ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ትመቸኜለክ ይመቸክ ሳልፈልግ ነው ምታስቀኝ እናመሰግናለን በስደት ያለነው
😅😅😅😅😅😅
በጣም ትመቸኜለክ😂😂😂😂😂😂😂
ወይአተልጄ😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ አንተ ልጅ ከፍቶኝ መጥቼ ሰቄን መቆጠጠር አቀተኝ እኮ አንተስ ሁሌም ኑርልን በተለይ ለኛ ለመደም ቅመመች 👍👍👍👍👍እስቲ ደምሩኝ
ማታ ብትለቅ ብዙ እይታ ይኖርሀል የሳቃችን ምንጭ😂
በጣም ነው ምትመቸኝ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን በርታልን ወንድማችን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ሰሙ እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤ ባለጌ ሴት አሰዳቢዎችን ቀጥቅጥልን ቀይ መስመር አልፈዋል እኛ ኢትዬጵያውያን ነን እኛ እኛ ነን ጨዋ ቤተሰብ ወልዶ ያሳደግን የራሳችን ባህል ሀይማኖት ስነስርአት ያለን ስልጣኔ መስሎዋቸው የሰየጠኑ እብዶች በዝተዋል ልቦና ይስጤቸው 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
የሳቄ ምንጭ ተሙ ሰላምህ ይብዛልኚ ወድሜ ክፉ አይንካህ❤❤
ተሙዬ welcome 🥰 ሁሌም ማታ ማታ ልቀቅልን ላንተም ለኛም ለመዳም ቅመሞች ዘና ብለን እንድናይ 🥰❤️
አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️
😂😂😂😂😂😂😂ይመቺሁ ወንድሜ እንዳታይንት መካሪ አይገኝም ፈጣሪ ይጠብቅሁ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘
Kkkkkkkkk 👍👍👍👍 I wish I can subscribe thousands times for you. You really deserve it very funny and hilarious keep it up 💕💕💕
የሳቄ ምጭ በርታልኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤
የሳቅ ምንጭ በጣም ነው የምወድ 🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂 ዝምብለን የማይረባ video ከምናይ እንደዚህ ራሳችን የሚያዝናና ብናይሻለናል 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍100/100🎉🎉🎉
ለቅቅል የማይመች አጥንትት ወይኔ አንተ ልጅ የተመታክ😂😂😂😂❤ተሙ ምላሳም
😂😂😂😂😂 ወይኔ ሳታውቀው ያበዴ ድምጻዊ እየሆንክ ነው የኔ አዝግ 🎉🎉
ዴህናነህ አይዞህ ብሮ ማን ሊያፍታታን ነዉ አንተ ዴህና ካልሆንክ
ይመችክ የሳቄ ምንጭ ❤❤❤❤
እባክሕ ማምሻ ልቀቅ እይታ ታገኛለ 12ሰአት ልቀቅ በተረፈ በርታ
እሺ ወንድሜ
@@Temuniguseአዎ እውነት ነው እኛም የማዳም ቅመሞች ቀን ቀን አይመቸንም ቁርስ ምሳ እያልን ስንሯሯጥ ነው የምንውለው ማታ ግን ሮጠን ስልካችን ላይ ነው ምንገኘው ማታ ማታ ይለቀቅልን ❤❤
Er temu gin yemri jigina betelaye legna ye medami kimimochi temrte honale berta
አዎ መምሸ ይለቅቅን
Barta wandime ye saqe minci😂😂😂😂@@Temuniguse
ተሙ ስዉድህ የኔ ማር❤❤❤😂😂😂😂
የሳቄምጭ እንኳን ደህና መጣህ ይመችህ ወድሜ❤❤❤😂😂😂😂😂
😂😂😂🤣🤣🤣🤣👍🏻ኡፍፍፍ ሙትኩን 🤣❤️❤️❤️🤣🤣🤣
ትን ብሎኝ ነበር የምር ግራ ቂጥህ ላይ ተነቀሳት አላለም😂😂😂😂😂😂
አንተ ልጅ በእውነት ኮመዲ ብትሠራ ያዋጣሀል 🤣🤣🤣😂👍👏🏾👏🏾👏🏾❤️
😂😂😁😁😁😁😁😁😁😁እረ በሳቅ ገደልከንአተ ልጂ
ተሜ እኳን በደና መጣክ ፈታ የምታረገኝ አተነክ❤ ይመች አቦ❤
😮😮😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ለመሳቅ ብቻ የመጣ በላክ❤❤
እኔ ነኝ 😂😂😂😅
እደው ይሄልጅ እስከ ዶቃ ማሰሪያቸው. ነው. ሚነግርልኝ 😂😂😂😂😂. ስወድክ. ❤❤
የሳቄ ምንጭ ተሙዬ ስወድህ እኮ😂😂😂😂
አንተ ልጅ ግን እኛ ብቻ አይደለንም አንተም ከእኛ ፍቅር ይዞሃል በጠዋት ከች ይመችህ ቀኔን በፈገግታ እንድጀምር ነው ያረከኝ 25.1k ገብተሃል አሁን
የሶቄ ምንጫ ተሙዬ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ደሞ ያቀላቀልካት gede'ena ስታምር❤❤
😂😂😂የ እውነት ትለያለህ ተሙ
ተሙ በጣም ነወ ደስ የምትለው በርታ ❤❤❤❤❤❤❤
Be video sayhon Gena sayish new yemisikew 👍
ኮሜት አንብብ ወድሜ የምትለቅበት ሰአት እየፃፉልህ ነው በተረፈ በርታ😂😂😂😂😂😂😂
ካሜራ አማን ሆዱ ቁስል ነዉ የሚለዉ😂😂😂😂😂😂😂ወቼዉ ጉድ
በጣም ነው የውድህ ወንድሜ በርታልኝ የምር በሳቅ መልክ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ❤❤❤እንዳተ አይነት ይብዙልን
በጣም ፈታ እሚያርገኘ ተሙ እንድ እሚያስቃች 👍 ውዴ የማዳም ቅመሞች ደምሩኘ አትለፉኘ ከማዳም ኩሽና 😢
ለቤትህ አዲስ ነኝ በርታ❤
ጥሩ ነው የምትሰጠው አስተያየት ስትጀምር ያለውን መሟዘዝ ተወው😂😂 አሪፍ ነክ
😂😂😂😂😂😅😅😅እንደው ሰወድህ እኮ
በጣም መትመቸኝ በረታ ወድሜ❤❤❤❤
ተሙዬ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ በዚሁ ቀጥልበት
እረ ተሙ ተው አታስቀኝ😂😂😂😂😂
❤❤❤እረ አንተ የተመታህ እባክህ
Temu, 12:00ልቀቅ እይታ ይጨምራል
😂😂😂😂 አጥቦ ጠምዝዞ አስጥቶ እወዳችኋለሁ 😂😂😂😂😂
በርታልን ወንድሜ👍👍
ፏሎ አድርጉት ስወዳችሁ
እውነት ያንተ ቪድዮ ስከፋኝ አየዋለሁ ደብሎኝ ስቄ እወጣለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወደ መንፈሳዊ ህይወት ዘንበል በል🌻በተረፈ በርታ
Waddim Allem Laikki Sherr
ተሙዬ በርታ ቀልድ ቁምነገር አዘልነው ንግግርህ🥰🌺🌺🌺🌺
😂😂😂😂😂😂😂😂በትክክል
Amiiiiiiin Amiiiiiiin ❤❤❤
😅😅😅😅😅😅 በሰቅ ገደልከን ታሙ😅😅😅😅
Ere temu aneten ayeten kenachenen besak enjemr bertalen
berta beya
ሀረ ይሄ ልጅ ጨረሰን😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂 Ante Lij gn min yishalihal😅😅😅😅
Ere yemr betam tleybgnaleh❤❤❤
😂😂😂😂😂😂 wayineee uuuuuuuy Tamuyee nurlegni😂😂😂😂😂
Berta
ተሙ ገና ሳይክ ድካሜን እረሳለው በርታልን
ኧረ ተሙዬ ይመችህ ደና አድርገህ አብጠልጥልልኝ እማ ሳያቸው እዬተቃጠልኩ ነው
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ 💝💝💝
በርታ ነገርልነማ አሰቁንኮ እኛን
ጧት እና ማታ በቀን ሁለት ጊዜ ልቀቅልን እንሳቅበት❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅
I never seen endante aynet saw ere weyne 😂😂😂😂😂 tichlalek 😊
እኛም እንወድካለን በርታ
አረ ተዉ አትዛዛ አጨር አርገዉ 😮😮😂
❤❤የሳቄ ምንጭ
Zaariy bauigire naw lauik yarakwli😂🎉
ተንከሲስ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Inwodikalen
በርታልን እንደዚህ አይነቶች የሞት አማካሪ የመሰሉትን ሴቶች ወንዶች መታ መታ አድርግ🎉❤
አቦ ይመችክ
ማዳም አቃጥላኝ ክላስ ስገባ አንተን አይቼ ፈታ አረከኝ የኔ ውድ
Cinnqii huluu yirasalewuu abboo fataxarii shii amatii yaa nurii wandimee ❤❤❤❤❤❤❤❤
Yee untee endezii lij fataa yemragen zewuu yalemii 😂😂🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ሰላም ወንድሜ ሰላምህ ብዝት ይባልልኝ እኔ ቲክቶክ አልጠቀምም አንተን ያወኩህ ሲስተር አንተን ስለምትከታተልህ እሷን አይቸ ይቱብ ላይ ገብቸ አየሁህ እኔ ካንተ የምወስደው ቁም ነገሩን ብቻነው እጂ አያስቀኝም በተረፈ የግዜ አጠቃቀም አቀራሪብህ አጠአአአአአአምምምምምም አሪፍ ነው ሳልልህ የማላልፈው ወንበሩ አጭር ነው ወይስ አውቀህ ነው እንደ ህፃን ልጅ ተንጠራርቶ እቃ እደሚመጣ ልጅ ቀና ወይም ተንጠራርተህ የምታወራው
እረ ማታላይ ልቀቅልን ባንተ ቀልዶች ዘና እያልኩ መተኛት ነው የምፈልገው ደሞ 26kገብተሀል ይቀጥላል ወደፊት በርታ 👏👏😅😅😅😅
ተሙየ የሳቄምጭ በርታልን😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤ስወድክ
Temu betam nw metmceg berta yesaka mence
ተሙ የኔ ወድም ግን ሰው ወድሙን ይገድላል እዴ አይበለውና ብሞት ተጠያቂ ነህ አስብበት ግን አላሳዝንህም
😅😅😅😅😅 በሳቅ
የተመታህ 😂😂😂👍
Askalehu bileh yematkehwn atbel lemohonu Kun fay Kun turgumun tawqaleh??? Haymanot atnka
የሳቄ ምንጭ በርታልን ወንድሜ 😂😂
ይመችህ ወንድሜ
temuye Neha sitil yinezregnal😂❤❤❤❤❤❤
አቦ ❤❤❤❤❤❤
የተመታህ እኮ ነህ እዴት ነው እምታገኝቸው 😂😂😂😂😅😅 ተሞ
ዘፈን በተሙ ንጉሴ ጊዜ ቀረ ልታስብለን ነው ደሞ 🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂
ተሙ የጅህን ይስጥህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አርዲ
ተሙዬ የሆነ ተስቶ አለህ ለመንኘውም እንወድሀለን ፈታ እኮ ነው እምተረገን
ተሙ ትለያለህኮ ከነሱኮ አንተነህ የምታስቀኝ ስወድህ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
Tamsasay comment mrx nw gen mekr beza tinsh kenas ajemamer beza lelaw mrx nw berta bro
እረ ይወጠዋል አለ እኮ 😂😂😂😂😂
ተሙዬ የሳቄ ምንጭ😂😂❤❤
ወላሂ ቁምነገር ነው የምታደርገው ቢያስቅም