Our Father In Heaven/አቡነ ዘበሰማያትና በሰላመ ቅዱስ ገብርኤል መልአክ በግእዝ ቋንቋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 207

  • @JjjHhh-s3h
    @JjjHhh-s3h หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ሒወት ያሰማልን ተመሰገን ኣምልኬ⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️🙏🙏🙏👏👏👏💜💜💜

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በዉነት ፀጋዉን ያብዛልን በቤቱ ያፅናል ቅድስት አገራቺንን ሰላም ፍቅር አድነት ይስጥልን

  • @Sm-fn1nn
    @Sm-fn1nn 5 ปีที่แล้ว +72

    አቡነ ዘበሰማያት ይትቀደስ ስምከ፣
    ትምጻእ መንግሥትከ ፣ወይኩን ፈቃድከ ፣
    በከመ በሰማይ ፣ከማሁ በምድር፣
    ሲሳየነ፣ዘለለ ዕለትነ፣ሃበነ ዮም።
    ኅድግ ለነ፣አበሳነ ወጌጋየነ፣
    ከመ ንሕነኒ ንኅድግ ለዘአበሰ ለነ።
    ኢታብአነ እግዚኦ ውስተ መንሱት፣
    ኣላ አድኅነነ ወባልሐነ፣እምኩሉ እኩይ፣
    እስመ ዚኣከ፣ይእቲ መንግሥት፣ኃይል ወስብሐት፣
    ለዓለመ ዓለም፣አሜን።
    በሰላመ፣ ቅዱስ ገብርኤል መልአክ፣
    ኦ እግዝእትየ ማርያም ሰላም ለኪ፣
    ድንግል ብኅሊናኪ ፣ወድንግል በሥጋኪ።
    እመ እግዚአብሔር ጸባዖት ሰላም ለኪ።
    ቡርክት አንቲ እምአንስት፣ ወቡሩክ ፍሬ ከርሥኪ።
    ተፈሥሒ ፍሥሕት ኦ ምልእተ ጸጋ እግዚአብሔር
    ምስሌኪ።
    ሰአሊ ወጸልዪ ምሕረት በእንቲኣነ፣
    ኀበ ፍቁር ወልድኪ ኢየሱስ ክርስቶስ፣
    ከመ ይሥረይ ለነ ኃጣውኢነ።

    • @halimam0hamede991
      @halimam0hamede991 4 ปีที่แล้ว +1

      ይኼ ከሆነ ልሸምድደው ወይም ላጥናው

    • @mercyeshetu8559
      @mercyeshetu8559 4 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

    • @genetejdgu7909
      @genetejdgu7909 3 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

    • @rahwitabrsh4042
      @rahwitabrsh4042 3 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen 🙏❤

    • @masniguse4369
      @masniguse4369 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም እናመሰግናለን ወድሜ በጣም ስፈልገው ነበር ሁሌ አፍራለሁ በሉ ሲባል ማን ልጠይቅ ግራ ይገባኛል ሁሌ ማን ልጠይቅ ብዬ የተፃፈ እፈልጋለሁ ላገኝ አልቻልኩም ድንገት ሰርች ሳረግ ሲመጣልኝ ደስ ነው የለኝ እድችለው እግዛብሄር ይርዳኝ ቅዳሴ ሲደረግ የሚባለውን ባቅ ደስ ይለኛል ጎንበስ ሴሉ ጎበስ ቀና ሲሉ ቀና ማለት ብቻ ሆነ ብችለው ተመስጪ ሀሳቤን ምሰበስብ ይመስለኛል ብዙ ነገር ማወቅ እፈልጋለሁ ቤተክርስቴያን ብሄድም እኔን የሚያክል ምንም አላቅ ብቻ ልብ ይስጠኝ

  • @hadnetkinfe8976
    @hadnetkinfe8976 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen qal hiwot yesmaln

  • @adisababa1570
    @adisababa1570 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሠማ

  • @TsegerdaKidane
    @TsegerdaKidane ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሒውት ያሰማልን

  • @kalkidanbelay3753
    @kalkidanbelay3753 2 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiywot yasemalen

  • @NXTLVLOG
    @NXTLVLOG ปีที่แล้ว +1

    God, lead me here 🙏 Yeshua is here.

  • @Tigis-g1k
    @Tigis-g1k ปีที่แล้ว +1

    A men amenamen❤❤❤❤

  • @tigisttegen2971
    @tigisttegen2971 ปีที่แล้ว +3

    arife vidio new.

  • @Eyou653
    @Eyou653 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ክብል ብጣዕሚ እዩ ፅቡቅ ደድሕርየኩም እና ፀለይና ንከድ ብጣዕሚ እዩ ፅቡቅ እግዛብሄር ይባርኩም❤❤❤

  • @tghvd3235
    @tghvd3235 3 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት የስመኣልና

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለይሆትያሰማልን።እንዴትልያዘውቃሉን፣በፆለታችውእስቡኝ፣ወለተማርያምብላችው፣ወገኖቸደካማእህታችውን

  • @adjsalemu4431
    @adjsalemu4431 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን💯🕯🎂🇧🇴🕊

  • @selethio6023
    @selethio6023 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @kisanetGebrhiwet-i5o
    @kisanetGebrhiwet-i5o 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @girmamoges247
    @girmamoges247 3 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @bayushii.yearisilij8031
    @bayushii.yearisilij8031 3 ปีที่แล้ว +1

    Wandimachin.baxam.inaameseginaleni

  • @arditube5698
    @arditube5698 3 ปีที่แล้ว +14

    መቸም የእናተን ውለታ ከፍለን አንጨርሰውም እና እግዚአብሔር አምላክ ልፍታችሁን ያስብ 🙏አያቴን ሁሌ አመሰግናታለሁ እርሷ ባትኖር ኖሮ ባዶ ነበርኩ ዋጋሽ አሁን ገባኝ ልፍትሽ አሁን ታወቀኝ ሁላችንም ታላቆች ሲናገሩን አንናቃቸዉ፣አንሰልቻቸዉ ምክኒያት አላቸው የኛ የወደፊት ሄይወት ይታያቸዋል ታላላቆች ሁሌም ሁሌም ትክክል ናቸው በነሱ እረዳታ ነው እዚህ የደረሰነው ልፍታችሁን የሰማይ አምላክ በሰማያዊዉ ቤታችሁ ያሰብላችሁ 🙏🙏🙏🙏

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤Amennnnnnn

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 4 ปีที่แล้ว +6

    ቃለሂወት ያሰማልን :መመምህራችን :እግዚአብሔር አምላክ ጸጋው ያብዛልህ : አገራችንም ሰላም ያድርግልን :አሜን አሜን አሜን ።

  • @tigisttigist1162
    @tigisttigist1162 3 ปีที่แล้ว +1

    Egzabeher yebarke betam amesegenalewe🙏

  • @sarahcalap633
    @sarahcalap633 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይውትን ያሰማልን አሜን

  • @HiabHadish-i2m
    @HiabHadish-i2m 9 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤

  • @messimessi4073
    @messimessi4073 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @hyme7165
    @hyme7165 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያስማልን

  • @rafaelareda4636
    @rafaelareda4636 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @daveadu925
    @daveadu925 3 ปีที่แล้ว +2

    thank you it is great.

  • @gize3479
    @gize3479 4 ปีที่แล้ว +3

    Besmam woweld wemfecedost a ahado Almaz amen

  • @yegelenegussi9136
    @yegelenegussi9136 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen Amen 🙏

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን

  • @getahungashawbez1147
    @getahungashawbez1147 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያዉርስልን!!!ከዚህም በላይ ቀና ልቦና የሚከፈትበት ጥናት ይሁን!!!!!

  • @kbhi6629
    @kbhi6629 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen qalehwet yasemaln tsegawn yabzalh amlak

  • @gize3479
    @gize3479 4 ปีที่แล้ว +2

    Besmam woweled wemfescdost awoamlac amen

  • @ascalaacal2481
    @ascalaacal2481 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራንችን

  • @gize3479
    @gize3479 4 ปีที่แล้ว +2

    I love this video

  • @gize3479
    @gize3479 4 ปีที่แล้ว +5

    I love ፀሎተ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ፀገነትወንድዬ
    @ፀገነትወንድዬ 3 ปีที่แล้ว +2

    Amin amin amin

    • @kenduadmasu1089
      @kenduadmasu1089 3 ปีที่แล้ว +1

      Tro gobes

    • @meazagesit7059
      @meazagesit7059 8 หลายเดือนก่อน

      That is not how you spell aman

    • @meazagesit7059
      @meazagesit7059 8 หลายเดือนก่อน

      Because it is a m a n that how you spell aman

  • @saronmichael8010
    @saronmichael8010 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
    kalhiwten yasmalen

  • @baluootanu6734
    @baluootanu6734 2 ปีที่แล้ว

    Amen 3

  • @Eden_7269
    @Eden_7269 3 ปีที่แล้ว +1

    Very helpful thank you so much

  • @ፍቅርየደራዋቀበጥነኝ
    @ፍቅርየደራዋቀበጥነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃልሂ ወት ያሠማልን

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 ปีที่แล้ว +6

    አባታችን እግዚአብሄር ይስጥልን በሰማይ ለእግዚአብሄር ምስጋና ይሁን በምድር ሰላም ይስፈን

  • @gize3479
    @gize3479 4 ปีที่แล้ว +1

    I love ፀሎተ

  • @dagnetadesse9581
    @dagnetadesse9581 5 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይስጥል
    ተከታታይ ይሁንልን እንድንማር ተጠምተናልና
    አአትብ ገፅዬ ጀምሮ እባካቺሁ እንማር

  • @JesusisGodnowandforever
    @JesusisGodnowandforever 3 ปีที่แล้ว +1

    Abune Zebesemayat

  • @موزةالظنحاني-ح5ه
    @موزةالظنحاني-ح5ه 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @חכחגחגצכחכח
    @חכחגחגצכחכח 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሕይወት ያሰማልነ

  • @ሰላምየማሪያምልጅነኝ
    @ሰላምየማሪያምልጅነኝ 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ማህሌት-ዠ4ኀ
    @ማህሌት-ዠ4ኀ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን👏

  • @ክርስቶስነውየመኖርእስትን
    @ክርስቶስነውየመኖርእስትን 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @Maria19707
    @Maria19707 4 ปีที่แล้ว +3

    Great job

  • @ግዴናጅኑታእየ
    @ግዴናጅኑታእየ 4 ปีที่แล้ว +5

    ትግርኛ እና ግእዝ ይቀራረባል በጣም ልበል

    • @spritefanta4046
      @spritefanta4046 4 ปีที่แล้ว +1

      ኣዎ ይቀራረባል ኣልተሳሳትሽም።

  • @fithicheay6453
    @fithicheay6453 4 ปีที่แล้ว +2

    amen amen amen

  • @eshetugebeyehu2783
    @eshetugebeyehu2783 7 หลายเดือนก่อน +1

    😊😊😊😊

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን ውድ አባ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን

  • @emebetgizaw1456
    @emebetgizaw1456 ปีที่แล้ว

    Very good at your job.

  • @semaiabraham4972
    @semaiabraham4972 2 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏♥️🙏🙏♥️🙏🙏🙏

  • @Kidistalamerw
    @Kidistalamerw 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wow

  • @marie6455
    @marie6455 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    ከይቅርታ ጋር መምህር ውዳሴ ማርያምን እደዚሁ በግእዝ አብበው ቢለቁልን

    • @Awdetinat
      @Awdetinat  5 ปีที่แล้ว +1

      melkam wedefit yideregal

    • @halimam0hamede991
      @halimam0hamede991 4 ปีที่แล้ว

      @@Awdetinat የአቡነዘበሰማያትን ስለማላቅ ነው ይኼ ነው።ላጥና

  • @abieltadese5467
    @abieltadese5467 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @eshetugebeyehu2783
    @eshetugebeyehu2783 7 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @gize3479
    @gize3479 4 ปีที่แล้ว +5

    I especially love god

  • @wudasezekaryas8909
    @wudasezekaryas8909 4 ปีที่แล้ว +5

    Gooooooooooooòoooooooooooooooooooobes!

  • @ተሜው7
    @ተሜው7 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት

  • @saray4418
    @saray4418 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንንንንን እግዚአብሄር ይስጥልን ያክብርልን

  • @muludesumuludesu3531
    @muludesumuludesu3531 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሂወት ያሰማልን ለአባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @eleniargawalemayehu2828
    @eleniargawalemayehu2828 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ።

  • @kidaneghebru7030
    @kidaneghebru7030 2 ปีที่แล้ว +1

    Correct

  • @selamawitseid1180
    @selamawitseid1180 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @hannahoron9740
    @hannahoron9740 5 ปีที่แล้ว +6

    I am from Surinam and studying/training for formal conversion to EOTC. I am very thankful for this training audiotape. God Bless You!!!

    • @zachoo5135
      @zachoo5135 4 ปีที่แล้ว +1

      Wow welcome sister .

    • @JIMJIM-ls2sf
      @JIMJIM-ls2sf 4 ปีที่แล้ว +1

      Hannah Oron that’s in South America right?

    • @hannahoron9740
      @hannahoron9740 4 ปีที่แล้ว

      @@JIMJIM-ls2sf yes, North of Brasil.

    • @JIMJIM-ls2sf
      @JIMJIM-ls2sf 4 ปีที่แล้ว

      Hannah Oron ok just checking

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 4 ปีที่แล้ว +3

    የእግዚያብሄር ቤተሰቦች እባካችሁ አቡነዘበሰማዪጸያት በፅሁፍ እማጠናው ላኩልኝ

  • @haymehaymewelde425
    @haymehaymewelde425 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በደሜ በጤና ይጠብቅልን አሁንም ኦላይ ትምህርት የሚሰጥ ከሆን እኔ መሳተፈ እፈልጋለው

  • @gize3479
    @gize3479 4 ปีที่แล้ว +1

    Wegegegayene

  • @meyou-fp7ol
    @meyou-fp7ol 5 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት እግዝአብሔር ያክብርልን በደንብ እየተከታተልን ነው

  • @genetejdgu7909
    @genetejdgu7909 3 ปีที่แล้ว +4

    Thank you help my daughter 😀

    • @meazagesit7059
      @meazagesit7059 8 หลายเดือนก่อน

      Uuuuuu wut are saing

    • @meazagesit7059
      @meazagesit7059 8 หลายเดือนก่อน

      NO Way BRO is he with u no so do not saint that agien

  • @gize3479
    @gize3479 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡዝቤኪስታን

    • @Awdetinat
      @Awdetinat  4 ปีที่แล้ว

      "ኡዝቤኪስታን" ምን ማለት ነው?

    • @essayasnigussie5790
      @essayasnigussie5790 3 ปีที่แล้ว

      You are in uzbekistan?

  • @gize3479
    @gize3479 4 ปีที่แล้ว +1

    Wedegineneney

  • @sebhattewolde1190
    @sebhattewolde1190 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen My brother God bless you

  • @ስላምለሀገራችን
    @ስላምለሀገራችን 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይዎትን ያሰማእልነ መምህራችን

  • @abrahakonjo9830
    @abrahakonjo9830 4 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜንኣሜንኣሜን

  • @gize3479
    @gize3479 4 ปีที่แล้ว +1

    Besmam

  • @semharteklu9764
    @semharteklu9764 4 ปีที่แล้ว +1

    Btaemi tubuk

  • @suhelkhan6861
    @suhelkhan6861 4 ปีที่แล้ว +1

    Abunzebesemayat

  • @gize3479
    @gize3479 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣባት

  • @gize3479
    @gize3479 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣበራ

  • @giftyyy
    @giftyyy 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen...betam ameseginlu for creating n posting this by Amlak Grace. Soooo full of help. We Western born Ethiopian Beta Kristen r very grateful. Bless up and big up from Guyana South America.
    🙏🏽💒🕊🥰🌍 Melkam Addis Amet

  • @gize3479
    @gize3479 4 ปีที่แล้ว +2

    I’m learning

  • @gize3479
    @gize3479 4 ปีที่แล้ว +1

    For me

  • @gize3479
    @gize3479 4 ปีที่แล้ว +2

    በዱር

  • @AAa-oo3ot
    @AAa-oo3ot 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 4 ปีที่แล้ว +1

      እሜንእሜንእሜንእሜንእሜን

  • @gize3479
    @gize3479 4 ปีที่แล้ว +2

    በከኢዙሊ

  • @gize3479
    @gize3479 4 ปีที่แล้ว +1

    I now abatachnoyn

  • @romamcdo1513
    @romamcdo1513 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ፫ ቃለህወት ያሰማልን በቃል ለመያዝ ግድግዳላይ ፃፌ አንድ አመት ልሆነኝ ነው ሳጤናው ነገር ግን በቃለሌ ጠንቅቄ መያዝ አቃተይ

    • @yaredkebede8423
      @yaredkebede8423 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ቀላል ነው በቀን ዝም ብለሽ ደግመሽ ደጋግመሽ በዪው ትይዢዋለሽ።

  • @TheDanZonee
    @TheDanZonee 2 ปีที่แล้ว +1

    This is great may God bless you for it, just a reminder it seems that’s “mihret be’inti ane “

  • @bayushii.yearisilij8031
    @bayushii.yearisilij8031 3 ปีที่แล้ว +1

    Disiliki yaderegachh.yiqir.yibalachu

  • @gize3479
    @gize3479 4 ปีที่แล้ว +1

    It is easy

  • @nardosyehualashet5744
    @nardosyehualashet5744 2 ปีที่แล้ว

    K0 oo

  • @gize3479
    @gize3479 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣጣርድ

  • @gize3479
    @gize3479 4 ปีที่แล้ว +1

    Only

  • @abebayilma3348
    @abebayilma3348 3 ปีที่แล้ว +1

    You help my dought. Thank you!