ለሰርግ ድምቀት የሚሰጠው የባህል ቀሚስ habesha kemis style | habesha kemis

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • ለሰርግ ድምቀት የሚሰጠው የባህል ቀሚስ habesha kemis style | habesha kemis
    ይህ "ቲጃን ሚዲያ - TIJAN MEDIA" ነው። በቻናላችን አዳዲስ ለገበያ የቀረቡ የሓበሻ ጥበብ አልባሳትና የሚያማምሩ ውብ ቀሚሶች ከነ ዋጋቸው ይቀርቡበታል። ለሰርግ ፣ ለክርስትና፣ ለበዓላትና ለተለያዩ ዝግጅቶች የባህል ጥበብ ቀሚሶችን ሲፈልጉ እኛ ዘንድ ይምጡ። ለዘላቂ አብሮነታችን SUBSCRIBE እንዲያደርጉ በክብር ተጋብዘዋል።
    #ethiopia
    #habeshakemis
    #የጥበብልብስዋጋ
    #timket
    #amhara
    #gonder
    #ethiopiantraditionaldress
    #traditional
    #የባህልልብስ
    #ጥምቀትበጎንደር
    #tediandtig
    #የልብስዋጋ
    #timketgondar
    #forwedding
    ለሃሳብ አስተያየት:- +251955196299
    የቻናሉ ሊንክ | channel Link...
    youtube.com/@t...

ความคิดเห็น • 18

  • @tijan2434
    @tijan2434  7 หลายเดือนก่อน +2

    አልባሳቱን ለማዘዝ :- +251962974410 / +251904575748 ወይም +251955196299 ይደውሉልን።

  • @abebahaile2552
    @abebahaile2552 หลายเดือนก่อน +1

    በብር:የተሰራ:ያምራል❤

  • @elenigetachew5330
    @elenigetachew5330 7 หลายเดือนก่อน

    Wow betam yamral

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr 5 หลายเดือนก่อน

    ያምራል ግን መስቀሉን አትዝዝቁ በናቹ 🙏🥺

  • @antenehtaye7666
    @antenehtaye7666 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ በብር የተስራ ሆኖ በስምንት ቁጥር ጥልፍ ኣለሽ

  • @mihretzebene4904
    @mihretzebene4904 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራሉ ቀሚሶቹ በርቺ ዋጋም ቀንሺ እንድናሰራ

  • @trr1069
    @trr1069 7 หลายเดือนก่อน

    የት ሀገር ነዉ

    • @tijan2434
      @tijan2434  7 หลายเดือนก่อน

      ባሉበት እናደርሳለን ይደውሉልን

  • @FoodRecipesHabesha
    @FoodRecipesHabesha 7 หลายเดือนก่อน +6

    የወሎን Design እየሰረቁ የአክሱም ነዉ ሲሉ 😅😂 በተለይ ነጩ ቁልፍ ጌጣጌጥ ወሎ ወልድያ: ጎጃም ዘጌና ጎንደር አካባቢም ይጠቀሙታል። የትኛዉ የትግራይ ክፍል ነዉ ይህ ሁሉ የ አክሱም የሆነዉ?😊 መሬት የሰረቁ ባህል ቢሰርቁ አይገርምም።

    • @almaz3950
      @almaz3950 7 หลายเดือนก่อน

      አንተ(አንቺ) ደደብ መቸነው የባህል ልብስ ምን መሆኑ ያወቅሽው፡ያወከው። የባህል ልብስ ከትግራይ በላይ የሚያቅ አለ? አወቁ አወቁ ማለት ብትተው ይሻላቹሀል የትም ይሁን መልበስሽ ነው ዋናው እዝህ መጥተሽ ባትበጣረቂ ጥሩነው።

    • @FoodRecipesHabesha
      @FoodRecipesHabesha 7 หลายเดือนก่อน +4

      @@almaz3950 : እዉነታዉን ስለተናገርኩ ነዉ የተንጫጫሽ? አይዞሽ ገለቴ ሌባ እኮ ሰርቆ ሰርቂያለሁ አይልም እናንተም እንደዛዉ።

    • @almaz3950
      @almaz3950 7 หลายเดือนก่อน

      @@FoodRecipesHabesha ምንድነው የተሰረቀብህ ደደብ ።የተሰረቀብህ ካለ አሁንኮ እያገኘሄው ነው። ድንጋይ ራድ ራስህ የተዘጋ የሰው አእምሮ የሌለህ።

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 7 หลายเดือนก่อน +2

      ወረሱንኮ

    • @sarkiaddissmma
      @sarkiaddissmma 7 หลายเดือนก่อน +2

      አይ እሥቲ ዝም እንበል እህቴ በተለይ በራያ መርሣ ወልደያ እሥከ ቃሊም ድረሥ በብርነው የሚጠለፈው ምታረጊው አለሽ እኳን ቀሚሥ አገር ሽጠዋል እህቴ ፍርያት የማነህ የከበረችው በጎጃም እና በሸዋ እዲሁም በጎደር ጥልፍነው

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔንማ ውሀ ጠጭ አላችሁኝ አዝናለሁ😢

    • @FoodRecipesHabesha
      @FoodRecipesHabesha 7 หลายเดือนก่อน

      የወሎን Design እየሰረቁ የአክሱም ነዉ ሲሉ 😅😂