HEYAWE EGZIABHER AMELAKE FESUMAWE KEBERE YEGEBAWE WEDE YE TARIK GEGNOCIACIN BE HULUME BOTA YALACIHUT HULU HAYALU GETA BAREKO KEDESO TELA KELELA HONO MISETERAWEWEN SEGA DEGEMO DEGAGMO YEGELESELACIHU BIREFEDEME HULUME ALETEFAMENA HAYALU GETA KEBERE YEGEBAWE AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏
ከጥበበኛ አዕምሮና አንደበት እንደ ማር የሚንጠበጠብ ጣፋጭ የረቀቀ ጥበብ በማካፈል እንደ ንብ በመሰብሰብ እንድንቀስም እያደረጉ ላለው ጥረት ሁሌም እናመሰግናለን።እኛም ከፍ ብለን እንድናስብ ስላደረጉን ቅዱስ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና እንዲሁም በረከቶችን ሁሉ ያብዛልዎ።እጅግ እንወድዎታለን መምህራችን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነትና ረድኤት ዘወትር አይለይዎት
ተወዳጁ መምህራችን በየጊዜው ስለሚያስጨብጡን እውቀት እጅግ በጣም ምስጋና እናቀርባለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘንሎት
ዶ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን በመጨረሻ እዳስተያየት ጋዜጠኛው ግን ትንሽ እረጋ ብትል መልካም ነው
ቅዱስ:አማኑኤል:በዕድሜ:በፀጋ:ይጠብቅልን:ምህር:በዕውነት:የማናቃቸውን:እንድናውቅ:የረዱን:የኢትዮጵያ:ዕንቁ:የቤተክርስቲያናችን:ድምቀት:በዘመናችን:የተሰጡን:ፀጋ:ዕመቤቴ:በበረከት:ታኑርልን:🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌷🌷🌷💚💛❤
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህ አብዝቶ ይባርክህ
ዶክተርዬ፣ የቤተክርስቲያናችን ሊቅ!! ዘመንህ ይባረክ!
መምህር እኔ በጣም እና በጣም 75 ፐርሰት ሕዋሣቴ የዜማ ማግኘት ነዉ የሰማሁትን ሁሉ ዜማ ስቦ ወደዉስጤ አስገቤቶ ልቤን በአለማት መካከል ይበትነዋል በኛ አለምለይ የማይገኝ ፍጸም ፅሩይ የሆነ የአኗኗር ዘይቤ ይናፍቀኛል እና እሔ ፀባየ በዉስጤ ለራሴ ጥያቄየነበር አሁን ተመልሶልኛል መምሕር አመሰግናለሁ
Wow
አቤት መታደል መሰጠት መባረክ ሀገሬ ጥቂት ብታጣ እልፍ አላት በቅርብ አለምን ታስተምራለህ ስለተሰጠን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🥀🍁🍀🥀☘️🌿🌱🍁🍀🌱🌿☘️🥀☘️🌿🌱🍀🍁
Much LOVE and RESPECT to you ALWAYS 🕊💜🙌🏾💜🕊
ዶክተር, እግዚአብሔር ይባረካሉ !!!!
እባክህ መምህራችንን አስጨርሰው ሀሳቡን ።እናመሰግናለን ❤
የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የዓለም ዕንቁ ናቸው! በእንክብካቤ በመንግሥት ደረጃ መያዝ ያለብቸው ዕንቁ ሰው ናቸው:: ብቻ ልዑል እግዚአብሔር! ድንግል ማርያም! በዕድሜ ይጠብቁልን:: ለሀገር ብቻ ሳይሆን በዓለም ከፍተኛ ተመራማሪ ናቸው::
እመቤቴ ኪዳነምህረት ትጠብቅልን::
እሳቸውን መግለፅ እጅግ ቃላት ያጥረኛል::
የኛ ጀግና
ያንተ ኣንድ ትምርትህ ሶስት ግዜ በቀን እመለከታለው
ኣመሰግናለው ።
ግን በሳምንት ኣንድ 5ግዜ ብታስተምረን እንዴት ደስ ባለኝ ❤❤❤❤
Thanks sir I respect you
ለጠያቂው ወንድሜ አንተ ለራስህ አዳምጠው አታደናንቀው ድንቅ ድብቅ ትምህርት ነው አድናቆቱን ለኛ ተወው አንተ እራስህን ሁነው መጠየቅ ከሁሉ በላይ ገላጭ ነው ተጠቀመው እራስህን አግኝው በተረፈ አዳምጥ እንጂ ውብ ነው 🕊👁⚖️👁🙏🏽🏃🏾♂️
እግዚአብሔር በድሜና በጤና ይጠብቅልን
እንደ እናተ ያሉ ቅንና በእውቀት የተሞሉ እያብዛልን እውቀት ከሃይማኖት ከምግባር ከሥራጋር ሲሆን በሰማይም ዋጋ ያሰጣል ❤❤❤❤❤
ድምፃቸውን ብታሰሙን❤
ዶክተር ስለ አርማጌዶን 1 Video ብትሰራልን ምክንያቱም ያለንበት ዘመን ያስፈራል። ለንስሀ ሞት እንድንበቃ እግዚኣብሔር ይርዳን 🙏
Welcome dear Teacher.
ዶክተር እደምን አለህ እግዚአብሔር ፀጋውን አሁንም ያብዛልህ ። አሜን አንድ ምነግርህ ስለት ነበረኝ እባክህን እዴት እደምነግርህ እባክህ መልስህን
እጠብቃለው መምህር
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም ላንተ ይሁን
HEYAWE EGZIABHER AMELAKE FESUMAWE KEBERE YEGEBAWE WEDE YE TARIK GEGNOCIACIN BE HULUME BOTA YALACIHUT HULU HAYALU GETA BAREKO KEDESO TELA KELELA HONO MISETERAWEWEN SEGA DEGEMO DEGAGMO YEGELESELACIHU BIREFEDEME HULUME ALETEFAMENA HAYALU GETA KEBERE YEGEBAWE AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏
♥️🙏🙏🙏⛪
እባኮን መምህር ነስር በጣም እያስቸገረኝ ተሰቃየው ምን ማድረግ እንዳለብኝ ቢጠቁሙኝ እባኮትን እባኮትን😢😢😢😢 ኳስ ተጫዋች ነኝ ግን በዚህ ችግር በጣም እየተጐዳው ነው
😢
🌾🌾🌾
እባክህን እስኪጨርስ ጠብቀው እኛ ከሱ መስማት የምንፈልገው ብዙ ነገር አለ
ሰላም ሰላም መምህር ዶ/ር ሮዳስ አንድ ነገር ልጠይቅወ ስለ በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ፀበል ካላዩት ይዩት ካዩት ደግሞ የእራስወን ምልከታ ያስቀምጡል እባክወ
ሠላም ዶክተር እባክህ ከሐኪም መስፍን አገናኘኘ አመሰግናለሁ
Teach me how to read books Easley
🙏❤️🙏❤️🙏❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሌላው መምህራችን ስለ እነዛ በyou tube እሚለቀቁት 369 ቀመር ድምፆች ብለው እሚለቁት ድምፅ vibrate ሃቀኝነታቸው ብትነግረን ።
የፀጉር እና የኣካል የቁመት እና እስከ መሰወር ሌሎች ጥቅም እንዳለው ይገልፃሉ በኮመንታቸው እንዳየሁት ኦልሞስት ኣብዛኛው ውጤት እንዳየበት ነው ሚፅፈው። እና እውነት ሊሆን ይችላል።
የምወድህ መምሬ አክባሪህ ነኝ
ጥያቄ አለኝ ከደረሰህ ምክርህን ፈለጌ ነኝ ልጅ አለኝ የአራት አመት ልጅ እግዝአብሔር በወደደ ኀይማኖታዊ ትምህርት ላስተምር
እፈልጋለሁ መጀመሪያ በስንት አመቱነው መጀመር ያለበት አዲስአበባሰ ከህፃንነቱ ጀምሮ የት ማስተማር እችላለሁ ጥቆማ ብትሰጠኝ አመሰግናለሁ መምህር
ሰላም መምህራችን
I like u
እግዚአብሔር እድሚያቹሁን ያርዘመው
ዶክተር፦ ከራድዮንና ፡ አሮድዮን፡ ልዩነታቸውን፡ማወቅ፡ፈልጌ፡ነበር፡፡
Sele eskndr sfa argk btsraln, Sele manintu,
EBATE ETHIOPIA YALATE HABETE .
Ethiopians are we ……….?
YETELEYAYU YEZAMA DMTS LYU BEHON AQERAREB ASTEMARI MELKT BEHONE NEAW YAQEREBULN!!!!