አት-ተዋብ 2 ወሰን አልባ የእዝነት ጥላ || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 72

  • @wrihanaworkinehrihanaworki4820
    @wrihanaworkinehrihanaworki4820 2 ปีที่แล้ว +2

    በአላህ ላይ ባኮረፍኩ ግዜ አላህን እንድቀርብ በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ሆኜ ጌታዬ ለኔ ያለውን ፍቅር እዝነት እና ራህማ እንዳስታውስ ካዘንኩበት ከተገፋሁበት ከተከፋሁበት ነገር ሁሉ አላህዬን አል ሙጂብን አል ተዋብን አል ረዛቅን የመሰለ ጌታ ስላለኝ ብቻ በቂዬ ነው የኔ ልዩ ጌታ ኡፍ አላህ ይውደዳቹ ኡስታዞቼ

  • @medijemal1228
    @medijemal1228 3 ปีที่แล้ว +4

    ውስታዜ አላህ ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር ይስጥህ

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛክ አላሁኽይር ውስታዙና ምርጥ ደርስ በርቱልን

  • @madinaaman9212
    @madinaaman9212 3 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ልባችንን ለተዉባ ቅርብ ያድርግልን

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝ በድር ሁልጊዜም ትምህርትህ መሳጭ ነው የዛሬው ደሞ Romantic የሆነ እጅግ ውብ ነው ለኔ ይሄ በህይወቴ ካዳመጥኳቸው ሙሃደራዎች ውስጥ እጅግ የማረከኝ ነው አላህ ይጠብቅህ ተወዳጁ ኡስታዝ

  • @nefisa17
    @nefisa17 3 ปีที่แล้ว +4

    አላህየ መርጠህ እስልምናን ስለሰጠከኝ አልሀምዱሊላህ

  • @sadiyaseid5927
    @sadiyaseid5927 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ከይር አደበቱ ጣፋጭ ኡስታዝ በድር አላህ ይጠውል ኡምርክ 🥰

  • @የሴቶችሚና-ዠ3ቸ
    @የሴቶችሚና-ዠ3ቸ 3 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    ሀቢቢ ረቢ ለዳውድ ዐ،ሰ እንድህ አላቸው : ከመንገደ ያፈነገጡ ሰዎች ወደኔ እንድመለሱ ጉጉቴን ቢያቁ ኖሮ በኔ ናፍቆት ይቀልጡ ነበር! ወደኔ ለቀረቡት ያለኝ ፍቅር እንደት ይሆናል ብለህ ትጠብቃለህ ያዳውድ !? ብሎ አላቸው ያአላህ ለከል ሀምድ !

  • @zmzm1055
    @zmzm1055 3 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይጠብቅ ውስታዝና

  • @ፋፊየሀላባዋ
    @ፋፊየሀላባዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የምል ትምህርት ነው ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @nefisa17
    @nefisa17 3 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ

  • @evanatube7826
    @evanatube7826 3 ปีที่แล้ว +5

    #አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #🌹እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #🌹ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @seadamohammedhaseen1191
    @seadamohammedhaseen1191 3 ปีที่แล้ว +1

    Subehane allah Allah yetbekeh ustazy jezakellah keyre ❤ 🙏 💖

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ኦስታዝ

  • @umii7353
    @umii7353 3 ปีที่แล้ว

    ያአላህ በዱኒያ የሰተርክልኝ ወንጀሌን በአኼራም አፉዉ በየለኝ ያረብ ወድ እህትና ወንድሞች በእኔ በአንቺ በአንተ በእኛ ምክንያት ይሆናል እህት ወንድሞቻችን ወላጆቻችን የሚሰቃዩት ሁላችንም ከነወንጀላችን ወደ አላህ እናልቅስ እሱ ምህረቱን እንዲያወርድልን ያረቢ ሀገራችን ህዝባችን አላህ ሰላም ያዉርድልን ያረቢ😭😭😭😭😭😭😭

  • @semiranasir8272
    @semiranasir8272 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ጀዛቹን ይክፈላቹ

  • @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ
    @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ 3 ปีที่แล้ว +5

    ➵እህቴ__ሆይ!
    በቃላት ድርደራ አትሸወጂ!
    እወድሻለሁ ያለ ሁሉ! ወዳጂሽ አይደለም!!
    አከብርሻለሁ ያለሽ ሁሉ አክባሪሽ አይደለም!!
    አምንሻለሁ አስብልሻለው ያለ ሁሉ!
    የሚያምንሽ የሚያስብልሽ አይምሰልሽ!!!
    አዎ እህቴ ጠንቀቅ በይ!
    እውነተኛ ወዳጂ ከመጥፎ የሚከለክል በጥሩ የሚያዝ እንጂ!
    ➻በመጥፎ የሚያዝ አይደለም!
    ምን ወዳጂሽ ቢሆን አላህ ክልክል ባደረገውና ረሱል (صلى الله عليه وسلم) ባልተገበሩት ነገር ሊያዙሽ አይገባም!!
    ➻ልብ በይ ውዷ!
    እንተዋወቅ, እወድሻለሁ, አከብርሻለሁ, ፎቶሽን አካውንትሽን ላኪ ላለ ሁሉ አትላኪ!!
    ቢወድሽ ኖሮ ክልክል የሆነ ነገር ፎቶ አይልሽም ነበር!!!
    ➻ጠንቀቅ በይ በተለይ በሚድያ ተዋውቀሽ አትክነፊ!!
    አላህ ካዘነላቸው ከጥቂቶቹ ውጭ! አብዘሀኛዎቹ በቃላት አስክረው ካንች የሚፈልጉትን (ፎቶ, ሚስጥር, አካውንት……………)ካገኙ በኋላ!
    ትንሽ ክፍተት ካዩብሽ!
    አደባባይ አውጥተው ነው የሚበትኑት, የሚዘሩት!!!
    እናማ ብስል, ቁጥብ………………… ሁኚ!!
    🌹كوني مفتاح للخير وكوني مغلاق للشر
    "የመልካም ነገሮች መክፈቻ ሁኚ የመጥፎ ነገሮች መዝጊያ ሁኝ!!"
    እንትብሂ ውዷ !!!
    ===============

  • @bintbilal6033
    @bintbilal6033 3 ปีที่แล้ว +2

    وَقَالَ -صلى الله وسلم-: « يَا أَيُّهَا النَّاسُ تُوْبُوْا إِلَى اللهِ فَإِنِّيْ أَتُوْبُ فِي الْيَوْمِ إِلَيْهِ مِائَةَ مَرَّةٍ »
    ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹እናንተ ሰዎች ሆይ! ወደ አላህ በፀፀት ተመለሱ፡፡ እኔ በየቀኑ ከመቶ ጊዜ ያላነሰ ተውበት አደርጋለሁ፡፡’
    ጀዛኩሙላኸ ኸይር ኡስታዙና ወላሂ ወደ ቀልቤ መልሰኸኛል

  • @jemansheendris3695
    @jemansheendris3695 3 ปีที่แล้ว +1

    ውዱ ኡስታዜ

  • @amiraanaim6648
    @amiraanaim6648 3 ปีที่แล้ว

    ማሸ አላህ ኡሰታዝ ጄዛከ አላህ🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 2 ปีที่แล้ว

    እህህህህህ. አላህይዘንልን ጀሚአን ጣፋጭ የሆነ ትምርት

  • @nuna8521
    @nuna8521 2 ปีที่แล้ว +2

    ውዶቼ እባካቹ ኡስታዝ ያሲንን አቅርቡልን እሱ ብቻ ጎደለብን።

  • @ZamTurki
    @ZamTurki 5 วันที่ผ่านมา

    ሦለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤

  • @fethyafethya564
    @fethyafethya564 3 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሃንአሏህ

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl 3 ปีที่แล้ว

    ያረብ ቢራህመቲክክ ያረህማንንን

  • @ኡምሱመያ
    @ኡምሱመያ 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ጀዛእ! በተስፋ ወቂያኖስ ሞላችሁንስ🥰

  • @الهمافتحليابوابرحمتك
    @الهمافتحليابوابرحمتك 3 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah allah yichmerelichu

  • @KediyTube885
    @KediyTube885 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዜ

  • @فتيحهناصر
    @فتيحهناصر 2 ปีที่แล้ว

    ሱብሃን አላህ💚

  • @adiyaadiya1702
    @adiyaadiya1702 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ

  • @saratadesse529
    @saratadesse529 3 ปีที่แล้ว

    ያረቢ አንተ ማረን

  • @ፊዳትሁንነብሴያረሱለላህ
    @ፊዳትሁንነብሴያረሱለላህ 3 ปีที่แล้ว

    ስለላሁ ዋአለይሂ ወስለም
    ጀዛከአላህ ኸይረን
    ውስታዜ የኔ ሆደ ባሻ

  • @seadamohammad7077
    @seadamohammad7077 2 ปีที่แล้ว

    Masha Allah arif hasab nw jzkumullahu kheyran

  • @mumtaazmohamoud5575
    @mumtaazmohamoud5575 2 ปีที่แล้ว

    ማሻሻሻ አላላህ

  • @mycountryethiopia4097
    @mycountryethiopia4097 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ዉዱ ኡስታዝ አህለን

  • @imransherif555
    @imransherif555 2 ปีที่แล้ว

    Subhan Allah, Jazakumullah khairan for imparting a knowledge of divine revelation and the glory of Almighty Allah.

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl 3 ปีที่แล้ว +1

    ከደግባሮቹ ያርገን በወጀል ተጨማልቀናል ኢግፊሪሊ እረሒሙ አዛኙ ሁሌም እለምንሀለሁ

  • @aeth2591
    @aeth2591 3 ปีที่แล้ว

    መሻአ አሏህ አላህ ይጠብቃቹሁ እኛንም ሂዳያ ይስጠን ያአሏህ

  • @fionasabado5035
    @fionasabado5035 2 ปีที่แล้ว

    Mashaa allah

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    ሀቢቢ ረቢ !

  • @ekufaf8392
    @ekufaf8392 2 ปีที่แล้ว

    Allah yitebikln ustazachn

  • @رحمهدرسه
    @رحمهدرسه 3 ปีที่แล้ว

    Jezacalah ustaz

  • @ፋፊየሀላባዋ
    @ፋፊየሀላባዋ 2 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ አቡ ሀይዳር እና ኡስታዝ ሙሀመፍ ፋረጅ ይቅረቡልን

  • @nesrozariya7395
    @nesrozariya7395 3 ปีที่แล้ว

    Inshallah allah yemarn

  • @fauiyahussen1171
    @fauiyahussen1171 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ፡አላህ፣ዬጠብቃቹ💗👂👂👂👐👐👏

  • @Sweetqueen503
    @Sweetqueen503 2 ปีที่แล้ว

    ALLH kemimelesut yadergen

  • @HhdUd-u3x
    @HhdUd-u3x 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤الله يبارك فيكم 🎉🎉🎉🎉

  • @meryemEb6131
    @meryemEb6131 2 ปีที่แล้ว

    Kefl 1

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    ጀዛኩም አሏሁ ኸይር ያጋሊ አላህየ የግፊርለና ጀሚዓ ዙኑብነ !

  • @ዙዙእናትናአባቴንናፋቂ
    @ዙዙእናትናአባቴንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +1

    አህለን

  • @ayubkedir7441
    @ayubkedir7441 3 ปีที่แล้ว

    Allahuma megeferliy

  • @fethyafethya564
    @fethyafethya564 3 ปีที่แล้ว

    ታከማቸውያድርገን

  • @rahmetmohammed8365
    @rahmetmohammed8365 3 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Nasrimustefa
    @Nasrimustefa ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤s.a.w ❤❤❤

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    አደራችሁን ልቤን ወደሱ እንድመለስብት ያደረገኝ ፕሮግራም ነው እንዳታቋርጡት!!

  • @taibahtaibah7776
    @taibahtaibah7776 3 ปีที่แล้ว

    የተመልካች ቁጥር ብዙነዉ ግን ላይክ የለም በኪል ናችሁ

  • @dohacity7635
    @dohacity7635 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍

  • @ZamTurki
    @ZamTurki 5 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 3 ปีที่แล้ว

    አልጀመረም አይደል የጀመአ እንደት ናችሁ

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    استناكم!

  • @berhanuahmedmehamed3140
    @berhanuahmedmehamed3140 3 ปีที่แล้ว

    አሠላማለይኩም ኸሚሶች ቀደም ብዬ እንደገለፅኩላችሁ በዲን ሽፋን የሰውን ደም ማፍሰሥዐ ተገቢ ነው?በዚህ ዙሪያ ኡስታዜ ከፕሮግራሙ ጋር በማያያ የሆነዐነገር ቢለነ።እግረ መንገዴንም የሚናፍቀኝን ኡስታዜን ለማየት ጓጉቻለሁ።

  • @seyanur5398
    @seyanur5398 3 ปีที่แล้ว

    ‎ حديث القدسي demo betaqerbu kezi yetyayeze demo yeblete des ye nbr asebubet

  • @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ
    @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ 3 ปีที่แล้ว

    እበከቹ እበከቹ ፉት

  • @jemansheendris3695
    @jemansheendris3695 3 ปีที่แล้ว +1

    ሚንበሮች በውስጥ ያለውን መንዙማ ባታስገቡት ከይቅርታ ጋር

  • @amanbulo1623
    @amanbulo1623 2 ปีที่แล้ว

    Aswrwb harkiis haqamootii ijaaqalbiin keessaa garaan jaannataan firdoowsii gurriis bultiif furtuudha gzx Mallasa Dirribsaa lubbuu lafaafi nafaa Especial gzxNuralhudaa tv Du'a dhageeffachuuf dugdii garaan Samiifi dachiidha icciitiin waraanaaf lubbuu qabeenyi Garaan Addee Caaltuu Sabaafisa Dr ijaafuudhi Gadaamessan Adanechi bulchinsi lafaafi nafaa Safuufiqaany Adanechi bulchinsi lafaafi nafaa

  • @amanbulo1623
    @amanbulo1623 2 ปีที่แล้ว

    Gurriis waraana keessaa medical center of school yuniversity Anaadhufu guyyaafi halkaniis radio station Aswrwb harkiis haqamootii ijaaqalbiin keessaa garaan jaannataan firdoowsii gurriis bultiif fedhiin lubbuu eegaanAbbaa waliin Yaadii jannnatul firdoowsii gurriis bultiif fedhiin lubbuu eegaanAbbaa johar Muhammad guyyaan guuza Raajiidha Fayyaa idil Education NoohooGoobanaa Arjaadhaa jechama Mallaszenaw listens gurriis abbaaykn Haadha dugdaafi garaadhagayuu eeguuwayyaa kurreejilbaatii Biraanuu juulaa to see

  • @amanbulo1623
    @amanbulo1623 2 ปีที่แล้ว

    Huseen garaan marii nageenyaa ummataaf irkoodha lolliis laaltee deettuu subahannallah sawsawDr Abiyy Ahmad dubbisiigzx OMNA'ILMAANIIF tokkummaa kurreejilbaatii Getachoo Reduce kolfaan dhumnee gurriis waraanaaf Nyaannis Onneen diinni naatoo qabuu amanuu class Tokkummaa nageenyaa ummataaf irkoodha Mallaszenaw waliin Yaadii kalees Har'a laftis achuma to see Mallaszenaw dhibeefi Fayyaan diina ni argaa siyaasaa dugdaafi fedhiingzxNural hudduun lubbuu yaadee argee to yaada mo'ataan harkis haqamootii subahannallah sawsawDr Abiyy Ahmad dubbisiigzx OMNA'ILMAANIIF tokkummaa kurreejilbaatii Getachoo Reduce kolfaan dhumnee gurriis waraanaaf Nyaannis Onneen diinni naatoo qabuu garaan barsiisuufis barachuun rakkoodha jechama Mallaszenaw waliin Yaadii dubbiif waraana gurruma biruma laftis irkoodha ummataaf signed yelawakProBiranu and marii ilmaaniif bulchiinsalafaatiin fagaateedeemsa Eegumsaafi Beekumsi written by Dr ijaafuudhi Gadaamessan Adanechi bulchinsi lafaafi nafaa Safuufiqaany Adanechi Gadaammeessanis with Government hayyuun yaadaan so eeguufi ka beekuu bultiif furtuudha GzxNuralhudaa fedhiin lubbuu OMN to see ethical issues with Government hayyuun yaadaan so eeguufi eeganii arganii.gaafa naatee lafaa arganii eeganii saw Ustaz Raayyaa Abbaa Maccaa Eegumsaafi Beekumsi Dr Eegee congratulations mul'ata lafa raajidha gurriis bultiif pro Sammuunis keessumadha imimmaanii Dirreewood

  • @amanbulo1623
    @amanbulo1623 2 ปีที่แล้ว

    Bulchiinsalafaatiin UstazBadiruHuseen Qalbiin waraana welcome johar Muhammad guyyaan guuza Raajiidha Fayyaa idil Education NoohooGoobanaa Arjaadhaa jechama Abiyy Ahmad ogummman ofii libsuu ijaa dubbiif sawsawDr ijaaqalbiin keessaa goal Mallaszenaw waliin Yaadii dubbiif waraana gurruma biruma laftis irkoodha ummataaf signed yelawakProBiranu Naggaa mooyamee Ethiopian AbjuudhaZinnash qaama miiraatii barnoota Ida'amuun dubbii deemsis gurraafshira diina gurmuu diina mallaszenaw Gufuudhajechama garaan marii qabnee ardaa marii onneen Bulchinsi kurreejilbaatii Biraanuu juulaa to see Salamawit kasa

  • @jemilahassen4444
    @jemilahassen4444 10 หลายเดือนก่อน

    A..b9282. 1ሀ