ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✍️🇪🇹
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ የምሰማዉ የምናየዉ ሁሉ ዘግናኝ ሆነ ያአላህ
ትክክል ኡስታዝ አላህ ሂዳያ ይስጠን
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ🌹አንቱ የሁሉ በላጭ🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ🌹አንቱ ያለም ብረሀን🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያየአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️
ወላሂ በጣም ያስፈራል ገዳይም ተገዳይም ከመሆን አላህ ይጠብቀን
አሚን
Amniiiiie
ወአለይኩም አላም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን ኡሥታዝ ወላሒ በጣም ዘግናኝ ነው እየተፈፅመነው የአላህ አንተ ጠብቀን
ሡቡሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ኡሥታዝ ጄዛከላህ ሄይር ምክሮችህ በጣም ይመቹኛል
አላህ የማይወዳቸው አስር ዐይነት ሰዎች‼️➊ኛ, ከሀዲያን﴿قُل أَطيعُوا اللَّهَ وَالرَّسولَ فَإِن تَوَلَّوا فَإِنَّ اللَّهَ لا يُحِبُّ الكافِرينَ﴾{(ሙሐመድ ሆይ) አላህንና መልእክተኛውን ታዘዙ በላቸው። ዘወር ካሉ አላህ ከሀዲያኖችን አይወድም} [አል_ዒምራን:32]➋ኛ, በዳዮች﴿وَأَمَّا الَّذينَ آمَنوا وَعَمِلُوا الصّالِحاتِ فَيُوَفّيهِم أُجورَهُم وَاللَّهُ لا يُحِبُّ الظّالِمينَ﴾{እነዝያ ያመኑትንና መልካም ስራ የሰሩትማ ምንዳቸውን ይሞላላቸዋል። አላህ በዳዮችን አይወድም} [አል_ዒምራን:57]➌ኛ, አታላዮች﴿وَإِمّا تَخافَنَّ مِن قَومٍ خِيانَةً فَانبِذ إِلَيهِم عَلى سَواءٍ إِنَّ اللَّهَ لا يُحِبُّ الخائِنينَ﴾{ከሕዝቦች ክህደትን (ማታለልን) ብትፈራ በመተካከል ላይ ሆናችሁ ቃል ኪዳናቸውን ወደነሱ ጣልላቸው። አላህ አታላዮችን አይወድም} [አል_አንፋል:58]➍ኛ, ድንበር አላፋዎች﴿يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا لا تُحَرِّموا طَيِّباتِ ما أَحَلَّ اللَّهُ لَكُم وَلا تَعتَدوا إِنَّ اللَّهَ لا يُحِبُّ المُعتَدينَ﴾{እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህ ለእናንተ የፈቀደላችሁ ምርጦችን እርም አታድርጉ። ወሰን (ድንበርም) አትለፉ። አላህ ወሰን አላፊዎችን አይወድም} [አል_ማኢዳ:87] ➎ኛ, አበላሺዎች (አጥፊዎች){ وَاللَّهُ لا يُحِبُّ المُفسِدينَ﴾{አላህ አበላሺዎችን አይወድም} [አል_ማኢዳ:64]➏ኛ, ኩራተኞች ﴿إِنَّ اللَّهَ لا يُحِبُّ الفَرِحينَ} {አላህ ኩራተኞችን አይወድም} [አል_ቀሰስ:76]➐ኛ,ጉረኞች﴿وَاللَّهُ لا يُحِبُّ كُلَّ مُختالٍ فَخورٍ}{አላህ ኩራተኛና ጉረኛን ሁሉ አይወድም} [አል_ኸዲድ:23]➑ኛ, ከዳተኛና ኃጢኣተኛ﴿ إِنَّ اللَّهَ لا يُحِبُّ مَن كانَ خَوّانًا أَثيمًا﴾{አላህ ከዳተኛና ኃጢኣተኛ የሆነን ሰው አይወድም} [አል_ኒሳእ:107]➒ኛ, ኩራተኛ﴿لا جَرَمَ أَنَّ اللَّهَ يَعلَمُ ما يُسِرّونَ وَما يُعلِنونَ إِنَّهُ لا يُحِبُّ المُستَكبِرينَ﴾{አላህ የሚደብቁትንም ግልፅ የሚያደርጉትንም የሚያውቅ ለመሆኑ ጥርጥር የለውም። እሱ ኩራተኞችን አይወድም} [አል_ነሕል:23]➓ኛ, አባካኞች﴿يا بَني آدَمَ خُذوا زينَتَكُم عِندَ كُلِّ مَسجِدٍ وَكُلوا وَاشرَبوا وَلا تُسرِفوا إِنَّهُ لا يُحِبُّ المُسرِفينَ﴾{የኣደም ልጆች ሆይ! (ሀፍረተ ገላችሁን የምትደብቁበትን) ጌጣችሁ በመስገጃው ሁሉ ዘንድ ያዙ። ብሉም ጠጡም አታባክኑ። አላህ አባካኞችን አይወድምና} [አል_አዕራፍ:31]🖊️ማስታወሻ❗6ኛ ላይ "الفَرِحينَ" ተብሎ የተቀመጠውና 9ኛ ላይ "المُستَكبِرينَ" ተብሎ የተቀመጠው ሁለቱም የኩራተኞች መገለጫ ሲሆኑ "الفَرِحينَ" ማለት አላህ ውለታ ውሎላቸው ለዝያ ውለታ ማመስገን ሲገባቸው አላህን በማመፅና ባሮቹ ላይ በመንቀባረር የሚኩራሩት ሲሆኑ፤ "المُستَكبِرينَ" ማለት ደግሞ በየትኛው
አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ ጠለቅ ያለ እውቀትም ባይኖረኝም እራሴን የምከላከልበት እውቀት ከዱንያ ጥቅም ባሻገር ዲኔን በመማር ህይወትን አላህ በሚፈልገው መልኩ ህይወቴን በመግፋቴ አልሀምዱሊላ ያረብ
አልሀምዱሊላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ እህት
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ኡስታዝ ትክክል ነው አላህ ይጠብቀን
አቡ አብድረህማን ምን እንደም አላውቅም የውስጤን ነው የተናገረከው አላህ ይጠብቅህ እኛንም ልቦና ይስጠን ያረብብብብ
ያረብ ኸይሩን አምጣልን ዘመኑ ምንም አላደረገንም እኛ ሰዎች ተበላሸን አላህ ያስተካክለን ያረብ መ ረሻችንን ያሳምርልን ወላሂ ለሀብታምና ለዝነኛ ልቤ ደገጥ አይልልም
ማሻአሏህ ኡስታዜ ጃዛካሏህ ኸይር በሰማነዉ እምንጠቀም ያድርገን
ወላሂ በጣም እዉነት ነዉ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን አላህ ይርሀማት የገደለ ቢገደል ማንም ባልተገደለነበር አላህ ይጠብቀን
ትክክል ብላሃል ኡስታዝ ኢንተርኔት በአሁኑ ሰአት ብዙ ጉዳት እያደረሰብን ነው ያለው ለሁሉም ነገር አላህ ያብጀው
جزاك الله خيرا ወለህ አለህ ይዘንልን ኡሱተዝ ወለህ ልቢ በጠም ፈሪቶወል በሰፈር በር ዘጊቶበት አልጁ በእሰት ገደለት ጊን የዉ እሱሙ ተገደለ እኔ አሁኑ ምን ይከሰት ቢይ ፈረቸለዉ አለህ ይዘንልን ወለህ
ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እሰታዝወላሂ እኔምየማቃት ጎደኛየ ባሉ እልጆፊት በጩቤ ጨቅጪቆ ገደላት የሁለት ልጂ ሚሰቱን ጨቅጪቆ ገደላት ያረብከመጥፎሁላ ባተ በአለማቱጌታ እጠበቃለሁ ያረብ
ትክክል ኡስታዝ አላህ ይጠብቀን ያረብ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاتهاللهم صل وسلم وبارك على نبينا سيدنا محمد سبحان الله وبحمده سبحان الله العلي العظيمለዚህ ንግግር ያልገባኝ ነገር ቢኖር ምግዜም አገራችላይ በየሳምቱ እሁድ በሌይስ እና ህብረተሰብላይ አለ አይደል እዴ አዲይስ አይደል መግደል ወይንም መገደል ምግዜም አለ አይደል አገራችላይ ያለነገር ስለሆነነው እደኔ አመለካከት አዲይስ አይደለም እሄነገር የተለምደነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልነው ዋናው ነገር በሷና በሱ መካከል ያለውን ስህተት እሟውቀው አድ አላህ ብቻነው ከዛውች ያለው ሁሉ አሉሺ አሉሺ ነው ይህ ነው የኔ አመለካከት የሞተችው በቀደሯነው ዋናው አማሟታችንን አላህ ያሳምርልን ነው ሁላችንም በምን አይነት አሟሟት እደምንሞት እሟውቀው አዳላህ ብቻነው
ማሻአላህ ወላሂወድማችን አላህ አሀቅላይያፆናህ ትክክልመልክትነው አላህልቦናይስጠንበሰማነው
ትክክል. ብለሀል አቡ አብዱረህማን. አላህ ይጨምርልህ. ወድም
እውነት ሀሰን ሰዉ መለት እዳንተ ነዉ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
እደው አልሃምዱሊላህ አስታርቃለሁጅ አድም ቀን ባለትዳር እዲጣሉ መቼም አልመኝ ያረብ አተ ቀልብስጠን ኢላሂ
ኡዝታዝየ ጀዛክ አላህ ኸይር ዛሬ የልባችንን ነገርክልን ሆ ልባችንን አደሙትኮ እባሎቻችን ላይ እየተጠለጠሉ 🌺🌺ግን እኮ ባለትዳር ወዶችም አዘባወች ናቸው አዳዶቹ ወላሂ ባለትዳር ሆኖ ስቶን ሴት በውስጥ መስመር ሀይ እያለ ልብ ያደክማል መሰለህ ብቻ ከባድ ነው አላህ ለኛ ኸይሩን ነገር ይሻልን
ጀዛከላኸይር ኡስታዝ
ለሟቾ አላህ ይዘንላት እኛንም መጨሰሻችንንን ያሣምርልን ሲቀጥል ኡስታዝ ሁሉምሰው ላጤዎች ትዴር ያፈርሣሉ ይላሉ ስማችንን አጠፉት አንዳንድ ባለጌዎች እኔ ግን ሁለግዜ አላህየ የሠው ባልእዳሠጠኝ ከሠጠኸኝ እናቱ ብቻ የሣመችው ብያለሁ ዱአሽ ተቀባይነት ያግኝልሽ በሉኝ🥰🥰🥰
በሂወቴ ሀብታም ወድ አልወድም እኔጃዋናው መልካም ሰውእና አላህን እሚፋራ እምትፈራ ይሁን
ወአለይኩም ሰላም ወራህሙቱላሂ ወበረካትሁ እደው ምን ጉድ ነው የምንሰማው ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን
ትክክል ውስታዝ ጀዛክአሏሁኸይር
ያአሏህ አንተ ጠብቀን መጨረሻችንን አሳምርልን. ያረቢ. ወይ. ጭካኔ. ምን አይነት. ዘመን ላይ ደረስን አኽረ ዘመን. ያአሏህ
ሱበሀን አላህ ያረቢ ምንጉዲነዉ የምንሰማዉ ኧረዘንዲሮ መጋደል በዛ ያረቢ አላህ ዪዘንልን እንደዉ ወላሂ ምንየከፍነገረ በታረገዉነዉ የገደላት
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁአላህ ይጠብቀንአስታዝ ተባበረኝ ሡዳን መስለኛልእህቴ ጠፍታኝለች ጀዛከአላህ ኸይርበምን መንገድ ቁጥርህን።ላግኝ
ጄዛከላህ ኸይር ምክሮችክ ደስሲል
አላህ ይዘንላት የሰዉ ልጅ ተጨካከነ 😰😰😰ከረጅም ትዕግስት በኋላ የሆነ መልካም ነገር እየጠበቃችሁ ሰለመሆኑ አትጠራጠሩ ። ያኔ ያሳለፋችሁትን መከራና ችግር ሁሉ ትረሳላችሁ። ዐልይ ኢብኑ አቡ ጧሊብ (ረ.ዐ)
ወዓለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ እንዴት ነዎት? ሱብሀን አላህ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን አላህ በቃቹህ ይበለን
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን አላሁመ መስተአን አላህ ይጠብቀን ከእንደዚህ አይነት ተግባር
Tikikil 👍🏾👍🏾👍🏾 Jazakullaah 👍🏾👍🏾👍🏾
ትክክለኛ ነጥብ ነው። ጀዛካአላህ ኽይር
ለታመመ ጤንነትንላጣ ማገኘትንላላገባ መልካም ትዳርንላልወለዴ መልካም ልጅንለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫንኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ
አላሁመአሚንያረብ
አሚንንንን ያርብ
አሚንንንን ያረብ🤲🤲🤲🤲
ወዲም ሁሴን አላህ ይጠብቅህ ለዱአህም አሚን ግን ቁጥርህን በአላህ በየት ባገኜሁት
ጥያቄነበረኝ
ዋአላይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ዉስታዝ በትክክል
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ አህለን ኡስታዝ ያስፈራል አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ሱበሀንአላህ
አሰ ወራ ወበ ተናግረህ ጨርሰኸዋል ግዜው አሰፈሪ ግዜ ነው አላህ ይድረሰልን።
ኡስታዝ ቅናት ሲበሳ ወላሂ በጣምምምም ከባድ ነው የፍቅር ቅናት እና የሾይጣን ወስዋሽ ቅናት ይለያያል የፍቅር ቅናት ለግድያ አያደርግም ይሄ ስሜታዋይ የሠይጣን ወሷሽ ሰይጣን ነውእኔ ባሉካየ በጣም ይወደኛል በውደታው ልክ ቅናት አለበት በውደታው ልክ ግን እራሱን ነው እጂ የሚጎዳው እኔን አይደለም ድብደባ ስድብ በክፉ ንግግር ሊናገረኝ በመጥፎ አይኑም አያየኝም ነበር ግን በመሰለኝ ደሳለኝ ነው የሚቀናው የራሱን ሂወት ለማጥፋት እጂ እኔን በፍፁም ለመበደል አይፈልግም ፍቅር እድህ ነው ሰምታችኋል ጠብ በሚፈጠርበት ሰዓት ከአንች ከምለይ ወይም አንች ሌላ አግብተሽ ከማይ ሂወቴን ማጣት ይሻለኛል እያለ ብዙ ጊዜ ሰይጣን እየወሰወሰው ነበር ወሊላህ ሀምዲ ይሄ ነገር ሳይፈጠር አላህ በሂክማው አለያየን በሱ የተነሳ ሁሉም ወዶች እደሱ እየመሰሉኝ ትዳር ለመያዝ ፍላጎቴ ቀነሰ ዛሬም ይሄን አፀያፊ ተግባር ስሰማ ጨርሶ የትዳር ፍላጎቴ ቀነሰ እደው አንድ የምስመው ልጂ ሳልወልድ ለስሜ መጠሪያ አይይይይ አረ ተው ወዶች ኢተቂላህህ አላህን ፍሩሩሩ እህቶቸ ዝም ብላችሁ አታግቡ ያገኛችሁትን
ኡስታዝ የልጁ እናት አይደለችም፡፡አውቃቸዋለው አላህ ይዘንላት የልጁ እናት ግብፅ ሀገር ነው ያለችው እቺ በቅርብ የመጣች ሙሽራ ናት በጣም ያሳዝናል 😭
በጣም አላህ ይሱቱር ጀዛካላህ ኸይረን
ሱብሀናላ አላህ በራህመቱ ይቅር ይበለን ያርቢ ወንጀላችን በዝቶን ይህ ሁሉ መከራ የመጣብን
😭👍👍ትክክል ጄዛክ
አሠለሙለይኩም ወራህመቱላሂ ዘበረከቱ 👍👍 ሡበሀን አላህአላህ ይሡትርነ☝☝☝
ወላሂ በጣም ያሳዝናል ወዴት እየሄድን እደሆነ አላወቅነውም ጭካኜ ሞላን ዪረቢ አተ ጠብቀን ከዚህ አይነት
አላህ ያስተዛዝነን ከባድነው ጀዛከላህኸይር
ጀዛክ አሏሁ ኸይራ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱ👍👍👍👍👍👍ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጁል
ሱብሀን አሏህ አሏህ ይጠብቀን አህለን ኡስታዝ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ማሻላህ ትክክል ነው እስታዙና
ያረቢ ወላሂ በጣም ነው እሚያሳዝነው
አላህዬ አተፈትነን መጨረሻችንን አሳምርልኝ
መዉላይ እደረተረ ሠትረኝ መጨረሻ የ ን አሥምረ ልኝ ያረብ ዘመኑ ይሣ ዝናል😭
እህህህ እኔስ ያሁኑ ሳይሆን የመጨረሻችን ነገር ነው ጭቀት የሆነብኝ አሁን ደግሞ የዮሀ ሚድያ የለቀቀው አሳዛኝ መረጃ በዝዋይ ከተማ የጓደኛውን ልጆች የገደለው ግለሰብ ዜናው ሲሰማ ጭራሽ ሰማይና ምድሩም በኛ ስራ ምን ይሰማቸው ይሆን አልኩኝ እህጅጅህህ 😭😭
ኡስታዜ እኔም 1ልጅ ከወለድን በኋላ ፀባዩ ተቀየረ መጨቃጨቅ ሆነ እኔ እና እሱ ለካስ ጓደኛ አጊንቶ ነው እኔም የጠረጠርሁትን አልደብቅም ከሷ ለምን ትላፋለህ ትቃለዳለህ አፍቅረሀታል አልኩት ደሞ ይቺ ምን ታምራለች ፉንጋ ናት እኔ ለኔ አንቺ ነሽ ያለሽኝ ይለኛል ሴትየዋ ባሏ ሾርጣ ይዞት አገር ገብቶ ነው ባሌም የሰው ሚስት ጋር እንዴት ትጠረጥሪኛለሽ ይለኛል ሁሌ እሷ ጋር ነው የሚውለው የባሏ ወንድም አለ በሱ ሰበብ ይሄዳል እሷእናደዳለሁ ያረቢ አጋልጥልኝ እላለሁ ሰጃዴዬ ላይ 1ቀን አላህ ያለው ቀን በተኙበት አገኘኋቸው እኔ ከዚህ በኋላ ከአንተ ጋር መኖር አልፈልግም ብዬ ነበር ሌሎች ሰወች ለሱ ሽማግሌ ሆነ ይቅርታ አርጊለት የማይሳሳት የለም ሸይጧን ነው ታረቁ አሉ እስካሁን እየኖርን ነው ከዚያ በኋላም 2ልጆችን ወለድን 2ሞቱብኝ 1ልጅ አለን የሰራውን ወንጀል አላህ የሰራውን ይስጠው ለአላህ ብዬ ዝም አልኩኝ ግን እንደ ሸሪአ ዚና የሰራ ይገላል
አይዞሽ ከባድ ነው. ምናይናት ናትእሶዋ ግን በባሎዋ ላይ ምናይነት ናት
Sew betemarew temheret sew limeker yichelale , bequran betam gobez ye honu setoch alu. Setoch menem atchelum yalkew layi alesmamam. Le lelaw jazak Allah kher.
Brother jazak Allah, you may save a lot.inshsa Allah .
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ
ሦለላህአለይኽወሠለም
ትክክክል😢😢 ያረብብብብብ
የአረቢ የአላህ አንተው በቃ በለን
ማሻላህ
እረ ፌሥቡክ የማንጠቀም ብዙ እሕቶችአለን አልሐምዱሊላሕ ከፌሥቡክ የቲክቶክ ነፃ ነኝ
እኔም
Waliyakuma asalami worahamitulahe wobarakitu bitami yasazenila
አየ የኛሰዉ. አንድ አርቲስት ወይም እድ ታዋቂሰውሲሞት. አስሩ ሰው ይዘግበዋል ግን አማራ ክልል በሃያ በሰላሳየሚሆንሰውሲሞት አንድ ሰው የሚዘግብየለም ሚስኪኖች እኔእማዝነው ለነሱነው
እዉነት ዉታዝ አላህይጠብቅህ
ene Christian nenge gin timihirtih betam betam wedijewalew mitilew hulu lik new geta lib yisten ,antem tebarek
ውስታዝ አላህ ይጠብቅህ
ትክክክክል👍👍👍👍
ማሻአለህ🌹🌹👍👍
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱዉስታዝ ሀሰን ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይዘንላቸዉ አላህ ጠብቀን
jezakumullahu heyren ustazuna allah yitenkih
ጀዛከ አላህ ኸይር
እስኪ የኢትዮጲያ ህግ የገደለ ይገደል የምትሉ ልያችሁ?
ሡባሀን አላህ
አሚንንን
መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን ያረብ
ሱባሀን አላህ ፌስቡክና ቲክቶክ አልወዳቸወም አልሀምዲሊላህ የለኝም አስለን ተኳኩሎ መወጣት እንኳን በሚዲያ በቤትም የሰወ አይን እንጨት ይሰብራል የአላህ ቁጣ ነወ አላህ ይዘንልን
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ትክክል ወላህ አላህ ይዘንልን ያረብ
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ሀቢቢ ሙሀመድ (ሰዐወ)
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውስታዝ ፈትዋ መጠየቅ እችላለሁ
ሱብሀን አላህረበና ጠብቀን
ትክክል
አላህ ከደዚህ አይነት ነገረ አላህ ይጠብቀን
🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮባይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹👍👍👍
ሱባሀን አላህ አላህ ወደቀጥተኔው መንገድ ይምራን
ለአለማት እዝነት የተላኩ ነብይስም: ሙሀመድ ﷺ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12✔እድሜ 63✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ድናችንን እንወቅ ውድ የሀገሬ ልጆች 🇪🇹
ሱልላህ አለይ ወሰላም
ሰላላሁ አለይሂ ውስለም ዋለይኩም አሰላም ውራህመቱላህ ውበረካቱ
Allah ይጫምርልህ አስታማሪካን
ትክክል ነህ ሀቂቃ ያላገቡ ናቸው አሁን ችግር እየፈጠሩ ያሉት
ያርብ መጨርሻችንን አሳምርልን
Be selam meleyayet eyale endazhi mechkan subhan allah😢
ሐስቡንአሏህ ወኒእመል ወኪልربنااا هب لنااا من أزواااجناا و ذرياااتناا قرة أعين واجعلناا للمتقين إما مااللهم آمين ياارب🌹
اامين يارب 🤲😔
kkkkk are besak gedelkegn hassen belayneh ewnetkn new wend kehone yamagetatn abro aygelm feri
አላህ ይጥበቀን ምንአይንት ዘምንድርሰን የኢላሂ አንትጠበቀን
ሱባሀን አሏህ ያረቢ ያማል
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✍️🇪🇹
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ የምሰማዉ የምናየዉ ሁሉ ዘግናኝ ሆነ ያአላህ
ትክክል ኡስታዝ አላህ ሂዳያ ይስጠን
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️
ወላሂ በጣም ያስፈራል ገዳይም ተገዳይም ከመሆን አላህ ይጠብቀን
አሚን
Amniiiiie
ወአለይኩም አላም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን ኡሥታዝ ወላሒ በጣም ዘግናኝ ነው እየተፈፅመነው የአላህ አንተ ጠብቀን
ሡቡሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ኡሥታዝ ጄዛከላህ ሄይር ምክሮችህ በጣም ይመቹኛል
አላህ የማይወዳቸው አስር ዐይነት ሰዎች‼️
➊ኛ, ከሀዲያን
﴿قُل أَطيعُوا اللَّهَ وَالرَّسولَ فَإِن تَوَلَّوا فَإِنَّ اللَّهَ لا يُحِبُّ الكافِرينَ﴾
{(ሙሐመድ ሆይ) አላህንና መልእክተኛውን ታዘዙ በላቸው። ዘወር ካሉ አላህ ከሀዲያኖችን አይወድም}
[አል_ዒምራን:32]
➋ኛ, በዳዮች
﴿وَأَمَّا الَّذينَ آمَنوا وَعَمِلُوا الصّالِحاتِ فَيُوَفّيهِم أُجورَهُم وَاللَّهُ لا يُحِبُّ الظّالِمينَ﴾
{እነዝያ ያመኑትንና መልካም ስራ የሰሩትማ ምንዳቸውን ይሞላላቸዋል። አላህ በዳዮችን አይወድም}
[አል_ዒምራን:57]
➌ኛ, አታላዮች
﴿وَإِمّا تَخافَنَّ مِن قَومٍ خِيانَةً فَانبِذ إِلَيهِم عَلى سَواءٍ إِنَّ اللَّهَ لا يُحِبُّ الخائِنينَ﴾
{ከሕዝቦች ክህደትን (ማታለልን) ብትፈራ በመተካከል ላይ ሆናችሁ ቃል ኪዳናቸውን ወደነሱ ጣልላቸው። አላህ አታላዮችን አይወድም}
[አል_አንፋል:58]
➍ኛ, ድንበር አላፋዎች
﴿يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا لا تُحَرِّموا طَيِّباتِ ما أَحَلَّ اللَّهُ لَكُم وَلا تَعتَدوا إِنَّ اللَّهَ لا يُحِبُّ المُعتَدينَ﴾
{እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህ ለእናንተ የፈቀደላችሁ ምርጦችን እርም አታድርጉ። ወሰን (ድንበርም) አትለፉ። አላህ ወሰን አላፊዎችን አይወድም}
[አል_ማኢዳ:87]
➎ኛ, አበላሺዎች (አጥፊዎች)
{ وَاللَّهُ لا يُحِبُّ المُفسِدينَ﴾
{አላህ አበላሺዎችን አይወድም}
[አል_ማኢዳ:64]
➏ኛ, ኩራተኞች
﴿إِنَّ اللَّهَ لا يُحِبُّ الفَرِحينَ}
{አላህ ኩራተኞችን አይወድም}
[አል_ቀሰስ:76]
➐ኛ,ጉረኞች
﴿وَاللَّهُ لا يُحِبُّ كُلَّ مُختالٍ فَخورٍ}
{አላህ ኩራተኛና ጉረኛን ሁሉ አይወድም}
[አል_ኸዲድ:23]
➑ኛ, ከዳተኛና ኃጢኣተኛ
﴿ إِنَّ اللَّهَ لا يُحِبُّ مَن كانَ خَوّانًا أَثيمًا﴾
{አላህ ከዳተኛና ኃጢኣተኛ የሆነን ሰው አይወድም}
[አል_ኒሳእ:107]
➒ኛ, ኩራተኛ
﴿لا جَرَمَ أَنَّ اللَّهَ يَعلَمُ ما يُسِرّونَ وَما يُعلِنونَ إِنَّهُ لا يُحِبُّ المُستَكبِرينَ﴾
{አላህ የሚደብቁትንም ግልፅ የሚያደርጉትንም የሚያውቅ ለመሆኑ ጥርጥር የለውም። እሱ ኩራተኞችን አይወድም}
[አል_ነሕል:23]
➓ኛ, አባካኞች
﴿يا بَني آدَمَ خُذوا زينَتَكُم عِندَ كُلِّ مَسجِدٍ وَكُلوا وَاشرَبوا وَلا تُسرِفوا إِنَّهُ لا يُحِبُّ المُسرِفينَ﴾
{የኣደም ልጆች ሆይ! (ሀፍረተ ገላችሁን የምትደብቁበትን) ጌጣችሁ በመስገጃው ሁሉ ዘንድ ያዙ። ብሉም ጠጡም አታባክኑ። አላህ አባካኞችን አይወድምና}
[አል_አዕራፍ:31]
🖊️ማስታወሻ❗
6ኛ ላይ "الفَرِحينَ" ተብሎ የተቀመጠውና 9ኛ ላይ "المُستَكبِرينَ" ተብሎ የተቀመጠው ሁለቱም የኩራተኞች መገለጫ ሲሆኑ
"الفَرِحينَ"
ማለት አላህ ውለታ ውሎላቸው ለዝያ ውለታ ማመስገን ሲገባቸው አላህን በማመፅና ባሮቹ ላይ በመንቀባረር የሚኩራሩት ሲሆኑ፤
"المُستَكبِرينَ"
ማለት ደግሞ በየትኛው
አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ ጠለቅ ያለ እውቀትም ባይኖረኝም እራሴን የምከላከልበት እውቀት ከዱንያ ጥቅም ባሻገር ዲኔን በመማር ህይወትን አላህ በሚፈልገው መልኩ ህይወቴን በመግፋቴ አልሀምዱሊላ ያረብ
አልሀምዱሊላህ ማሻ አላህ
አላህ ይጨምርልሽ እህት
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ኡስታዝ ትክክል ነው አላህ ይጠብቀን
አቡ አብድረህማን ምን እንደም አላውቅም የውስጤን ነው የተናገረከው አላህ ይጠብቅህ እኛንም ልቦና ይስጠን ያረብብብብ
ያረብ ኸይሩን አምጣልን ዘመኑ ምንም አላደረገንም እኛ ሰዎች ተበላሸን አላህ ያስተካክለን ያረብ መ ረሻችንን ያሳምርልን ወላሂ ለሀብታምና ለዝነኛ ልቤ ደገጥ አይልልም
ማሻአሏህ ኡስታዜ ጃዛካሏህ ኸይር በሰማነዉ እምንጠቀም ያድርገን
ወላሂ በጣም እዉነት ነዉ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን አላህ ይርሀማት የገደለ ቢገደል ማንም ባልተገደለነበር አላህ ይጠብቀን
ትክክል ብላሃል ኡስታዝ ኢንተርኔት በአሁኑ ሰአት ብዙ ጉዳት እያደረሰብን ነው ያለው ለሁሉም ነገር አላህ ያብጀው
جزاك الله خيرا ወለህ አለህ ይዘንልን ኡሱተዝ ወለህ ልቢ በጠም ፈሪቶወል በሰፈር በር ዘጊቶበት አልጁ በእሰት ገደለት ጊን የዉ እሱሙ ተገደለ እኔ አሁኑ ምን ይከሰት ቢይ ፈረቸለዉ አለህ ይዘንልን ወለህ
ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እሰታዝወላሂ እኔምየማቃት ጎደኛየ ባሉ እልጆፊት በጩቤ ጨቅጪቆ ገደላት የሁለት ልጂ ሚሰቱን ጨቅጪቆ ገደላት ያረብከመጥፎሁላ ባተ በአለማቱጌታ እጠበቃለሁ ያረብ
ትክክል ኡስታዝ አላህ ይጠብቀን ያረብ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا سيدنا محمد سبحان الله وبحمده سبحان الله العلي العظيم
ለዚህ ንግግር ያልገባኝ ነገር ቢኖር ምግዜም አገራችላይ በየሳምቱ እሁድ በሌይስ እና ህብረተሰብላይ አለ አይደል እዴ አዲይስ አይደል መግደል ወይንም መገደል ምግዜም አለ አይደል አገራችላይ ያለነገር ስለሆነነው እደኔ አመለካከት አዲይስ አይደለም እሄነገር የተለምደነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልነው ዋናው ነገር በሷና በሱ መካከል ያለውን ስህተት እሟውቀው አድ አላህ ብቻነው ከዛውች ያለው ሁሉ አሉሺ አሉሺ ነው ይህ ነው የኔ አመለካከት የሞተችው በቀደሯነው ዋናው አማሟታችንን አላህ ያሳምርልን ነው ሁላችንም በምን አይነት አሟሟት እደምንሞት እሟውቀው አዳላህ ብቻነው
ማሻአላህ ወላሂወድማችን አላህ አሀቅላይያፆናህ ትክክልመልክትነው አላህልቦናይስጠንበሰማነው
ትክክል. ብለሀል አቡ አብዱረህማን. አላህ ይጨምርልህ. ወድም
እውነት ሀሰን ሰዉ መለት እዳንተ ነዉ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
እደው አልሃምዱሊላህ አስታርቃለሁጅ አድም ቀን ባለትዳር እዲጣሉ መቼም አልመኝ ያረብ አተ ቀልብስጠን ኢላሂ
ኡዝታዝየ ጀዛክ አላህ ኸይር ዛሬ የልባችንን ነገርክልን ሆ ልባችንን አደሙትኮ እባሎቻችን ላይ እየተጠለጠሉ 🌺🌺ግን እኮ ባለትዳር ወዶችም አዘባወች ናቸው አዳዶቹ ወላሂ ባለትዳር ሆኖ ስቶን ሴት በውስጥ መስመር ሀይ እያለ ልብ ያደክማል መሰለህ ብቻ ከባድ ነው አላህ ለኛ ኸይሩን ነገር ይሻልን
ጀዛከላኸይር ኡስታዝ
ለሟቾ አላህ ይዘንላት እኛንም መጨሰሻችንንን ያሣምርልን ሲቀጥል ኡስታዝ ሁሉምሰው ላጤዎች ትዴር ያፈርሣሉ ይላሉ ስማችንን አጠፉት አንዳንድ ባለጌዎች እኔ ግን ሁለግዜ አላህየ የሠው ባልእዳሠጠኝ ከሠጠኸኝ እናቱ ብቻ የሣመችው ብያለሁ ዱአሽ ተቀባይነት ያግኝልሽ በሉኝ🥰🥰🥰
በሂወቴ ሀብታም ወድ አልወድም እኔጃዋናው መልካም ሰውእና አላህን እሚፋራ እምትፈራ ይሁን
ወአለይኩም ሰላም ወራህሙቱላሂ ወበረካትሁ እደው ምን ጉድ ነው የምንሰማው ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን
ትክክል ውስታዝ ጀዛክአሏሁኸይር
ያአሏህ አንተ ጠብቀን መጨረሻችንን አሳምርልን. ያረቢ. ወይ. ጭካኔ. ምን አይነት. ዘመን ላይ ደረስን አኽረ ዘመን. ያአሏህ
ሱበሀን አላህ ያረቢ ምንጉዲነዉ የምንሰማዉ ኧረዘንዲሮ መጋደል በዛ ያረቢ አላህ ዪዘንልን እንደዉ ወላሂ ምንየከፍነገረ በታረገዉነዉ የገደላት
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
አላህ ይጠብቀን
አስታዝ ተባበረኝ ሡዳን መስለኛል
እህቴ ጠፍታኝለች ጀዛከአላህ ኸይር
በምን መንገድ ቁጥርህን።ላግኝ
ጄዛከላህ ኸይር ምክሮችክ ደስሲል
አላህ ይዘንላት የሰዉ ልጅ ተጨካከነ 😰😰😰
ከረጅም ትዕግስት በኋላ የሆነ መልካም ነገር እየጠበቃችሁ ሰለመሆኑ አትጠራጠሩ ። ያኔ ያሳለፋችሁትን መከራና ችግር ሁሉ ትረሳላችሁ። ዐልይ ኢብኑ አቡ ጧሊብ (ረ.ዐ)
ወዓለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ እንዴት ነዎት?
ሱብሀን አላህ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን አላህ በቃቹህ ይበለን
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን አላሁመ መስተአን አላህ ይጠብቀን ከእንደዚህ አይነት ተግባር
Tikikil 👍🏾👍🏾👍🏾 Jazakullaah 👍🏾👍🏾👍🏾
ትክክለኛ ነጥብ ነው። ጀዛካአላህ ኽይር
ለታመመ ጤንነትን
ላጣ ማገኘትን
ላላገባ መልካም ትዳርን
ላልወለዴ መልካም ልጅን
ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ
አላሁመአሚንያረብ
አሚንንንን ያርብ
አሚንንንን ያረብ🤲🤲🤲🤲
ወዲም ሁሴን አላህ ይጠብቅህ ለዱአህም አሚን ግን ቁጥርህን በአላህ በየት ባገኜሁት
ጥያቄነበረኝ
ዋአላይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ዉስታዝ በትክክል
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ አህለን ኡስታዝ ያስፈራል አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ሱበሀንአላህ
አሰ ወራ ወበ ተናግረህ ጨርሰኸዋል ግዜው አሰፈሪ ግዜ ነው አላህ ይድረሰልን።
ኡስታዝ ቅናት ሲበሳ ወላሂ በጣምምምም ከባድ ነው የፍቅር ቅናት እና የሾይጣን ወስዋሽ ቅናት ይለያያል የፍቅር ቅናት ለግድያ አያደርግም ይሄ ስሜታዋይ የሠይጣን ወሷሽ ሰይጣን ነው
እኔ ባሉካየ በጣም ይወደኛል በውደታው ልክ ቅናት አለበት በውደታው ልክ ግን እራሱን ነው እጂ የሚጎዳው እኔን አይደለም ድብደባ ስድብ በክፉ ንግግር ሊናገረኝ በመጥፎ አይኑም አያየኝም ነበር ግን በመሰለኝ ደሳለኝ ነው የሚቀናው የራሱን ሂወት ለማጥፋት እጂ እኔን በፍፁም ለመበደል አይፈልግም ፍቅር እድህ ነው ሰምታችኋል ጠብ በሚፈጠርበት ሰዓት ከአንች ከምለይ ወይም አንች ሌላ አግብተሽ ከማይ ሂወቴን ማጣት ይሻለኛል እያለ ብዙ ጊዜ ሰይጣን እየወሰወሰው ነበር
ወሊላህ ሀምዲ ይሄ ነገር ሳይፈጠር አላህ በሂክማው አለያየን በሱ የተነሳ ሁሉም ወዶች እደሱ እየመሰሉኝ ትዳር ለመያዝ ፍላጎቴ ቀነሰ ዛሬም ይሄን አፀያፊ ተግባር ስሰማ ጨርሶ የትዳር ፍላጎቴ ቀነሰ እደው አንድ የምስመው ልጂ ሳልወልድ ለስሜ መጠሪያ አይይይይ አረ ተው ወዶች ኢተቂላህህ አላህን ፍሩሩሩ እህቶቸ ዝም ብላችሁ አታግቡ ያገኛችሁትን
ኡስታዝ የልጁ እናት አይደለችም፡፡አውቃቸዋለው አላህ ይዘንላት የልጁ እናት ግብፅ ሀገር ነው ያለችው እቺ በቅርብ የመጣች ሙሽራ ናት በጣም ያሳዝናል 😭
በጣም አላህ ይሱቱር ጀዛካላህ ኸይረን
ሱብሀናላ አላህ በራህመቱ ይቅር ይበለን ያርቢ ወንጀላችን በዝቶን ይህ ሁሉ መከራ የመጣብን
😭👍👍ትክክል ጄዛክ
አሠለሙለይኩም ወራህመቱላሂ ዘበረከቱ 👍👍 ሡበሀን አላህ
አላህ ይሡትርነ☝☝☝
ወላሂ በጣም ያሳዝናል ወዴት እየሄድን እደሆነ አላወቅነውም ጭካኜ ሞላን ዪረቢ አተ ጠብቀን ከዚህ አይነት
አላህ ያስተዛዝነን ከባድነው ጀዛከላህኸይር
ጀዛክ አሏሁ ኸይራ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱ👍👍👍👍👍👍ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጁል
ሱብሀን አሏህ አሏህ ይጠብቀን አህለን ኡስታዝ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ማሻላህ ትክክል ነው እስታዙና
ያረቢ ወላሂ በጣም ነው እሚያሳዝነው
አላህዬ አተፈትነን መጨረሻችንን አሳምርልኝ
መዉላይ እደረተረ ሠትረኝ መጨረሻ የ ን አሥምረ ልኝ ያረብ ዘመኑ ይሣ ዝናል😭
እህህህ እኔስ ያሁኑ ሳይሆን የመጨረሻችን ነገር ነው ጭቀት የሆነብኝ አሁን ደግሞ የዮሀ ሚድያ የለቀቀው አሳዛኝ መረጃ በዝዋይ ከተማ የጓደኛውን ልጆች የገደለው ግለሰብ ዜናው ሲሰማ ጭራሽ ሰማይና ምድሩም በኛ ስራ ምን ይሰማቸው ይሆን አልኩኝ እህጅጅህህ 😭😭
ኡስታዜ እኔም 1ልጅ ከወለድን በኋላ ፀባዩ ተቀየረ መጨቃጨቅ ሆነ እኔ እና እሱ ለካስ ጓደኛ አጊንቶ ነው እኔም የጠረጠርሁትን አልደብቅም ከሷ ለምን ትላፋለህ ትቃለዳለህ አፍቅረሀታል አልኩት ደሞ ይቺ ምን ታምራለች ፉንጋ ናት እኔ ለኔ አንቺ ነሽ ያለሽኝ ይለኛል ሴትየዋ ባሏ ሾርጣ ይዞት አገር ገብቶ ነው ባሌም የሰው ሚስት ጋር እንዴት ትጠረጥሪኛለሽ ይለኛል ሁሌ እሷ ጋር ነው የሚውለው የባሏ ወንድም አለ በሱ ሰበብ ይሄዳል እሷእናደዳለሁ ያረቢ አጋልጥልኝ እላለሁ ሰጃዴዬ ላይ 1ቀን አላህ ያለው ቀን በተኙበት አገኘኋቸው እኔ ከዚህ በኋላ ከአንተ ጋር መኖር አልፈልግም ብዬ ነበር ሌሎች ሰወች ለሱ ሽማግሌ ሆነ ይቅርታ አርጊለት የማይሳሳት የለም ሸይጧን ነው ታረቁ አሉ እስካሁን እየኖርን ነው ከዚያ በኋላም 2ልጆችን ወለድን 2ሞቱብኝ 1ልጅ አለን የሰራውን ወንጀል አላህ የሰራውን ይስጠው ለአላህ ብዬ ዝም አልኩኝ ግን እንደ ሸሪአ ዚና የሰራ ይገላል
አይዞሽ ከባድ ነው. ምናይናት ናትእሶዋ ግን በባሎዋ ላይ ምናይነት ናት
Sew betemarew temheret sew limeker yichelale , bequran betam gobez ye honu setoch alu. Setoch menem atchelum yalkew layi alesmamam. Le lelaw jazak Allah kher.
Brother jazak Allah, you may save a lot.inshsa Allah .
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ
ሦለላህአለይኽወሠለም
ትክክክል😢😢 ያረብብብብብ
የአረቢ የአላህ አንተው በቃ በለን
ማሻላህ
እረ ፌሥቡክ የማንጠቀም ብዙ እሕቶች
አለን አልሐምዱሊላሕ
ከፌሥቡክ የቲክቶክ ነፃ ነኝ
እኔም
Waliyakuma asalami worahamitulahe wobarakitu bitami yasazenila
አየ የኛሰዉ. አንድ አርቲስት ወይም እድ ታዋቂሰውሲሞት. አስሩ ሰው ይዘግበዋል ግን አማራ ክልል በሃያ በሰላሳየሚሆንሰውሲሞት አንድ ሰው የሚዘግብየለም ሚስኪኖች እኔእማዝነው ለነሱነው
እዉነት ዉታዝ አላህይጠብቅህ
ene Christian nenge gin timihirtih betam betam wedijewalew mitilew hulu lik new geta lib yisten ,antem tebarek
ውስታዝ አላህ ይጠብቅህ
ትክክክክል👍👍👍👍
ማሻአለህ🌹🌹👍👍
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ዉስታዝ ሀሰን ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይዘንላቸዉ አላህ ጠብቀን
jezakumullahu heyren ustazuna allah yitenkih
ጀዛከ አላህ ኸይር
እስኪ የኢትዮጲያ ህግ የገደለ ይገደል የምትሉ ልያችሁ?
ሡባሀን አላህ
አሚንንን
መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን ያረብ
ሱባሀን አላህ ፌስቡክና ቲክቶክ አልወዳቸወም አልሀምዲሊላህ የለኝም አስለን ተኳኩሎ መወጣት እንኳን በሚዲያ በቤትም የሰወ አይን እንጨት ይሰብራል የአላህ ቁጣ ነወ አላህ ይዘንልን
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ትክክል ወላህ አላህ ይዘንልን ያረብ
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ሀቢቢ ሙሀመድ (ሰዐወ)
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውስታዝ ፈትዋ መጠየቅ እችላለሁ
ሱብሀን አላህ
ረበና ጠብቀን
ትክክል
አላህ ከደዚህ አይነት ነገረ አላህ ይጠብቀን
🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮባይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹👍👍👍
ሱባሀን አላህ አላህ ወደቀጥተኔው መንገድ ይምራን
ለአለማት እዝነት የተላኩ ነብይ
ስም: ሙሀመድ ﷺ
✔የአባት ስም አብደላህ
✔የእናት ስም አሚና
✔የትውልድ ቦታ መካ
✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
✔እድሜ 63
✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
የነብያቶችን ታሪክ
ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ድናችንን እንወቅ ውድ የሀገሬ ልጆች 🇪🇹
ሱልላህ አለይ ወሰላም
ሰላላሁ አለይሂ ውስለም ዋለይኩም አሰላም ውራህመቱላህ ውበረካቱ
Allah ይጫምርልህ አስታማሪካን
ትክክል ነህ ሀቂቃ ያላገቡ ናቸው አሁን ችግር እየፈጠሩ ያሉት
ያርብ መጨርሻችንን አሳምርልን
Be selam meleyayet eyale endazhi mechkan subhan allah😢
ሐስቡንአሏህ ወኒእመል ወኪልربنااا هب لنااا من أزواااجناا و ذرياااتناا قرة أعين واجعلناا للمتقين إما ما
اللهم آمين ياارب🌹
اامين يارب 🤲😔
kkkkk are besak gedelkegn hassen belayneh ewnetkn new wend kehone yamagetatn abro aygelm feri
አላህ ይጥበቀን ምንአይንት ዘምንድርሰን የኢላሂ አንትጠበቀን
ሱባሀን አሏህ ያረቢ ያማል