Ethiopia - ስለ ነዳጁ አስደሳች ነገር ተሰምቷል 3ቱ ክልሎች ያላቸው እምቅ ሀብት ታውቋል!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Getachew Reda | Debretsion Gebremichael | Tigray | Tigrai TV | TMH | Ethio Forum
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 467

  • @Ershaw75
    @Ershaw75 3 ปีที่แล้ว +57

    ምዕራባውያን የሚያባሉን ለዛ ነው ልዩነታችን አጥበን ለሀገራችን መቆም ነው ካልሆነ የኛን ዜጎች ለስደት ዳርገው አገራችን ቅርጫ አድርገ ሀብታችንን መቀራመት የሃያላን አላማ ።እንንቃ እንቻቻል እንደድሮዋችን!!!

  • @allexotube
    @allexotube 3 ปีที่แล้ว +8

    እናመሰግናለን
    ልብ ያለው ልብ ይበል !!!
    የምዕራባውያን ሚስጥር አንድ እና አንድ ይሔ ነው ።

  • @aswanaswan5941
    @aswanaswan5941 3 ปีที่แล้ว +59

    እንደዝ አይነት ዜና እያለ ተቀጠቀጠ ተደመሰሰ ህውሃት ሞተ የሚል ዜና ስልችት ብሎኝ ነበር ያሁኑ ይሻላል ተስፋ ይሰጣል ተባረክ ወንድሜ

    • @alimetalemu8377
      @alimetalemu8377 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ እራሱ ድብር አለኝ ይህ ይሻላል ቢሳካ

    • @onelove4054
      @onelove4054 3 ปีที่แล้ว +1

      ትንሽ አታፍርም አቶ አብይ ሞርታር አስታጥቆ የለቀቀውን በክላሽ እያጨዱት ነው እያልክ በአፋር ህዝብ ላይ ስትቀልድ

  • @abuzareasehalaw3197
    @abuzareasehalaw3197 2 ปีที่แล้ว +1

    ከነዚህ በላይ ብዙ ሀብቶች አሉን ነገር ግን የህዝባችን ደካማ አስተሳሰብ ሀገራችን እዳትለወጥ ፈተና ሁኖባታል

  • @ኢትዮጵያመመኪያ
    @ኢትዮጵያመመኪያ 3 ปีที่แล้ว +70

    ሀብቱ ቀርቶብን የንፁሀን ደም መፍሰስ በቆመልን ቀን በቀን ሰው በሚታረድባት ሀገር ሀብት አያስጨንቀንም ቅድሚያ ሰላም ይቀድማል

    • @ذهبولميعود-ق6ر
      @ذهبولميعود-ق6ر 3 ปีที่แล้ว +5

      እውነትሸነው ቅድሚያ ሰላም ባገኘን

    • @እኔቢንትአህመድ
      @እኔቢንትአህመድ 3 ปีที่แล้ว +2

      አንተ ነዳጅ ትላለህ ሰው እየነደደ ግን ለምን ደሀ ዘላለሙን እንደነደደ ነው

    • @genetregassa9625
      @genetregassa9625 3 ปีที่แล้ว

      @@እኔቢንትአህመድ ken yedereswew yemotal

    • @danielhailu2933
      @danielhailu2933 3 ปีที่แล้ว

      Falconacadamyplc

    • @elenitadesse6372
      @elenitadesse6372 3 ปีที่แล้ว +1

      በያገሩ ተበትነን በየ በረሀው በየውቂያኖሱ ሰምጠን ኢትዮጵያውያን ሲሰደዱ የታረዱት በ ሳውዳረብያ ያሉ ኢትዮጵያውያን የሚሰቃዩት በድህነታችን ነው ሰላምም ያጣነው በጁንታው ብቻ ሳይሆን በዉጪ እርዳታ ነው እናም ድህነት ካልጠፋ ሰላም አይኖርም።

  • @berhekidanu3083
    @berhekidanu3083 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ሓሳብ ና ተሞኩሮ ነው በእውነቱ እኛ መንቃት ያለብን አሁን ኘው። በርቅ ሀነው የሚያባሉንን እምቢ ብለን እርስ በራሳችን ተፋቅረን ማዕድናችንን አውጥተን ማደግ አለብን። ይህ ደግሞ መጀመር ያለብን ዛሬ ነው። ዛሬ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ወንድም እህት ነው ብለን መፋቀር መተጋገዝ ለ ስራብቻ መትጋት አለብን እባካቹ አማራና ትግራይን አጣልታቹ የምትከብሩ ግለሰቦች ነገ እናንተም መክሰራቹ አይቀርምና እረፋና ማእድን ለማውጣት ገንዘባቹና ጉልበታቹ ብታፈሱሱ እማፀናለሁ።

  • @ኡሙዩሥራነኝብትአብራርመር
    @ኡሙዩሥራነኝብትአብራርመር 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮፕያ ለዘላለም ተኑር አላሆይ ሰላም አሰማኝ ብዬ ነበር አልሀምዱሊላህ አላህ ሁሌም እዲ ሰላምን አሰማኝ ሥለሀገሬ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @samsonsitotaw1242
    @samsonsitotaw1242 3 ปีที่แล้ว +27

    ጥሩ ዘገባ ነው።ጨለምተኛ እንዳንሆን ተስፋችንን የሚያለመልም ነው።

  • @nati5001
    @nati5001 3 ปีที่แล้ว +29

    ለቅሶአችን ለግዜው ነው ያልፋል ብርሃናችን ይበራል
    አምላክ ሠላማችንን ያስቀድምልን ።።🇪🇹 💚💛❤️

  • @abdumahmud222
    @abdumahmud222 2 ปีที่แล้ว +1

    የ3ክልል የከበሩት ማዕድናት ክምችት የተባሉት ክልሎች ስሰማ በጣም ደስ ብሉኛል ምክንያቱም ቤንሻንጉል ክልል ኢትዮጵያ ለማኖር ስል የክልሉን ማዕድን እየሰጠ ይገኛል ቤ/ጉ ከለለች ኢትዮጵያ ቤ/ባንክ የላትም ዛሬ ግን ያቺ ክልል የክልሉች መጨረሻ ሁና እየኖረች ነው

  • @abelleyu209
    @abelleyu209 3 ปีที่แล้ว +1

    ለዛ ያድርሰን ፈጣሬያችን💚💛❤️ ኢትዩጵያ ትቅደም 🇪🇹

  • @Tube-jq5ix
    @Tube-jq5ix 3 ปีที่แล้ว +25

    ውድ የሀገሬልጆች በረቱልኝ ሁላችንም እጂለጂ ተያይዘን አሰብንበት እደረሳለን ሰው ለሰው መዳኒትነው አላህ ሀገራችንን በስደት ያሉ ወገኖቸ ፍረጃውን ያቅረብልን አብሽሩ

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 3 ปีที่แล้ว +28

    አባይ ከነገ ጀምሮ ሀይል ማመንጨት ይጀምራል ኢትዮጵያ ለዘላለም ደስ ብሎኛል ደስ ይበላቹ💚💛❤

    • @ayalewkassa7517
      @ayalewkassa7517 3 ปีที่แล้ว

      Amene Amene Amene!!

    • @Wolde-1
      @Wolde-1 3 ปีที่แล้ว

      ምንጭ?

    • @bongzalukza556
      @bongzalukza556 3 ปีที่แล้ว

      ይሁን

    • @davehedru1519
      @davehedru1519 3 ปีที่แล้ว

      @@ayalewkassa7517 handcuffs ching Chechen v f2f v BllGghhh buffs cbe f2f v church f2f

    • @eyuelnegash2681
      @eyuelnegash2681 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Wolde-1 ፋና

  • @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
    @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ 3 ปีที่แล้ว +33

    አሁን ሀብቱ መቸ ቸገረን ሠላም ነው የናፈቀን ያላቸውንም ሀብት ጥለውት ተሠድተዋል ቤተሠቦቻችን ፍትህ እና ሠላም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @lubabakonjo2028
    @lubabakonjo2028 3 ปีที่แล้ว +11

    ሀብቱ ቀርቶብን ቀን በቀን የሚገደለውን ንፁሀን በህይወት የመኖር መብቱ በተጠበቀልን
    ድህነት መቸ ገደለን
    አገር በንፁሀን ደም ተጨማልቃ ሀብት አያሣሥበንም 😢😢😢😢

    • @baligamingethiopia
      @baligamingethiopia 3 ปีที่แล้ว +1

      አረብ ለመሄድ በአሸባሪና በውቅያኖስ የሚሞቱት በድህነት ነው
      ታሞ መታከም አቅቶት ሚሞተው በድህነት ነው
      የጦርነቱ መንስኤ ድህነት ነው ማንም እየመጣ ልርዳ እያለ ሚመፅደቅብንም በድህነታችን ነው
      ድህነት ካልጠፋ ሞት ርሀብ አይጠፋም የተከበረ የሰው ልጅ ሂወትን መኖር የሚችል ዜጋ እንኮ አይኖርም

    • @ፋፊነኝጉራጌዋከእንደጋኝ
      @ፋፊነኝጉራጌዋከእንደጋኝ 3 ปีที่แล้ว

      ኢሻ አላህ አንድ ቀን ነፃ ይወጣሉ

  • @sammerhalssmerh8991
    @sammerhalssmerh8991 3 ปีที่แล้ว

    አገራችን ወርቅ በወርቅ ናት ነጮች ይቀኑባታል አላህ አገራችንን ሰላምን ፍቅርን ያውርድልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ገና ታብባለች

  • @nattytaddese2815
    @nattytaddese2815 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ወንሜ ጥሩ ዘገባ ነው

  • @ዲኔቲዩብ
    @ዲኔቲዩብ 3 ปีที่แล้ว +25

    ሀገሬ ኢትዮጵያ አቢብልኝ ዘላለም ኑሪልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sisaydanel7589
    @sisaydanel7589 3 ปีที่แล้ว

    ዋው የሚገርም ተስፋ ነው ያላት እትዮጵያ
    ገና ብዙ በረከት ይዘብቃታል

  • @ananieishhyatk7535
    @ananieishhyatk7535 3 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopia 💪🇪🇹💪🇪🇹

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld 3 ปีที่แล้ว +8

    ክልል የሚባል ነገር ሰሙ ካልተቀየረ በስተቀር ማእድን ሲገኝ እገነጣለሁ ብለው መረበሻቸው አይቀርም!

  • @Ershaw75
    @Ershaw75 3 ปีที่แล้ว +39

    በጣም ደስ የሚል ነዉ።እግዚአብሔር ከኛ ጋር ይሁን

    • @ermiasahmed9311
      @ermiasahmed9311 3 ปีที่แล้ว

      Ere ደሴ mnm yelem gonder akababi new yalew alsemahawm

    • @aregashmollawa7819
      @aregashmollawa7819 3 ปีที่แล้ว

      Amennn

    • @Ershaw75
      @Ershaw75 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ermiasahmed9311 ይቅር ደስ የሚል.....ለማለት ከዜናው አንፃር ነው ።

    • @natiteklu4368
      @natiteklu4368 3 ปีที่แล้ว

      @@ermiasahmed9311 ......nmoil kllpool olook ppi lip ĺĺlo op

    • @natiteklu4368
      @natiteklu4368 3 ปีที่แล้ว

      @@ermiasahmed9311 mlm l

  • @menassies3224
    @menassies3224 3 ปีที่แล้ว

    Ethiopia will be a superpower

  • @firdwos
    @firdwos 3 ปีที่แล้ว +10

    ያአገሬ ሰው ሲተርት እቤት ዶሮ ሲታረድ እዱር ቆቅ ይያዛል ይላል እናም የህዳሴው ግድብ ተስፋችን ነዳጁ ተስስፋችን አልሃምዱ ሊላህ ኢንሻ አሏህ ህልማችን እውን ይሆናል ያገራችን ሰላም ይመለስልናል

  • @awolmuhamed1875
    @awolmuhamed1875 3 ปีที่แล้ว +2

    إثيوبيا 🇪🇹🌷

  • @zekariasmekonnenhayle1858
    @zekariasmekonnenhayle1858 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢትዮጵያን ይባርክ ቀኑን ደብሮኝ ነበር አሁን ይህንን ገነት ግቡ መልክት እሰማለሁ ብዬ አልጠበኩም ጌታ ይባርክህ

  • @Zapp77777
    @Zapp77777 3 ปีที่แล้ว +6

    *አሜን !!! AMEN !!! አሜን !!!*
    🇲🇱 *ኢትዮጵያ ትበልጽግ* 🇲🇱

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 3 ปีที่แล้ว +9

    ኢትዮጵያ አገሬ ትቅደምም
    የማይበን ይውደምምም💚💛❤💪💪💪💪💪💪

  • @dagafadasata4256
    @dagafadasata4256 3 ปีที่แล้ว +5

    ኢትዮጵያ ሁሌም አሸነፊ ናት እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ጋር ነው

  • @tensayebecker8290
    @tensayebecker8290 3 ปีที่แล้ว +4

    ፈታዴይሊ እናመሰግናለን ለዚሕ ምርጥ ዜናና ተስፋ እግዚአብሄር ይባርካችሁ ስራችሁም ይባረክያገሬ ልጆች ምችት ይበላችሁ ሰላም ለኢትዮጲያ

  • @hamido6371
    @hamido6371 3 ปีที่แล้ว

    Good report and we need to work hand in hand in order to change Ethiopia. Thx

  • @אירטדעכ
    @אירטדעכ 3 ปีที่แล้ว +1

    እሄን ሀሳብ እድታቀርብ ለረዳህ እግዚአብሔር ክብሩ ይብዛ። አንተንም። ፈጣሪ። ይጠብቅህ። ባስማህን። ድቅ ሀሳብ። ቀጥል። በርታ

  • @utfh1978
    @utfh1978 3 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድም አድናቂህ ነኝ

  • @fisehabekele2747
    @fisehabekele2747 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል መረጃ ነው እውነትም ትልቅ መሆን እንችላለን። አመሰግናለው

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 3 ปีที่แล้ว

    ETHIOPIA gena telemelemalech
    Egziabeher telek new🙏
    Thank you so much

  • @tnssyabda6861
    @tnssyabda6861 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ሆይ ምድራችንን አስባት እና ድህነቱዋንም በቃ በለን።!!!!!!...የሰው ሀገር ኑሮው እና አንገት መድፋትም ሰልችቶናልና።!!!!!!

  • @mimitube9805
    @mimitube9805 3 ปีที่แล้ว +11

    ያለ ህዝብ ምን ሊስራልን ያማራ ህዝብ አለቀ ነው ወይንስ ባማራ ደም ነው ኢትዮጲያ የምትገነባው እረ ፍትህ በወለጋ ለሚታረዱ አማራወቺ ፍትህ ለስሜን ወሎ ህዝብ ፍትህ ለደቡብ ጎንደር ህዝብ ባጠቃላይ ፍትህ ላማራ ህዝብ

    • @hayatahmedtube8816
      @hayatahmedtube8816 3 ปีที่แล้ว

      የመግስትአላማስይህሊሆንይችላልአማራንዳግምማስጨረስሀስቤንአላህወንአመልወኪል

  • @DubaiDubai-vx7qq
    @DubaiDubai-vx7qq 3 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል ኢቶዮ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖

  • @tensayebecker8290
    @tensayebecker8290 3 ปีที่แล้ว +6

    ያንዳንድ ሰዎች ኮሜንተር ይገርመኛል አዎ ዘሮቻችን እያለቁ በመሆኑ እንቅልፍ አጥተናል ፀልዩ ኢትዮጲያ ሐብት እንዳላት መወቅ ደግሞ ያስደስታል ከልመናእና ከድሕነት ትድናለች ፈታ በዚሁ ቀጥላችሁ አፍታቱን merci😍

  • @user-Mrakiy
    @user-Mrakiy 3 ปีที่แล้ว

    ጉሽ አቢቹ ከአመታት ቡሀላ መልካም ዜና ሰማሁ አሁን የሀገሬ ደስታና ሰላም ያሰማን

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh 3 ปีที่แล้ว +2

    ይገርማል ይህን ሀብት ለመውረስ ነው ህዝብ የሚያስጨርሱት ምዕራባዊያን ህምምምም
    ኢትዮጵያዬ ከፍ በይ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ🇪🇹🤲

  • @tomasgiorgio5653
    @tomasgiorgio5653 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ወድሜ ቸርያሰማህ ጌታ ሆይ ለዚች ብርቅዬ ሀገር ጠላቷን ሰዉርው

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh 3 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነው ለሰው ልጅ ዋናው ሰላም ነው ፍትህ ፍትህ ለወለጋ አማሮች

  • @bilisaahmed1407
    @bilisaahmed1407 3 ปีที่แล้ว +14

    What fantastic news my beloved friend!!!!! This kind of information brings hope to our county.

  • @AhmedyazinAhmed
    @AhmedyazinAhmed หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 3 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ሀገሬ (እልህ) ነው የፈጠረሺ የሰማዩም የምድሩም የሰውም። ፈጣሪ
    አላህ። ነው 👈 እሱ ይጠብቅሽ። አሚን 🤲 እላሑማ አሚን 🤲 ያረበልዕለሚን 🤲

  • @sikinareyes9557
    @sikinareyes9557 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዩጵያ💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤ፈቅረሀገር

  • @sayidhasan4540
    @sayidhasan4540 2 ปีที่แล้ว +1

    we wil be
    RIch country

  • @ሐበሻ-1
    @ሐበሻ-1 3 ปีที่แล้ว +17

    ኢትዮጲያዊያኖች በተፈጥሮ ፀጋ ሁሉ ምንም ያልጎደለባት ከውበት እስከ እውቀት 🇪🇹
    በተፈጥሮ ህበረ ቀለም በድምቀት የሚታይ 🇪🇹
    አለም ሁሉ ያውቃል በምድር በሰማይ

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 3 ปีที่แล้ว +1

      ታዳ ምን ትርጉም አለው ህዝቦቻ አባገነናውይ ነችው

  • @mierafsolomon6922
    @mierafsolomon6922 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing.
    Good luck Takele Uma … hopefully you are doing the right thing this time..

  • @zinata8207
    @zinata8207 3 ปีที่แล้ว +1

    አገላለፅህ ማሻአላህ መከራ ነው ሌሎቹ ሚያወሩት አንተ ተሰፋ አታሰቆረጥም በርታ ሞት ለጁንታወች ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zenat7077
    @zenat7077 3 ปีที่แล้ว

    ጆባይደን እድሜህን የሸረሪትድር ያድርገው. ያረብ. እእዛትላይ ጋዝ እያርከፈከፍክ. ታቀጣጥልደሁ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 3 ปีที่แล้ว +8

    ሠላምን ለአገራችን
    ፍቅርን ለሕዝባችን
    ያድርግልን
    ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌🕌☝☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @lilaahmd8981
    @lilaahmd8981 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አገራችን ሰላም ትሁንልን በጣም ደስ የሚል ነዉ ፈታ እናንተም ሰላም ሁኑልን

  • @sayyidsayyid50
    @sayyidsayyid50 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ድንቅነዉ እግዚአብሔር አገራችንን ያበልፂግልን

  • @sahadauae9589
    @sahadauae9589 3 ปีที่แล้ว

    እውነትነው,አቀራረብህ,ደስይላል,የእውነት

  • @abaynehadmikew5130
    @abaynehadmikew5130 3 ปีที่แล้ว

    ብራቮ ፈታ ልባችንን በሀሴት ሞላሄዉ በርታልን kerp on doing it.!!!!!!!

  • @ጀሚላቱዩብ
    @ጀሚላቱዩብ 3 ปีที่แล้ว

    እንሻአላህ ያረብ አላህ ይጠብቅልን ኢትዮጵያ የውጭ አካል ሁሉም ለራሱ ነው እዳው ህውሀት የኢትዮጵያ ትውልድ ናቸው ግን 😭😭😭😭

  • @abebemekonnen4789
    @abebemekonnen4789 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @muhammedmame4526
    @muhammedmame4526 3 ปีที่แล้ว

    የሀገር መሪዎች ሰልጣን ሲቆናጠጡ ያላቸውን ጨዋነት ጠብቀው (ከሙሰና ርቀው) በሀገር ውሰጥና በውጪ ሀገር ከበርቴዎች በሚደረግባቸው በሙሰና የመጥለፍ ጉትገታ እና ማማመል ሳይጠለፉ ሀገራቸዉን ከድህነት ማላቀቅ አለባቸው። በዚህ ድርጊት የኛ ሀገር መሪዎች ለአፍሪካ መንግሰታት በምሳሌነት መታየት አለባቸው።

  • @muhammedmame4526
    @muhammedmame4526 2 ปีที่แล้ว

    ሀገራችንን ድህነት፣ ብጥብጥ እና ሁከት ውሰጥ የከተቷት የራሰዋ የሀጋር መሪዎችና ህዝቦቿ ናቸው። ይሀወም ከመጠን በላይ የገዘፈ ሙሰና በመካሄዱ ነው። ይህ በጣም አጸያፊ ባህል መወገድ አለበት። አዲሰ ልማታዊ ባህል መመሰጋረት አለበት። ለዚህም ተግባር ህዝቡ ከመንግሰት ጋር መተባበር አለበት።

  • @kaleelkaleel7399
    @kaleelkaleel7399 3 ปีที่แล้ว +11

    ፈጣሪ ኢትዮጽያን ሲሰራትም ሁሉንም አማልቶ ሰርታት ነበር የኛ አንድነታችን የተሸረሸረ መሆኑ ለዝህ አበቃን ግማሹ በስደት ግማሹ በዘር መናከስ የሀገራችንን ሰላም እሱዉ የፈጠረን አምላህ አንድነታችንን ይመልስልን

  • @እሙረካአንዎሎየዋ
    @እሙረካአንዎሎየዋ 3 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ሰላሙን ያምጣልን
    የኢት ሀገራችን ጠባቂው አላህ ነው
    ሀገራችን ገና ትበለፅጋለች ኢሻአላህ
    ኢትዮ ሀገራችን ትቅዴም ሀገር አፍራሺ! ይውዴም!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ፈታ ዴሊ እናመሰግናለን
    በመረጃ ናበድምፅ ጥራት ! 1ኛ ደረጃ👈👍👍👍

  • @fentax111
    @fentax111 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ከተናገርከው በላይ እጅግ ሀብት አላት። የኢትዮጵያ ሀብት ጥሩ መሪ እና ህዝቡም ተስማምቶ ተከባብሮ ተባብሮ ተመካክሮ ወንድማማች ሆኖ ቢኖር ለነጭ ባያጎበድድ ባንዳውም ባይበዛ ብሄርተኛ እና ፅንፈኛ ባይበዛ ሁሉ በአንድ ኢትዮጵያ አምኖ በጋራ ለሀገር ግንባታ እና ኔሽን ወይም ትውልድ ግንባታ ቢሰራ እመኑኝ ከአሜሪካም ከአውሮፓም ከማንም የሰለጠነ ሀገር የበለጠች ኢትዮጵያ መገንባት እንችል ነበር። ግን ምን ይደረግ አላማችን አንድ አልሆን አለ። ለዘመናት በእርስ በእርስ ጦርነት ተሰቃየን አለቅን ተሰደድን። ኢትዮጵያ የረሀብ እና የድህነት የጦርነት ምልክት ሆነን ። የአረብ ገረድ የነጭ አገልጋይ ሆነ። አባቶቻችን የተዋደቁለት ነፃነት። እኛ በዘመናዊ ቅኝ ግዛት በነጭ ባህል ወደቅነ። ገረድ አገልጋይ ሆነ። እርስ በእርሳትን ባለመግባባታችን ሀገራችን እያደረች ቆረቆዘች በዚም የተነሳ ሀብታሞች በጅ አዙር በድህነታችን ቅኝ ገዙን ማንነታችን ነጠቁን። እጅግ ያስቆጫል። ያባታቸውን አሻራ ለማስቀጠል ያቃጠን ደካማ ትውልድ ?!!!!!

  • @mogeswebete8688
    @mogeswebete8688 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ፍቅርንና ስላሙን አንድነቱን ይስጠን ምቀኛችን ያስወግድልን!!
    🙏🙏🇪🇹❤️🇪🇹🙏🙏

  • @Aነኝወሎዮዋ
    @Aነኝወሎዮዋ 3 ปีที่แล้ว

    ለዛ ነው አማራን አፋርን ኦሮሞን የወረሩት መጀመሪያ እነዚህ ጂቦች አላህ ልቦና ይስጣችሁ የኢትዮጲያ ጠላቶች እና ባንዳወች ወይም የጃጅሁን ይሥጣችሁ የኑጹሀን ደም ይፍረዲባችሁ ሠላም ፍቅር ለምየ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @amitube461
    @amitube461 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም አና ፍቅር ነዉ አሁን የሚያሰፍልገን ያረብ ሀገራችን ሰላም አድርጋት

  • @muletaeyasu8606
    @muletaeyasu8606 3 ปีที่แล้ว +3

    እማማ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ሁሉ ነገር እንዳለሽ እናቃለን አሁን ግን ያለሽን አውጥተን እንበለፅግብሽ አለን

  • @semutisemutiz1329
    @semutisemutiz1329 3 ปีที่แล้ว

    የአላህ ሀገሬንአና ህዝቤ አንትበቃችሁ በላችው ኢትዮጵያ🇪🇹ሀገሬ ❤️ሁሌም ከፍታሽን አናፍቃለሁ💔

  • @yohanneslemma8820
    @yohanneslemma8820 3 ปีที่แล้ว +1

    መጀመሪያ ኢትዮጵያዊን በህይወት ይኑሩ ። ህዋሀትና መሠሎቹ ከሰው ክቡር ህይወት ይልቅ ጠፊና አላቂ ቁስ ለዛውም ለማይጠረቃው እራሳቸው ህዝብን አያባሉ ቀድመው ይጠፋሉ።

  • @awolmuhamed1875
    @awolmuhamed1875 3 ปีที่แล้ว

    Tkkl Neh Enem Yallehut Doha City From Qatar New Ymnorew

  • @ወሎየዋ-ከ7ዐ
    @ወሎየዋ-ከ7ዐ 3 ปีที่แล้ว +1

    ወለጋ የደም ምድርጂ የማአድን ምድር አይደለም 😭😭😭 ወገኖቸን ጨረሱብኚ ከመግስትም ተስፋ ቆርጫመሁ አሁን ተስፋየ ከአላህ ብቻ ነዉ ☝

    • @እናቴየመኖሬተስፍናት
      @እናቴየመኖሬተስፍናት 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽማር
      ከችግርበሀላምቾትአለ
      ኢንሻአላህይሄምያልፋል
      አላህነስሩንያቅርብልን

  • @taimetsehaye9659
    @taimetsehaye9659 3 ปีที่แล้ว +1

    ተመችተኸኛል መረጃዎችን ወድጃለሁ
    ተስፋ ስጡን አደዚ ያሉ መረጃዎች
    ብዙ ጠብቃለሁ ምክኛቱም ሰለ ጦርነቱም
    እድናስብ አቅጣጫ ማስቀየራ ነዉ
    ሚመስለሁ

  • @tibebusolomonteklhyemnote1700
    @tibebusolomonteklhyemnote1700 3 ปีที่แล้ว +29

    የኢቴዮጵያ አምላክ (የእሰራኤል)ፈጥነህ ድረስልን ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊነቱን ነቤር ዠንጉርጉርነቱን ሊቀየር ይችላልን አምላክ ሆይ መከራችንን ሰለተመረጡት ብለህ ጦርነቱን አሳጥርልን አባት ሆይ አሜን አሜን አሜን

    • @abdurhmana9025
      @abdurhmana9025 2 ปีที่แล้ว +1

      የእትዮጵያ አምለክ ደሞ መነዉ 🤔

    • @abubekertemam9560
      @abubekertemam9560 2 ปีที่แล้ว

      የኢትዮፒያና የእስራኤልን አምላክን ለላም በሉልኝ

  • @merihabeshawet4215
    @merihabeshawet4215 3 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ ሁሌም ከፍ ትያለሽ የቃልኪዳን ሀገር ነሽና

  • @terefetafesse3943
    @terefetafesse3943 2 ปีที่แล้ว

    Regardless of the all challenges that all right now our citizen is facing, there is still hope of future brightness of the country and definitely these ups and downs will be story of the past decade.

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 3 ปีที่แล้ว +6

    ማግባቱ ቀርቶብኝ በታጨሁ አለች ልጃገረድ ነፃነት ባኘሁ

  • @gulilatababu9614
    @gulilatababu9614 3 ปีที่แล้ว +7

    የሚዲያ ተቋማችሁን ከልብ አመሰግንዋለሁ።
    መጪው ትውልድ ወደፊት የለመለመ ሕይወት
    እንደሚኖረው ተስፋ ሰጪ ዜና ነው ያሰማችሁን
    አመሰግናለሁ።

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj หลายเดือนก่อน

    ህልም ጥሩ ነው።

  • @chomwachomwa4964
    @chomwachomwa4964 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen, amen, amen 🙏🏿

  • @aishaaisha6153
    @aishaaisha6153 3 ปีที่แล้ว

    መልካም ተስፋ ሰጭነበር ይህን ጨለማ ጊዜ በአገራችን የወረደባትን በላእ አላህ ያንሳልን ፍትህ ለወሎ ፍትህ ለንፁሃን አማራ በወለጋ ለሚታረዱት

  • @shewit3864
    @shewit3864 3 ปีที่แล้ว +3

    ሀብቱ ቀርቶብን ሠላም ባገኝን😭😭😭

    • @jamaneshassen1092
      @jamaneshassen1092 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል ሰው በገዛ ሀገሩ እሚገደል

    • @jamohussen5124
      @jamohussen5124 3 ปีที่แล้ว +1

      rich people thinking always money

  • @HabtechPro
    @HabtechPro 3 ปีที่แล้ว +1

    Amin

  • @selammoges3465
    @selammoges3465 3 ปีที่แล้ว

    እነሱ ካላቸው የቴክኖሎጂ ልህቀት ከኛ ጋር ያለው የድንግል ማሪያም ልጅ መድህን ዓለም አለ!!

  • @እናቴየመኖሬተስፍናት
    @እናቴየመኖሬተስፍናት 2 ปีที่แล้ว

    ረአሁንሀብቱቀርቶብን
    ሀገራችንሠላምሁኖልን
    በድህነታችንበነጻነትበኖርን

  • @kenubicha2640
    @kenubicha2640 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @emuamira.5213
    @emuamira.5213 3 ปีที่แล้ว

    ድህነት. ውስጥፍቅርአለ. ሰላምካለ፣ ሰው. ወቶከገባ. የኛ ሀብት. የሰላምአየርመተንፈስነው

  • @Andolem
    @Andolem 3 ปีที่แล้ว

    God is with us.

  • @Lulu-cv4wq
    @Lulu-cv4wq 3 ปีที่แล้ว

    ፈታ ደይሊ ቻናሉ ተመለሰልህዴ 👌🌹🌹✔✔✔

  • @ESU05
    @ESU05 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን ኢትዬጵያ ያምጣልን 🙏🏽♥!""!!"!!!

  • @EthioPanAfricanism
    @EthioPanAfricanism 3 ปีที่แล้ว

    Bravo

  • @amelyeyenewa1459
    @amelyeyenewa1459 3 ปีที่แล้ว +1

    ለዚህ ነው እኮ ጠላቶቻችን እንቅልፍ አጥተው ሌተቀን የሚባትቱት ! አልላህ ሃገራችንን እና እኛ ሕዝቦቿን ሠላም ያድርገን የዚህ ሲሳይ ተቋዳሾች ያድርገን ኢንሻአላህ

  • @ምርኩዜኪዳን
    @ምርኩዜኪዳን 3 ปีที่แล้ว

    አቦ ይመችህ እንዲ ነው ሁልግዜ አንድ አይነት ነገር ከመዘገብ ወጣ ማለት ጥሩ ነው
    ይመችህ ተመችቶኛል

  • @itsmydam7046
    @itsmydam7046 3 ปีที่แล้ว +4

    ኡነት ነዉ ኳተር ትንሽ ናት ነገር ግን እዝቦቿ ከትልልቅ ሐገራት በላይ በምቾት ኑሮ ነዉ የሚኖሩት

  • @najatfentay5818
    @najatfentay5818 3 ปีที่แล้ว

    እምየ፡ኢትዮጲያ፡አሏህ፡ከፍ፡ያርግሽ፡የውጭ፡አጉር፡ስቃይ፡በቃ፡በለን፡ያረብ

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 3 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ችግር የመሪ ችግር ነው:: የምላስ እንጅ የተግባር መሪ የለንም::እባክህ አምላኬ ቆራጥ ብልህና አገሩንና ሕዝቡን የሚወድ መሪ ስጠን::

  • @gebremeash4414
    @gebremeash4414 3 ปีที่แล้ว +3

    እባካችሁ በአገራችሁ አንደነት ፍጠሩና ፈጣሪ የሠጠንን የማያልቅ የተፈጥሮ ፀጋ ለአገራችን እድገት ብልፅግና እንዲሆንበፍቅር በአንድነት ተስማምቸታችሁ በምስራቅ አፍሪካ አገሮችሃያል እንድንሆንፈጣሪንበአንድነት እንማፀነው እሱመታገስናመዳኘትስለሚችል።

  • @nuredinawel1849
    @nuredinawel1849 3 ปีที่แล้ว +1

    This is very good news. Let's put it in practice.

  • @yesgaregayele1267
    @yesgaregayele1267 3 ปีที่แล้ว

    ነዳጅ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያና ሕዝቡዋ ሰላም ወጥቶ እንዲገባ ሕግን በሚገባ የሚያስጠብቅ አቢቹ ነው የሚያስፈልገን ደሐው ገበሬ እያለቀ ነው እናንተም ቅድምያ ስጡና ፍትሕ ያጣውን ሕዝብ ድምጽ ሁኑለት።😭😭😭😭😭😭

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 3 ปีที่แล้ว +1

    እማ ሀገሬ ሰላምሽን ይመልስልን ፈጣሪ ጠላቶችሽን ፈጣሪ ንቅል ያድርጋቸዉ