አዝናኝ ስራዎቼ ስብስብ part 02

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 214

  • @ምህረትበፀጋው
    @ምህረትበፀጋው 3 ปีที่แล้ว +110

    ሉላዬ እንዴት እንደምወድሽ ብታይይይይ እኔ ቲክቶክ አልጠቀምም ያንቺን ቪዲዮ ግን ዩቲዩብ ላይ ሲለቁት አሳድጄ ነው የማየው በርቺ ትልቅ ቦታ ድረሺ ኑሯችንን ምንም ሳታካብጂ ስለምትተውኚልን እናመሰግንሻለን በ ዩቲዩብሽ ከዚ በዋላ ቤተሰብ ሆነናል እንኳን ደና መጣሽ❤

  • @ሰራዊትየአባቴልጅ
    @ሰራዊትየአባቴልጅ 3 ปีที่แล้ว +36

    ሉአል አደኛ ነሽ በርቺ ከአቺ ብዙ እጠብቃለን ምርጥ ተሰጦ አለሽ 😍😘😘😘😘

  • @tsiontadesse7420
    @tsiontadesse7420 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አዝናኝ ስራዎች ነዉ ምትሰሪዉ ፤በሳቅ ልትገይኝ ነዉ ፤በርቺ ‘’love you’’

  • @samri9002
    @samri9002 3 ปีที่แล้ว +29

    ሲገርም የኔም አባት ተኝቶ እያየሁ ነው አትቀይሪው ይለኛል ሁሉም ጋር ነው ማለት ነው? እኔ እኮ የኔ አባት ብቻ ይመስለኝ ነበር አይኑን ጨፍኖ የሚያይ 😂😂😂😂😂👍🥰

  • @milikyaze9148
    @milikyaze9148 3 ปีที่แล้ว +8

    ይቺልጅ ወይኔ ስትችል በጣምነው የምወዳት ከሁሉም ቲክቶከሮች አደኛ ነች እያዳዷ የምታቀርባቸው ድቅ ናቸው ጎበዝ በርቺ ደግሞ ደስ የሚለው ነገር የራሷን አይዲያ ነው የምሰራው እወድሻለሁ የኔ የጠይም ቆጆ በርቺ

  • @mekdesmekdes4172
    @mekdesmekdes4172 3 ปีที่แล้ว +8

    ስወድሽ በሳቅ ነው ፍርስ የምታደርጊኝ 😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣ድንቅ ስራ ነው

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 3 ปีที่แล้ว +6

    ከዝመኑ እንዳንቺ የሚያስቀኝ የለም የመችሽ

  • @saedatub5435
    @saedatub5435 2 ปีที่แล้ว +2

    የ ሳቄ ሚንጭ 🤣👍በርቺ

  • @fekertasahelu3711
    @fekertasahelu3711 3 ปีที่แล้ว +6

    ሉአል ስወድሽ እኮ በርቺልን

  • @wintakibreab6199
    @wintakibreab6199 3 ปีที่แล้ว +1

    betam techeyalesh yene mar betam gobeze hulum videowochesh nw miwedelesh berchi🙏🙏👌👌👏👏😘😘😘

  • @bezawitthomas4028
    @bezawitthomas4028 3 ปีที่แล้ว +7

    Ur so funny seriously ...good job...hahaha...u focused on family thing ..that makes u special ..

  • @zittagetaneh2872
    @zittagetaneh2872 3 ปีที่แล้ว +18

    ደስ ስትዪ የኔ ቆንጆ😍

    • @lual7782
      @lual7782  3 ปีที่แล้ว +2

      🥰🥰🥰

  • @ברוקאשתה
    @ברוקאשתה 3 ปีที่แล้ว +2

    ውዴ በጣም ነው ምወድሽ ቀጣይ ደሞ አይለቀቅም እንዴ በርች

  • @selamawittesfaye8608
    @selamawittesfaye8608 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ እንዴት እንደምታስቂኝ

  • @እስማኤልኢስመክ
    @እስማኤልኢስመክ 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ👏👏👏

  • @yitbarekkenaby2674
    @yitbarekkenaby2674 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ
    ጥያቄ ጥያቄ ጥያቄ
    ያቀላሽ ካሜራ ይነገረኝ እኔም ልቅላ።

  • @አፀደማርያም-መ2ለ
    @አፀደማርያም-መ2ለ 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ማዘርየ ይችንይችን እኮ አልፈንባታን ምናለ ብትነግሩኝ

  • @berkitbeky3635
    @berkitbeky3635 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ በርቺ አቦ ይመችሽ

  • @mahletlemma4189
    @mahletlemma4189 2 ปีที่แล้ว +2

    You're hilarious!! 🤣 Keep it coming...

  • @leomessi9166
    @leomessi9166 3 ปีที่แล้ว +4

    የምር ትችያለሽ ምቾቴ 😍

  • @hanatesfaye7012
    @hanatesfaye7012 3 ปีที่แล้ว +1

    ማርያምን ትችያለሽ እኮ😘😘😘

  • @samrinegash467
    @samrinegash467 2 ปีที่แล้ว +1

    Tegnch eysemahut nw....abate enkelf wesdot enkune remote aylekm😂😂😂

  • @zahramohammed1957
    @zahramohammed1957 3 ปีที่แล้ว +1

    ብቃትሽኮ መቸም በተለይ ወድሆነሽ የምሰሪው ሳላደቅ አላልፍም ዋውውውው ውድድድድድ አረገሻለሁ አድናቂሽነኚ

  • @φγπφ
    @φγπφ 3 ปีที่แล้ว +4

    ....ሉላዬ ማዕረይ ስራዎችሽን ሁሉ እወድልሻለሁ! በሰው ሃገር ኑሮ ውጥረታችንን እንድንረሳ ታደርጊናለሽ። በተለይ ባለቤቴና ሴት ልጄ የአንቺን አዳዲስ ስራዎች ሲያዩ ሽንታቸውን ነው ሚጨርሱት፥ በዕነሱ ተመልክቼሽ ነው ስራሽን የወደድኩልሽ፤ በርቺ።
    ሁላችንም በዩቲዩብ ገጻችን ላይ ቤተሰብ አድርገንሻል።

  • @zikekiros2197
    @zikekiros2197 3 ปีที่แล้ว +1

    አቦ የሌለ ምቾቴ ነሽ አንደኛ ትመቺኛለሽ

  • @allahuakber3943
    @allahuakber3943 3 ปีที่แล้ว +2

    ሲዴብርኘ ባች ዘና እላለሁ የኔ፣ቆጆ

  • @birtukanao4sa808
    @birtukanao4sa808 3 ปีที่แล้ว +1

    ሲያምርብሽኮ 👍👍

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት አድናቂሽ ነኝ

  • @neimkemal3014
    @neimkemal3014 3 ปีที่แล้ว +1

    Ewnet teseto aleshe saqe betefabet bezih zemen feta metadergingi anche neshe

  • @tesfamlakuyoutub6030
    @tesfamlakuyoutub6030 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያዝናናል በጣም ደስ የሜል ቅንብር በርች ወዴ አችም ነይ ወደቤቴ በቅነነት

  • @kalelsa6033
    @kalelsa6033 3 ปีที่แล้ว +2

    lulaye betam new miwedish

  • @senberetube378
    @senberetube378 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል በርቼኤ

  • @sarasaraselamnhagereethopi5754
    @sarasaraselamnhagereethopi5754 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ፍርስ ነው እምታደርገኝ😂😂

  • @e8478
    @e8478 3 ปีที่แล้ว +1

    ይመችሺ ትችያለሺ የሌለ ነዉ

  • @offcial5023
    @offcial5023 3 ปีที่แล้ว +1

    ሉላየ የኔ ቆንጆ ቪዲዮችሽን እንዴት እንደምሰሪያቸው አስተምሪን በማርያም በጣም ነው የምወድሽ

  • @liliy2796
    @liliy2796 2 ปีที่แล้ว +2

    I don't understand anything not a single word..but I enjoy watching her she is very good actor and I believe she is very funny..I wish is possible to translate her videos to English...when I wach I imagine my own scenarios 😁😁

    • @lual7782
      @lual7782  2 ปีที่แล้ว +2

      th-cam.com/video/V_AtLBp_99c/w-d-xo.html

  • @እኔነኚየደሴዋእናቴንናፍቂ
    @እኔነኚየደሴዋእናቴንናፍቂ 3 ปีที่แล้ว +4

    ሉአል ውደ እናቴን አስታወሽኚ የሆነ ጊዜ ጎደኛየ ከኛ ቤት መጥታ ፀጉራችንን እየተሰራራን እናቴ መጣችና ከኔ ያጣችውን መልስ ከጓደኛየ ለማውጣጣት ሞከረች ሀሀሀ ያችን ቀን አረሳትም እናቴ የእኔ ንግስት ሺ አመት ኑሪልኚ 💞 🥀

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው ምወድሽ እውነት በጣም እኮ ጎበዝ ነሽ !

    • @lual7782
      @lual7782  3 ปีที่แล้ว

      thank you

  • @hannabobo1674
    @hannabobo1674 3 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዘ ነሺ

  • @temesgenregassa8735
    @temesgenregassa8735 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አዝናንቶኛል !

  • @linahabshawit1144
    @linahabshawit1144 3 ปีที่แล้ว +2

    ወንድምየው ጀንትል 😂😂😍

  • @makimaki4545
    @makimaki4545 3 ปีที่แล้ว +3

    🤣🤣🤣yemcheshe Abo

  • @haregwolle806
    @haregwolle806 3 ปีที่แล้ว

    Andegna!!! Berchi I like your creativity

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 3 ปีที่แล้ว +2

    Betam des yemile new feta yaregal kkk ❤️

  • @lionessbiruk2979
    @lionessbiruk2979 3 ปีที่แล้ว +5

    lualye yene wud always hilarious 🥰

  • @eyuaweno9553
    @eyuaweno9553 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam new mwedsh 1gna nesh

  • @ጊዜለኩሉ-ወ1ቸ
    @ጊዜለኩሉ-ወ1ቸ 3 ปีที่แล้ว +1

    ስወድሽ ትችያለሽ ማርያምን

  • @fatumaseid8497
    @fatumaseid8497 3 ปีที่แล้ว +2

    እወድሻለሁ ሉአልዬ

  • @ውቢትዩቱዩብ
    @ውቢትዩቱዩብ 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ስወድሽ እህቴ የኔ ምርጥ ቲክቶክ ነበር የማውቅሽ ነይ ከቤቴ ስወድሽ

  • @yishakhaylu9190
    @yishakhaylu9190 2 ปีที่แล้ว +1

    አንችን ሰርች አድርጌ ፈልጌ እንጅ በአጋጣሚ አይደለም የማይሽ አንችን ከሁሉም ሚዲያ ላይ ላጣሽ አልፈልግም በርችልኝ እህቴ ከአንች ብዙ እጠብቃለሁ

  • @kbretbemnet5891
    @kbretbemnet5891 3 ปีที่แล้ว

    Yene mar swedsh eko wude berchi yene mar😍😍😍😍

  • @salimKhan-is9gk
    @salimKhan-is9gk 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያምራል

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 3 ปีที่แล้ว

    ወይ አንች ልጅ ገደልሽኝ 😂😂😂

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +5

    ወንድምየው 100%👌

    • @Emily-ib6wo
      @Emily-ib6wo 3 ปีที่แล้ว

      Hi how are you

    • @Love-ej5tp
      @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว

      @@Emily-ib6wo
      Hey

    • @Emily-ib6wo
      @Emily-ib6wo 3 ปีที่แล้ว

      @@Love-ej5tp what do u mean by hey🤔🤔

  • @elsabetasrat3936
    @elsabetasrat3936 2 ปีที่แล้ว

    Sewodesheee😍😍😍😍😍😍😍

  • @saraassefa2376
    @saraassefa2376 2 ปีที่แล้ว +1

    You are talented!!!

  • @yonasbirhanie6506
    @yonasbirhanie6506 3 ปีที่แล้ว +1

    Yehone ken miste tehogi yehonale 😍😍

  • @መድነኝየማሜተናሽ
    @መድነኝየማሜተናሽ ปีที่แล้ว

    አደት ነዉ የምታቀናብረዉክክክክክክ

  • @amanueldiriba52
    @amanueldiriba52 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ እኔ ፎንቃ ልይዘኝ ነው ካቺ 😍😜

  • @raheelworku2916
    @raheelworku2916 3 ปีที่แล้ว +2

    ያንነገር አደራረጉንም ጭምር😂😂😂

  • @barkotmeberu1694
    @barkotmeberu1694 3 ปีที่แล้ว +3

    Betam des teyalesh tazenaglesh wedemen edastawesaw tadregigalesh ❤❤

  • @ethiopicyeh2196
    @ethiopicyeh2196 2 ปีที่แล้ว +1

    You are so funny dear 😝 I am dead 😂

  • @afomi123
    @afomi123 3 ปีที่แล้ว +1

    marrrrr ewenet betam feta nw emtaregnie

  • @luwamtamrat475
    @luwamtamrat475 3 ปีที่แล้ว +1

    the last one i like it

  • @tsedeniaassefa1223
    @tsedeniaassefa1223 3 ปีที่แล้ว +1

    Hahahahahahaha...the thing you did with the cup...OMG!!!!

  • @kgministry333
    @kgministry333 2 ปีที่แล้ว

    great potential and and great effort I love it 😍😍😍😍

  • @pink6404
    @pink6404 3 ปีที่แล้ว +1

    yene fkr endet endemwedsh eko u have no idea yemr😘😘😘😘

  • @atikamohammed947
    @atikamohammed947 3 ปีที่แล้ว

    Lulaye endet endemwedsh eko yne mar😍😍😘😘😘😘

  • @selamworkuashine1739
    @selamworkuashine1739 3 ปีที่แล้ว +1

    Ene gen men largeshi yene fkr🥰😘😘😘

  • @hiqatarhiqatar4385
    @hiqatarhiqatar4385 2 ปีที่แล้ว

    ብዙ ልጆች ይሰራሉ ግን የዚች ልጅ ለየት ያለ ነው
    ማለትም በራሷ ፈጥራ ነው የምሰራቸው ሌሎች ግን የተውሶ

  • @eldasamson4128
    @eldasamson4128 3 ปีที่แล้ว

    beyandandu video photoshn masayet ere ydebral damo photo positionshn alwededkulshm

  • @semirachannel9495
    @semirachannel9495 3 ปีที่แล้ว +1

    እየዘመኑኑሮ አንች ነሽ ያወቅሽበት እራስ በርስሽ ዘና በይልን

  • @fggg9786
    @fggg9786 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ እየበላይ ልጨምረ ስትነሳ ምግቧን ይዛ አይ አችልጂ የምረ በሳቅ ገደልሽኝ

  • @merr720
    @merr720 3 ปีที่แล้ว +1

    Wude gobez berchlegn

  • @belliloveyuol6870
    @belliloveyuol6870 3 ปีที่แล้ว

    የኔ 😆 ልዩ😳😳😳😆😆😆😆

  • @ሲጳራ-ጐ3በ
    @ሲጳራ-ጐ3በ 3 ปีที่แล้ว +1

    ፎቶ እርቃን እየተነሳሽ ምትፓስቺዉን ነገር ካቆምሽ ሰብስክራይቭ እገጭሻለሁ

  • @helenguta5395
    @helenguta5395 2 ปีที่แล้ว

    U r so funny 😆 🤣 lual yene wed sewedisheko

  • @sabawiyanethiopia7340
    @sabawiyanethiopia7340 2 ปีที่แล้ว +1

    Reall habeshan ...fam

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት እንደምታስቂኮ 😂😂

  • @mahletdaniel5922
    @mahletdaniel5922 3 ปีที่แล้ว +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 yemecheresha gedaye eko nesh

  • @dawitbikes8933
    @dawitbikes8933 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደው አርጌ ምወድሽ

  • @wubalove1700
    @wubalove1700 3 ปีที่แล้ว

    I like your video betam👌

  • @hannabobo1674
    @hannabobo1674 3 ปีที่แล้ว

    በረቺ

  • @nardosehabesawettube1996
    @nardosehabesawettube1996 3 ปีที่แล้ว

    ምርጦ እንዴው ስወድሽ

  • @blenjonella8642
    @blenjonella8642 3 ปีที่แล้ว +1

    Berchi yemer new yemtechiyew👏

  • @AyaAya-di4ho
    @AyaAya-di4ho 3 ปีที่แล้ว

    በሳቅ ገደልሽኝ የኔ ቅመም

  • @Abel-cr7ky
    @Abel-cr7ky 3 ปีที่แล้ว +3

    እወድሻለሁ 😍

  • @metferiyametferiya8319
    @metferiyametferiya8319 2 ปีที่แล้ว

    Wawu kojo tesetso new berch

  • @abenetdereje3785
    @abenetdereje3785 3 ปีที่แล้ว +1

    ትመቺኛለሽ በውነት 😍

  • @hikmayesuf9088
    @hikmayesuf9088 2 ปีที่แล้ว

    እዴት እደምወድሽ እኮ

  • @martha_Alemu
    @martha_Alemu 3 ปีที่แล้ว +4

    Berchi 😂

  • @taybazero4169
    @taybazero4169 3 ปีที่แล้ว +1

    የህቴ መኩሾ ስወድሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @stube1983
    @stube1983 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔር ሥወድሽኮ

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 ปีที่แล้ว

    እቺ ልጅ ግን ትችላለች😂

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +1

    በሬን ጓ አደረገችው 😂

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ የኔ ቆንጆ ትለያለሽ

  • @scorpichabesha9792
    @scorpichabesha9792 3 ปีที่แล้ว +3

    Yene andegna sewedsh eko

  • @mulukeneshetu5
    @mulukeneshetu5 2 ปีที่แล้ว

    Betam nw mwodsh #1

  • @DW-wq2vn
    @DW-wq2vn 2 ปีที่แล้ว +1

    በቃ ትሰሪዋለሽ በትክክል ነው የሃበሻዉን ማህበረሰብ ምታቂው

  • @montruex1308
    @montruex1308 3 ปีที่แล้ว +1

    ትችያለሽ