የአለም የሳቅ ንጉስ ቤቱን አስጎበኘን!!! | World Laughter Master Belachew Girma | Belachew 's house

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 188

  • @loveisjesus9267
    @loveisjesus9267 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ደግ ነው። Master belachew በእንዲህ ጤንነት ስላየውህ ጌታ ይመስገን

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว +16

    ጋዜጠኛ መና ፍስሐ ትህትናሸ ሁሌም የኛ ቲቪ ላይ ባትጠፊ ያሰኛል ለሰዎች ያለሸን አክብሮት ሳላደንቅ አላልፍም🙏🙏🙏

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 ปีที่แล้ว +18

    ነብይ በላይ እግዚአብሔር ይባረክህ አሁንም ከጎናቸው አትለይ ❤

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 ปีที่แล้ว +14

    ወንድሜ አንተ ስታለቅስ ማየት ያማል፡፡በፍጹም አታልቅስ፡፡ አንተን ጌታ ሞሮሐል፡ በዚያ አካክሰው፡፡፡ክብሩን ለወሰደው አምላክ ተወዉ፡፡

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ ปีที่แล้ว +15

    ጋዘጠኛዋ ክብር ይገባሻል በጣም ደስ የምትይው በርች ❤❤

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ ปีที่แล้ว +24

    አይዞህ ዋናው ጤናህ ነው እነኳን ጌታ እየሱስ ጎበኘህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ልጅ ሆኘ ከብዘወች መሀል እኔ ጋር መተህ ያሳከኝን አረሳውም🙏🙏🙏

    • @TruthEz
      @TruthEz ปีที่แล้ว

      መጥተህ ✅
      መተህ ❌

  • @ProphetAbebe.
    @ProphetAbebe. ปีที่แล้ว

    ዋ በጣም ደስ ብሎኛል እነራሴ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨርሽያለሁ God bless you ግን ያለኝ ሀሳብ ቅርጹ እንዳይጠፋበት ደጋግ ኢትዮጵያን አሉኮ አኩዋንት አስቀምጣቹ ክፍያው ብከፈል ቅርጹ የኛ የኢትዮጵያን ነው ብመለስ መልካም🎉ብየ አስባለውኝ አመሰግናለውኝ

  • @yordate7629
    @yordate7629 ปีที่แล้ว +8

    እንካንም ጌታ ጣልቃ ገባልህ አታልቅስ አሁን የደስታ ጊዜ ነው አይዞህ እግዚአብሔር አዋቂነው።

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf ปีที่แล้ว +5

    ስለአየሁህ በጣም ነው ደስ ያለኝ፦የሳቁ ንጉሥ።

  • @habeshaempower8460
    @habeshaempower8460 ปีที่แล้ว +6

    Yegna Tv wonderful..ማስተር በላቸው you are legend!!!❤❤❤

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 ปีที่แล้ว +2

    የኛ የ እትዮጵያ የሰአቅ ንጉሰ እግዚአብሔር ጠና

  • @tenad7309
    @tenad7309 ปีที่แล้ว +8

    ሳቃችሁ በጣም ደስ ይላል😂😂🙏🏾♥️ማስተር በላቸው የሳቅ ንጉስ ጤንነትህ ተመልሶ ወደ ስራህ ለመመለስ ያብቃህ🙏🏾

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 ปีที่แล้ว +11

    አይዞህ እግዚአብሄር ጤናህን ይስጥህ ሁሉም ያልፋል

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 ปีที่แล้ว +5

    ጠላትህ ያልቅስ አታልቅስ እንኳን እግዚአብሔር ምህረት አደረገልህ ሁሉነገር አንተ ስትኖር ለምንም አትደነቅ የሚበልጠው በጤና መኖር ነው ያንተን እድል ምህረት አተው መኖር እየናፈቃቸው እግዚአብሔር ወዴት አለ እያሉ ህይወታቸው አልፍል እግዚአብሔር ምህርት አድርጎልህል ሁሉም ነገር በጊዜው ይሆናል አይዞህ አታልቅስ እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @userd42
    @userd42 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንዲህ,ዓይነት,አሪፍ,ሰዎች,ያሉበት,አገር,ላይ,የመጨረሻ,አረመኔ,ሰውበላዎች,ሶስት,አውሬዎች,አዳነችና,ሽመልስ,አብይ,የወደቁ,ጉግማንጉጎች,ከየትአባታቸው,መጡብን,እንዳልከው,የአሜሪካን,ስትረስ,ከባድ,ነው,ኢትዮጵያ,የተባረከች,አገር,ፈጣሪ,ይጠብቅሽ,አገሬ,የሁለታችሁም,ጨዋታ,ደስ,የሚል,ከነምግባችሁ,እንጀራውን,ነው,

  • @jemilsharif9750
    @jemilsharif9750 ปีที่แล้ว +10

    እያየው አይምሮዬ ተደሰ እንዴት ደስየሚል ቤት ነው እሱንም ሙሉ ጤናውን አምላክ የጠብቀው❤🎉

  • @ak4ever818
    @ak4ever818 ปีที่แล้ว +9

    Thank you Mena Fisha. What a nice show. God bless Eritrea 🇪🇷 and Ethiopia 🇪🇹.

  • @azebmekonnen1718
    @azebmekonnen1718 ปีที่แล้ว +7

    አሞት ነበር ተሽሎት ነው እዴ በማየቴ ደስ ብሎኛል

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu9613 ปีที่แล้ว +3

    የዓለም የሳቅ ንጉስ አንኳን ለዚህ አበቃህ ከምላው ቤተስቡ ጋር መልካም ስው ፤ደጋፊ፤ረጂ፤አጉራሽ ሲሲቅም፤ሲያለቅስም፤ልብ ይሚነካ ስው ንው ጀግናችን እባክህ አታልቅስ ይመስገን ዓለም ያውቅህ የለ ?? እርሱ ድካምህን መሬት አይተውም የኛ ቆንጆና ፤ጀግንችን ቀሪ ጊዜውን መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 ปีที่แล้ว

    ሰቅንጂ ለቅሶእን አንፈልግም የኔአበት።ወናጤናናው ❤❤❤❤

  • @neza6422
    @neza6422 ปีที่แล้ว +4

    ጀግና አባት አይዞክ ❤❤❤

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 ปีที่แล้ว +3

    You are our wonderful brother goddess 💚💛❤️🙏😘😢

  • @BereheEwalYodit
    @BereheEwalYodit ปีที่แล้ว +5

    የሳቅ ንጉስ እንኳን ለቤትህ አበቃህ

  • @SiraworkThomas
    @SiraworkThomas ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 ปีที่แล้ว

    የኔአበት ታሺሎ ስለየሁ በጠም ደስብሎኛ የሰቅ ኑጉሱ እንወደአሌን❤❤

  • @yrgalmebokure8810
    @yrgalmebokure8810 ปีที่แล้ว +2

    Great Thank you so much 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️

  • @CufamoWonidmu
    @CufamoWonidmu ปีที่แล้ว

    በሌ ሁሌም ኢትዮጵያዊ ዘናጭ ነህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TesfayeTakele-tr5gh
    @TesfayeTakele-tr5gh ปีที่แล้ว

    wow yegna tv God bless

  • @metyabebekebede9650
    @metyabebekebede9650 ปีที่แล้ว +3

    የአገር ሳቅ አትስረቁ ዋ ትናት ጀግናነን ያሉ ዛሬ የት ናቸው

  • @abaytesfaye2619
    @abaytesfaye2619 ปีที่แล้ว

    Really I like his science knowledge! Kaizen,organized,disorder and etc words are something that transfers hint for each of us! Long live!

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 ปีที่แล้ว +3

    ደስ የሚሉ ሰዉ

  • @sebletilye3174
    @sebletilye3174 ปีที่แล้ว

    ጌታይርዳክ እድሜጤናክን ይስጥክ ተባረኩ፡

  • @bona2318
    @bona2318 ปีที่แล้ว +5

    ሁሌም ዘናጭ

  • @MaMarbager
    @MaMarbager ปีที่แล้ว

    ወይ ሀገሬ ! ባለሀብትና ባለወንበሮች ህግና ስረዓትን የገዙበት ፣በፍትህ ማጣት በሽታ ያልተጠቃ ዜጋ፣ያልተበደለ ደሃ ማግኘት ከባድ የሆነበት፣እንደሀገርም፣እንደማህበረሰብም የዘቀጥንበት አሣዛኝ ዘመን።

  • @ghionmulugeta5756
    @ghionmulugeta5756 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ታምር በሂወትህ ተከስቷል ። በርግጠኝነት ስላንተ በግዜ ውስጥ ሁሉም ነገር ምላሽ ይኖረዋል።
    አምላክን በመስቀል ለይ ለሰቀለች ምድር/መሬት ማዘን ወይም መገረም የለብህም!
    ስምህ በታሪክ ማህደር ላይ መመዝገቡን አትዘንጋ የሳቁ ንጉስ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 ปีที่แล้ว +3

    እናመስግናለን መና❤❤❤

  • @muke614
    @muke614 ปีที่แล้ว +2

    እባካችሁ አቅም ያላችሁ ከጎኑ ቁሙ
    የሀገር ባለውለታዎች መጨረሻቸው ለእምባ ሲዳረግ ማዬት ያሳዝናል።

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف ปีที่แล้ว +3

    ዋናው እኮንም ዳክ❤❤❤

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 ปีที่แล้ว

    አሜንንን

  • @ObseniKenoo
    @ObseniKenoo ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @BELAYZELEK-gj3oi
    @BELAYZELEK-gj3oi 10 หลายเดือนก่อน

    የሀገር ቅርስ መጠበቅ ለሀገር ባለውለታ እንደመሆን ነው የሚታየው

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 ปีที่แล้ว +1

    Golden voice

  • @AbdisaJesus-u5p
    @AbdisaJesus-u5p ปีที่แล้ว

    good job.

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 ปีที่แล้ว +8

    ሳቅ የደስታ ምንጭ ነው❤❤❤

  • @zubest7326
    @zubest7326 ปีที่แล้ว

    እንኳን ዳንክልን የኢትዮጵያ የሳቅ ንጉሥ ስላም ጤና እድሜ ላንተ ለሳቅ ንጉሥ

  • @Beast_Buck
    @Beast_Buck ปีที่แล้ว +3

    brave Man

  • @hulegabriel5820
    @hulegabriel5820 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ከዚህ የሳቅ ዝነኛ ስው ትልቅ ነገር ተምሬያለሁ የሚናገራቸው ነገሮች መሬት ጠብ አይልም ብዙ እራሴን የምለውጥባቸውን ነገሮች ተምሬበታለው የራሱ ሚዲያ ቢኖር

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 ปีที่แล้ว +8

    ዝብርቅርቅ ያለ ቢሆንም ሁለታችሁም ታዝናናላችው :; ⭐️⭐️⭐️

    • @TruthEz
      @TruthEz ปีที่แล้ว

      ታዝናናላችሁ ✅
      ታዝናናላችው ❌

    • @Bigbrotherhoods
      @Bigbrotherhoods ปีที่แล้ว +1

      ​@@TruthEzAmharic teacher

    • @TruthEz
      @TruthEz ปีที่แล้ว

      @@Bigbrotherhoods
      ቃላት ለማረም የአማርኛ አስተማሪ ብቻ መሆን ግዴታ አይደለም ፦

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 ปีที่แล้ว +1

      ​@@Bigbrotherhoods
      🤣🤣🤣

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 ปีที่แล้ว +3

    Great home 🏡

  • @natty3166
    @natty3166 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤ ጀግና

  • @TesfayeWube-j8q
    @TesfayeWube-j8q ปีที่แล้ว

    YEGNA TV YESAK NGUSACHIN YALEBETN HUNETA SLASAYACHIHUN EJIG BETAM TEDESCHALEHU EGZIABHER YIBARKACHIHU❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መልከማሪያም
    @መልከማሪያም ปีที่แล้ว

    የ አብይ አድናቂነኝ አላለምከሱበላይ የሱ አድናቂወች ሲበዛ እራስወዳድ ናቹህ

  • @MenaGetachew
    @MenaGetachew ปีที่แล้ว

    self love organized very good

  • @ermiaskidane3570
    @ermiaskidane3570 ปีที่แล้ว +1

    Enkan egziyaher mareh

  • @Menelik27
    @Menelik27 ปีที่แล้ว +7

    ምንድነው ጫማው ለግሌ የቤቱን ውበት አበላሸው ባይ ነኝ።

  • @TesfayeWube-j8q
    @TesfayeWube-j8q ปีที่แล้ว

    EGZIABHER LEZEALEM YITEBKH WENDME ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TewabechLeges
    @TewabechLeges ปีที่แล้ว +8

    ወንድማችን ፡አንተን፡ ሳላደንቅ 🎉❤አላልፍም ፡ኒውትሪሽን ፡የቤት ፡አያያዝ 🎉ካይዘን ፡ያሉንን እንድናውቅ ፡ይዘታቸውን ጭምር🎉🎉🎉🎉

  • @TeshaleMusse
    @TeshaleMusse ปีที่แล้ว

    Bethan Teru melekt new adenkalehu ketelun yet yegegal?

  • @CufamoWonidmu
    @CufamoWonidmu ปีที่แล้ว

    Ayezo bro..Eg/r kante gare naw atlkese telate sayetan yalkse

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe ปีที่แล้ว +1

    Enkuan tesheloh lezih abekah

    • @TruthEz
      @TruthEz ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @yabucat
    @yabucat ปีที่แล้ว +2

    እባካችሁ ይሄሊሻልሾ የሚገኘዉየትነዉ ንገሩን

    • @Future979
      @Future979 ปีที่แล้ว

      አይሻልህም እርሾ

  • @ddyy5110
    @ddyy5110 ปีที่แล้ว +1

    ወቅታዊ ዜና መሆኑ ነው የሳቅ ንጉስ ቤት መጎብኘት ወይስ ስንት ቢከፍል ነው። ኣርእስቱን ብቻ ኣይቼ ነው

  • @hardsg
    @hardsg ปีที่แล้ว

    ነጮችን 😂😂😂ወይ ኢትዮጵያ

  • @amarechhiruy5072
    @amarechhiruy5072 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ግን ብዙ ያወራል። ለሚጠየቀው መልስ ትክክለኛ ቃላት ተጠቅሞ በአጭሩ አይመልስም። ያሰለቻል። ግን ጤናህን ይስጥህ

  • @yoditmussie6466
    @yoditmussie6466 ปีที่แล้ว

    እንግሊዘኛ የበለጠ ተቀባይነት አለዉ ላልከዉ በትዉልዷ ላይ የተዘራዉ የቅኝ ተገዢነት ስሜት ነዉ.

  • @LiyuTefetaBahiru
    @LiyuTefetaBahiru ปีที่แล้ว

    መንዪ አንቺን አደንቅሻለሁ።

  • @yayatheethiopia5984
    @yayatheethiopia5984 ปีที่แล้ว

    መንፈሱ ከባድ እና ከሃዲ አታላይ ነው
    የተጨነቀ ሁለት ሶስት ማንነት በአንድ ጊዜ ስለሚያስተናግድ የመጨነቅ መንፈስ ተጠናዉቶታል ብያ እገምታለሁ -----

  • @seblekebedealigaz3269
    @seblekebedealigaz3269 ปีที่แล้ว

    Egzabher yemesgen enkon lezeh abekah

  • @tsiondubale1293
    @tsiondubale1293 ปีที่แล้ว

    Egzabher enqan lezy abekak

  • @hanagosaye6269
    @hanagosaye6269 ปีที่แล้ว +1

    Behegawi mnged tyek hegawi khonk heg ymlselhal kalhone gin ysew nbret lmwsed bebeltet wyem blmna alfom wetatun lmansasat masbeh menyahel ysew hake flagi endehonk yasayal btem yasafral bayhone ebakeh beleh lmenew engi tegrai tewelaj eyalu ...........😢 yasafral.

  • @Future979
    @Future979 ปีที่แล้ว +1

    ብሄር ማንሳት ለምን?

  • @dawitalyu2628
    @dawitalyu2628 ปีที่แล้ว

    ይሄን የመሰለ ቤት ይዞ መቸገር ከባድ ነው ሸጦ ቀለል የለ ቤት ገዝቶ በተቀረው ብር መስራት ነው

  • @nahomtesfaye3926
    @nahomtesfaye3926 ปีที่แล้ว +1

    ayzoh

  • @BH-xl1mo
    @BH-xl1mo ปีที่แล้ว +3

    በጣም ከይቅርታ ጋር ይህንን ሰውዬ እንዴት እንደጠላሁት ምክንያቱም የኮረና ግዜ ጌታ ነገረኝ ብሎ የውሸት ትንቢት ሲናገር ነበር እሱ ቢረሳውም እኔ ግን አልረሳሁትም:: ንሰሀ ግባ በሉት

  • @Tsedi20112
    @Tsedi20112 ปีที่แล้ว +8

    እረ ቁጭ በይ በላት ምንም ሳትጠይቀው እራሱ የፈለገውን ነው የሚይልወራው

  • @getasewmesfin9658
    @getasewmesfin9658 ปีที่แล้ว

    yemigerem beteseb egeziabeher abzeto yibarkachihu gazetegnawam berchi melkam sira new.endeh yalu sewechen masayetachihu yebel yemiyasegn new

    • @TruthEz
      @TruthEz ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @meron1567
    @meron1567 ปีที่แล้ว +3

    የቅጠሉ ምግብ ስሙ ምን ይባላል? በዉጭ አገር ይገኛል ?

  • @lewtalexx8740
    @lewtalexx8740 ปีที่แล้ว +4

    ሊሻሊሾ ምንድ ነው የምታውቁ ካላችሁ ድያቤቲክ ስለሆንኩ ነው!!!

    • @samuelgebeyehu
      @samuelgebeyehu ปีที่แล้ว +1

      Mill Organic Amaranth Grain,

    • @samuelgebeyehu
      @samuelgebeyehu ปีที่แล้ว +1

      Take black seed oil everyday.

  • @dmx3674
    @dmx3674 ปีที่แล้ว

    እኔ ይሄን ሰውዩ በሳቅ ኣኢትዮጵያን ማስጠራቱንም ፣ ስለዚህ ሰውም ሰምቼም አይችውም አላውቅም ። በአጋጣሚ የተከሰተ የዩቱቭ ቪዲዮ ነው። መልካምን ይሁኑሎት ዘን ምኞቴ ነው።

    • @mekdestesfaye5647
      @mekdestesfaye5647 ปีที่แล้ว

      አላውቀውም ማለት መብትሽ/ክ ነው በአጋጣሚ የተከሰተ ማለት ግን የአእምሮ ጥበት ነው

    • @dmx3674
      @dmx3674 ปีที่แล้ว

      @@mekdestesfaye5647 ዶንቆሮ ! መጀመሪያ አማርኛ በደንብ ተማሪ ፣ አማርኛ ሳይገባሽ አታስካኪ ። ቪዮውን አጋጣሚ ሰጀስትቭ ዩቱቬ ላይ ባይመጣ ስለዚህ ሰው ፣ወይንም እሱን ስላልተላለፈው የዩቱቭ ቻናል አላይም ነበር ነው ያልኩት ። ሰውየውንም አመስግኜ ፣መልካም እንዲሆንላቸው ምኞቴን ገልጫለሁ ፣እንዳንቺ ያለ የዘመኑ ገመድ አፍ ፣ አማርኛ በደንብ ሳይገባችሁ ፣ የሰውን ኮሜንት እያሳደዳችሁ ምላሳችሁን ለመርዝ እና ለአሉባልታ የምታሾሩ ፣ግማታሞች ፣ ምንም ሳይገባችሁ የለመዳችሁበትን በየ ሶሻል ሚድያ መጸዳዳት አቁሙ ። አንድ ግዜ ባይገባሽ ደግመሽ አንቢው ኮሜንቱን ፣ አለበለዚያ ኮሜንቱ ለንቺ አይነቷ ጋጠወጥ አይደለም የተቀመጠው ። የሆንሽ የሶሻል ሚዲያ አለሌ ።አንባችሁ ለመረዳት እንኳን ጊዜ አጥታችኋል ፣ ግን ቶሎ ብሎ የገማ አስተሳሰባችሁን ለመትፋት ግን ትሮጣላችሁ ።

  • @smartcityfool
    @smartcityfool ปีที่แล้ว

    Who is this man? ማን ነው ሰውየው? 😮

    • @tigistassefa5577
      @tigistassefa5577 ปีที่แล้ว

      በለው የሳቁ ንጉስ አቶ በላቸው ይባላል

  • @medinajibreel3556
    @medinajibreel3556 ปีที่แล้ว +7

    ዲስኩር እና ማስፈራሪያ
    አያስፈልግም ነበር።
    የቤት ኪራይ መክፈል ካለብህ መክፈል ነው።

    • @Future979
      @Future979 ปีที่แล้ว

      ከሌለውስ ?

  • @hardsg
    @hardsg ปีที่แล้ว +1

    እንዲህ ብትደረግ ፡ትግሬ ነው ፡ ተንኮለኛ ነህ ።እዳህን መልስ።

  • @MenaGetachew
    @MenaGetachew ปีที่แล้ว +1

    በሰው እርዳታ ብቻ የኖረ ታዋቂ ሠው ይገርማል በጣም 😊

    • @yonathan2895
      @yonathan2895 ปีที่แล้ว +1

      እርዳታ ብቻ አይደለም ተሸልሟል እኮ

  • @californa6827
    @californa6827 ปีที่แล้ว

    እና ምን ይጠበስ ያንተ ንሮ ወይ ሀገሬ

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 ปีที่แล้ว +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @quluceiluu5780
    @quluceiluu5780 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @natimub6879
    @natimub6879 ปีที่แล้ว

    U have to pay your payment according to your agreement 😊

  • @AdinaY-u7i
    @AdinaY-u7i ปีที่แล้ว

    Erasehe ateserame ende??? Sewe kale gebeto...menamene telalehe ende???

  • @AlexErsamotefar
    @AlexErsamotefar ปีที่แล้ว

    Tigria leba silhona now eko

  • @AbdiAli-l6t
    @AbdiAli-l6t ปีที่แล้ว

    ማስተሪ በላቸው ግሪማ በት ለአቦሳ

  • @MenaGetachew
    @MenaGetachew ปีที่แล้ว +4

    መስራት እየቻሉ ቀስ ብሎ ማደግ እያለ በሠው እርዳታ መኖር የመሠለ ውርደት እና የቁም ሞት ምንም የለም ደረቱን ነፋ አድርጎ ሲናገር በጥረቱ ይመስላል 😊

    • @jobbf9357
      @jobbf9357 ปีที่แล้ว +1

      ቅሌታሟ ውርደታሟም ሀገራችሁ ኢትዮጵያም ከአመት አመት በእርዳታ የምትኖር ሀገርና ህዝብ

    • @mekdestesfaye5647
      @mekdestesfaye5647 ปีที่แล้ว +3

      ወረኛ እሱ ያልሰራው ነገር የለም አልሳካ ብሎት እንጂ በ20 አመቱ ሞያሌ ሆቴል የነበረው ነው ያልሰራው ነገር የለም አንቺ ገንዘብ ምን እንደሆነ በማታውቂበት ዘመን በሚሊየን የቆጠረ ነበር የስድስት ልጅ አባት በኢትዮዽያ ኑሮ የሚያሳድግ ሰው ታሞ ከሞት የተነሳ ጀግና ነው አሁንም የሚሰራውን አይተሻል ለመተቸት አንቺ መጀመረረያ አልጋ ሽን ከእንቅልፍ ስትነሺ ታነጥፍያለሽ????

    • @MenaGetachew
      @MenaGetachew ปีที่แล้ว

      @@mekdestesfaye5647 የኖረው ህይወት እማስ በበደንብ ያስስታውቃል ከሴት ሴት እየቀያየረ በበሽታ የተያዘ ያለፈው ህይወቱ የማይረባ ነው

    • @selamawitabraham740-gb6bh
      @selamawitabraham740-gb6bh ปีที่แล้ว

      ብዙ መከራ ያሳለፈ ሰው ነው።ንብረቱም በእሳት ወድሞበታል።ቅርብ ሰው ሞቶበታል።ተውት እስኪ

    • @Future979
      @Future979 ปีที่แล้ว

      ጂል

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 ปีที่แล้ว

    Good job 👏 Master Belachew!
    I know about amaranth, but I didn’t get the seed till now, so please give me Master Belachew’s address
    Thank you 🙏

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 ปีที่แล้ว

    በሳቅ ሳይሆን ስያወራም ረጅም ደቅቃ የምያወራ ይመስለኛል

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 ปีที่แล้ว +3

    ሳቅህን ወሰዱብህ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 ปีที่แล้ว

      ስታለቅስ ማየት ይከብዳል

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 ปีที่แล้ว

      ስታለቅስ አይቼ ስለማላውቅ አዘንኩ

  • @JMGD44
    @JMGD44 ปีที่แล้ว

    የትግራይ ሰው ነው ???? እና ??? የትግራይ ሰው ስለሆነ የሚገባውን መክፈል አይገባኝም ነው ???? 🥵🥵🥵 የሚገርም የመርዝ አገላለፅ😢😢😢

  • @ethiowarzone2875
    @ethiowarzone2875 ปีที่แล้ว +1

    ማስተር ግቢዉ በጣም አጨናነከዉ በጠቅላላ አስወግደህ ግቢዉ የሚችለዉን አቅም ተጠቀም

  • @alem7474
    @alem7474 ปีที่แล้ว +1

    Amaranth በጣም ብዙ የጤና ጥቅሞች አሉት፣ በዛ ላይ gluten free ነው፣ Gluten free የሆኑት በሙሉ ለጤና እጅግ ይጠቅማሉ፣ አውቃችሁበታል፣

  • @samrialem1917
    @samrialem1917 ปีที่แล้ว +3

    Ye Ethiopia kerese yemtelew menden new yeha yegeleh neberet new demo be thebay new metyek yalbeh he has a right to ask his money

    • @TruthEz
      @TruthEz ปีที่แล้ว +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @rozantube2640
    @rozantube2640 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @FrewHailu
    @FrewHailu ปีที่แล้ว

    Dero moyale conteroband sesera. Tara lay weto sisek tez yeligal