"የተረኝነቱ መንገድ የውድቀት መንገድ ነው" - ጋዜጠኛ እና የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች እስክንድር ነጋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • "የተረኝነቱ መንገድ የውድቀት መንገድ ነው" - ጋዜጠኛ እና የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች እስክንድር ነጋ
    #Ethiopia #Eskinder #AddisAbaba

ความคิดเห็น • 191

  • @EeEe-bl6kw
    @EeEe-bl6kw 5 ปีที่แล้ว +60

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ እስክንድር 💖

  • @ትግስትአዱኛ
    @ትግስትአዱኛ 5 ปีที่แล้ว +74

    እስኬን የላችሁ እስኪ እንያችሁ በላይክ የንጉስ ንግስታት ዘሮች ቤተ አማሮች በላይክና በኮመት አስራታችንን እናበርታታ አስታት ድምፃችን ስለሆነ💚💛❤

    • @amed-gv4zu
      @amed-gv4zu 5 ปีที่แล้ว +1

      በርታ እስኪድር ከጎንህ ነን

    • @mekdisjualas2599
      @mekdisjualas2599 5 ปีที่แล้ว +2

      በርታ ፈጣሪ ይጠብቅሀል

    • @meseretyilmadagn7662
      @meseretyilmadagn7662 5 ปีที่แล้ว

      ትግስት አዱኛ YETILIKIWA ETHIOPIA. ARENGUWADE BICHA. KEY. LIJI. NEW. ::
      FETARI. KENE. BETESEBU. KEHULU. ESUN. YEMIDEGIFU. GAR. NEW. ::

  • @ቲማቲምእወዳለሁ
    @ቲማቲምእወዳለሁ 5 ปีที่แล้ว +19

    Excellent journalism!

  • @EeEe-bl6kw
    @EeEe-bl6kw 5 ปีที่แล้ว +47

    አስራት በርቱልን 💚💛💖

  • @ሳምሪየተዋህዶልጂ
    @ሳምሪየተዋህዶልጂ 5 ปีที่แล้ว

    እመብርሀን ትጠብቅህ ጀግናው የእውነት ሰው ለህሊናው ኗሪ አቤት ላንተ ምን ቃል ኑሮኝ አባትየ እስክንድር ነጋ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን አሜን አሜን

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 8 หลายเดือนก่อน +1

    እስክድርዬ ዬኔ ጀግና የኔ ከርታታ የለስምህ ስም እዬሰጡ ያሉ ሰወች አሉ አተን መሆን ሰቅታቸው ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ የኔ ከርታታ እኔ ክርትት ልበል ልህ የኔ ንጉስ!❤😢"

  • @fantayefantaye5321
    @fantayefantaye5321 5 ปีที่แล้ว +30

    ጀግናይ አይዞህ ብቻህን አይደለህም

  • @yweyinharg8729
    @yweyinharg8729 5 ปีที่แล้ว +75

    ዛሬ እስክድርን ቄሮ ቆርቆሮ ሲረብሹት ዋሉ ደም መጣጭ "የጠገበው ጅብ ሲሄድ የራበው ዘንዶ መጥቶብናል"

  • @fatemafatema7446
    @fatemafatema7446 5 ปีที่แล้ว +33

    በጣም የምገርም ጀግናነህ የማፈራ ዘራችን ፈሪ አይወለድም ሁሉም ያፄ ዘር የሁን ሁሉም ጀግና ነወ አላህ ክጋላ ጅብ ይጠብቅህ

    • @ፍቅርነውመንገዴ-ሠ7ዸ
      @ፍቅርነውመንገዴ-ሠ7ዸ 5 ปีที่แล้ว

      Jrbi ema eko enate mehonachune resachu ende jibe be mehonachu aydele ye wendimachu yebelachu demo orom eko fkr sela hone be fkr lemnachu enate gen aygebachum bafeta yandune beheri weda lay yadune beheri weda tachi zeke marege lemdachu sela hone ene bicha libela yemtelu fiteri nachu abo enate bado chigelate bicha new

    • @mohamedahmedahmed7422
      @mohamedahmedahmed7422 5 ปีที่แล้ว

      ይህን፣የነፍጠኛ፣ጭንቅላት፣ ይዘህ፣ሁሌ፣የምታሰበወ፣ወደ፣ኸላ፣አሁነ፣ዘመን፣ የተቀየረበት፣ጊዜ፣ሰለሆነ፣ከጊዜዉ፣ጋር፣ ለመሄድ፣ሞክር።

    • @fatemafatema7446
      @fatemafatema7446 5 ปีที่แล้ว +1

      @@mohamedahmedahmed7422 እና ምን ይጠበስ ደደብ ግም አህያ ጋላ ሽርሙጣ

    • @mohamedahmedahmed7422
      @mohamedahmedahmed7422 5 ปีที่แล้ว

      @@fatemafatema7446 ደደብ፣ሁሌ፣ጭንቅላት፣ሰሌለዉ፣መልሱ፣ሁሉ፣ሰድብ፣እራሴን፣ ከቆሻሻ፣ ጋር፣ ዝቅ፣አላደረገም፣ ሰዉ፣መሰለኸኝ፣መሰሰለሸኝ፣ነው፣ በጣም፣ አዝናለሁ፣low life garbage.

    • @fatemafatema7446
      @fatemafatema7446 5 ปีที่แล้ว +1

      @@mohamedahmedahmed7422 እና እሱ ተክተሉኘ በኔ ቅጭላት ተመሩ አለ እደ ማን እሱን ተክታተየ አለሺ ቅማላም

  • @tamiratbahirdar3950
    @tamiratbahirdar3950 5 ปีที่แล้ว +22

    ሁሌም በትግል ውስጥ ነን....አማራና ንስር አንድ ነው.

    • @3almpayl803
      @3almpayl803 5 ปีที่แล้ว +1

      የኔ.ጀግና.እስክዲር.ነጋ.ፈጣረ.ይጠብቅህ..ክጀብ.ጋአ.እየተጋፋህ.ነው..ለህዝቤ.ነጻነት.ብለህ..መዲሀኔ.አለም.አደራህን.ጠብቅልን

  • @meirafw5419
    @meirafw5419 5 ปีที่แล้ว +3

    እስክንድር ለምታምንበት ነገር የፀናህ ትልቅ ሰው ነህ:: ከጎንህ ነኝ

  • @abdullahsaeed5629
    @abdullahsaeed5629 5 ปีที่แล้ว +25

    ጀግኖቻችን፡ጠንክሩ፡የድሃ፡ድምፅ፡ናችሁ፡እስክድር፡ጀግናችን፡እድሜ፡ጤና፡ይስጥህ

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-መ5ወ
    @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-መ5ወ 5 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ!

  • @EdenAb27
    @EdenAb27 5 ปีที่แล้ว +66

    ድንግል ማሪያም ከተኩላወች ትጠብቅህ!!!

  • @እማእወድሻለውየቅዱስገብር
    @እማእወድሻለውየቅዱስገብር 5 ปีที่แล้ว +53

    የአዲስ አበባ ኑዋሪዎች ከእስክንድር ጎን ሊቆሙ ይገባል

  • @hannamangesto4849
    @hannamangesto4849 5 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ አስክንድር

  • @zemenubeyene2852
    @zemenubeyene2852 5 ปีที่แล้ว +2

    You are the hero Journalist! we are with you.

  • @nebibekele3019
    @nebibekele3019 5 ปีที่แล้ว +11

    Escnder you are amazing man

  • @MesertWalo
    @MesertWalo 5 หลายเดือนก่อน

    እስክንድርዬ የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ከርታታ!!🥺😢❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @bonjour5268
    @bonjour5268 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Eskinder, the journalist is fantastic too.

  •  5 ปีที่แล้ว +13

    አስራት ለእነት ለአማራ የቆመ።የመንግሥትን ዛቻ የማይበግራቹ አንበሥች በርቱ

  • @እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ
    @እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ 5 ปีที่แล้ว +2

    እስኪው።እዚግአብሔርይጠብቅህ።ፍትህ።ለታሰሩትአማራወች።ድል።ለአማራህዝብ

  • @nehes
    @nehes 5 ปีที่แล้ว +2

    እስክንድር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ!! ለዚች ሀገር እንደአንተ አይነት ከሚሊዎኖች ዉስጥ እሺዎች እንዲኖሩን እሻለሁ ፤፤ በዚች አጭር ጊዜ ዉስጥ ሰፊ እይታና ጥልቅ ትንታኔ ነዉ የሰጠኸዉ ፡፡ ልብ ያለዉ መሪ መስማት ብቻ ሳይሆን በደንብ ያድምጥ ፣ አሁን እያስተዳደረ የሚገኘዉ መንግስት የፖለቲካ መንገዱ ከጊዜዉ ጋር የሚመጥን አይደለም ፡፡ ከአሁን በኋላ ማንም በማንም ትክሻ ላይ ተንጠልጥሎ መሄድ አይችልም አይፈቀድለትም ፤፤ ተሳስበን ተከባብረን ሀገረ ኢትዮጵያን ወደ ከፍታ መምራት ብቻ ነዉ የሚያዋጣዉ ፡፡ የመንደር ፖለቲካና አስተሳሰብ ለየትኛዉም ማ/ሰብ አይጠቅምም ቢጠቅም ኑሮ መቀሌ የመሸገዉ ቡድን አትራፊ ይሆን ነበር ፡፡ ከዚህ መማር ብልህነት ነዉ ፡፡ የፖለተቲከካ የፖለቲካ የበላይነት በአግላይነት ሊመጣ አይችልም ምናልባት መጥፊያ ሊሆን ይችል ይሆናል እንጂ ፡፡ አራት ኪሎ የተቀመጥክ የወቅቱ አስተዳደር ሁሉን ለኔ ከማለት ለእኛ ፣ ከማደግበስበስ ወደ ማካፈል ጊዜዉ ሳይመሽብህ ብትመለስ አማራጭ የሌለዉ መፍትሄ ነዉ፡፡

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 5 ปีที่แล้ว +31

    የኢትዮጵያ ትልቁ ችግር ከክልልና ከዘር ፖለቲካ እንዲሁም ከፋፋይና አስገንጣይ ሕገ መንግሥት የመጣ በሽታ ነው

  • @teipplestar5586
    @teipplestar5586 5 ปีที่แล้ว +3

    Truth stands on it own....it needs no alibi.....May God bless you and protect you my brother Eskinder.

  •  5 ปีที่แล้ว +34

    ለእስክንድር እንፀልይለት ። አሣምነውን የበላ ኦነግ ለደም አይሣሣም።።

  • @tsegenetasfa1144
    @tsegenetasfa1144 5 ปีที่แล้ว +21

    አንተ እውነተኛ የህዝብ መብት ተከራካሪ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እግዚአብሔር መላዕክቱን ልኮ ይጠብቅህ የእውነት አምላክ ቢዘገይም የሚቀድመው የለም በፀሎት እንታገስ እብሪተኛውን ዘር ቆጣሪ ንጉስ ማስተንፈስ ይቻለዋል ።

  • @hawaali9564
    @hawaali9564 5 ปีที่แล้ว +8

    ጎበዝ

  • @sunrisesunrise9390
    @sunrisesunrise9390 5 ปีที่แล้ว +5

    እስክድር እመብርሀን ትጠብህ ።

  • @momenahibrahim7579
    @momenahibrahim7579 5 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና አሽናፊ አላህ ያድርግህ

  • @GoytaDembiya
    @GoytaDembiya 5 ปีที่แล้ว +1

    እስቲ ለነ አዴፓ ብአዴን ንገራቸው ጀግናው እስክንድር። የአማራ የበላይነት ትርክት ህወሀት ፈጠረብን ለሚሉ ደነዞች

  • @mengistudenekew9351
    @mengistudenekew9351 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ትውስታነው እስኬው ሁልጊዜም አማራነው እውጭ ተቀምጣችሁ የምታለያዩ ሰዎች እባካችሁ በአዕምሮአችሁ ግቡና አንድ አድርጉልን እስኬው ለዘሜ ያስፈልገዋል

  • @blanealemu1781
    @blanealemu1781 5 ปีที่แล้ว +14

    እስክድርዬ አንተ ነበርክ የኢትዮጵያ መሪ መሆን የነበረብህ ነገሮችን በጥልቅ የመመርመር ብቃትህ ለነፃነት ዋጋ መክፈልህ አሁንም በእሳት እየተፈተንክ ዋጋ እየከፈልክ ነው ያለኸው በግል ህይወትህ ምንም ሳይጎልብህ ለሀገርህና ለህዝብህ ስትል እየለፋህ ነው ወይ ይቺ አለም

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 5 ปีที่แล้ว +11

    ወንድማችን እስክንድር ለኢትዮጵያ እና ለሕዝቧ ብለህ ቤተሰብህን በትነህ ለምታደርግልን መስዋዕትነት እግዚአብሔር አምላክ ዋጋውን ይክፈልህ: አንተ ራስህ ኢትዮጵያን ወደ ዲሞክራሲ አሸጋግረህ በመልካም መንገድ ለመምራት ብቃት ያለህ ምሁርና ሃቀኛ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ: ኢትዮጵያ አንተን የመሳሰሉ አገር ወዳድ ጀግኖች ደጋግማ በሚሊዮን የሚቆጠሩ መንታ መንታ አድርጋ ትውለድ::

  • @michualem5112
    @michualem5112 5 ปีที่แล้ว +3

    እስክንድር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነዚ ጀዝባውች

  • @GoytaDembiya
    @GoytaDembiya 5 ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ እስክንድር። 17.5 ሚሊዮን የትግራይ ህዝብ ከጎንህ ነው

  • @hhuu202424
    @hhuu202424 5 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች 💪 ጠላቶቿ ይወድማሉ!!!

  • @ፅናኤልጎሳዬ
    @ፅናኤልጎሳዬ 5 ปีที่แล้ว +1

    እስክንድር ብልህ እና አስተዋይ ሰው ነህ የነገን አርቀህ ታያለህ!! ሺ አመት መሪዬ ሁን

  • @የአፆዎችልጅነኝ
    @የአፆዎችልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    እስክንድር አንተ ሃቀኛ ነህ የኢትዮጵያ ህዝብ ተጎንህ ነው።እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ
    @ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ 5 ปีที่แล้ว +56

    የመናገረ መብት ዳግም ተከለከለ ዳግማዊይ ወያኔ ኦሮሞ

    • @solomonkiflenuguse1087
      @solomonkiflenuguse1087 5 ปีที่แล้ว +1

      ይሄ ፀጉራምና ጒደኞቹ አሳማ ቤት ቢገቡ አሳማዎቹ አፍንጫቸውን ይዘው ነበር የሚወጡት ግማታም ቦቲያም አባ ሀሬ

    • @shuuqafiira6542
      @shuuqafiira6542 5 ปีที่แล้ว

      Mot la rahabatanya Amara

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 5 ปีที่แล้ว

      @@shuuqafiira6542 MOT LANTE AYNETU HUWALA QER, DENQORO, ZEREGNA, QOSHASHA WERARI, YE ZERAFI NEBSEGEDAYU tigre woyane BARIYA!!

    • @shuuqafiira6542
      @shuuqafiira6542 5 ปีที่แล้ว

      @@simegntigneh4460 mot la rahabtanya Amara kkkkk

  • @jossyjojo9655
    @jossyjojo9655 5 ปีที่แล้ว +18

    ሁሉንም ነገር በተቀነባበረና በተወሳሰበ ሴራ የአማራ መደራጀትና አቅም ማጎልበቱ ያንበጫበጨው የኦነጉ መሪ አማራውን ለማንበርከክ የፈፀሙት ግልፅ ግድያ ነው ! ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ፅጌ ፈፅሞ ይህን ሊያደርግ እንደማይችልና 1 ሺ ግዚ በምናውቀው መንገድ አውቀናል ! አሁንም ነገም ወደፊትም አማራ መደራጀትና ያለምንም ልዩነት አንድ ሆነክ መቆም አለብክ! በህልውናክ ና በማንነትክ መኖር ማትችልበት ሁኔታ ተፈጥሯል ስለዚክ ! ኦነጋዊያኑን ለፈፀሙት የፈሪ ዱላ ማያዳግም የመልስ ምት መስጠት የምትችለው ስትደራጅ ብቻ ና ብቻ ነው !!

    • @jossyjojo9655
      @jossyjojo9655 5 ปีที่แล้ว

      ይገርማል ይሄ ህዝብ ደንዝ ባንዳ ትግሬ/ ጋላ ተበዳ ቡሽቲ

  • @getachewgenetu4916
    @getachewgenetu4916 5 ปีที่แล้ว

    Good job Asrat media .... keep doing things rationally and be the voice of Amhara!

  • @GNegasi
    @GNegasi 5 ปีที่แล้ว +4

    በነአብይ ላይ እየተንፀባረቀ ያለው የባለተረኝነት ስነ-ልቦና ሁሉን ለኛ የሚልና የአምባገነንነት ባህሪን የሚያላብስ ነው ይህንንም እያየነው ነው ነገር ግን እስክንድር እንደተናገረው ወደገደል የሚደረግ ጉዞ ነው።

  • @sofyahussen58
    @sofyahussen58 5 ปีที่แล้ว

    የኛ ጀግናበር ታልን ከግፍ ነገር የኢትዩጵያ የምስኪኑ ህዝብ እንባይጠብቅህ

  • @tadiloyazie1094
    @tadiloyazie1094 5 ปีที่แล้ว +3

    እስክንድር ለእውነት የቆምክ ሰው ነህ ፈጣሪ ከወራሪ መንጋ ይጠብቅህ

  • @የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ
    @የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ 5 ปีที่แล้ว +13

    ከተኩላወች ፈጣሪ ይጠብብቅህ እንጅ እነዚህ የከብቶች መንጋ ጠግበዋል ተረኝነታቸውን እያሳዩን ነው አኡኡ በይ ሀገሬ
    የቀን ጅብ ሲሄድ የቀን ጅል መጣብን

  • @teddykassa5985
    @teddykassa5985 5 ปีที่แล้ว +2

    💚💛❤Eskender mecheme behone kante gare neghe ewenetegha Ethiopiyawi selehnke kebere yegebakale

  • @mesfinkebede1861
    @mesfinkebede1861 5 ปีที่แล้ว

    thank you for your dedication to fight against the totalitarian for freedom ,justice and law.

  • @belstianley287
    @belstianley287 5 ปีที่แล้ว +1

    please , ADDIS Ababa's people should stand together beside of Eskender Nega!!

  • @GG-ny8ic
    @GG-ny8ic 5 ปีที่แล้ว +9

    እስክንድር ጀግና ነው እንዲህ የፈሩት ለምን ይሆን?? በባዶ እጅ ያለን ሰው እንዲህ መተናነቅ ምን ይሉታል?? አይ አብይ የምትሰራው ሸር እቤትህ ይግባ ።

  • @jikoliasbeyne4023
    @jikoliasbeyne4023 5 ปีที่แล้ว

    አለን ከጎናችሁ መላው ኢትዮጵያን እየደገፍናችሁም ነው ውስጥ ለውስጥና ከውጭም ለሚሰሩት ኦነጋውያን እኛም ውስጥ ለውስጥ ከውጭም እየተከታተልናቸው ነን

  • @emamaethiopia6977
    @emamaethiopia6977 5 ปีที่แล้ว +1

    ምን ጊዜም ከእውነት ጋር ቁምም እስክንድር ጀግናው ።

  • @blanealemu1781
    @blanealemu1781 5 ปีที่แล้ว +7

    የኢትዮጵያ ህዝብ ንቃ የሚጠቅምህን ምረጥ በፅፈኛ ቡድን እየተደፈርክ ነው ነገ በየቤትህ ገብቶ እደፈለገ ያደርግሀል በተናጠል ያጠቁሀል ማንም አይደርስልህም ምክንያቱም በመንግስት የሚታገዙና የሚመሩ ቡድኖች ናቸው ፍትህ አታገኝም ከእስክንድር ጋር ቁሙና መፍትሄ እንፈልግ

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 5 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል የተረኛነቱ ስሜት ውድቀታቸውን ያፋጥነዋል። በጣም ጠገቡ ኢትዮጵያን የማፊያ ሀገር አደረጉዋት። እስክንድር ነጋ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አለን ከጎንህ 💚💛❤

  • @menelikeshete6570
    @menelikeshete6570 5 ปีที่แล้ว +2

    እስክንድር በሳልና ደፈር ፖለቲከኛ እንደሆነ እናውቃለን ለዚህም ነው እንደጥላ የሚከተሉት ከህወሓት ጀምሮ የኢህአዴግ ራስ ምታት ነው ወንድማችን በርታ የአዲስ አበባና የኢትዮጵያለጆች ከጎንህ ነን!!!! አስራቶች እናመሰግናለን የማጠቃለያ ሀሳብ እንዲያቀርብ ብታደርጉት ጥሩ ነበር ግን በሌላ ኘሮግራም ጋብዙልን።

  • @yeeyesusenatmariamemebete5931
    @yeeyesusenatmariamemebete5931 5 ปีที่แล้ว +5

    አብይ ለመሆኑ አንተ የምትራገመዉ እራስህን ንፁሕ አድርገህ አማራን ለማዳከም አብረዉህ የታገሉትን አስጨርሰህ አሳምነዉ እስከ ምሽቱ4 ሰአት ድረስ ባሕርዳር ነበር ተራግሜ አላዉቅም በሕይወቴ የ ቃዬልን ሞት እና መጥምቁ ዮሐንስን ያሳረደችዉ የአዛቤል ሞትን ይስጥህ የደገፈህ አማራ አስመረቀ ብለህ ልዩ ሀይል ጓዶችህን እንዳሳረድክ የጅህን ታገኛለን ክርስቶስን እየሰበክህ ከማረድህ አልፎ መራገምህ በክርስቶስ መቀለድህ ነዉ ከቃየል የባስክ ቃየል ወንድሙን ገሎ እግዚአብሄር ሲጠራዉ ተሸሸገ ያንተ ንቀት ክርስቶስን ቃየል ተሻለ ተራጋሚ እራሱን ደርጋሚ በሕይወቴ ያመንኩት ለሀገሬ ሙሴ ብዬ የወደድኩት ሰዉ ስለሆንኩ ልብህን ማየት አልችል በህይወቴ ለመጀመሪያ የረገምኩት አብይንና ተከታዮቹን እመነኝ ክርስቶስ ሳይመታ የሚጥል ሳይተኩስ የሚገል በደጅህ ነዉ ሊፈርድ
    አማራንም መፍራትህ በጎራዴ ታንክ የሚማርክ በአእምሮዉ እንጂ የሚመራዉ ከብት አይደለም ሆ እያለ ገደል የሚገባ በየቀኑ ሌላዉ ክልል ሲያስመርቅ የአማራ አላስተኛ አለ ጀግና ነዋ እምነት አለዋ እንዳሰብከዉ አልተራረደም ተረጋጋ በራሱ መሳሪያ ይዞ ከብት መሰለህ በቀበሌ ልታጨፋጭፍ በቅርብ የቀለድክበትን ክርስቶስን ታያለህ

  • @foursite
    @foursite 5 ปีที่แล้ว

    The interviewer was balanced! Thanks.

  • @getachewbekele3454
    @getachewbekele3454 5 ปีที่แล้ว +1

    ይች ኢትዮጵያ ለህዝቦችዋ የሚጨነቅላት ምሁሮችና መሪዎች አምላክ አያሳጣት።

  • @ማዕዶትዘተዋህዶ-ቸ9ጨ
    @ማዕዶትዘተዋህዶ-ቸ9ጨ 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @abrishzegrate4695
    @abrishzegrate4695 5 ปีที่แล้ว +38

    ታላቁ እስክንድር "65-70"ሚልዮን የሚሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ ካንተ ጋር ነው !! አንተን አንድ ነገር ቢያደርጉህ ወዮላቸው !!!!!!

  • @Akuki100
    @Akuki100 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow I have to salute Eskinder for quite impressive logical explanations; also the journalist was calm and let Eskinder speak, that is a good professionalism, and we need more of this. Overall one need to have a little bit knowledge, open mind and logical principles to understand all things Eskinder talks about. Once again Thanks Asrat Media

  • @addismedirek8352
    @addismedirek8352 5 ปีที่แล้ว +6

    በትክክል እስክንድር እንዳለው ደሴ ላይ በነበረው ስብሰባ ስለ ባጀት ለተነሳው ጥያቄ አብይ የመለሰው መልስ እነደተባለው ነው የባህርዳሩ ግድያም የተከሰተው ይህን በተናገረ በሳምንቱ ነው ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ ? ስብሰባውን ተመልከቱ የክልሉን ሃላፊዎች ከሕዝቡ ጋር እንዲወያዩ አብይ ፈቃደኛ አልነበረም

  • @እንኮንየኔምለውእኔምየኔአ
    @እንኮንየኔምለውእኔምየኔአ 5 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ምንም ማለት አልችልም አላህ ይጠብቅህ ከማለት ውጪ

  • @ከችግርበዃላምቾትአለ
    @ከችግርበዃላምቾትአለ 5 ปีที่แล้ว +1

    እስኬው አይዞህ ዘረኞች ዘረኛ ሊያደርጉህ ቢሞክሩም አንተ ግን ከዛ በላይ ነህ አይዞህ ሙሉ አማራ አብሮህ ነው

  • @kokowh8710
    @kokowh8710 5 ปีที่แล้ว +2

    አይ አብይ አይ አንተ ሠይጣን የዚህን ሁለ ሠዉ ደም ጠጣችሁ ፡ ይሄ እኮ ግልጽ ነዉ ሁሉንም በዚህ አሳቦ እንደገደላቸው አንተ ብቻ ተረፍክ ለምስክርነት ልብ ያለው ልብ ብሎ ይስማ እንደውም አብይ በጣም የሚዝተዉ በአንተ ነው በጣም አሳዘንከኝ አንተ ጀግና ።።

  • @jano9813
    @jano9813 7 หลายเดือนก่อน

    እስክንድር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ!

  • @ሄመን-ጸ4ፀ
    @ሄመን-ጸ4ፀ 5 ปีที่แล้ว +1

    እስክንድር የኢትዮጵያ ጀግና ነክ አንተ!!!

  • @andinettefera8021
    @andinettefera8021 5 ปีที่แล้ว +13

    እንደዚህ አይነት ሰው በማንም ሰገጤ፣ ባጃጅ፣ለውዝ አዟሪ ሲበጠበጥ ማየት እንዴት ያንገበግባል ???

  • @selmonselmon801
    @selmonselmon801 5 ปีที่แล้ว +6

    በጥቅሉ የአብይ መንግስት አማራ ላይ ያነፃፀረ ነው

  • @girumzeleke1180
    @girumzeleke1180 5 ปีที่แล้ว

    God bless you eskinder the true hero

  • @sunrisesunrise9390
    @sunrisesunrise9390 5 ปีที่แล้ว +4

    አስራት ውስጤ ነው

  • @guenettadesse9089
    @guenettadesse9089 5 ปีที่แล้ว

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾 for giving Eskinder a voice!! The Abiye government is muffling his voice, I consider this as he is in prison!! Every time he tried to hold a discussion Abiye and his cronies are disrupting it! I lost all hope in Abiye! Eskinder’s voice is my voice! Free Eskinder ❤️❤️

  • @አማራየጀአሳምነውፅጌወዳጅ
    @አማራየጀአሳምነውፅጌወዳጅ 5 ปีที่แล้ว +5

    አስራት እስኪ የአዴፓ አመራሮችን አቅርቧቸው መፈንቅለ ነው ብላችሁ ታምናላችሁይ ጠይቁልን

  • @gdnerd6940
    @gdnerd6940 5 ปีที่แล้ว

    Wow journalist! Bravo Asrat media!

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 ปีที่แล้ว

    አባቴ የኔምሰኪን ጀገናው እድሜይሰጥህ አብይ ገዳይ ናው ሰውበላ አራጅ ናው

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ከሰው በላዎች ይጠብቅህ አይዞኝ ወንድሜ ጀግና ነህ love you

  • @meritamene1375
    @meritamene1375 5 ปีที่แล้ว +1

    እስክንድር ነጋ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @fikirtesfay4597
    @fikirtesfay4597 5 ปีที่แล้ว +2

    Abiy sawe Baleta yatamkahebaten seltan yensahe Amen!!!!!!

  • @አማራየጀአሳምነውፅጌወዳጅ
    @አማራየጀአሳምነውፅጌወዳጅ 5 ปีที่แล้ว +8

    ማራምን ሰሩልን ምነው ልዩ ሀይል ሳስመርቅ ወደ ሚድያ ባላወጡብን ባልሞተብን ነበረ ወይ አሳሜ ሞቱ ውሸት ቢሆን እፍፍፍ እስከዛሬ ማመን ከበደኝ

  • @millionlake3329
    @millionlake3329 5 ปีที่แล้ว

    You are the best

  • @sabam473
    @sabam473 5 ปีที่แล้ว +3

    👏👏👏to the interviewer. You ask good questions very politely and you listen very attentively.

  • @gxaesd8243
    @gxaesd8243 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠበቅህ አባትየ በፊትም በኋላም ይከተልህ

  • @agkhm4788
    @agkhm4788 5 ปีที่แล้ว +1

    እነዚህ ሰዎች ይቅርና ለ አማራው ሠፊ ህዝብ ለራሳቸውም የ መሆን ብቃትም እውቀትም ያላቸው አይመስለኝም ለኔ ።

  • @dhugffcftr7816
    @dhugffcftr7816 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥሰው በርታልን ጀግናችን

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 5 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርመኝ ይሄ ነው ትግራይ ክልልና ኦሮሞ ክልል ሌሎችም ክልሎች በየጊዜው ነው ልዩ ሃይል የሚያስመርቁት ኣምሓራ ላይ ልዩ ሃይል ሲመረቅ ለምን የአብይ መንግስት ተንቦቃቦቀ? እርግጠኛ ነኝ ጀነራል አሳምነው እራሱ ለምን እንደገደሉት አያውቅም ድንገት አሳደው ነው የገደሉት ሌሎቹንም የክልል ባለስልጣናት እውነት ለመመስከር እንኳን ሰው ሳያስቀሩ በሙሉ የገደሏቸው ለዚህ ነው። እግዚአብሔር ደማቸውን ይመልስ እውነቱን ያጋልጠው🙏

  • @GoytaDembiya
    @GoytaDembiya 5 ปีที่แล้ว +1

    እስክንድር በግሉ የጠቅላይ ሚነስትር መለስ ዜናዊ አድናቂ መሆኑ ከ VOA ጋር ባደረገው ቃለመጠይቅ ገልጸዋል። አልተሳሳተም። በርታ አንድ ቀን ትግሬ ትሆናለህ

    • @saidbeshir3154
      @saidbeshir3154 5 ปีที่แล้ว

      ይህ ነው ቁልፉ ጥያቄ ኮ/ል አብይ ደሴ ሄዶ እርግጠኛ ነኝ የወሎ ህዝብ አሳስቦት አልሄደም ደሴ የሄደው ጀ/ል አሳምነውን ማጥፋት ስለፈለገ ነው ይህንን ለማወቅ መማር መመራመር አያስፈልግም ኮ/ል አብይ ከህዝብ ለተጠየቀው ጥያቄ ሲመልስ የናንተን አማራ መሆን እርግጠኛ አደለሁም ብላል ይህ ከአንድ ኢትዮጵያን እመራለሁ ከሚል ሰው ይጠበቃልን ? አማራም ሆነ ኤሮሞ ሁለቱም ኢትዮጵያኖች ናቸው ብለን እናምናለን ኮ/ል አብይ በካድሬዎቻቸው ወሎ ኦሮሞ ነው ብለው በጎን ያስወሩ ነበር በእርግጠኝነት የምነግራችሁ ኦሮሞ መሆንም አማራ መሆንም ኩራት ነው እንድሁም ሌሎችንም ኢትዮጵያውያን ብሄረሰቦች መሆን ኩራት ነው ለምንድነው ኮ/ል አብይ ልክ እንደወያኔ ሊከፋፍሉን የፈለጉት ወሎን በተመለከተ 3/4 ኛው ህዝብ አማረኛ ተናጋሪ የራሱ ባህል የራሱ ቅኝት ያለው ህዝብ ነው መጥቀስ ካስፈለገ የሙዚቃ ቅኝቱን ማንሳት ይቻላል አምባሰል : ባቲ : አንቺ ሆዬ እነዚህ የሙዚቃ ቃናዎች የዛን ህብረተሰብ ማነት የሚገልፁ ናቸው አማራ መሆን ለምንድነው ሌላውን የሚያስጨንቀው ? እኛ የምናቀው ከንጉሱ ጊዜ ጀምሮ የተጨቆነ ህዝብ ለልጆቹ እንካ ት/ቤት የለለው ህዝብ ነው ስለ እውነት ከሆነ በደርግ ዘመን የአማራ የበላይነት ነበር የምትሉኝ እውነተኛ የኦሮሞ ልጆች ካላችሁ ከነማስረጃው የምትነግሩኝ አላችሁ ? የእኔ እምነት ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብበሙሉ ተጨቁናል ነው የምለው አሁን ግን ኮ/ል አብይ የተናገረውን በተግባር አላሳየም በተለይ ጀ/ል አሳምነውን ተንደርድሮ ያስገደለበት መፈንቅለ መንግስት ሊበላት ያላትን አሞራ ጅግራ ናት ይላታል ነው ነገሩ ትላንት የኦሮሞ ህዝብ ደም የእኔም ደም ነው ብሎ ከኦሮሞ ጎን የቆመ ህዝብ ለማጥፋትና ለመበታተን መሞከር ከወያኔ በምን ይተናነሳል ወያኔስ ይህን አደለም እንደ እየከፋፈለ እየዋሸ ህዝብን የዘረፈው ትላንት በደል የተፈፅመበት ዛሬ ላይ ሌሎችን እበድላለሁ ካለሊሆን እንደማይችል በዳዩ ሳይቀር ያውቀዋል የማቤት ፈርሦ የማ ሊበጅ ; የአውሬ መስፈሪያ ይሄናል እንጅ ይህ አባባል ይጠቅማል ብዬ ሳይሆን ፍትህ ይኑር !! ለፍትህ እንቁም !! እናንተ ያገኛችሁትን ነፃነት ሌላውም ኢትዮጵያዊ እንድኖረው እንደሚፈልግ አስቡ !!!

  • @esuyeyoutube2858
    @esuyeyoutube2858 5 ปีที่แล้ว +5

    ሆዱን አሳብጦ በቻይና ፖርሳ የውሸት ዶክመት ይዘው ከሚዞሩት ይልቅ ጀግንው እስክንደር ነጋ ኩርቱ እውነት አለች

  • @mulutrfe3988
    @mulutrfe3988 5 ปีที่แล้ว +1

    አስራት፡ተወዳጅ፡ሚዲያ፡በርቱ፡እውነትን፡ይዛችሁ፡ወደፊት፡ገስግሱ፡ጠንካራ፡ጋዜጠኞች፡፡በርቱ፡፡

  • @zewdudossei4357
    @zewdudossei4357 5 ปีที่แล้ว +4

    ቆይ አዲስ አበቦይ ምን አየሰራችሁ ነው ከስክድር ጎን ልቆሙ ይገባል ቄሮ እሲኪወርህ ነው የምጠብቀው

  • @AG-kd8wt
    @AG-kd8wt 5 ปีที่แล้ว +5

    አይ አብይ እስቲ ለዚህምን ይል ይሆን

  • @sabam473
    @sabam473 5 ปีที่แล้ว +1

    Oh you’re Belay Manaye! No wonder you’re so good. Followed you on Twitter for years now. Berta!

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 6 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ነገዶች ናቸው። አማራ አንዱ ነገድ ነው።አማርኛ አማራ ማለት አይደለም።ሕዝብ ይህን ዕውነታ ማመቅ አለበት እላለሁ።

  • @yonasworku1382
    @yonasworku1382 5 ปีที่แล้ว +3

    የጠገበው ጅብ ሲሄድ የራበው ዘንዶ መጥቶብናል

  • @quadtos857
    @quadtos857 5 ปีที่แล้ว

    Eskinder Nega is the truth and the truth will set him free!

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 8 หลายเดือนก่อน

    አንድነት ሐይል ነው መለያየት ሞትና ሽንፈት ነው

  • @berele1707
    @berele1707 5 ปีที่แล้ว

    በርቱ

  • @africaninprogress6502
    @africaninprogress6502 5 ปีที่แล้ว

    አማራ እዉነት መቀበል አልቻለም በትክክል ሌላዉ የኢትዮጵያ ብሔሮች በአማራ ተጠቅተዋል ይህችን እዉነት አማራዉ መቀበል አይችልም ኤርትራን ስም አትጥቀስ ስድ አትሁን የራሳችሁ ችግር ይበቃችኋል እንደኔ ኢትዮጵያ መፍረስ አለባት መቀጠል አትችልም ለነገሩ ፈረሳችኋል ስንት ቦታ ብትሰነጠቁ ይሻላል ነዉ ጥያቄዉ ብቻል አስራ ሁለት ቦታ ብሆን ግን የተሻለ ይሆናል

  • @yonasgerachew6698
    @yonasgerachew6698 5 ปีที่แล้ว +1

    መፈንቅለ መንግስት ነበር ከሽፎአል በደቂቃዎች ውስጥ ወንድሜ እስክንድር እነዚህ ሰወች ዉሸቱንም አልቻሉበት !!!!!!!
    አባት ሆይ የሚሰሩትን አያዉቁምና ይቅር በላቸዉ

  • @mastwale..704
    @mastwale..704 5 ปีที่แล้ว

    አረባራባቶ ፣ከተኩላዎቸው፣ይጠብቅህ፣እሰኬው

  • @ሰለምሰላምለኢትዮጲያ
    @ሰለምሰላምለኢትዮጲያ 5 ปีที่แล้ว

    እስክድር💚💛🧡🙏🙏