜላትዬ ጎበዝ ባለሞያ እቺ ለምኔ የምትያትን ቃል ስወዳት

  • @yordanosyilma3473
    @yordanosyilma3473 4 ปีที่แล้ว

    👌❤️👍

  • @kokewolde4863
    @kokewolde4863 4 ปีที่แล้ว

    የሽንብራ አሳ ኣሳይን እስኪ 🙏🙏🙏

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      እሺ ይዤ እመጣለው

  • @addtef4923
    @addtef4923 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍 melu mirt ❤❤❤❤

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      Addisyee teftshal

    • @addtef4923
      @addtef4923 4 ปีที่แล้ว

      Alew Melu❤ u r ma favorite eko. I keep recommending your channel for peoples. And I tag you to ma insta story whenever I try one of ur recipes. 👍👍👍 stay safe Meluye.

  • @hiwottadess3051
    @hiwottadess3051 4 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @hiwotteshome7319
    @hiwotteshome7319 4 ปีที่แล้ว

    siwedishhhhhhhh

  • @sosenasenbetu2292
    @sosenasenbetu2292 4 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰