ለራሱ ደሀ ሆኖ የጎዳና ተዳዳሪዎችን ምግብ ያበላል መጨረሻ ላይ ሀብታም የሚያደርገው አስገራሚ ነገር ተፈጠረ |Abel Birhanu | KB tube | ኬቢ ቲዩብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 57

  • @KBTubeEthiopia
    @KBTubeEthiopia  ปีที่แล้ว +12

    ሌሎች እንዲዚህ አይነት ቪዲዮዎችን ማየት ከፈለጋችሁ ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው መመልከት ትችላላችሁ! 👇👇👇👇
    th-cam.com/play/PLfio4Tq-vwwTvTdd28SHR2l5eLpgwQKvz.html&si=yXZOHnIdFJigcz-y

  • @jhdry-xz4vs
    @jhdry-xz4vs 7 หลายเดือนก่อน +3

    ከሀይማኖት አባቶች ቻናል ቀጥየ ከቻናሎቹ ሁሉ እየወደድኩትና በጣም ደስ እያለኝ የምከታተለው ቻላል ይህ ብቻነው በርቱ በጣም ደስ ይላል በጣም እናከብራችሆለን❤❤❤❤

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 ปีที่แล้ว +29

    ሰውን እንደ መርዳት የሚያስደስት ነገር የለም ❤

    • @ruthderso810
      @ruthderso810 ปีที่แล้ว

      Yess❤❤❤

    • @rewdajemal7874
      @rewdajemal7874 ปีที่แล้ว

      ያን ስሜት ደሞ ሰው እሚረዳ ሰው ነው ሚረዳው❤

  • @Aman-zi8hx
    @Aman-zi8hx ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን በጣም ኣስተማሪ ታሪክ❤❤❤

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 ปีที่แล้ว +5

    ሰውን መርዳት ከሁሉ በላይ አስደስታሽ የለም ሁሉም ሰው ቀና ልብ ቢኖረው አለም በሙሉ ሰላም ይሆን ነበር

  • @kediroumerhusen3852
    @kediroumerhusen3852 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ትምህርት ነው ያለንን ብናካፍል የበለጠ አላህ ይሰጠናል

  • @abelE3988
    @abelE3988 ปีที่แล้ว +2

    በርቺ በጣም አሪፋ አቀራረብ ነው !!👍

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 ปีที่แล้ว +15

    ያኔ በነበረኝ ሰዓት የሚከቡኝ ሁሉ ጠፍተው የትም ወድቄ ሳለ የምቀይረው ጫማ እንኳን አጥቼ እግሬ ሲሸት ለርሱ ቀላል ለእኔ ግን መቸም የማልረሳውን ውለታ ያደረገልኝኝ ያ ደጉ ሰውዬ አበራ ይባላል መቸም አልረሳውም። አሁን ነገሬ ተቀይሮ የተሻለ ቦታ ብሆንምና በትክክል በአካል ላገኘው ባልችለልም ልቤ ግን ውለታውን መቸም አይረሳውም። ይሄ የእኔ ከብዙ ገጠመኞቼ መሀል ነው

    • @merimari1959
      @merimari1959 ปีที่แล้ว +1

      እግዜር እኮን ከዛ ህይወት አላቀቀሽ / አላቀከክ ❤❤❤❤❤ ለሰጪ ይሰጠዋል መድሐኔዓለም ይስጠው የረዳቹሁን ሰው❤❤❤❤❤

  • @GeniLove-gd4zf
    @GeniLove-gd4zf ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ቅን ልቦና ይፍጠርልን

  • @Yonas-j9s
    @Yonas-j9s หลายเดือนก่อน

    በጣም ምርጥ ነው በርቱ💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @genetadugahirute-qi7bm
    @genetadugahirute-qi7bm ปีที่แล้ว +2

    በጣም አስተማሪ ነው በርቱ

  • @godolyastube
    @godolyastube ปีที่แล้ว +1

    ሰውን እንደመርዳት የሚያስደስት ነገር ግን ምን አለ
    ኣምላኬ ሆይ እጄን ለመስጠት እንድዘረጋ ፍቃድህ ይሁን ኣሜን 🙏

  • @hayatemohammed1158
    @hayatemohammed1158 ปีที่แล้ว +2

    ያለውንየሚያካፍልፈጣሪይጨምርለታል።አይቀንስበትም።አብዛሀኛውሰውግንአይድጊዜካገኛያጣስለየማይመስለውለሌለውለማካፈልይከብደዋልል

  • @siedaahmed5245
    @siedaahmed5245 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ሰላም አንዳንድ ሰዎች ሰው በጣም በራሳቸው ግምት ልክ ይገምታሉ ስለዚህ ሳያውቁ በግምት ሰው ላይ ይለጥፋሉ

  • @kabboutcell7550
    @kabboutcell7550 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል በርቱ

  • @Mes355
    @Mes355 ปีที่แล้ว +2

    ደስስ የሚል 😍😍🤲

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው ደስ የሚለው የምረ ዋው ❤❤

  • @ሲዳማሚዲያ
    @ሲዳማሚዲያ ปีที่แล้ว +4

    እንዴት እኮ በጉጉት እንደምጠብቃቹ የምር ሱስ ነው የሆናቹብኝ በርቱልኝ❤❤

  • @markamaalain3551
    @markamaalain3551 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውውውው ❤❤

  • @TewodrosTesfay-hh6ny
    @TewodrosTesfay-hh6ny ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤በጣም ኣስተማሪ ታሪኽ ነው

  • @HymanotYibrah
    @HymanotYibrah ปีที่แล้ว +2

    Le Ene Yetederegelgn mselgn Enba Enba Eyalgn chireskute be hiwetachin Teru swe Yedresn Enamsgenaln

  • @bayesh12345
    @bayesh12345 ปีที่แล้ว +2

    ስጥ ይሰጥሀል በትክክል

  • @MdenaMohamed
    @MdenaMohamed ปีที่แล้ว +3

    ስጥ ይሰጥሀል❤❤❤

  • @EskindirGobeze-ch8wc
    @EskindirGobeze-ch8wc 9 หลายเดือนก่อน +2

    ገራሚ ታሪክ

  • @Bethelem-b8d
    @Bethelem-b8d ปีที่แล้ว +1

    ስለ ወታደሮች እቅርብ ❤❤

  • @abdurehman2
    @abdurehman2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ስራ ነው የምትሰሩት በርቱ

  • @burasaye9032
    @burasaye9032 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ታሪክ ነው

  • @ልኑርበትዝታህ-ዐ2ኰ
    @ልኑርበትዝታህ-ዐ2ኰ 10 หลายเดือนก่อน +1

    እፍፍፍ የልቤን መሰበር ምን ሊያድነው ይችላል በጣም ከፍቶኛል

  • @hailemeku6224
    @hailemeku6224 ปีที่แล้ว +1

    wow! What an amazing! Great job

  • @umufewzan9146
    @umufewzan9146 ปีที่แล้ว +1

    ቶሎ ቶሎ ኑኑ

  • @kalidyousufaliyi6787
    @kalidyousufaliyi6787 ปีที่แล้ว +1

    Denk sera eya serk nw berta betam korichebahalew guadegnaye

  • @tgzeleke2150
    @tgzeleke2150 ปีที่แล้ว +1

    wow wow God bless you bro

  • @MSL-Net-Solutions
    @MSL-Net-Solutions ปีที่แล้ว +1

    Fine fine 👍👍👍👍👍

  • @rahubintjemal
    @rahubintjemal ปีที่แล้ว +1

    Yeleyal bertuuuuu❤

  • @ኡሙሀዩቲነኝየስልጤዋ
    @ኡሙሀዩቲነኝየስልጤዋ ปีที่แล้ว +4

    ዘሬ አንደኘ ነኝ በጉጉት ስጠብቀዉ ነበር

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube ปีที่แล้ว +1

    በርቱ

  • @bereketmeles-jc1yu
    @bereketmeles-jc1yu ปีที่แล้ว +4

    ♥️♥️♥️🌻🌻🌻🇪🇷🇪🇷🤙🤙🌻

  • @EdomTewodros-e5v
    @EdomTewodros-e5v ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de ปีที่แล้ว +2

    👍👍👍👍👌👌👌

  • @zemzmzemzm6347
    @zemzmzemzm6347 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RAረህማ
    @RAረህማ ปีที่แล้ว +3

    🎉🎉🎉
    👍👍👍👍❤❤

  • @AsterTsagaa
    @AsterTsagaa 10 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @diboramahteme2229
    @diboramahteme2229 ปีที่แล้ว +3

    💕😘💕❤️😎😂👍😀

  • @Desualnami-vt4nh
    @Desualnami-vt4nh ปีที่แล้ว +1

    ስጥ ይሰጥሃል😘

  • @alfiyasurur2025
    @alfiyasurur2025 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍

  • @user-bs9gk5ex5z
    @user-bs9gk5ex5z ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤😊😊

  • @sagusagu7490
    @sagusagu7490 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @ቃልኪዳንቱዩብ
    @ቃልኪዳንቱዩብ ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GggHhhf-xg7zq
    @GggHhhf-xg7zq ปีที่แล้ว +1

    😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍

  • @sagasaga8614
    @sagasaga8614 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤💝💝💝💝💝👍👍👍👍

  • @ሳምሪ.ዩቱብ
    @ሳምሪ.ዩቱብ ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤

  • @GanateTamrate
    @GanateTamrate 10 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤