ጥሩ ተከፋይ የሚያደርጓችሁ 6 የትርፍ ጊዜ ስራዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024
  • In todays video i will be explaining about the 6 highly demanded skills that i believe that everyone should have, Stay tuned until the end of the video.
    Join our growing community for live Q&A with me
    ► t.me/mohanbessa
    Let's Connect:
    📸 IG: @yonasmoh bit.ly/3ZNs6BW
    Follow me on
    Tiktok : @yonasmoh
    instagram : @yonasmohh
    facebook : @yonas_moh
    🍿 WATCH NEXT:
    ► • Content Creator ለመሆን ይ...
    ► • በእጥፍ የማስከፍልበትን Strateg...
    ****************************
    All materials in these videos are used for educational purposes and fall within the guidelines of fair use. No copyright infringement is intended. If you are or represent the copyright owner of materials used in this video and have a problem with the use of said material, please contact me via my email in the "about" page on my channel.

ความคิดเห็น • 386

  • @genetabebe3821
    @genetabebe3821 หลายเดือนก่อน +31

    ዮኒ በጣም አድናቂህ ነኝ አገላለጽህ ስርአትህ የሰውን እድገት እምትፈልግ እግዚአብሔር ይባርክህ ፍጻሜህን ያሳምርልህ

  • @mequanentzenebe
    @mequanentzenebe หลายเดือนก่อน +50

    1.sales
    2. Video editing
    3. TH-cam manager
    4UGCc. User generater content creator
    5 cinematography
    6. Personal assistance

    • @user-xm9yq9ns3q
      @user-xm9yq9ns3q หลายเดือนก่อน

      you are brave youngest man !

    • @AsfawShemelis
      @AsfawShemelis หลายเดือนก่อน +3

      What about Graphic design

    • @fano5083
      @fano5083 หลายเดือนก่อน +1

      @@AsfawShemelis betam bezu sew eyegeba new eg some grade 8 student can decide and be graphics designer in the next day

    • @Amanshow-lr4em1nd2u
      @Amanshow-lr4em1nd2u 26 วันที่ผ่านมา +2

      እስኪ እውቀት ያለው ባል ፈልጉልኝ አብሮ ለመስረት

    • @HananZufanu
      @HananZufanu 16 วันที่ผ่านมา

      እንዴት ነው ማገኝህ

  • @Yedawitzer
    @Yedawitzer หลายเดือนก่อน +32

    ስለ ዪትያብ ማኔጅመንት ተጨማሪ መረጃ እንፈልጋለን

  • @Betty64120
    @Betty64120 หลายเดือนก่อน +15

    Personal Assistant,, በጣም ትክክል! አስፈላጊና ተፈላጊ ክህሎት ነው : ሌላ ጊዜ በDetail አውራበት ይሄን ለብቻ።
    ግን በአካል ሳይገናኙ መስራት ሚቻል ነው? ምኑን Experience ወሰዱ በእርቀት ከሆነ? እንደውም ከሁሉም በላይ በብዛት ከባለቤቱ ጎን ሚገኙት እነሱ አይደሉ???

    • @clicktocash
      @clicktocash หลายเดือนก่อน

      you can change it to Virtual Assistant

    • @FerejeMuhamd
      @FerejeMuhamd 11 วันที่ผ่านมา

      hy

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie หลายเดือนก่อน +6

    ድንቅ የክረምት ጊዜ ስጦታ ነው። በጣም እናመሰግናለን ዮኒ!

  • @kifletadele2982
    @kifletadele2982 4 วันที่ผ่านมา

    በጣም ባለ ራእይ ወጣት እንደሆንክ ግልፅ ። በጣም ድንቅ ትምህርት ነው።
    የኔ skill plus passion sales ነው። ስርቼም አይቼዋለው። እናም በጣም በዚህ Expert መሆን እፈልጋለው እና እስኪ ጥሩ ስልጠና የሚሰጡ ካሉ ተባበረኝ እባክህ ።

  • @Kid-g6e
    @Kid-g6e หลายเดือนก่อน +7

    Thank you yoni zare beewnet ye hiwoten tlku wsane endwesn eredtehegnal betam dnk sew neh😍

    • @yonasmoh
      @yonasmoh  หลายเดือนก่อน +1

      🙏🙏🙏

  • @Crtube.
    @Crtube. 21 วันที่ผ่านมา +1

    ከቪዲዮ ብዙ ተምሬአለሁ አመሰግናለሁ personal assistant ያልከው በጣም ልክ ነዉ

  • @sisayneshworku8933
    @sisayneshworku8933 หลายเดือนก่อน +9

    ጎበዝ በርታ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @kedafomohammed
    @kedafomohammed วันที่ผ่านมา

    your clarification is very good, thank you

  • @user-ii8ld8wh3g
    @user-ii8ld8wh3g หลายเดือนก่อน +21

    እኔን ቀጠረኝ ግራፊክስ ዲዛይን እሠራለሁ ብር ስላጣሁ በስልኬ ነው ምስራው 😊

    • @hirutseifu9294
      @hirutseifu9294 หลายเดือนก่อน +2

      What type of application do we need

    • @user-nk3un6yt6o
      @user-nk3un6yt6o หลายเดือนก่อน +2

      ችሎታህን አሳየው

    • @user-mx2xw3gn1q
      @user-mx2xw3gn1q 15 วันที่ผ่านมา

      hy ከእኔ ጋረ አውረ

    • @user-ii8ld8wh3g
      @user-ii8ld8wh3g 15 วันที่ผ่านมา

      @@user-mx2xw3gn1q ስለምንድነው የማወራው ?

    • @user-ii8ld8wh3g
      @user-ii8ld8wh3g 15 วันที่ผ่านมา

      @@hirutseifu9294 canvas ..
      ብዙ applicationuch alu

  • @halletatube1981
    @halletatube1981 22 วันที่ผ่านมา

    You are very Genuine !
    If I have to express you in a single word, my choice is "Genuine"
    በርትተህ ታበረታለህ !!
    እግዚአብሔር ቢረዳኝ ለዘመናት እያሰብኩት ግን ሳልሰራው የቀረሁትን ሥራ በቅርቡ እጀምረዋለሁ !!
    Thank you Brother !

  • @በጎሚዲያ
    @በጎሚዲያ หลายเดือนก่อน +34

    ሰላም ዮኒ እኔ ገና 29000 ላይ እያለህ ጀምሬ ነው እማቅህ ክፍለ ሀገር ነበርኩ አሁን አዲስ አበባ ነኝ please ልምድህን ሼር አድርገኝ

    • @abenezertamirat6478
      @abenezertamirat6478 หลายเดือนก่อน +4

      እሺ

    • @usetatech_1752
      @usetatech_1752 หลายเดือนก่อน

      ​@@abenezertamirat6478ere

    • @rtuhd67
      @rtuhd67 หลายเดือนก่อน

      ​@@abenezertamirat6478yonas moh new yetebalew wendime

    • @YemisrachMekonnen
      @YemisrachMekonnen หลายเดือนก่อน

      @@abenezertamirat6478

    • @edmewwodaje3228
      @edmewwodaje3228 14 วันที่ผ่านมา

      Selam endat nesh

  • @fuadasmamaw8518
    @fuadasmamaw8518 17 วันที่ผ่านมา +2

    bro i totally agree with the fact that personal assistance is a good job for those who doesn't have goal or financially broken, but don't demotivate boys by saying "girls are preferred for personal assistant". there are a lot of men personal assistance out there working for big companies becoming the backbone of the companies. the reason i say these is because such type of advises back in the days become a norms, nursing is one of them...

  • @Tesu_g
    @Tesu_g หลายเดือนก่อน +18

    TH-cam channelehn endet endasmelesk video sralen 🙏

  • @YonasTenbite
    @YonasTenbite หลายเดือนก่อน +1

    Dear, Yonas, I'm your website follower, allways I learn and gets a new information from your wesite!
    Thank you so much, for your time and energy that we get different online work opportunities and earn many in different our skills.
    Honestly, I really appreciated, your amazing performance
    Well done!!!

  • @user-rightvision
    @user-rightvision 20 วันที่ผ่านมา

    ኦ ዮኒ ፍጥነትንና በትክክል መልእክትን የማስተላለፍ ሚስጥር ብትገልጽልን.ያው ገንዘብክ ስላደረከው.

  • @danibab3524
    @danibab3524 หลายเดือนก่อน +8

    "I am currently self-studying graphic design and video editing through online resources, such as TH-cam videos, due to financial constraints that prevent me from attending in-person classes. Could you please advise me on whether this self-teaching approach is effective and if it has the potential to be profitable?"

    • @Mershaye-1219
      @Mershaye-1219 หลายเดือนก่อน +1

      Can you tell me best channels to learn video editing

  • @EnjoheMitike-x8q
    @EnjoheMitike-x8q หลายเดือนก่อน +3

    አዎ አብራችሁ ብትሰሩልን አሪፍ ነው፡፡ ብዙ ነገር እንማማራልን፡፡

  • @blutube6754
    @blutube6754 หลายเดือนก่อน +1

    ዮ ጀግና ነህ በርታ ወንድሜ ብዙ ነገር ተምሬላው ካንተ

  • @rahel7770
    @rahel7770 24 วันที่ผ่านมา +2

    ምርጥ ሰው።

  • @Alpha111d
    @Alpha111d 27 วันที่ผ่านมา

    To the person who’s reading this, don’t give up on your channel it will grow.

  • @bitaniatelaye8387
    @bitaniatelaye8387 19 วันที่ผ่านมา +2

    6.Personal assistant ...ዮኒ በጣም አመሰግናለሁ ታዉቃለህ ዛሬ እራሴን እንዳገኘዉ አደረከኝ...እንደ ቀላል ለሰዎች የሰጣቸው መፍትሔዎች ,ያሳካሁላቸዉ ስራዎች ለካ ገንዘብ ማስገኘት የሚችሉ ናቸዉ ።በስራ ብዙ ያሳለፋኩ ቢሆንም በለፋሁት ልክ ግን ተከፋይም ተጠቃሚም ባለመሆኔ ስራ መስራት ጠልቼ ብዙ ከማቃቸዉ የስራ ሰዎች ሁሉ ርቄ ነበር ።ዮኒ ዛሬ አነቃኸኝ ምስጋናዬ ይድረስህ 🙏

  • @EthioDiyMachine
    @EthioDiyMachine หลายเดือนก่อน +1

    Yoni, thanks i think this should be important for beginner youtuber.

  • @katinekaba1354
    @katinekaba1354 หลายเดือนก่อน +2

    ዮኒ ስልጠናውን ለመሰለጠን መጥቻለሁ አድራሻህስ የት ጋ ነው

  • @user-kp8pt4yp1c
    @user-kp8pt4yp1c 12 วันที่ผ่านมา

    ዮኒ እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት 1 አመት ይቀረኛል ወደሀገር ለመግባት እና ተዋንያን መሆን በዩቱብ የሆነ ሥራ መሥራት እፈልጋለሁ ግን ሠወችን እንደት ማግኘት እችላለሁ አንተ ሀሣብ ጋር እንደማይገናኝ ጥያቄየ አውቃለሁ ያው ቀለል ያልክ ሥለሆንክ ነው የጠየኩህ ❤❤❤

  • @Ethiojem-co3il
    @Ethiojem-co3il 7 วันที่ผ่านมา +1

    እድግበልልን❤

  • @Aman-man
    @Aman-man หลายเดือนก่อน +1

    Great man Yon 10Q

  • @eavenace
    @eavenace หลายเดือนก่อน

    Hey, Yonas
    Big fan of your teachings. I like your videos but the only thing I see lacking is in your gear. And the lacking thing is something called ND filter. Like you see the over exposed window on your side, it’s distracting. Using the proper ND filter for your lens it will be changing your view on the quality of your videos.
    Keep it up! I love the videos.

  • @user-jk6vf5ur3c
    @user-jk6vf5ur3c 22 วันที่ผ่านมา +1

    Graphic desin እችላለሁ ቅጠረኝ ያለደሞዝ ላልተወሰ ጊዜ ለመስራት ፍቃደኛ ነኝ

  • @user-sn7vh7uv3j
    @user-sn7vh7uv3j 19 วันที่ผ่านมา +2

    Ufff mareg bichilina be sales bisera betam newu desimileg😢😢

  • @user-sr9hp2ue7j
    @user-sr9hp2ue7j 13 วันที่ผ่านมา

    yoni ለጀማሪ ትምህርትህ complex ነው ፣በቀላል ለመጀመር ያስችለን ዘንድ ቀለል ያሉ ስራዎችን ብትጠቁመን እና እዛ ላይ skill develop አድርገን ወደ ስራ ለመግባት እንድንችል ,,,,የራሴ ምልከታ ነው! any way its nice idea

  • @BetelhemSefiw-f8v
    @BetelhemSefiw-f8v 13 วันที่ผ่านมา +2

    Graphic design PC santekem be mobile phone bicha mesrat yichalal.

  • @Abytarekegn
    @Abytarekegn 22 วันที่ผ่านมา

    Thank you !! This video is my turning point

  • @biko-iz8xh
    @biko-iz8xh หลายเดือนก่อน +1

    U are brilliant man

  • @Yonas-Reactions
    @Yonas-Reactions 17 วันที่ผ่านมา

    Ohhh teru edel nebre Amltegh Lemanghawem Thank You

  • @tomG21
    @tomG21 หลายเดือนก่อน +3

    Zare yoni sitay [ማንያዘዋል] ን yemselw sew kale esti like argu🎉🎉🎉😂😂

    • @Beryaa
      @Beryaa หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @MilionAbay
    @MilionAbay 6 วันที่ผ่านมา +1

    ታደለህ በእናት ህ ስራ አስጀምረኝ የ4 ልጆች እናት ነኝ ተቸግሬያለሁ ሰርቼ ከፍላለሁ ዩኒ ምን ትላለህ

  • @EsubalewBekele-u9r
    @EsubalewBekele-u9r 16 วันที่ผ่านมา

    በውስጥ መስመር ስልክህ ብትልክልኝ በጣም ከውስጤ ሀሳቤን ሸር ላደርግህ እፈልጋለሁ በእውነት ዮኒ ተመችተኸኛል ግን አንተ የምፈልገው በጣም የሚገርም አንድ ካምፓኒ ላይ እሰራለሁ ስለዚህ ልታግዘኝ የምፈልገው ነገር አለኝ!

  • @F-vb9dd
    @F-vb9dd 11 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ምንም አየንት እውቅት የለኝም የመዳም ቅምም ነኝ ብልጅነቴ ነው የውጣሁት ግን ምን ማድርግ እንዳለብኝ አላዉቅም

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl 25 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጎበዝ ጀግና ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ikramupdating
    @ikramupdating หลายเดือนก่อน +5

    ከባዱ ነገር እኮ አብዛህኛው ሰው ፒሲ የለንም

  • @Kidist19
    @Kidist19 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን 🙏

  • @DannyDemissie-m9j
    @DannyDemissie-m9j 14 วันที่ผ่านมา

    Betam emigerm nw Yon! Gin Ene ahun bedigr yetena balemuya negn. Indeet nw social media lay mesratina wutetaama mehon emichilew!

  • @AbdisaDine
    @AbdisaDine 20 วันที่ผ่านมา +1

    i appreciate you

  • @BisratHailu-wr9tg
    @BisratHailu-wr9tg หลายเดือนก่อน

    Pesonal assistance lay tenshe nagar bechamerlen ena sela kefiya ena macha edamijameri class benageran

  • @babybubu655
    @babybubu655 11 วันที่ผ่านมา

    ዮኒ የተባረክ ልጅ ነህ ተባረክ። እባክህ በፈጠረህ አምላክ ይሁንብህ እኔ የመ/ ሠራተኛ ነኝ። ነገር ግን አነ ቤተሠቤ እየተራብኩ ነው። እና በ online ወይም በትርፍ ስዓት የምሰራው ስራ ካለህ?/ single mom ነኝ። ከበደኝ

  • @rise-upmotivation58
    @rise-upmotivation58 หลายเดือนก่อน +20

    Any Pro Video editor ✋

    • @YabVlog
      @YabVlog หลายเดือนก่อน +2

      ✋✋

    • @mechalasnake3239
      @mechalasnake3239 หลายเดือนก่อน

      Selam bro

    • @gospel-p4c
      @gospel-p4c 28 วันที่ผ่านมา

      Me

    • @al-furqandaily223
      @al-furqandaily223 23 วันที่ผ่านมา +1

      Climpxhamp is my best video editor

    • @barakhbarakh291
      @barakhbarakh291 20 วันที่ผ่านมา

      እናመሰግናለን

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 13 วันที่ผ่านมา

    እነ አንተ ጋር መምጣትና መመካኬር ብንችል ጥሩ ስራ መስራት አችላሌው ብየ አምናለው።

  • @birhanedebele5877
    @birhanedebele5877 หลายเดือนก่อน

    Selam yoni betam gobez enm masirate efeligalo

  • @kal_Atnafu
    @kal_Atnafu หลายเดือนก่อน

    Thank you!

  • @nuhaminnegussie3850
    @nuhaminnegussie3850 หลายเดือนก่อน

    Hey brother firstly i would like to appreciate ur contents they are so helpful, but would u please tell us how consistenly without giving up can we learn tge skills because i think most of us fail in that stage please try to explain how can we learn at least one skill being so busy like learning other things having family or sth to do

  • @TekiaMesfin-lk4wr
    @TekiaMesfin-lk4wr 6 วันที่ผ่านมา

    ዮኒ ለጀማሪዎች የሚሆን ነገር እስኪ የት ላይ መስራት እንዳለብኝ ንገረኝ

  • @user-qq6oo3fl6s
    @user-qq6oo3fl6s หลายเดือนก่อน +1

    I want & I can but ,I don't know how achieve that so please help me in the way yoni🙏

  • @AberaNegasa
    @AberaNegasa หลายเดือนก่อน +1

    Yoni please tlik ye idea talent alegn gin indet metekem alebign please awragn tilik ye fetera asaboch alugn be online sira lai lemisale kezih befit temariwoch lai yetesera bizu vidio ina apps ke inesu yeteshale tiru asaboch alugn please awragn please yoni

  • @wita-fn7dj
    @wita-fn7dj หลายเดือนก่อน

    HI Yoni. Thank you for this valuable infos. Considering the demand, I want to learn video editing. However, I also know that there are video editing AI tools. So, why would people pay for video editors az long as they can easily do it using using those AI tools. Have made research on this? Please let me know if you do. My second question is about graphic design too. The same thing here, there are softwares like canva that has fantastic templates and someone can do it quickly without taking time for design. So, is it worth learning it? If it is, please tell us how it is. Thanks.

  • @mulusisay1366
    @mulusisay1366 หลายเดือนก่อน

    Tebark ewket yibiza

  • @AgmaseKibure
    @AgmaseKibure หลายเดือนก่อน

    Thankyou yoni ,please continue up to the last

  • @Amsaleber
    @Amsaleber หลายเดือนก่อน +1

    እባክህ መስራት እፈልጋለሁ

  • @MekidesAlemu-jl8hi
    @MekidesAlemu-jl8hi 24 วันที่ผ่านมา

    ዮኒ አገላለፅህ ይመቻል

  • @user-fw6ez5yp6s
    @user-fw6ez5yp6s 15 วันที่ผ่านมา +1

    Hulum menserawn engi yet yemilawn eyegalaselen aydelam

  • @HyutiHyuti
    @HyutiHyuti หลายเดือนก่อน +1

    ተስፋ አሰጣጥ ምርጥ ነው
    ግራፊክ ዲዛይን እየተማርኩ ነው
    ግን pc ለመግዛት ሳቢ ወፍ ምን ላርግ

    • @mahi4154
      @mahi4154 9 วันที่ผ่านมา

      በስልክህ ጀምር / ጀምሪ

  • @Selam609
    @Selam609 หลายเดือนก่อน

    The personal or virtual assistant is what I want to learn and i think its better to work remotely

    • @user-zf6sy7dt9w
      @user-zf6sy7dt9w หลายเดือนก่อน +1

      ALX LAy apply aderegi

    • @sabayimer2523
      @sabayimer2523 14 วันที่ผ่านมา

      Endet new apply madreg yemichalew ena online class alew? ​@@user-zf6sy7dt9w

  • @YedersalEmiyamerw
    @YedersalEmiyamerw 18 วันที่ผ่านมา +1

    ዲግሪ እና ላልተማሩ ሰወች እሚሆን የለህም

  • @fantucherna
    @fantucherna หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን 🙏

  • @amanuelmengistab4625
    @amanuelmengistab4625 15 วันที่ผ่านมา

    yoni adnakih negn ezi videowh lay gn tnshye chgr aychalew bemesotu weym megarejaw ga yalew light tnsh yrebshal videown wat argotal

  • @zemarileulesisay6845
    @zemarileulesisay6845 4 วันที่ผ่านมา

    yoniye betam tru sra new ye meseraln bezam bzu guadeghoche telewetewal enem balechen vedio editing eyeserahu new negeregen ke lemede ansar tenesh ye lighting cheger endalebeh endehum tenesh cutting styleh tru endalhone endihum ye adjesting stylehm tru aydelem betam nech honehal enam wendem i am 18 years old and i want to make you a good vedio editor what whould you say brother

  • @Markantube-xs3vu
    @Markantube-xs3vu 10 วันที่ผ่านมา

    Ere benatk ene hulgize emokralehu eskahun gn teb yale yelem ke 1 amet belay mokerkugn gn mn lay endehu chigre algebagnm mn ladrg

  • @berhaneantonios7377
    @berhaneantonios7377 หลายเดือนก่อน +1

    እባክህ እኔ በተለይ sales ላይ ልምዱ ባይኖረኝም ፊላጎቱ ስለነበረኝ እና አሁን አንተ ካብራራኸዉ ነገር ተነስቼ መጀመር ፈለግኩኝ እንዴት ነዉ ቀጥታ ወደ sales ሥራ ምገባዉ ?

    • @ilhan446
      @ilhan446 หลายเดือนก่อน

      Real estate contact adereg

  • @mesfeneegebre4511
    @mesfeneegebre4511 3 วันที่ผ่านมา

    ጥሩምባ ነገር ነህ

  • @TinsaeTefera-e1u
    @TinsaeTefera-e1u 22 วันที่ผ่านมา

    i really love your confidence

  • @user-ek7ef2tn3e
    @user-ek7ef2tn3e 15 วันที่ผ่านมา

    Pls yoni enem mawek ena memar betam efelgalehu welahi ebakh litredagn tchlaleh

  • @HalimaSeid-w7v
    @HalimaSeid-w7v หลายเดือนก่อน +4

    አንተ ልጂ በጣም ጎበዝ ነህ
    በእናትህ ተማሪ ነኚ ስራ መስራት እፈልጋለሁ እርዳኚ

  • @user-uk8sf9jl3h
    @user-uk8sf9jl3h 2 วันที่ผ่านมา

    አረ bro graduated አድርገን ቁጭ ያልን ልጆች ተፍ ተፍ የምንልበት Real የሆነ online ሥራ ሻረ ብታደርገን

  • @SamiTechnology12
    @SamiTechnology12 16 วันที่ผ่านมา

    Am staŕt in etcare company and i created youtube.your idea is very builder thanks.

  • @tinsaeendeshaw6842
    @tinsaeendeshaw6842 วันที่ผ่านมา

    እኔ በትርፍ ሰአት መስራት እፈልጋለሁ

  • @NebiyuAbebe-xm9jd
    @NebiyuAbebe-xm9jd 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የትምህርት ፦ዝግጀት ፡ለሌለዉ፡ይሆናል?

  • @lotilemesa
    @lotilemesa 5 วันที่ผ่านมา

    Erebake qeteregne sera ate her tezefezefalew

  • @freedom4337
    @freedom4337 18 วันที่ผ่านมา

    በጣም አደንቃለሁ ግን ካንተ ጋር ልዩ ምክክር እፈልጋለሁ ዮኒ

  • @senaitmebratu7987
    @senaitmebratu7987 หลายเดือนก่อน +1

    What about web development

  • @BabyBaby-p5p
    @BabyBaby-p5p 21 วันที่ผ่านมา

    የንግድ ፍቃድ ሳይኖረን እንዴት ኦላይን ቢዝነስ መስራት እንችላለን

  • @EsromApps
    @EsromApps หลายเดือนก่อน +17

    ሰላም ሁላችሁም ስሜ ኤስሮም ልደቱ ይባላል የ10 አመት ልጅ ነኝ። ጀማሪ ዩቱበር ነኝ please አበረታቱኝ።

    • @amsalusisay7077
      @amsalusisay7077 หลายเดือนก่อน +5

      በርታ አቡሽዬ

    • @Chela_Finance
      @Chela_Finance หลายเดือนก่อน

      😊​@@amsalusisay7077

  • @TinsaeTsedeke
    @TinsaeTsedeke 19 วันที่ผ่านมา

    Marketing and sales management neber yetemarkut gen sra yelem

  • @user-ux8kg2wm5v
    @user-ux8kg2wm5v 15 วันที่ผ่านมา

    ዮኒ እኔ በጣም መስራት እፈልጋለሁ ብዙ ነገሮች ነጋክቻለሁ ለምሳሌ ህትመት አሁንም እየስራሁ ነው
    ቢል ቦርድ ባነር የተለያዩ ኢዲቲንግ እናም የራሴ ትንሽዬ ሱቅ ነገር አለችኝ ግን ገቢዩ እና ላይፌ ሊቀየር አልቻለም ፕልስ የሆነ ነገር አግርልኝ እስቲ

  • @JilaluWenza-ee2ge
    @JilaluWenza-ee2ge 17 วันที่ผ่านมา +1

    ሴልስ ላይ ጎበዝ ነኝ አብሬህ መስራት እፈልጋለሁ ቅጠረኝ Please 🙏

  • @Naema95Nnnn
    @Naema95Nnnn 20 วันที่ผ่านมา

    እኔ ስራ መስራት ፈልጋለሁ ግን ዉጭ ሰርቼ አላዉቅም ቤት ዉስጥ ነዉ የምሰራዉ ስለዚ እዴት ወደ ዉጭ ወጥቼ መስራት እችላለሁ እባክሕ እንድ ነገር በለኝ ግራ ገብቶኛል😢😢😢 ኧረ በጣም ደብሮኛል እርዳኝ

  • @MulugetaAbera-rt7lm
    @MulugetaAbera-rt7lm 5 วันที่ผ่านมา

    How? please

  • @DereseBirmeta-yp2jn
    @DereseBirmeta-yp2jn หลายเดือนก่อน

    ስለ ዩቱብ ተጨማሪ ነገር ንገረን

  • @beakalgirma1229
    @beakalgirma1229 18 วันที่ผ่านมา

    የፐርሰናል አሲስታንት ስራ በትርፍ ጊዜ የሚሰራበትን መንገድ ብታስረዳን። በጣም physically demanding job ይመስለኛል።

  • @HalawiDenaglሓላዊደናግል
    @HalawiDenaglሓላዊደናግል 18 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ቪድዮ ኢዲቲንግ ካለ እኔን መቅጠር እችላለው ፡ ጸሃፍልኝ

  • @user-ke7xt3hv6j
    @user-ke7xt3hv6j หลายเดือนก่อน

    I appreciate your work and the effort you put into your video. This shows how you really respect your audience. Keep the hard work. Just a mini comment in this video 14:40 "Bulid Audience" => I think you mean Build Audience.

  • @Arcanegirl-a
    @Arcanegirl-a หลายเดือนก่อน

    which works best in ethiopia google ads or facebook ads

  • @EnochSiyoum
    @EnochSiyoum หลายเดือนก่อน

    Le temariwoch yemihon kale

  • @Sebletube1
    @Sebletube1 หลายเดือนก่อน +1

    ቀናነትህን ሳለደንቅ አላልፍም።

  • @AsfawShemelis
    @AsfawShemelis หลายเดือนก่อน +1

    Ere sle Graphic Design sraln weys atfelgm

  • @LEMBEBOLAKEW
    @LEMBEBOLAKEW 11 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ ገለጻ ነው

  • @christofer18
    @christofer18 หลายเดือนก่อน

    yes i do want to know

  • @sosobeekoo....1712
    @sosobeekoo....1712 หลายเดือนก่อน

    Excellent!

  • @aberanigusu4895
    @aberanigusu4895 11 วันที่ผ่านมา

    እኔ መንግሥት ሠራተኛ ነው ነገር ግን የመስራት ይፈልጋለው ነገር ግን እንደት የሚሠራ አላውቅም እስ ትንሽ ምክር ና መንገድ አሳየን ወንድሜ

  • @MenberAtrsaw
    @MenberAtrsaw 21 วันที่ผ่านมา

    Gonder new mnorew ante mtlewun mesrat echlalehu