በጉራጌ ዞን የ12ኛ ክፍል ከፍተኛው ውጤት ያመጣው ተማሪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 10

  • @DuniyaBlash
    @DuniyaBlash 3 หลายเดือนก่อน +2

    Berta betam desylal

  • @AyshaAbdela-f1o
    @AyshaAbdela-f1o 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላሕ በጣም ደስ ይላል ወንድማችን ከሰራክ አይቀር የቤት የሚገነቡ አናፂዎች ግምበኛ የሚሸጡ ቤቶች መሬት ባጠቃላይ ሁሉም ነገር ብታቀርብልን እንላለን

  • @guenetwg5531
    @guenetwg5531 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም፡ታኮራለህ! እግዚአብሔር፡የወደፊቱን ፡ የልብህን፡መሻት፡የህክምና፡ትምህርትህ፡በሰላም፡እና፡በጤና፡አስጀምሮ፡ያስጨርስህ፡፡ ጎበዘ፣ቅን ፡እና፡ታማኝ፡ሀኪም፡እንድትሆን፡እመኝልሀለሁ።
    የእግዛብሔር፡መሣርያ፡ያድርግህ!!!

    • @AbebeAntewan1
      @AbebeAntewan1  3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @MikiAmanuale
    @MikiAmanuale 4 หลายเดือนก่อน +4

    አቤ በጣም ጥሩ ስራ ነው .!
    ምናሴ ወንድማች እንኳን ደሰ አለህ
    አቤ በዛውም በአባ-ፋራንሷ ት/ቤት ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበችው የ socialScience ተማሪ የሆነችው ተማሪ ማህደረ :ተክሌ Interview
    ብታደርጋት ሴት እንደ መሆናም አንጻር የብዙ እህቶቻችን ምሳሌ ትሆናለች ብዙ ተሞክሮዎችን
    ለተማሪዎች ብታጋራ በጣም ጥሩ ነው
    Knowledge and wisdom are not hidden.!

  • @alemAlem-k5b
    @alemAlem-k5b 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bitislam593
    @bitislam593 4 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻ አላህ እንኳን ደሰ አለህ ያገሬ ልጅ መጨረሻዉን አላህ ያሣምአወ ❤❤❤❤❤

    • @AbebeAntewan1
      @AbebeAntewan1  4 หลายเดือนก่อน +1

      🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @HamidWujra-zm3xs
    @HamidWujra-zm3xs 4 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግና አኮራህን ❤❤❤❤

    • @AbebeAntewan1
      @AbebeAntewan1  4 หลายเดือนก่อน +1

      🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏