ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም ህልሜን ስለምትፈቺልኝ አመሰግናለሁ ፀጋውን ያብዛልሽ መቅዲዬ ዛሬ በህልሜ የሆነ የማቀው ልጅ የሱን መነፅር እኔ አርጌው አየሁ ፍቺልኝ መቅዲ🙏
😘😘😘😘🍓
መቅዲየ
ስላም መቅዲ ህልሜን ስለምትፈችልኝ አመስግናለሁሌላኛው ህልሜ ደግሞ አንድ እግሬ ጭቃ ውስጥ ገብቶ እወድቃለሁ ከዛም እንደ ምንም ተፍጨርጭሬ እነሳለሁ ከዛም በጣም ጠባብ አራት ማእዘን የሆነ ትንሽ በር ነገር እንደምንም እወጣለሁ ከዛም ከፊት ለፊቴ ትንሽ ዳገት አለ ዳገቱን ለመውጣት ከጨርቅ የትስራ ገመድ ነገር ይዠ ዳገቱን እወጣለሁ ከዛም ከዳገቱ ላይ ሆኘ ወደ ታች እየው አለሁ እና ፍችልኝ
እህቴ በፍጣሬ መልሽልኝ በህልሜ ሁሌም ልጅ አቅፌ አያለሁ ሌላው ይሙተ ስው ጋር እያዋሩኝ አያለሁ በፍጠርሽ መልሽልኝ❤❤❤
ሰላም መቅዲዬ እንዴት ነሽልኝ በህልሜ አልጋዬ ላይ ተኝቼ ከጎኔ እንደመደገፊያ ትልቅ እና ትንሽ ዉሃ የሞሉ ጀሪካኖች ተደርገውልኛል አልጋው ላይ ከዛ ትንሹን አንሱልኝ ለሊት ወድቆ ያስደነግጠኛል እላለዉ ከዛ አነሱልኝ ትልቁ ግን ከጎኔ ነው ስለምትፈችልኝ አመሰግናለው
ሰላም ነሽ በህልሜ ጥርሴ የታችኛው ሆኖ ከጎን በኩል ያለው ተነቃንቆ ሊወልቅ ደርሳል እኔ ግን ወደ ውስጥ እንዳይወልቅ እተክለዎለው በተደጋጋሚ ነው የማየው
አልተፈታም፣ሠላም መቅዲ~ነጠላ የለበሱ ከብዙ ሰዎች ጋር አብሬ እጓዛለሁ። ጸበል ከዕቃ እየቀነሱ እየተቀባበሉ በክዳኑ ይጠጣሉ፣ ለእኔም ደረሰኝና ጠጣሁኝ። በተጨማሪም በአስፋልት መንገድ ላይ አይነ ምድር ስጸዳዳ አየሁኝ። ምን ይሆን?
Selam ya lesister new fechelgi eswa tegura adege eyalch tenageralche keza enatwa serwa asekemtate eyakafelch kodawan crame tekebatalch
ሰላም መቅዲ እንዴት ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን በሕልሜ ልጄ ሳሎን ውስጥ ፖፖ ላይ ካካዋን እያለች ሽታው ቤቱን ሙልት አርጎት አየው ።ሌላ ደሞ ድሮ ከምማርበት ዩኒቨርሲቲ ልወጣ እየሮጥኩ ደረጃውን ወርጄ በሩ ጋ ስደርስ በሩ ተቆልፏል ።ከዛ በሌላኛው በር እወጣለው እያልኩ አየው።ስለምትፈቺልኝ እመሰግናለው
አንዴት አድረሽ መቅዲ ባለቤትየ ነበር ያየው ህልሙ ፖሊስ መጥቶ ናውጣ ብሎ ይቆጣኛል አንተ ወንጀል ሰራተሃል ሰው ገድለሃል እያለ ሊዘኝ ሊስረኝ ሲል አረ ው ምን አደረኩ እያልኩኝ በመሰኮት ዘልያ ወጣሁ አባረረኝ አለኝ
አልፈታሽልኝም 3 ቪዲዪ አይቻለሁኝ።ሰላም መቅዲ እንዴት ነሽ የድሮ ሰፈራችን ሆኜ በጣም ሀይለኛ ዝናብ እየዘነበ ነበር እና የሆነ በረንዳ ላይ ከሌሎች ሰዎች ጋር እየተጠለልን ነበር እና እኔ ብቻ ነበርከኝ ወፈር ያለ ልብስ ያለበስኩት የሆነ የማቀው ሰው ትልቅ ጃኬት ሰጠኝ ሌላ ቀይ ሴት ደግሞ የተቀመጠችበትን ወንበር ሰጠችኝ ከዛ ዝናብ ስያቆም ወደ ወጪ ወጣን ከዛን ቀዪዋ ሴትዮ ወንበሩዋን ወሰደች። ምንድነው ፍችልኝ
selam mekede serjer sesera ayew
ሰላም እንዴት ነሽ በህልሜ ያየሁት ከፍቅረኛዬ ጋር ወደ ቤት እየሄድን ይመስለኛል ከዛ ትንሽ እንደሄድን የእንጀራ ሞሰብ እናገኛለን ከዛ እሱ ሁለት እኔም ሁለት እናነሳ እና እኔ ለቤታችን እንውሰደው ለእንጀራ ማስቀመጫ አሪፍ ነው ብዬ ስነግረው የሆነ ሰው ይህ ትልቅ ነው ሌላ ጊዜ ትንሽ ውሰዱ እያለን ነቃሁ፡፡ ግን ከፍቅረኛዬ ጋር ተጣልተናል፡፡ አመሰግናለሁ
አልተፈታም መቅዲ መቅዲ ሰላም አመሰግናለሁ ህልሜን ስለፈታሽልኝ። ሌላ በህልሜ የምወደው ሰው ስራ ቦታ አብረን ሆነን ብር ፈልጌ ስጠይቀው ቆይ ላስፈቅዳት አለቃችንን ብሎ ሲጠይቃት አይቻልም ብላ ትቆጣለች ስንቴ ነው ብድር የምትወስደው ብላ ከለከለችው ከዛ ሳይሰጠኝ ዞር ብሎ አዝኖ እያየኝ እኔም አዝኜ እየሄድኩ ነቃሁ ምንድነው መቅዲ ፍቺልኝ አመሰግናለሁ።
እንዴት ነሽ በህልሜ ቤተክርስቲያን ሄጄ ጫማዬን አውልቄ ገባሁ ጸልየስ ወጣ ጫማዬን አጣሁት አንድ ግቢ ውስጥ 3 ቤተ ክርስቲያን ያለ ይመስለኛል እየዞርኩ ፈለኩኝ ሦስተኛው ጋን ሲደርስ ውስጥ ብዙ ጫማዎች አየሁኝ እንዴት ውስጥ ይገባል ብዬ ተናድጄ ሁሉንም ጫማ ሰብስቤ በሳፋቀድኩ በሰፋ ከትቼ የራሴን ደግሞ ከላይ ያስቀመጥኩትና ጊዜ ወጣሁ በዚህ ሳምንት ውስጥ በጫማ ዙሪያ ብዙ ህልም አያለሁ ስራ ምን ይለኝም ምን እንደሆነ አላውቅም በጸሎትሽ አስብኝ አመሰግናለሁ
መቅዲ እንየ ያየሁት ህልም አሁን ወንድሜ ፀበል ቦታ ነው ያለ ትንሽ አሞታል እና በህልሚየ ሰዎች ይደበደቡታል ወድቆ ተዘሮ መንገድ ላይ እና እኔ መጥቼ ወይኔ ወንድሜ ብየ አንስቼ ደረቴ ላይ አቅፌ ምንም አይከብደኝም እና ይዥው ወደ ሃኪም ቤት ወሰድከት እና ከዛ አውርጀው አስቆምኩት እና ከዛ ነቃሑ
ሰላም መቅዲ አንዱ ጓደኛዬ ስልኬን ወስዶብኝ ተከታትዬ ስቀበለው ተናዶብኝ አየሁ :: በሌላ ቀን ደሞ ይኸው ልጅ ከፊት ለፊት አይቶኝ ሊወጋኝ ይመስለኛል ወደመሬት አጎንብሶ ስለትና የመስታወት ስብርባሪ ሲያነሳ አየሁና ነቃሁ :: በውኑ የኔን ቤት በርካሽ ተከራየው እያለኝ ነው : እናም እሱን ማግኘት ደበረኝ ግን ደሞ የረዥም ጊዜ ወዳጄ ነው : በጸሎት አስቡኝ ::
Behilme yebiro balderebaye key lij nat addis borsa sitota tisetegnalech betam des yilegnal lela 3 yasfeligegnal ilatalehu. The next day alekaye foreigner director nat yerasua office titeragnina borsawa wust bizu dabo yizalech kenesum and tiliku tisetegnalech lemon tekore biye leka Nutella tekebito new. Bey hiji ahun bila alechign kota bila, inem yetesetegnin tekebiye wede rase biro yemelesku
ሰላም ህልሜን ስለምትፈቺልኝ አመሰግናለሁ ፀጋውን ያብዛልሽ መቅዲዬ ዛሬ በህልሜ የሆነ የማቀው ልጅ የሱን መነፅር እኔ አርጌው አየሁ ፍቺልኝ መቅዲ🙏
😘😘😘😘🍓
መቅዲየ
ስላም መቅዲ ህልሜን ስለምትፈችልኝ አመስግናለሁ
ሌላኛው ህልሜ ደግሞ አንድ እግሬ ጭቃ ውስጥ ገብቶ እወድቃለሁ ከዛም እንደ ምንም ተፍጨርጭሬ እነሳለሁ ከዛም በጣም ጠባብ አራት ማእዘን የሆነ ትንሽ በር ነገር እንደምንም እወጣለሁ ከዛም ከፊት ለፊቴ ትንሽ ዳገት አለ ዳገቱን ለመውጣት ከጨርቅ የትስራ ገመድ ነገር ይዠ ዳገቱን እወጣለሁ ከዛም ከዳገቱ ላይ ሆኘ ወደ ታች እየው አለሁ እና ፍችልኝ
እህቴ በፍጣሬ መልሽልኝ በህልሜ ሁሌም ልጅ አቅፌ አያለሁ ሌላው ይሙተ ስው ጋር እያዋሩኝ አያለሁ በፍጠርሽ መልሽልኝ❤❤❤
ሰላም መቅዲዬ እንዴት ነሽልኝ በህልሜ አልጋዬ ላይ ተኝቼ ከጎኔ እንደመደገፊያ ትልቅ እና ትንሽ ዉሃ የሞሉ ጀሪካኖች ተደርገውልኛል አልጋው ላይ ከዛ ትንሹን አንሱልኝ ለሊት ወድቆ ያስደነግጠኛል እላለዉ ከዛ አነሱልኝ ትልቁ ግን ከጎኔ ነው ስለምትፈችልኝ አመሰግናለው
ሰላም ነሽ በህልሜ ጥርሴ የታችኛው ሆኖ ከጎን በኩል ያለው ተነቃንቆ ሊወልቅ ደርሳል እኔ ግን ወደ ውስጥ እንዳይወልቅ እተክለዎለው በተደጋጋሚ ነው የማየው
አልተፈታም፣
ሠላም መቅዲ~
ነጠላ የለበሱ ከብዙ ሰዎች ጋር አብሬ እጓዛለሁ። ጸበል ከዕቃ እየቀነሱ እየተቀባበሉ በክዳኑ ይጠጣሉ፣ ለእኔም ደረሰኝና ጠጣሁኝ። በተጨማሪም በአስፋልት መንገድ ላይ አይነ ምድር ስጸዳዳ አየሁኝ። ምን ይሆን?
Selam ya lesister new fechelgi eswa tegura adege eyalch tenageralche keza enatwa serwa asekemtate eyakafelch kodawan crame tekebatalch
ሰላም መቅዲ እንዴት ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን በሕልሜ ልጄ ሳሎን ውስጥ ፖፖ ላይ ካካዋን እያለች ሽታው ቤቱን ሙልት አርጎት አየው ።ሌላ ደሞ ድሮ ከምማርበት ዩኒቨርሲቲ ልወጣ እየሮጥኩ ደረጃውን ወርጄ በሩ ጋ ስደርስ በሩ ተቆልፏል ።ከዛ በሌላኛው በር እወጣለው እያልኩ አየው።ስለምትፈቺልኝ እመሰግናለው
አንዴት አድረሽ መቅዲ ባለቤትየ ነበር ያየው ህልሙ ፖሊስ መጥቶ ናውጣ ብሎ ይቆጣኛል አንተ ወንጀል ሰራተሃል ሰው ገድለሃል እያለ ሊዘኝ ሊስረኝ ሲል አረ ው ምን አደረኩ እያልኩኝ በመሰኮት ዘልያ ወጣሁ አባረረኝ አለኝ
አልፈታሽልኝም 3 ቪዲዪ አይቻለሁኝ።ሰላም መቅዲ እንዴት ነሽ የድሮ ሰፈራችን ሆኜ በጣም ሀይለኛ ዝናብ እየዘነበ ነበር እና የሆነ በረንዳ ላይ ከሌሎች ሰዎች ጋር እየተጠለልን ነበር እና እኔ ብቻ ነበርከኝ ወፈር ያለ ልብስ ያለበስኩት የሆነ የማቀው ሰው ትልቅ ጃኬት ሰጠኝ ሌላ ቀይ ሴት ደግሞ የተቀመጠችበትን ወንበር ሰጠችኝ ከዛ ዝናብ ስያቆም ወደ ወጪ ወጣን ከዛን ቀዪዋ ሴትዮ ወንበሩዋን ወሰደች። ምንድነው ፍችልኝ
selam mekede serjer sesera ayew
ሰላም እንዴት ነሽ በህልሜ ያየሁት ከፍቅረኛዬ ጋር ወደ ቤት እየሄድን ይመስለኛል ከዛ ትንሽ እንደሄድን የእንጀራ ሞሰብ እናገኛለን ከዛ እሱ ሁለት እኔም ሁለት እናነሳ እና እኔ ለቤታችን እንውሰደው ለእንጀራ ማስቀመጫ አሪፍ ነው ብዬ ስነግረው የሆነ ሰው ይህ ትልቅ ነው ሌላ ጊዜ ትንሽ ውሰዱ እያለን ነቃሁ፡፡ ግን ከፍቅረኛዬ ጋር ተጣልተናል፡፡ አመሰግናለሁ
አልተፈታም መቅዲ
መቅዲ ሰላም አመሰግናለሁ ህልሜን ስለፈታሽልኝ። ሌላ በህልሜ የምወደው ሰው ስራ ቦታ አብረን ሆነን ብር ፈልጌ ስጠይቀው ቆይ ላስፈቅዳት አለቃችንን ብሎ ሲጠይቃት አይቻልም ብላ ትቆጣለች ስንቴ ነው ብድር የምትወስደው ብላ ከለከለችው ከዛ ሳይሰጠኝ ዞር ብሎ አዝኖ እያየኝ እኔም አዝኜ እየሄድኩ ነቃሁ ምንድነው መቅዲ ፍቺልኝ አመሰግናለሁ።