ወደ አረብ ሀገር ለመሄድ የተዘጋጃችሁ COC ለማግኘት ጠቃሚ መረጃ COC

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 55

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 ปีที่แล้ว +1

    መልካም፡ትምህርታዊ፡መረጃ፡ነው።
    አመሠግናለሁ

  • @WdasieMaryam
    @WdasieMaryam หลายเดือนก่อน

    እባካችሁስልክቁጥርስጡን

  • @asfawberta4954
    @asfawberta4954 7 หลายเดือนก่อน

    Can you tell me you tube site to take the course

  • @nsryserif3674
    @nsryserif3674 3 หลายเดือนก่อน

    የት ነው ስልጠና ቦታው እባክህ ንገረኝ

  • @Ayuyagerbetua
    @Ayuyagerbetua 2 หลายเดือนก่อน

    Please tell me address of COC center

  • @AlfyaAlfya-vh5jh
    @AlfyaAlfya-vh5jh ปีที่แล้ว +1

    ሰለም ስልጣናው ያት ነው እሚሰጥ እና መቀውስ ከሆና በቀን በቀን ሲኦሲ ይሰጣኘል ወይ

    • @zenebemegersatube2525
      @zenebemegersatube2525  ปีที่แล้ว

      ከዚህ በፊት ሔደሽ የመጣሽ ከሆነ በሳምንት coc ሳትማሪ መፈተን ትችያለሽ ፕሮሰሱም ቀላል ነው

    • @rukiyatariku-x7m
      @rukiyatariku-x7m 10 วันที่ผ่านมา

      @@zenebemegersatube2525 4አመት ጆርዳን ሰርቻለሁ ዝም ብየ መፈተን እችላለሁንደ

  • @negazwudie
    @negazwudie 2 หลายเดือนก่อน

    ሰልጠና የት ነው የምሰጠው

  • @sitinahassn1979
    @sitinahassn1979 ปีที่แล้ว +2

    የት ነው ስልጠናው የሚሰጠው

    • @zenebemegersatube2525
      @zenebemegersatube2525  ปีที่แล้ว +1

      ሁሉም ቦታ አለ በሚቀርባቹ ቦታ እጠቁማችዋለው

    • @antenehtesfaye2487
      @antenehtesfaye2487 10 หลายเดือนก่อน

      ጠቁመን

    • @eyasufikre7481
      @eyasufikre7481 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@zenebemegersatube2525ስልክህን አስታወቀ

  • @WuditMinwye
    @WuditMinwye 7 หลายเดือนก่อน

    የትምህርት ሰርተፍኬት የሚያስፈልገው የስንተኛ ክፍል ነው?

    • @zenebemegersatube2525
      @zenebemegersatube2525  7 หลายเดือนก่อน

      ለአረብ ሀገር ጉዞ ማንበብ እና መፃፍ ብቻ በቂ ነው ነገር ግ ከዛ በላይም ከሆኑ የተሻለ መረዳት ይኖሮታል

  • @AskaleAsku
    @AskaleAsku ปีที่แล้ว

    Coc original mehonu alemehonu bemin maregaget yichalal?

    • @zenebemegersatube2525
      @zenebemegersatube2525  ปีที่แล้ว +2

      ዌብ ሳይት አለ ማረጋገጫ የክልል ነው ወይስ የአዲስ አበባ

    • @AskaleAsku
      @AskaleAsku ปีที่แล้ว

      @@zenebemegersatube2525 adis ababaa

  • @niguskassa8005
    @niguskassa8005 18 วันที่ผ่านมา

    አረ እባክህ የድራይቨር ሰርተፍኬት እንዴት ማግኘት እችላሎ

  • @rahelmekonen-g1b
    @rahelmekonen-g1b 15 วันที่ผ่านมา

    ልምድ ያለውም ይሰለጥናል?

  • @BarakiBas
    @BarakiBas 4 หลายเดือนก่อน +1

    እባክህ ስልክህን ስጠጥ በጣም ከፍቶኛል ከ ኤርፖርት ነዉ የተመለስኩኝ

  • @JipsmAbiy
    @JipsmAbiy 7 หลายเดือนก่อน

    Adrash lakilgn

  • @AlisebleMohammed
    @AlisebleMohammed 2 หลายเดือนก่อน

    ስልክ እፈልጋለው

  • @MartaHanan
    @MartaHanan 3 หลายเดือนก่อน

    አረ ትክክለኛ መረጃ ሲጡን እና ስልክ ቁጥር

  • @BetiMarkuz
    @BetiMarkuz 5 หลายเดือนก่อน

    Neber yetal

  • @FeyselMehdi
    @FeyselMehdi ปีที่แล้ว

    አድራሻህን ንገረን

  • @ጋዛአልቃሳም
    @ጋዛአልቃሳም 10 หลายเดือนก่อน +1

    ለራስህ ይሰማሀል

    • @zenebemegersatube2525
      @zenebemegersatube2525  10 หลายเดือนก่อน

      Minu new

    • @zenebemegersatube2525
      @zenebemegersatube2525  7 หลายเดือนก่อน

      ይቅርታ ለድምፅ ጥራት እያስተማርኩ ከካሜራው ርቄ ነው

  • @Tmhrtbet
    @Tmhrtbet ปีที่แล้ว

    የአስር አመት ልምድ ላላትና ቋንቋውን ለምትችል ሴት የግድ COC መውሰድ ያስፈልጋታልንዴ?

  • @JipsmAbiy
    @JipsmAbiy 7 หลายเดือนก่อน

    Ehite Heda temelesech metach Ahun limdsilalat (coc)indet tifetenalech

  • @ayukiyakiya7306
    @ayukiyakiya7306 ปีที่แล้ว

    ena gen batam xeyaka yahonabge ngar Ethiopia larafte maxetan senmalaes coc yexayakalaw yatabalaw ewnat new

    • @zenebemegersatube2525
      @zenebemegersatube2525  ปีที่แล้ว

      እንደሱ አይነት ነገር የለም አንቺ ስትመጪ ደርሶ መልስ ቲኬት ቆርጠሽ ከመጣሽ ማንም coc አይጠይቅሽም መብትሽ ነው ኮንትራት ብቻ ጨርሰሽ አትምጪ

  • @haymlmengesha1746
    @haymlmengesha1746 5 หลายเดือนก่อน

    ene weredam heje ashara setchalehu gn lememar yehedkubet bota keweredash debdabe atsfesh amchi alugn ene demo lela bota new kebeleye lemndnew yefelegnw nota memar yemanchlew

  • @BinteEslame
    @BinteEslame 8 หลายเดือนก่อน

    እረባክህ ከዚበፉት ሂጂ ምጥቻለው እና ሲውሲውን እዴት ነው ማግኝት ምችለው ወረዳ ሂደሽ አመልክቺ አሉኝ እዛ ስሂድ ምንም መረጃ የለንም አሉ እና ምን ይሻላል የምርመር ወረቀቲ እዳይቃጠል ንገረኝ የት ሂጄ ሳምንት ሰልጥኛ መፈተን ምችለው ንገረኝ የት ሂጄ ልመዝገብ ግርገባኝ

    • @zenebemegersatube2525
      @zenebemegersatube2525  7 หลายเดือนก่อน

      በውስጥ አናግሪኝ ወረዳ የምትሔጂው አሻራ ሰተሽ በዮሜትሪክ ምዝገባ እንድታደርጊ ነው ከዛ COC ለመፈተን ስትመዘገቢ ኮድ ይጠይቁሽ እና በዛ ኮድ አንቺ መሆንሽ አረጋግጠው ትፈተኛለሽ ነበር ብቻ ሒደቱ ቀላል ነው

    • @zenebemegersatube2525
      @zenebemegersatube2525  7 หลายเดือนก่อน +1

      0910758704

  • @seada665
    @seada665 5 หลายเดือนก่อน

    በ ቨዛለመጣትየግድሢኦሢያሥፈልጋልእወድም

    • @zenebemegersatube2525
      @zenebemegersatube2525  5 หลายเดือนก่อน

      አዎ ግን ቪዚት ከሆነ አያስፈልግም

  • @BrhanuBelayneh
    @BrhanuBelayneh 10 หลายเดือนก่อน

    ሹፌር ለወንድ የለም?

    • @zenebemegersatube2525
      @zenebemegersatube2525  7 หลายเดือนก่อน

      እስከ አሁን ባለኝ መረጃ የለም ግን አዲስ ነገር ሲናር እናሳውቃለን

  • @TubaBayh
    @TubaBayh 6 หลายเดือนก่อน

    ሌላ ስልክ ስጠን ይሄ አይሰራም