ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አቤት ተስፋዬ ከልጅነቴ ጀምሬ እስካሁን ብሰማ የማይሰለቸኝ ዘፈኖች በጣም ነው የምወድልህ ነብስህን ይማረው
ይሄንን ዘፈን ስሰማው ኪለ የተባለ የጎረቤት አብሮ አደጌ ነው ትዝ ሚለኝ ለረዥም ግዜ ዘፈኑን የምሰማው ከዚህ ጎረቤቴ ነበር ለመጀመሪያ ግዜ ዘፋኙ ሲዘፍነው የሰማሁት በአረቄ ቤት በኩል ሳልፍ ነው
🤣🤣🤣🤣
ከልጅነት እካሁን ብሰማ ብሰማው የማልሰለቸው ዘፈን ነው በሄወት ቢኖር ብዙ መስራት የሚችል ነበር ግን ፈጣሪ የሚወደውን ነው የሚወስድ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርህ
በአለሀ ያተስፋዬን ልጂ ውይንም በለቤት በህዮት ከሉ አገነኙኝ በነተቹ ሞቼ እውዳዋለው በአለሀ ብያቹሀለው አይተቹ አትለፉኝ
አንተን መቼም አረሳህም የልጅነት ትዝታየ ነህ.....ልጅ ሆኜ ካንተ ውጭ የማነንም አልሰማም ነበር ነፋስህን በገነት ያኑራት ሌላ ምን እላለሁ.....😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አቤት ደምፅ እዴት መታደል ነው የቤፊቶቹ ደጋግመው ብሰሙት አይሰለችም ነብስህን ይማረው
RIP. You will be remembered by the coming generations!
በ 2016 የሚሰማው እንደኔ?
እድሜ ከልጅነት ፍቅሪ አወጣኝ ዘላለም ልቤ ተሰብሮ ቀረ በልጅነቴ ትዝታMy childhood is broken, my heart is broken forever, my childhood memories
Ayedasi kelale chiferkubet aye ljenti demo ygeterlje siton oooo beka sergi ynuri 💃💃💃💃👯👯👯
ወይኔ ሀገሬ በትዝታ ላይ ህይወትን ጨረስጓት
I Like all Tesfaye Workneh musics.continue like this to remember the musitians that song so far years
ተስፍዬ ነፍስ ይማር እንጂ ሌላ ምን ይባላል
እህህህህህ
ተሰፈየወንድሜ ከተለያይ ሀያአራትአመት ሆኖኛል ነበስህንይሜረዉ አላወኩምነበረ አሁን ለቤተሰቦችጽናቱ ይሰጣችሁ ከኤርትራ አሰመረ
Nefis yimar tesfaye Ewedihalew!!!!
እውነት አንትን የገደለ ዘር አይወጣለትም ይሄኔ ይሰቃያል የቁም ወይም የሙት ስቃይ አቤት አቤት አቤት ብሎ ዝም ከማለት ውጭ ምን ልበል አፈሩን እኔ ልብላልህና አንተ ተነስ ባክህ!!ተወው ለካ ለምስጥ ሰጥተው አመድ አርገውሀል ወይኔ ምን ልሁን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😡😡😡😡😡😡😡😡😡🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶😫😫😫😫😫😫😫😫
አይዞኝ
በአለሀ ቤተ ሰዎቹን አገነኑኝ ብቻል እኔ ሞቼ እሱ ይነሰ
Uffff....siwedew nebsehin yimarew
ጎጃም ናፈቀኝ ምን ይሻለኛል ዘፈኑ አባሰብኝ
the most memorized music that i have been lisned ever yet
Were is smehyng blowo new guys.....
አቤት ትዝታ ሁሉም2000 በሗላ ቀረ
💃💃💃💃💃💃👯👯👯👯 aye ljent
ብሰማው ብሰማው የማልሰለቸው ኡፍ
አይዞሽ ሁሉም የልጅት ትዝታ አለበት
ያተስፋዬን ቤተሰብ መግኛት እፋልገለው
sure?
ሁሌም የማይሰለች
Real natural melody and voice ,
I like this Music RIP Tesfish !
way mot namsihn yimar
እመጣለሁ እኔ ወይኔ ትዝታየ ድሮ ከብት ስጠብቅ የዛሬ 14 አመት እ
የዛሬ 20 አመት
@@gizachewalemnesh1611 25 አመት 1990
ነፍስህን ይማረው
I love it
እንዴት የለውን አርቲስት ቅዝፍ አደርጉት በቅናት!!!እ/ር ነፍስህን ሰማይ ገነት ያኑራት።
ሙሉነህ ምሕረት ስለ ተስፋዬ ወርቅነህ አሟሟት የምታውቀው ነገር ካለ ብታጋራኝ እወዳለሁ።በርካታ መላምቶች ቢወሩም እንኳን እርግጠኛ ለመሆን አልቻልሁም።
@@zemaethiopia12 በ1990 መዝፋን ጀመረ በ1991 ገደሉት ወያኔ ነው በመርዝ የገደለው ነገር ግን ሚስቱ አበላችው ብለው አስወሩ እውነት ተደብቃ አትቀርም ወንድሙም በ1996 ሞተ እናታቸውም ወዲያው አረፉ አረ ስንቱ የነሱን ተውት በቃ አታቃጥሉኝአለ ነገር የሚለውን ሲዘፍን ነው የቀጩት ያ የስቃይ ዘመን
@@ይሰማልአንድቀንሞትንደረስ ወያኔ እኮ አማራን ጨረሶታል
Tesfaye werkneh yemistu enat betela merza edegedelechu new yemakew yezare 20 amet azmari edet ljen yagebal bemil weyane eziga min ametaw balege yesefer weregna
እረ ተብሎ አይጻፋም የእግዚአብሔርን ስም
Tesfish agzabiher begent yanurh😭😭😭😭😭😭😭😭
ደሞ አገረሸብኝ ትዝታዬ መጣ
Degmo alew abeba gojamew segeba
tesfyee ewedihalehu!!!
Nefs yemar
I love you. RIP
በናታች ጎጃም ሚባለውን ሀገር አሣዮኝ በፈጠራችሁ
ተፋዬ ሙሉ አልበም
አንደኛ ተስፍሽ
yihin zefen sisemawu wesiten kersesegi
Nefsehne yemarhee
ደሀ ቁርጠኛ ነው እኔ አገኘሁሽ......
I like it
Begizew Sintun Afakerew
Love ❤️
Rest in peaceBeselam Eref wendimalem
ነፍስህ በገነት ያሳርፍልን
ነፍስ ይማር
I like it ❤️
Rip nebes ymar
Salute
This sounds like one but it's two songs mixed ( wubitu gojame & yebir woleba )
Hi
AtnafuT ሠላም ነህ
2017😢😢😢❤❤❤❤💔3:02Am
Did any one know his family and his birth place ???????????please please please !!!!!!!!!!i want to see his family or birth place !!!!!!.
0918497809
Call me i tell you about Tesfaye biography from tilil gojam
mulugeta Workie betam amesegnalehu edewulalehu, Facebook emititekem kehone aderashaye keralem adamu ayalew new friend request lakilegni !!!!!
@@mulugetaworkie6771 ይሄ የማን ስልክ ነው መልስልኝ????ስለ ተስፋዩ ቤተሰብ ሁኔታ ታወቅህ ንገረኝ አደራ?????
የማይቀር፡ሠውምተ፡ልጂነቴንአሥታወሠኝ፡ነፍሥይማር
ነብሠ ይማር
mikegna ena hiwehat kehagnerachin yewdeme
አስደግመሽብኝ አለቃፈንቴን አቤት_______
Rip my hero
Good
th-cam.com/video/t2NRsEmMD_o/w-d-xo.html በውቀቱ ሰው መሆን በቅርቡ ይህንን አስመስሎ ሰርቶታል።ጥሩ ነው።
አቤት ምቀኞች
♥♥♥
❤️❤️❤️❤️
ኢሸአላ፡ወያኔ፡ያላፈርሠውብትና፡ያልቀጠፈው፡ነፍሥ፡የለም፡በተለይ፡አማራ፡ሁሉም፡የዘራውን፡ያጭዳል፡የሠውደም፡በከቱ፡አይፈሥም፡አላህይፈርዳል
RIP
rip
ይህንን ሁሉ ብታይ
❤🇮🇱
ውድድድድድድ
አሰደግመሺብኝ አለቃ ፍንቴን፣ሳር ቅጠሉ ሁሉ መሰለኝ አንቺን።
ልጂነቴን አስተዎሰኝ በጠም እውዳዋለው
Rlp
9
S.n.silmiwd.wididi.argishalow.gibja🎉❤
❤❤❤❤
አቤት ተስፋዬ ከልጅነቴ ጀምሬ እስካሁን ብሰማ የማይሰለቸኝ ዘፈኖች በጣም ነው የምወድልህ ነብስህን ይማረው
ይሄንን ዘፈን ስሰማው ኪለ የተባለ የጎረቤት አብሮ አደጌ ነው ትዝ ሚለኝ ለረዥም ግዜ ዘፈኑን የምሰማው ከዚህ ጎረቤቴ ነበር ለመጀመሪያ ግዜ ዘፋኙ ሲዘፍነው የሰማሁት በአረቄ ቤት በኩል ሳልፍ ነው
🤣🤣🤣🤣
ከልጅነት እካሁን ብሰማ ብሰማው የማልሰለቸው ዘፈን ነው በሄወት ቢኖር ብዙ መስራት የሚችል ነበር ግን ፈጣሪ የሚወደውን ነው የሚወስድ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርህ
በአለሀ ያተስፋዬን ልጂ ውይንም በለቤት በህዮት ከሉ አገነኙኝ በነተቹ ሞቼ እውዳዋለው በአለሀ ብያቹሀለው አይተቹ አትለፉኝ
አንተን መቼም አረሳህም የልጅነት ትዝታየ ነህ.....ልጅ ሆኜ ካንተ ውጭ የማነንም አልሰማም ነበር ነፋስህን በገነት ያኑራት ሌላ ምን እላለሁ.....😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አቤት ደምፅ እዴት መታደል ነው የቤፊቶቹ ደጋግመው ብሰሙት አይሰለችም ነብስህን ይማረው
RIP. You will be remembered by the coming generations!
በ 2016 የሚሰማው እንደኔ?
እድሜ ከልጅነት ፍቅሪ አወጣኝ ዘላለም ልቤ ተሰብሮ ቀረ በልጅነቴ ትዝታMy childhood is broken, my heart is broken forever, my childhood memories
Ayedasi kelale chiferkubet aye ljenti demo ygeterlje siton oooo beka sergi ynuri 💃💃💃💃👯👯👯
ወይኔ ሀገሬ በትዝታ ላይ ህይወትን ጨረስጓት
I Like all Tesfaye Workneh musics.continue like this to remember the musitians that song so far years
ተስፍዬ ነፍስ ይማር እንጂ ሌላ ምን ይባላል
እህህህህህ
ተሰፈየወንድሜ ከተለያይ ሀያአራትአመት ሆኖኛል ነበስህንይሜረዉ አላወኩምነበረ አሁን ለቤተሰቦችጽናቱ ይሰጣችሁ ከኤርትራ አሰመረ
Nefis yimar tesfaye Ewedihalew!!!!
እውነት አንትን የገደለ ዘር አይወጣለትም ይሄኔ ይሰቃያል የቁም ወይም የሙት ስቃይ አቤት አቤት አቤት ብሎ ዝም ከማለት ውጭ ምን ልበል አፈሩን እኔ ልብላልህና አንተ ተነስ ባክህ!!
ተወው ለካ ለምስጥ ሰጥተው አመድ አርገውሀል ወይኔ ምን ልሁን
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😡😡😡😡😡😡😡😡😡🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶😫😫😫😫😫😫😫😫
አይዞኝ
በአለሀ ቤተ ሰዎቹን አገነኑኝ ብቻል እኔ ሞቼ እሱ ይነሰ
Uffff....siwedew nebsehin yimarew
ጎጃም ናፈቀኝ ምን ይሻለኛል ዘፈኑ አባሰብኝ
the most memorized music that i have been lisned ever yet
Were is smehyng blowo new guys.....
አቤት ትዝታ ሁሉም2000 በሗላ ቀረ
💃💃💃💃💃💃👯👯👯👯 aye ljent
ብሰማው ብሰማው የማልሰለቸው ኡፍ
አይዞሽ ሁሉም የልጅት ትዝታ አለበት
ያተስፋዬን ቤተሰብ መግኛት እፋልገለው
sure?
ሁሌም የማይሰለች
Real natural melody and voice ,
I like this Music RIP Tesfish !
way mot namsihn yimar
እመጣለሁ እኔ
ወይኔ ትዝታየ ድሮ ከብት ስጠብቅ የዛሬ 14 አመት እ
የዛሬ 20 አመት
@@gizachewalemnesh1611 25 አመት 1990
ነፍስህን ይማረው
I love it
እንዴት የለውን አርቲስት ቅዝፍ አደርጉት በቅናት!!!እ/ር ነፍስህን ሰማይ ገነት ያኑራት።
ሙሉነህ ምሕረት ስለ ተስፋዬ ወርቅነህ አሟሟት የምታውቀው ነገር ካለ ብታጋራኝ እወዳለሁ።በርካታ መላምቶች ቢወሩም እንኳን እርግጠኛ ለመሆን አልቻልሁም።
@@zemaethiopia12
በ1990 መዝፋን ጀመረ በ1991 ገደሉት ወያኔ ነው በመርዝ የገደለው ነገር ግን ሚስቱ አበላችው ብለው አስወሩ እውነት ተደብቃ አትቀርም ወንድሙም በ1996 ሞተ እናታቸውም ወዲያው አረፉ አረ ስንቱ የነሱን ተውት በቃ አታቃጥሉኝ
አለ ነገር የሚለውን ሲዘፍን ነው የቀጩት ያ የስቃይ ዘመን
@@ይሰማልአንድቀንሞትንደረስ ወያኔ እኮ አማራን ጨረሶታል
Tesfaye werkneh yemistu enat betela merza edegedelechu new yemakew yezare 20 amet azmari edet ljen yagebal bemil weyane eziga min ametaw balege yesefer weregna
እረ ተብሎ አይጻፋም የእግዚአብሔርን ስም
Tesfish agzabiher begent yanurh😭😭😭😭😭😭😭😭
ደሞ አገረሸብኝ ትዝታዬ መጣ
Degmo alew abeba gojamew segeba
tesfyee ewedihalehu!!!
Nefs yemar
I love you. RIP
በናታች ጎጃም ሚባለውን ሀገር አሣዮኝ በፈጠራችሁ
ተፋዬ ሙሉ አልበም
አንደኛ ተስፍሽ
yihin zefen sisemawu wesiten kersesegi
Nefsehne yemarhee
ደሀ ቁርጠኛ ነው እኔ አገኘሁሽ......
I like it
Begizew Sintun Afakerew
Love ❤️
Rest in peace
Beselam Eref wendimalem
ነፍስህ በገነት ያሳርፍልን
ነፍስ ይማር
I like it ❤️
Rip nebes ymar
Salute
This sounds like one but it's two songs mixed ( wubitu gojame & yebir woleba )
Hi
AtnafuT ሠላም ነህ
2017😢😢😢❤❤❤❤💔3:02Am
Did any one know his family and his birth place ???????????please please please !!!!!!!!!!i want to see his family or birth place !!!!!!.
0918497809
Call me i tell you about Tesfaye biography from tilil gojam
mulugeta Workie betam amesegnalehu edewulalehu, Facebook emititekem kehone aderashaye keralem adamu ayalew new friend request lakilegni !!!!!
@@mulugetaworkie6771
ይሄ የማን ስልክ ነው መልስልኝ????
ስለ ተስፋዩ ቤተሰብ ሁኔታ ታወቅህ ንገረኝ አደራ?????
የማይቀር፡ሠውምተ፡ልጂነቴንአሥታወሠኝ፡ነፍሥይማር
ነብሠ ይማር
mikegna ena hiwehat kehagnerachin yewdeme
አስደግመሽብኝ አለቃፈንቴን አቤት_______
Rip my hero
Good
th-cam.com/video/t2NRsEmMD_o/w-d-xo.html በውቀቱ ሰው መሆን በቅርቡ ይህንን አስመስሎ ሰርቶታል።ጥሩ ነው።
አቤት ምቀኞች
♥♥♥
❤️❤️❤️❤️
ኢሸአላ፡ወያኔ፡ያላፈርሠውብትና፡ያልቀጠፈው፡ነፍሥ፡የለም፡በተለይ፡አማራ፡ሁሉም፡የዘራውን፡ያጭዳል፡የሠውደም፡በከቱ፡አይፈሥም፡አላህይፈርዳል
RIP
rip
ይህንን ሁሉ ብታይ
❤🇮🇱
ውድድድድድድ
አሰደግመሺብኝ አለቃ ፍንቴን፣
ሳር ቅጠሉ ሁሉ መሰለኝ አንቺን።
ልጂነቴን አስተዎሰኝ በጠም እውዳዋለው
Rlp
9
S.n.silmiwd.wididi.argishalow.gibja🎉❤
❤❤❤❤
I love you. RIP
ነፍስ ይማር