የሶስት ቀኑ ተዓምራዊ የፋኖ ኦፕሬሽን! ድል ተገኘ!የዐቢይ ሚስጥራዉ ካምፓኒና የተነሳው ተቃውሞ!የደብረጽዮን አዲስ መንገድ! “አመጽና እምቢተኝነት!”

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 79

  • @MelakuDemissie-o5z
    @MelakuDemissie-o5z 3 วันที่ผ่านมา +8

    ❤በርቱልን ጀግኖቻችን ፈጣሪ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን የፍትሕ አምላክ ያግዛቹ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ❤!!!

  • @VIP-n1z
    @VIP-n1z 3 วันที่ผ่านมา +9

    አማራ የጋሽ ታዲዮስ ታንቱ እዳ አለብህ አባታችን እግዚአብሔር ምስክሬ ነው በእርሶላይ ግፍ የሰሩት በሙሉ የእጃቸውን እጥፍ ሆኖ ያገኛሉ አማራ ኢትዮጵያ መቼም አትረሳዎትም❤❤❤

  • @esayaslove5758
    @esayaslove5758 2 วันที่ผ่านมา +3

    ድል ለትንታጉና አይበገሬው ለእውነተኛና ሀቀኛው ለሕዝብ ልጅ ለአማራ ፋኖ 💪💪💪

  • @اولاول-ظ3ط
    @اولاول-ظ3ط 3 วันที่ผ่านมา +7

    ድል ለአማራ ፋዋችና የአማራን ትግል የኛም ነዉ ብላችሁ ለምትደግፉን

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 2 วันที่ผ่านมา +3

    ታዲዎስ ታንቱ ተፈቶም ታስሮም ከዚህ አለም በሞት ቢለየን በኢትዮጵያ የፍትህና የነፃነት ተጋድሎ ታሪክ አንጋፋ ታሪክ ያለው ሆኖ ይታወሳል።

  • @Haptem-u3j
    @Haptem-u3j 2 วันที่ผ่านมา

    ድልለፋኖ💪💪💪💚💛❤

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu 3 วันที่ผ่านมา +2

    ሮሃቲቪ በርቱ ከጎናችሁ ነን የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ።

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 3 วันที่ผ่านมา +4

    ጋዜጠኛ ታዴዎስ ታንቱ የታሰሩት ወንጀል ሰርተው ሳይሆን እውነትን ፊት ለፊት በመናገራቸው ነው!ይቅርታ ጠይቅና ትፈታለህ ማለት የታሰሩት ያለ በቂ ምክንያት መሆኑን በግልፅ ያሳያል።የህግ የበላይነት የሚረጋገጥበት ስርዓት እስከ ሌለ ግፍ እንዲህ ይቀጥላል!!!

  • @melkamuat6590
    @melkamuat6590 3 วันที่ผ่านมา +2

    አረ ተው አማራ ንቃ፤ አረ ተው አምርር፤ አረ ተው በአንድነት ቁም፤ አረ ለጠላት በባንዳነት መስራት ይቁም፤ አረ ተው ለልጆቻችሁና ወንድሞቻችሁ ነጻ አማራን አውርሱ፤ ተው አማራን አታስገድሉት፤ የአብይ አህመድ እና ሽመልስ አብዲሳ የሚመራ ብልጽግና የአማራ ጠላት መሆኑ ምን ሲሆን ነው የሚገለጽላችሁ ?

  • @Israelxox
    @Israelxox 3 วันที่ผ่านมา +4

    Amhara youngsters should stand for their rights, Fano should fast things up & lead them!
    ❤ Fano ❤

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 3 วันที่ผ่านมา +2

    የጋሽ ታድወስ ታንቱ የዘመኔ ጀግና አምላክ የማይሳለው ነገር ስለለለ ምመምወን ያሽለወት አባቴ ፈጣሪ ሰላምወን ይመልስለወት 😢

  • @MkaAyw
    @MkaAyw 3 วันที่ผ่านมา +2

    ታሪክ ይፈርዳል ክቡር አቶታዲዎስ ታንቱ የታሪክ ሙህር እንደወንጄለኛ ማስር የግፍ ግፍነው። ለመላው የአማራ ህዝብ አቤት ነው የምለው።

  • @احمدمحمك-د8ك
    @احمدمحمك-د8ك 3 วันที่ผ่านมา +4

    ዲልለተገፋዉለአማራህዝብፋኖፍኖያሸንፋል💪💪💪💪💪💪

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 3 วันที่ผ่านมา +7

    የአላህ አላህ ይድረስላችሁ 😢

  • @YitbarekMamo-vf3mp
    @YitbarekMamo-vf3mp 2 วันที่ผ่านมา +1

    Fetari yimrachewu! Wudimet le opp!

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 3 วันที่ผ่านมา +2

    😭😭😭😭አቤት አምላኬሆይ አተኳን ማረን ታረገን

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 3 วันที่ผ่านมา +2

    The poll. The ethiopian people deserve respect and justice, justice !!! Millions of ethiopians are saying, Ethiopia must get Out of the Past 40 years Dirty Politics . The unjust citizens CANNOT lead others, the past politicians are responsible for all crimes committed , including genocidal massacres, ethenic cleansing etc. The ethiopian people need not to be fooled , sgain. Ethiopia Today !!!

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p 3 วันที่ผ่านมา +2

    Gashe tadewose ❤❤❤❤

  • @RuurFu
    @RuurFu 2 วันที่ผ่านมา

    ሲያሳዝኑ ፈጣሪ ይዲረስላቸዉ በንረዳቸዉ ያለንን😢😢

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 3 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ !

  • @Chilotmuket
    @Chilotmuket 2 วันที่ผ่านมา

    ድል ለተገፋው ሕዝብ

  • @mesfinmulugeta7400
    @mesfinmulugeta7400 3 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለአማራ ፋኖ!!!

  • @makemehappy5229
    @makemehappy5229 2 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያውያን እጃቸው ይዘረጋሉ ሚዲያ ላይ ያላቹ በአስቸካይ ማስተባበር አለባቹህ

  • @seifudegu
    @seifudegu 3 วันที่ผ่านมา +4

    ፋኖ ይችላል።

  • @hannagerma3505
    @hannagerma3505 3 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 2 วันที่ผ่านมา +1

    1👉ወጥር አማራ
    ወጥር ጽንፈኛ
    ሞት ለአፓርታይድ አብይ አህመድና ኮልኮሌው❗️

  • @DendishoGudeta
    @DendishoGudeta 2 วันที่ผ่านมา

    መንግሥት በጥርጣሬ ወይንም በወንጀል ድርጊት አንድን ግለሰብ የማሰር ስልጣን አለው ። የግለሰቡን ሰብአዊ መብት ህክምና የማግኘት ጨምሮ የመጠበቅ አለበት ። መታሰር ለእርምትና ለመማማር ነው ። ህክምና መከልከል ለሰዉ ህይወት ክብር ያለ መስጠት ነው ።

  • @solomon3431
    @solomon3431 2 วันที่ผ่านมา

    ??“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን...ይፍረድ...”???
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    ___
    ??ስለ ኢትዮጵያ ሰላም??
    ??“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን...ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ...”??
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    ___
    ??ስለኢትዮጵያ ሰላም??
    “ስለ ኢትዮጵያውያን??
    እናቶቻችን??አባቶቻችን??
    ስለ ወንድሞቻችን??እኅቶቻችን??ስለልጆቻችን??ሰላም??
    ___
    🙏 “እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን...ይፍረድ...”🙏
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    ____
    🙏“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን...ይፍረድ፥ ይምዋገትልኝ...”🙏
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    _____

  • @tsefeshbangewe9912
    @tsefeshbangewe9912 2 วันที่ผ่านมา

    እግ ይድረስላቸው በቅርብዐቀን ሁሉም ነፃ ይሆናሉ የእግ እጆች ይመጣሉ ማያቆመው የለም

  • @Peak.570
    @Peak.570 3 วันที่ผ่านมา +1

    አብይን እግዚአብሔር አዋሽ አርባ እስረኞች ላይ እንደፈፀመው እሱንም አሰቃይቶ ይገድለዋል ብዬ አምናለሁ!!

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 3 วันที่ผ่านมา +1

    የትግራይ ወጣት እዛጋ ሆነህ ምንም አታመጣም ከፋኖ ጋር ተስማምተህ ትግራይን ነፃ አውጣ ከነዚ ሽማግሌዎች😢

  • @ቅመሞቾ
    @ቅመሞቾ 3 วันที่ผ่านมา +3

    ድል ለአማረ ፍኖ ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @yeshiworkyabay3990
    @yeshiworkyabay3990 3 วันที่ผ่านมา +2

    አቤት የህዘብ ስቃይ ጦርነት ርሃቡ አይ አብይ የስርሃን ይስጥህ

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 3 วันที่ผ่านมา +3

    እራባችሁ ያስታግስላችሁ😢😢😢

  • @Weed-s3e
    @Weed-s3e 3 วันที่ผ่านมา

    እርስ በርስ ስትባሉ ጀዋር መጣ ❤❤❤ አብይን ሊደረምስ

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሰንፅፍ ስናስጠነቅ ከረምን ወደሺ ከተደፉሺ ቢረግጡሺ አይከፉሺ አትሁኑ ነገ ልተቀሙ አትመዝግቡ ገዘብም አትክፈሉ ብለን ነበር

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 2 วันที่ผ่านมา

    😢I am sorry our wonderful people 💔😩🇲🇱🇬🇧💔😩😢😭

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 3 วันที่ผ่านมา +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tesfamulugeta2887
    @tesfamulugeta2887 3 วันที่ผ่านมา

    thank you

  • @DeseFikado
    @DeseFikado 3 วันที่ผ่านมา +1

    አገዛዙ የብልፅግና መንግሥት ተብዬዉ አእምሮዉ በጥጋብ በትቪት ተደፍኗል ሀገሪቱ በፍጥነት እየፈረሰች እያለች አገሪቱ እያደገች ትገኛለች እያለ ዉሸቱን በየቀኑ ይነዛል ህዝቡ ግን በርሃብና በጭፍጨፋ እየፈጀዉ ነዉ

  • @TeshomeGetachewAlemayehu
    @TeshomeGetachewAlemayehu 3 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄን በመንግሥት ስም የተደራጀ ወንበዴ አሸባሪ ቡድን የግፍ ጥጋቸው የት እንደሚያደርሳቸው መገመት ይከብዳል ፈጣሪ ታማሚዎችን ከህመማቸው ይፈውሳቸው ።

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu 3 วันที่ผ่านมา +1

    Batam. Yasz nal😢😢😢😢😢

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 3 วันที่ผ่านมา +1

    እነዜህ የህሌና እስረኛች በሽተኛ እዴሆኑ የተደረገው ሆነ ተብሎ በሜበሉት ምግብ አማካኝነት ነው ሴገቡ ጤነኛነበሩ ሆነ ተብለው እዴምቱ ነው የተፈለገው

  • @LeulEngdasew
    @LeulEngdasew 3 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለአማራ ሕዝብ

  • @DZG-b6v
    @DZG-b6v 3 วันที่ผ่านมา

    ድል ይቀዳጃል ነው እንጂ ይቀናጃል አይባልም

  • @ቅመሞቾ
    @ቅመሞቾ 3 วันที่ผ่านมา +2

    ድምሮኝ የመዳም ቅመሞቸ ጀማሪንኝ ❤❤

  • @THESHORTSPOT-1
    @THESHORTSPOT-1 3 วันที่ผ่านมา

    congrats for 300k

  • @SaraSara-ip2rc
    @SaraSara-ip2rc 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @Hagos-p3u
    @Hagos-p3u 3 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Workiyeworkalem
    @Workiyeworkalem 3 วันที่ผ่านมา +1

    Account yikefet eniredalen

  • @HappyKangaroo-bn6lo
    @HappyKangaroo-bn6lo 2 วันที่ผ่านมา

    😢

  • @የተገፋውፋኖአምሀራውፋኖ
    @የተገፋውፋኖአምሀራውፋኖ 2 วันที่ผ่านมา

    ይህ የታሪክ ሙህር ታዲዮስ ታንቱ በዝህ አይነት ስቃይ ህይወቱ ቢያልፍ ብልፅግና ከፍሎ የማይጨርሰው የግፍ ውርስ እንደሚጠብቀው ሊያውቅ ይገባዋል ያለምንም በቂ ምክንያት ለብልፅግና ፓርቲ ካልሰገድክ ብሎ ማሰቃየት አፀያፊ ተግባር ነው።

  • @mogeshidoto9083
    @mogeshidoto9083 3 วันที่ผ่านมา

    Egezeher yemarhe

  • @AshuBewket-p3z
    @AshuBewket-p3z 3 วันที่ผ่านมา

    😮😮

  • @מנאלה
    @מנאלה 3 วันที่ผ่านมา

    😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DanielAmare-l2w
    @DanielAmare-l2w 3 วันที่ผ่านมา

    👩‍✈️👐

  • @selamchane9460
    @selamchane9460 2 วันที่ผ่านมา

    jegnachin abatachin tadyous fetary mihiret yilakilewt

  • @Workiyeworkalem
    @Workiyeworkalem 3 วันที่ผ่านมา

    Abet ye oromo giffff abet mwche kefilachu liticherisut new

  • @AbayEnchalew
    @AbayEnchalew 3 วันที่ผ่านมา

    Tishe aslche yehone tegle

  • @DestaAbebe-cj6lb
    @DestaAbebe-cj6lb 3 วันที่ผ่านมา

    ይህ ሽፍታው ቅዠታም የፋኖ ቡድን መንግስት መንግስት ለመጫወት ይዳዳዋል።

    • @Jemalmersha-v7j
      @Jemalmersha-v7j 3 วันที่ผ่านมา

      ጣሊያንን ያርበደበደ የሀገር ፍቅር ያለው ህዘብ ነው ፍኖ ባይታገል ያተስም ራሱ Izagi ይባል ነበር አተ ደደብ

    • @derejet
      @derejet 3 วันที่ผ่านมา

      ደስታ አበበ 😂 ምጽ

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 2 วันที่ผ่านมา +2

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪

  • @GOLDMAN-z2z
    @GOLDMAN-z2z 3 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለአማራ ህዝብ፣ድል ለፋኖ።

  • @eteneshseyoum4186
    @eteneshseyoum4186 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤