ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

"አፍራለሁ" ሳህለወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ ፕረዝደንት በዓድዋ የድል መታሰብያ ቀን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 มี.ค. 2024
  • Well Come To Berakhe Show TH-cam Channel Like Share Subscribe For More VIdeos
    © Copyright:Berakhe Show
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    #Brakhe_Show #ሾው_ብራኸ #ብራኸ_ሸው
    #brakhe_show
    #Medhin_Gebreslassie
    #ቃለ_መሕትት-ትግራይ_ፖለቲካ
    #Amhara_criss
    #Ethiopian_criss
    #ዓረና_ትግራይ
    #ውድብ_ፖለቲካ_ትግራይ
    #ሳወት
    #ዉናት
    #ባይቶና

ความคิดเห็น • 218

  • @melakuberhe523
    @melakuberhe523 5 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ላሳየን ፍጣሪ ልቦና ይስጠን

    • @user-hw4iw2vw7q
      @user-hw4iw2vw7q 5 หลายเดือนก่อน

      እኔን ግራ የሚገርመኝ ምርጫ ቦርድ በሥም አላቅህምያለዉን ህወሓት ዛሬ አድሬስ ማድረግ ??????

  • @salamsalam1464
    @salamsalam1464 5 หลายเดือนก่อน +13

    ደቂ ዓደይ እዛ ሰበይቲ እዝአ ክርኢ ከለኩ 😢😢እታ መርየት ብዕላ ትፍረድ😢😢😢

  • @gojamfano5362
    @gojamfano5362 5 หลายเดือนก่อน +35

    በውነት የዚህ ሁሉ ህዝብ ስቃይ ፈጣሪ ለአብይ ከልጆቹ ያግኘው

    • @habtamuendale2937
      @habtamuendale2937 5 หลายเดือนก่อน +4

      አብይ ላይ አትንጠልጠል፣ አንተ የፋኖ አባል በጦርነቱ ጊዜ ምን እየልን ነበር፣ ትግራይም ብሆን ሁላችንም በድለናል፣ ጭግሩ የአንድ ሰዉ ብቻ የሚሰጥ አይደለም የኔም ያንተም ችግር ነዉ፡፡

    • @user-zy7by8rv9v
      @user-zy7by8rv9v 5 หลายเดือนก่อน +2

      ኣረ ልጆች ምን ኣረጉ ለራሱ እንጅ ኣይባልም

    • @user-ye8mv5er2x
      @user-ye8mv5er2x 5 หลายเดือนก่อน

    • @shalomayalieu306
      @shalomayalieu306 5 หลายเดือนก่อน

      ልጆቹ ምንአረጉ ራሱ የዘራውን ይጨድ

    • @kebekete
      @kebekete 5 หลายเดือนก่อน

      ልጅ እራሱ በሰራው እንጂ መጠየቅ ያለበት አባቱ በሰራው ግፍ ተጠያቂ ሊሆን አይገባም ባይ ነኝ ።እነሱ ምን አጠፋ

  • @koneberhanbelay3534
    @koneberhanbelay3534 5 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏👏
    ክብርት ፕረዚዳንት: ሓቂሽ: ዕድሜ ይስጥሽ!
    Thank you.

  • @yohannestdf5028
    @yohannestdf5028 5 หลายเดือนก่อน +13

    ጠሪጣሰ እንተትሓፍረልካ ትብል ነበረት እነምበይተይ ትግራይ ዓደይ ኣፍሪሶሙኪ መሊሶም መፂዮም መሬየትኪ ይረግፁኪ 😢😢😢😢😢😢

  • @user-sp7wk4er5e
    @user-sp7wk4er5e 5 หลายเดือนก่อน +6

    በቃችሁ ይበለን ከህዝብ ምንም ጥፋት የለም። ምናልባት ፈጣሪን ረስተን ይሆን። እርሱ ይቅር ይበለን መልሲ ከሱ ነው።

  • @user-kx3yt5bg7b
    @user-kx3yt5bg7b 5 หลายเดือนก่อน +5

    ክብርን ሞጎስን ንሰማእታትና

  • @hailegtesfa7540
    @hailegtesfa7540 5 หลายเดือนก่อน +10

    ኣስመሳይነትም ልክ ኣለው፡ ወደመጣሽበት ተመለሺ።

    • @CocoTiti-vh9rl
      @CocoTiti-vh9rl 5 หลายเดือนก่อน

      AMARANET.ANGEBIGIBOSHAL.KAWATASH.GIBIBET

  • @ba00200
    @ba00200 5 หลายเดือนก่อน +13

    ትኽስ ያ ድሙስ መዐሸዊ ኣንጭዋ።

  • @Asmara1991
    @Asmara1991 5 หลายเดือนก่อน +2

    I think this lady is the President of the Gove.
    Of Ethiopia that totally denied,FOOD,WATER,
    MEDICINE and the right to live as Human
    for the people of Tigay
    As a neighbor I hope and pray always that one day the People of
    Tigrai break that chain
    and live free.

  • @salamsalam1464
    @salamsalam1464 5 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ይፍረድኪ ኡኩቲ ሰበይቲ😢

  • @HailuHabtu
    @HailuHabtu 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤የተከበረች ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በእውነት እናመሰግናለን ።ትግራይ ላይ የአድዋን ድል ማክበር መቻልሽ የትግራይ ሕዝብ ይወድሻል።

  • @koneberhanbelay3534
    @koneberhanbelay3534 5 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏👏
    ክብርት ፕረዚዳንት: ስለ ሓቂሽ: ዕድሜ ይስጥሽ!
    Thank you.

  • @samuelteferi-sg8gs
    @samuelteferi-sg8gs 5 หลายเดือนก่อน +6

    We will never forget what they have done to my people!

    • @hardsg
      @hardsg 5 หลายเดือนก่อน

      አትርሳው!ታሪክ ይረስሀል።ፈንድሻ አይደለም ስታፈነዳ የነበረው።

  • @koneberhanbelay3534
    @koneberhanbelay3534 5 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️
    👏👏👏👏
    ለሓቂሽ: ዕድሜ ይስጥሽ!
    ክብርት ፕረዚዳንት!
    Thank you.

  • @HB-qh7yo
    @HB-qh7yo 5 หลายเดือนก่อน +5

    ፍተህ ለትግራይ ህዝብ !!!!!!!

  • @leulgirmay6943
    @leulgirmay6943 5 หลายเดือนก่อน +15

    ኣሁንስ ያንቺ ቃላት ወንድሞቻችን ይመልሳሉ?
    ገደል ግቡ ኢ*ትዮጵያውያን

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 5 หลายเดือนก่อน +4

      አጎቶችሽን ጠይቂያቸው ስለ ወንድሞችሽ

    • @serenityshalom7387
      @serenityshalom7387 5 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@asterisayas8522 ask ur tenquai uncles minilek Haileselase mengistu hailemaryam etc 😊

    • @hko-ge5og
      @hko-ge5og 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@asterisayas8522እበት በሷና በመሰሎቿ መስሎኝ የተገደሉት በሷ የደረሰው ባንተ /ቺ ይድረስና ፈትሽው

    • @robelaraya7139
      @robelaraya7139 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@asterisayas8522 yekomata lij

    • @leulgirmay6943
      @leulgirmay6943 5 หลายเดือนก่อน

      ለምን ኣብራቹ ገደል ኣትገቡም

  • @user-kx3yt5bg7b
    @user-kx3yt5bg7b 5 หลายเดือนก่อน +2

    ላለፉት ኣማታት ልትገድልን ልትጨሩስን ልታጠፉን ነበረ ክብር ለtdfይሁን

  • @helesse1965
    @helesse1965 5 หลายเดือนก่อน +2

    ደም ዘለመደ ብዘይ ደም አይድቅስን ህጅውን ፈከራ ትምክትን ህውሀት አአገደፈኩሞን ያአክል ሰላም ሀብዎ ንህዝቢ ትግራይ

  • @abha6653
    @abha6653 5 หลายเดือนก่อน +3

    ድንቁርና ተጋሩ ጠገለ የብሉን።

  • @yohannesande3573
    @yohannesande3573 5 หลายเดือนก่อน +1

    GOD BLESS ETHIOPIAN PRESIDENT TEGRAY TESEAREY FEREKAY FEKERA TEGARU HASEWTI HIJIM GHENA TEFEKIRA ALEKIN MEALTIKEN TETSEBEYA...

  • @afewerkikeshi9943
    @afewerkikeshi9943 5 หลายเดือนก่อน +6

    ባለጌ ነሽ ፈጣሪ ይድፋሽ

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 5 หลายเดือนก่อน +2

    ከብል*ግና ፓርቲ እውነት የምታወሪ ክብርት ሳህለወርቅ ዘውዴ እናመሰግንሻለን

  • @mesknigu4087
    @mesknigu4087 5 หลายเดือนก่อน +1

    A woman always worries & looks for solutions to her family. Thank u madame President for thinking about your country as your own. Nobody does this at this moment in Ethiopia. This makes you special!!!! Long life. We who love our country love you. ❤

  • @selomonkidane3264
    @selomonkidane3264 5 หลายเดือนก่อน

    I thankyou sahikework zewde

  • @TheCritic101
    @TheCritic101 5 หลายเดือนก่อน +1

    ረሳሕ ኣድጊ ኣይ መለስን ድዩ ናብዚ ደረጃ ዘብጸሐኪ! ኣንጻር ተጋሩ እተዛረብክሉ መልሓስ ሐዚ ከብዲ ትግራይ ክትበልዒ ኣይሕሰብን:: ዝገበርክና ኣይንርስዖን:: ፋንድያ!

  • @elsagaiem4132
    @elsagaiem4132 5 หลายเดือนก่อน

    የማይፊራ ጂጊና ሕዚብ ነው ቲጊራይ❤❤❤❤

  • @arayaselassie9390
    @arayaselassie9390 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኣስመሳይ በያት። ሴት ደፋሪ ወታደሮች መርቃ ስትልክ ኣልፈራችም።

  •  5 หลายเดือนก่อน +2

    #TDF is our Adwa Victory. #TDF against all🇪🇹odds.

    • @hardsg
      @hardsg 5 หลายเดือนก่อน

      ቀቅለህ ብላው።

  • @ahmedseid1980
    @ahmedseid1980 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዛሬ እንዲህ አንጀት ለመብላት የምትጋጋጠው ያኔ የት ነበረች!?!?

    • @seanghedion-vj3gl
      @seanghedion-vj3gl 5 หลายเดือนก่อน

      ✅✅✅✅✅

    • @peaceandlove.
      @peaceandlove. 5 หลายเดือนก่อน

      Yane mekelakeya tegnto sale simeta maletih new?

    • @robelaraya7139
      @robelaraya7139 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@peaceandlove. Abreshiw tegnitesh nbr...ye komata zer

    • @peaceandlove.
      @peaceandlove. 5 หลายเดือนก่อน

      @@robelaraya7139 መቸም ንኽፍኣት ንተንኮል ንጥልመት ዝቕድመኩም የለን። ሰብ ከመይ ጌሩ ኣሚኑ ምሳኹም ይነብር፧ ካብዛ ኢትዮጵያ ቅልጢፍኩም እንተትፍለዩላ ዝቡቕ ኔሩ።

  • @genetmelkam435
    @genetmelkam435 5 หลายเดือนก่อน +3

    Ewey 😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @Kirosmesfin
    @Kirosmesfin 5 หลายเดือนก่อน

    እራሳ አንደኛዋ የጦርነቱ ደጋፊ ነበረች : የዝሆን እንባ ወደ አራተኛ አመት ገብታል : ህዝባችን አሁንም በሁለት ቢላዋ እየታረደ ነው

  • @user-tz7if6zl9g
    @user-tz7if6zl9g 5 หลายเดือนก่อน +1

    Why didn’t she say an apologize for Tigray ppl because she supported TIgray genocide .Tigray demand Justice

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 5 หลายเดือนก่อน +1

    The poll. Simply, many, many ethiopians are saying , "Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow ", unity the source of Strengths !!! The ethiopian people deserve respect and justice if at all, if at all !!! The oromo and tigray people have no representation, representation !!! The rule of law and justice ,are the mother of PEACE !!!

  • @asgedomtesfay2290
    @asgedomtesfay2290 5 หลายเดือนก่อน +2

    እነዚህ ሞላጮች ማመን አይቻልም !! ኢትዮጵያ የምትባል አገር መፍረስና መጥፋት ነው ያለባት !! ትግራይ ከዚህ በኋላ ከኢትዮጵያ አብረው እንደ ድሮ እንኖራለን ማለት የነፍጠኞች ብልጣብልጥነት ነው ስለዚህ እኛ ተጋሩ ከፍተኛ ጥንቃቄ ያስፈልገናል !! ቅድስት አገራችን ትግራይ ፈጣሪ ይባርካት !! ኢትዮጵያ ትውደም ።

    • @peaceandlove.
      @peaceandlove. 5 หลายเดือนก่อน

      Ertrawyan neakum libom aytrkebnya tenkolegnatatyom yblikum nsikum nemharu kemu tblwom 😂😂😂 ertra tefelya Ethiopia kexila, hiji kea tigray tifle Ethiopia tikxl.

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un 5 หลายเดือนก่อน +2

    Thank President Sahala Zawudde , you did very very Historical speech. Yes, fighting every time and killing each other's is very very dangerous for all ethiopian people. We saw this terrible ethincs idiology politics almost for 50 years which caused for all this terrible situation!!!

    • @serenityshalom7387
      @serenityshalom7387 5 หลายเดือนก่อน +1

      no it's more than that yiknoamlak zerayakob minlik etc it's way back just one little example dekike Estfanos on the tenquai zerayakob era 😊😊

  • @user-tz7if6zl9g
    @user-tz7if6zl9g 5 หลายเดือนก่อน +1

    🐊 tears 😭

  • @ferewoyanitsegazeab7631
    @ferewoyanitsegazeab7631 5 หลายเดือนก่อน +7

    Really? It's Business as usual ! She Cried because the mission was not accomplished as planned ! she didn't cry for us but she cries for herself !

  • @lemlemghiwot5085
    @lemlemghiwot5085 5 หลายเดือนก่อน

    Ewyyyy gud 😂😂😂😂 xiwixiway tarik

  • @afewerkikeshi9943
    @afewerkikeshi9943 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኣየ ሳህለወርቅ ያ ሶስት ኣመት የትግራይ እናቶች የደረሰ በደል ባንቺ ይውረድ ኣንቺ ባለጌ

  • @mershatessema1529
    @mershatessema1529 5 หลายเดือนก่อน +1

    ክፉ ስራ ያሳፍራል ያንተባትባል!

  • @lulitwogderess6440
    @lulitwogderess6440 5 หลายเดือนก่อน +2

    Anchi Weshetam 😮😮😮😮😮😮

  • @rahwag.6888
    @rahwag.6888 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፕሬስደት ሳህለ ወርቅ
    ያማል የገደሉን ያስገደሉን ሰዎች ለፍርድ እንደማቅረብ ይልቅ መጥተው ጭራሽ
    አዛኝ መስለው ሕዝባችንን ሊያላግጡ ወደ ትግራይ ይመጣሉ
    ያሳፍራል
    ያሳዝናል
    ይቺ ሰው ወደ ፍርድቤት መግባት አለባት

    • @ej1602
      @ej1602 5 หลายเดือนก่อน

      What she can do is calm you down and let you heal, you are given the choice to know and chose your leaders there you are looking at them it is part of your choice.

  • @user-sp7wk4er5e
    @user-sp7wk4er5e 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፍርዱን ከፈጣሪ እነጠብቃለን። አይናይን ብቻ ሳይሆን ልባችን አልቅሷል😂😂😂ተ

    • @hardsg
      @hardsg 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 ሳቅ 😂😂😂

  • @ZBG9119
    @ZBG9119 5 หลายเดือนก่อน +5

    "የተከዳዉ ስሜን ዕዝ " መፅሐፍ

    • @abdayuabaygm2394
      @abdayuabaygm2394 5 หลายเดือนก่อน

      ውሸትን ደጋግመህ ስታወራ አታፍርም ???

    • @ZBG9119
      @ZBG9119 5 หลายเดือนก่อน

      መፅሐፉን አታዉቀዉም??? የ45ደቂቃ መብረቃዊ ጥቃቱንስ?? ይህን የፈፀሙያስፈፀሙ ለ777ዓመት ሰዉን ፊት መቆምአልነበረባቸዉም???

    • @atakltikahsaywolday3115
      @atakltikahsaywolday3115 5 หลายเดือนก่อน

      ውሸት እና ቅጥፈት ተበልቶባቿል
      ከብት

  • @goesaroundcomesaround
    @goesaroundcomesaround 5 หลายเดือนก่อน +2

    እቺ አድርባይ አሮጊት ማንን ለማታለል ነው በሷ አባሪና ተባባሪነት ከአብይ ጋር ሆና ነው የትግራይን ህዝብ ያስጨፈጨፈችው 😳
    የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ 😏

  • @amiharina2063
    @amiharina2063 5 หลายเดือนก่อน

    GEDEL GIBE 'GELO MADAN' YELEM

  • @user-ex5bv3mu6b
    @user-ex5bv3mu6b 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ
    የትግራይ
    የኧሮሞ
    የአማራ
    የመላዉ ብሔር ብሔረሰብ ልጆች እናት ነኝ፡፡
    ጉዳታቸዉ ጉዳቴ
    ስብራታቸዉ ስብራቴ ነዉ

  • @user-nm8tt3tn9i
    @user-nm8tt3tn9i 5 หลายเดือนก่อน +1

    ያንቺ ያላችሁ የሰውኛ ትርጉም ያጣ ነው !!!
    ግን ከቤቱ የተፈናቀለ ወደ ቤቱ ይመለስ !!

  • @user-yx5nx9id9f
    @user-yx5nx9id9f 5 หลายเดือนก่อน +1

    በዕውነት ስርዓቱን በበላይነት የመሩ ፕሬዝዳንት ይህን ያሕል ከተሰማቸው ያ ጥፋት ሲፈፀም እሳቸው የት ነበሩ። ምንም ተሰማነት የላቸዉም ማለት ነው? ወይስ ሌላ ከስርዓቱ ውጭ የሆነ እካል አለ? ነው ወይስ መካካድ መጣ

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf 5 หลายเดือนก่อน

    የአብይ አህመድ ሁለት ገፅታዎች የተገለፁበት በአል። አድዋ ላይ የአብይ ውጫዊ ገፅታ(በፕረዚዳንቷ) ፣አዲስ አበባ ላይ የአብይ ውስጣዊ ማንነት (በብርሃኑ ጁላ)

  • @gebremedhintsadik
    @gebremedhintsadik 5 หลายเดือนก่อน

    እንዳንቺ ያለ ፅንፈኛ የለም በዚ ኣለም

  • @fesehaabrha4872
    @fesehaabrha4872 5 หลายเดือนก่อน

    ትግራይ ላይ የተፈጠረው ኢትዮጵያንን አንገት የሚያስደፋ በተለይ ሻብያን ደግፋቹ የትግራይ ህዝብ ላይ በደል ላደረሳቹ ኢትዮጵያዊ በሙሉ ማፈር እንጂ ሌላ ምንም አይነት ምክንያት ማቅርብ ድክመት ነው በትግራ ህዝብ ዓይን አድዋ ከዚህ ጭፍጨፋ ጋር ተራ ነገር ነው የማይረሳ የኢትዮጵያ ኪሳራ (forgive but never forget)

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg 5 หลายเดือนก่อน +2

    Ye Azo emba

  • @asterisayas8522
    @asterisayas8522 5 หลายเดือนก่อน

    ለመላው የትግራይ ታጋዮች እንኳን ከዘመኑ ትልቋ ትግራይ እንኳን ወደ ዘመነ ኢትዮጵያዊነት አሸጋገራቹ🙏

    • @blenblen3001
      @blenblen3001 5 หลายเดือนก่อน

      ሁለት ጊዜ ታወራለህ ታላቋ ትግራይ ለጊዜ እንተወው!

    • @jonathansemere7697
      @jonathansemere7697 5 หลายเดือนก่อน

      ወሬኛ ነገር ነሽ እንደ እንቧይ እየፈረጠ ላለው ህዝብሽ ድምጽ ሁኚ ትግራይ አሁንም ጥንትም ትልቅ ናት ከንቱ ፍጥረት እንዳንቺ ግን እንደ እባብ መርዛችሁን ስትረጩ ትኖራላችሁ።

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 5 หลายเดือนก่อน

      @@jonathansemere7697 😫😫😫😫😜

  • @Abdulshakoor-sg3rf
    @Abdulshakoor-sg3rf 5 หลายเดือนก่อน

    አላህ ሰላም ያጣልን

  • @kacha-16
    @kacha-16 5 หลายเดือนก่อน

    እታ ትግራወይቲ ኣዶ ጀጋኑ እያ! ክትብሎ ዝግበኣ ኩሉ ኢላታ ከምእትኸውን እየ ዝግምት። ንሳ ግና እታ መሰዋእትና ጥራሕ መዚዛ ኣብ መድረኽ ክጥቀመላ መሪፃ። ንምታይ? “ወደይ ንሓርነት ህዝቡ ንመሬቱ እዩ ተሰዊኡ።” ኢላታ ክትከውን ትኽእል እያ። ነዚ እታ ፕረዚዳንት ክተልዕሎ ኣይትደልን።

  • @dmtsukahsay4490
    @dmtsukahsay4490 5 หลายเดือนก่อน +1

    በዚ ንግግር ከብዱ ሕምብዙቅ ዝብሎ እኮ ይህሊ ይኸውን

  • @Eritrea-nx3yi
    @Eritrea-nx3yi 5 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ኣቢ ኣሕመድ ጅግና እታዝበላ ብተግባር ጌርዋ እቲኩሉ ፈከራ ናበይ ኣቢሉ😂😂😂

  • @shiferawliben9713
    @shiferawliben9713 5 หลายเดือนก่อน

    እነ ዶሮ ፂሆን እዛ ቁጭ ብለው ድል እየጠቦቁ ነበር..ጣሃይ ሳጠልቅ ጤዛም ሳይደርቅ
    እውነት እንዴት ይገልበጥ !¡

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሳህለወርቅ ጥሩ ሰው መስለሽኝ ነበር ለካ ሁኔታወችን እያየሽ በሰው ደም የምትነግጅ እጅግ መርዝ የሆንሽ ሴት ነሽ።

    • @user-ot3xh2ue4o
      @user-ot3xh2ue4o 5 หลายเดือนก่อน

      ምን ታርግ የሜዘዉራት አብይ ነው 😢

    • @user-yo2nv8kd4w
      @user-yo2nv8kd4w 5 หลายเดือนก่อน

      ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ እዛ ተወትፈህ በሰው ላይ መፍረድ ቀላል ነው

  • @user-fr6jm7rb7h
    @user-fr6jm7rb7h 5 หลายเดือนก่อน

    ትግራይ ካፈራችው የመጀመሬያዋ መፈሬያ እንስት።

  • @molamaru2356
    @molamaru2356 5 หลายเดือนก่อน

    ይሄን ንግግር ትግራይ ውስጥ ማድረግ ለቀባሪው ማርዳት ነው ቦታው አዲስአበባ መሆን ነበረበት የይቅርታም ጨረፍታ የለውም ባዶ

  • @isrhenok5496
    @isrhenok5496 5 หลายเดือนก่อน

    ምድረ አሳማ እርሶን ሳይጨም ር ከ ደብረ ፅእዮን እስከ አብይ ሁሉም ኃላፊነት አለበት

  • @amanuelreda859
    @amanuelreda859 5 หลายเดือนก่อน

    የትግራይ ህዝብ ለብዙ ጊዜ ኣብሮት የኖረውን የዜግነት መብትና ሕላዌን ድፍሮ እንዲያነባ፣ ኣንገቱን ባዘን ዝቅ ኣርጎ እንዲያነባ ያደረገው ኣቢይ ኣህመድ ኣሊ ነው። የትግራይ እናት በ ኤርትራ፣ ሶማልያ፣ በኣምሃራና በኢትዮጵያ ወራሪ ወታደሮችና ሃይሎች አንድትደፈር ያረገው ኣቢይ ኣህመድ ኣሊ ነው። የግራይን ሕዝብ ከመሬቱ ተፈናቅሎ በረሃብ፣ በበሽታና በፍርሃት እንዲኖር ያደረገው ግንባር ቀደም ሃይል መሪ ኣብይ ኣህመድ ኣሊ ነው።

  • @user-cx9ci2wi5p
    @user-cx9ci2wi5p 5 หลายเดือนก่อน

    እኛ ሾርት ሜሞሪ ኣይደለንም ከዚህ በፊት ምን ስትይ ነበርሽ

  • @user-iz5ws3tz3t
    @user-iz5ws3tz3t 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ እዛ አድዋ ቢኖር ንሮ ለፕረዚዳትዋ ሳይሆን የሃ ድቃላ አብራሃም በላይ የሚባለው እገለው ነበር

  • @DerbewMekonen-zi3bw
    @DerbewMekonen-zi3bw 5 หลายเดือนก่อน +1

    ህወሀት ብአደን ኦህደድ ና ደህደን ልቀቁን እኛ አንድ እንሆናለን።

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 5 หลายเดือนก่อน

    የአድዋ ድልን የብል*ግና ፓርቲና የካድሬ መፈንጫ መሆኑ ያማል ያሳዝናል

  • @wediKdusGebrial
    @wediKdusGebrial 5 หลายเดือนก่อน

    ዝኣክለንያ ጥሒነንስ በአለማርያም ይብላ አረጊት ከልቢ

  • @user-dj1xw7ho8u
    @user-dj1xw7ho8u 5 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @ej1602
    @ej1602 5 หลายเดือนก่อน

    Don't delet or intirupt her speach.

  • @user-fz4wd8ze2v
    @user-fz4wd8ze2v 5 หลายเดือนก่อน

    እናንተ በስልጣን ላይ ያላችሁ ለመናገር ይሔን እድል ካገኛችሁ ህዝቡ የረመጥ እሳት ታቅፎ ለመረረና ለከፋ ችግር የዳረገው ማን ነው?በስልጣን ወንበር የሚራኮቱት ፖለቲከኞች አይደሉም?ለምን አይነገርም?በእውነት ያሳዝናል!!ሀገሬ ኢትዮጵያ የሰማይ አምላክ ያስብሽ!!

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሓሻዊት መን እዩ ኸ ፀዊዕዋ ናብ ትግራይ

  • @eliyastaame8647
    @eliyastaame8647 5 หลายเดือนก่อน

    የህውሓት ተጋይ የሚባል የለም

  • @shitaberhe3024
    @shitaberhe3024 5 หลายเดือนก่อน +3

    ገፅኺ ይርሓቕ ሓርገፅ👎🏻

  • @wgtfelafl6367
    @wgtfelafl6367 5 หลายเดือนก่อน

    ናይ ምጥቃዕ ሕማም ናይ ጦበያ ጥራሕ መሲሉኒ ነይሩ እምበር ናይ ተጋሩ ሕማም እውን እባ እዩ እታ ግናይ ኼልቢ ጥልያን እንቲትዛረብ ጣቂዒት እንታይ ማለት እዩ።

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu 5 หลายเดือนก่อน

    እኔም አዘናለሁ በትግራይ ያለቁት ወጣቶች ማህበረሰብ የሳዝናል

  • @zenebechkebede7457
    @zenebechkebede7457 5 หลายเดือนก่อน

    ግዚያዊ ምምሕዳር ዲኹም ጋቢዝኩም ብኻሊዕ ሚዲያ ሐንደበት ይበሐል። እዛ ቀይ መስመር ፣ሕዝብና ዝወደዐት ዶ ትዕደም መሕረሩ።

  • @negestqueen
    @negestqueen 5 หลายเดือนก่อน

    ፕሬዘዳንቶ የአዲሰ አበባ ሕዝብ የአደዋን ድል ማክበር እንዳልተፈቀደለት, የኢትዮጲያን ሰንደቅ ዓላማ በአደባባይ መያዝ እንደተከለከለ ታዉቃለች???

  • @Rijasebna
    @Rijasebna 5 หลายเดือนก่อน

    ኣየ ኢትዮጵያውያን ንበዓል ዓድዋ ክሳዕ ክንድዚ መጢጦም ፡ገለ ፖለቲካዊ ቁም ነገር ክረኽቡላ ክብሉ ። ካልኦት ኣገደስቲ ታሪኻዊ ጭብጥታት ክርስዑ ገይሩዎም ።
    # ጥልያን ካብ ኣዲስ ኣበባ ዝወጸሉ ፡እሞ ጃንሆይ ስልጣኑ ዝተረከበሉ መዓልቲ።
    # ኲናት ዶግዓሊ ፡ኲናት ጉንደት፡ ኲናት ጉራዕ ወዘተ እንተ ዘብዕሉ ፡ነቲ ቀይሕ ባሕሪ ይግብኣና እዩ፡ ካብ ብቀደሙ ውን ተማዊትናሉ ኢና ዝብልሉ ፡ ጉርምርምታ ፡ ገለ ሚዛን ምወሰኸሉ።
    እንተዘይኮይኑ'ስ፡ ብሰንኪ ዓድዋ 800 ኤርትራውያን ተጋደልቲ ኢደ እግሮም ተቈሩጾም ፡ ቀይሕ ደሞም ክፈሥስ እንከሎ ፡ብኡ ኣቢላ ኢትዮጵያ ድማ ካብ ቀይሕ ባሕሪ እያ ተቈሪጻ ።

    • @peaceandlove.
      @peaceandlove. 5 หลายเดือนก่อน

      Tegadelti zibl mairig nshaebiya tirahyu zimlket. Nay gundetn dogalin kea nsika kidm akbro. Kab na shaibya tirah tekibr

    • @Rijasebna
      @Rijasebna 5 หลายเดือนก่อน

      @@peaceandlove. ኤርትራ ዕድል ገይራ ሕጊ ነጊሱ ኣብ ቅዋም ከም ሃገራዊ በዓል ምስ ጸደቐ የኽብሮ፡ ካብኡ ዝተረፈ ግን ነንዝመጸ ናይ ምብዓል ግዴታ የብለይን።

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 5 หลายเดือนก่อน

    Anechi fashest sewbela ye tigray mengest gabezodh metashe?

  • @Apherah
    @Apherah 5 หลายเดือนก่อน

    ዘይሓፍር እንታይ ሰኣነ iii

  • @fisehaTDF
    @fisehaTDF 5 หลายเดือนก่อน +1

    የማንንም ኣጭበርባሪ ድምፅ መስማት ኣልፈልግም። ይቺ ድዳም፡ ክፉ ሰው ማየትም መስማት ኣንፈልግም።

  • @MG-su4nh
    @MG-su4nh 5 หลายเดือนก่อน

    Zaklen tihinen bealemariam do belu hmmm

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይህች ሰው አስመሳይ እስስት የሆነች ሴት ናት

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 5 หลายเดือนก่อน +3

    ምነው ጥሩ ሥመዎን ይዘው ብትጠፍ ይሻለዎት ነበር ለማን እየሰሩ። ምን ጥደው አልበሰል ብለወት እየጠበቁ እንደሁ አልገባንም የእርሶ አሣፍሪ አሥጠሊ የሀገሪቷ ፕሬዝደንት ሆነው አዲሥ አበባን ትተው አደዋ አደባባይን በወታደር ሠው እንዳይገባ አሣጥረው ትግራይ አብይ ልከዎት ሔደው በፈጃችሁት ወጣት እናት ፊት ሥታከብሩ ታሣፍራላችሁ። ተራራ ቢናገር በአማራ ክልል በአሁኑ ሠአት እየስጨፈጨፍ ያለውን ተራራ ከመሠከረ የመጀመሪዋ ተጠያቄ ረሶ ነዎት አሣፍሪ ጥቁር ጸጉር በነጭ ተለውጦ በዚህ እድሜዎት በዚህ በሚያወሩት ሠአት ሥንት አማራ እያለቀ ነው የውሸት መጸጸት ከአብይ ተምረዋል። እኔ የእርሶ ሥልጣን ቢኖረኝ አልሠራም ሥለ ትግራይ እናት አያውሩ የበደሉ ባለሥልጣን አንዷ ነዎት ይልቅ ለሠላም ሢሉ መላላክ አቁሙ

    • @rahwag.6888
      @rahwag.6888 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል
      እግር ቆርጠው
      አሁን ዊልቼር እያቀረቡ ነው
      ማፈሪያ
      የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም

  • @rahwag.6888
    @rahwag.6888 5 หลายเดือนก่อน

    አሁን ማልቀስ ምን ይፈይዳል
    ፕሬስደንት መሆን ምን ማለት ነው?
    ለቀሽ መሄድ ስትችይ አሁን እዚሕ
    መጥተሽ የምትለፈሊፊው
    የሚሰማሽ የለም
    ለብልጽግና ንገሪያቸው
    የትግራይ ሕዝብ የገባው ነው
    ላልገባቸው
    እንዲሁም ለ አለቃሽ አብይ ንገሪው
    ያለ ፍትሕ ሰላም የለም‼️

  • @helinasiyum4062
    @helinasiyum4062 5 หลายเดือนก่อน

    ልአክለንያ ጥሒነንሲ በአለማርያም ይብላካ🤔 እዛ ሰበይቲ እዚአ ክፀልአ 😡

  • @SurprisedCrocodile-bg8qi
    @SurprisedCrocodile-bg8qi 5 หลายเดือนก่อน

    Abiy ywred

  • @user-ve1ji2ce4f
    @user-ve1ji2ce4f 5 หลายเดือนก่อน

    ወይ መከራችን አብይን አስወግደን ሰላም መፍጠር

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 5 หลายเดือนก่อน

    Menabash taferialesh anechi fashest sewbela dem techi

  • @mmmarketing5683
    @mmmarketing5683 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዬጵያዉያን በተለይ አማራ ዘር ያላቸዉ መቸ ያፍሩ ና

  • @LaganaEritrea
    @LaganaEritrea 5 หลายเดือนก่อน

    ደብረጽዮን ተዓሰብዋ።ኣይዓገበትን ቁልሕ ሊሕ ኣብዚሓ ።ኺናት እንዳተዳለና እንታይ ግበሩ ትብለና ኣላ ይብል ኣሎ ብልቡ።ድሕሪ ቁሩብ መዓልታት ተዓዘቡ ክጅምሩ ኢዮም ባህላዊ ጸወታ ።

  • @user-lp3br9ss2k
    @user-lp3br9ss2k 5 หลายเดือนก่อน

    ሃፍረት ሲያንስሽ ነው ወ/ሮ ቀይ መስመር። ትግራውያን ለራሳቸው ስለራሳቸው ሰለማያንሱ የናንተን ውዳቂ አስመሳይ ፍቅርና ሃዘኔታ ኣያሻንም። በተስማማችሁት መሰረት መሬታችንን መልሱ፣ ሻዕቢያን አስወጡ። ካልሆነ ሞትንና መተላለቅን ለነገና ከነገወዲያ ማቆየት ብቻ ነው። ሹገር ማሚያችን ተረድተሽን ይሆን?

  • @user-md6tu2vy9d
    @user-md6tu2vy9d 5 หลายเดือนก่อน

    Yanie key Mesmer eyalsh tornet stkesekshi yetgray hzb ayresawm

  • @genetmelkam435
    @genetmelkam435 5 หลายเดือนก่อน

    Aye Ethiopië 😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @meketawkegne1264
    @meketawkegne1264 5 หลายเดือนก่อน

    በሀገሪቱ ለተከሰተው አና በአሁኑ ስዓት በአማራ ላይ እያለቀ ላለው ህዝብ አንችም ተጠያቂ ነሽ

  • @Gye179
    @Gye179 5 หลายเดือนก่อน +1

    No matter what she said or how she said it, Tigray as a people, we don't trust u. To Tigray, your tear is a crocodile tear🐊. The history of Adwa belongs ony to Tigray. Stop your century old dramas.

    • @peaceandlove.
      @peaceandlove. 5 หลายเดือนก่อน

      Eritreans don't trust you. Adwa also belongs to Eritreans only.

  • @afewerkikeshi9943
    @afewerkikeshi9943 5 หลายเดือนก่อน

    የት ነበርሽ