@@Eyesuselshaddai ነገር ለመጠምዘዝ አትቸኩል ልጁ መልካም ነገርን እናድርግ ነው ያለው ብትወደው subscribe ማረግክ ይጠቅመዋል ነው ያለው። ጥሩ ነገር መፃፍ ማትችሉ ሰዎች ምንም ባትፅፉ መልካም ታደርጋላችሁ ። and also if you aren't able to speak English well please provide what you want to speak in your mother tongue
Just want to say thank you the way you talk everything I can see how you are deeply mature under world of God I really really appreciate I know you’ll have more in the more stables
God please you brother you have made a good exegesis of the bible. The stranger things about the people that say the gift if the spirit have stop but belive the devil still working miracle to decive people in the world.
“ለቃሉ ብታመን” ላልከኝ ሐኒኤል፣ “ልሳን ያስጠላል” ያልኩት “ጫምጳራራ ሻምፓላላ” የሚሉትን እንጂ በሚታወቅ ቋንቋ “አሜን” የምንልበትን ጸሎት አይደለም! “በልሳኖች ሲናገሩ እግዚአብሔርንም ሲያከብሩ ሰምተዋቸዋል” አለ ሐዋ. 10፡46! እኛ ግን ሲያከብሩ አልሰማንም ምክንያቱ በቋንቋችን ወይ በሚታወቅ ቋንቋ አይናገሩም! የሚናገሩት የሚያስጠላ አንዳንዴም የሚቀፍና ሰላም የሚነሳ ነው! “እግዚአብሔር የሰላምና የስርዓ አምላክ ነው” ያለው ጳውሎስ ሰላም በማወካቸው ነው! በመሰረቱ ትምሕርታችን ሁሉ ክርስቶስን ያማከለ መሆን አለበት የሚያንጸን መንፈሱ ነው! የመንፈስ ፍሬዎች ናቸው ሊታዩ የሚገቡት በሕይወታችን! እነርሱ ሰውን ይማርካሉ! ልሳን ግን ሰውን ያርቃል! ዓላማችን ደግሞ “አእምሮን ሁሉ ለክርስቶስ መማረክ” ነው! ሌላው ወሬ ነው! (አሐዱ ሳቡሬ፤ አጠገበኝ ወሬ!) (Well, bless U, I may be outspoken in some regards, but Pls don’t be preoccupied with trivial matters such as this one; speak and dream about & focus on Christ & Christ alone; make much of Him! I appreciate some of Ur personal aspects, but teach us just from z Bible with reference to corresponding texts & contexts of z same Bible! if U mention about speaking in tongues, cover all texts of z topic from all biblical angles, like z book of Acts, which deals with z matter in an original & authentic matter! Ur idea of apportioning z subject in to different categories such as “Human, Angelic, and Spiritual” may appear appealing to some extent, but z very idea of speaking in tongues is not something to be dwelt upon, nor should we give more attention to it than z crucial elements of spiritual empowerment coz it doesn’t increase virtues like faith, hope love, grace, wisdom, intelligence, and z likes!) once again, let’s make much of Christ on our part!
@@Kaluproject “ለቃሉ ብታመን” ላልከኝ ሐኒኤል፣ “ልሳን ያስጠላል” ያልኩት “ጫምጳራራ ሻምፓላላ” የሚሉትን እንጂ በሚታወቅ ቋንቋ “አሜን” የምንልበትን ጸሎት አይደለም! “በልሳኖች ሲናገሩ እግዚአብሔርንም ሲያከብሩ ሰምተዋቸዋል” አለ ሐዋ. 10፡46! እኛ ግን ሲያከብሩ አልሰማንም ምክንያቱ በቋንቋችን ወይ በሚታወቅ ቋንቋ አይናገሩም! የሚናገሩት የሚያስጠላ አንዳንዴም የሚቀፍና ሰላም የሚነሳ ነው! “እግዚአብሔር የሰላምና የስርዓ አምላክ ነው” ያለው ጳውሎስ ሰላም በማወካቸው ነው! በመሰረቱ ትምሕርታችን ሁሉ ክርስቶስን ያማከለ መሆን አለበት የሚያንጸን መንፈሱ ነው! የመንፈስ ፍሬዎች ናቸው ሊታዩ የሚገቡት በሕይወታችን! እነርሱ ሰውን ይማርካሉ! ልሳን ግን ሰውን ያርቃል! ዓላማችን ደግሞ “አእምሮን ሁሉ ለክርስቶስ መማረክ” ነው! ሌላው ወሬ ነው! (አሐዱ ሳቡሬ፤ አጠገበኝ ወሬ!) (Well, bless U, I may be outspoken in some regards, but Pls don’t be preoccupied with trivial matters such as this one; speak and dream about & focus on Christ & Christ alone; make much of Him! I appreciate some of Ur personal aspects, but teach us just from z Bible with reference to corresponding texts & contexts of z same Bible! if U mention about speaking in tongues, cover all texts of z topic from all biblical angles, like z book of Acts, which deals with z matter in an original & authentic matter! Ur idea of apportioning z subject in to different categories such as “Human, Angelic, and Spiritual” may appear appealing to some extent, but z very idea of speaking in tongues is not something to be dwelt upon, nor should we give more attention to it than z crucial elements of spiritual empowerment coz it doesn’t increase virtues like faith, hope love, grace, wisdom, intelligence, and z likes!) once again, let’s make much of Christ on our part!
You caim to be a defender of faith, yet stil continue to endorse and propagate this deceptive charismatic practice. I fail to see any value in this tongue-speaking phenomenon exhibited by Pentecostal believers apart from creating confusion and choas. Language is something that should be intelligible, and our God is not a God of confusion. One couldn't trace this practice even in the early church fathers like luther and Calvin. This trick was invented by some wicked men in 18th.C to emotionally manipulate and exploit their followers. I remember back in my early days things were calm in church and i love the worship, and Sunday school. But, I am baffled by the chaos and madness within the Pentecostal and Charismatic churches in recent years. Back, I feel proud identifying myself as Protestant. Now, thanks to the gullible practices of in the Protestant church, it has even become difficult to share Gospel with someone you care. I wish God restore the good old days of Protestant church.
This is called a “Straw Man fallacy.” I have presented my argument from the context of the passage of 1Cor. 14 exegetically but you just criticized the practice and the movement. Let’s be honest to the word of God and exegete it humbly, then may be, we will hear the message of God.
My brother i find it hard to believe that until Pentecostal revival, none of the early church fathers, including Luther and Calvin, ever conducted proper and critical exegesis of 1 Corinthians 14. First of all, this practices of speaking in tongue is downright bizare even in the context of orginal Protestant understanding and traditions, let alone typical church history. Secondly, people started reinterpreting 1 Corinthians 14 after the so called revival to ensure that their practice fits their theology. Third, Act 10:46 Apostles spoke in intelligible languages not in some meaningless speech. Our God is not a God of confusion. You know our Lord in Matthew 6:7 said when you pray use not meaningless or vain repetition as the pagons do.... I don't see this tongues speaking dude cause to church apart from.creating confusion. Finally, if it is a gift from God, how come did a people who keep on blasphemy at the same time engage in divine experience. You can't tell me all this people who mock and insult the work of our Lord Jesus are really having a divine experience.
I have followed your work from some time. In my humble opinion this is your poorest work so far. Especially the way you interpreted verse 10-13. I understand Ethiopian Christianity is highly influenced by Pentecostalism hence your inclination and shallow research
Thank you for your honesty. Regarding the research, I have studied the passage following the proper exegetical method and discussed with Gordon Fee, Gerald Wawthoren, Peter O’Brian, Moises Silva, Walter Hansen, Richard Melick, Michael Gupta, and others commentary on the epistle after my study. Many of them discussed verses 10-13 as I have exegeted. Additionally, regarding to Pentecostalism, I believe that whether you are Pentecostal or not, it is difficult to be without premises but you have to be honest to the word of God as much as you can and that’s what I tried to do. In conclusion, I have presented the passage exegetically so, if anyone who wants to argue against my interpretation then I expect him/her to come up with exegetical arguments. Blessings
Brother hani you are wrong by saying "glossa" as spritual langauge ,please see act chap 2..."tongue=glossa" but still human language,not spritual langauge.You are not good @ greek.I have many comments on this video,let me challenge first by this on.
I have said that in other contexts the word “glossa” may have another meaning but I think you didn’t listen the video carefully. Words have different meanings based on the context so you have to argue accordingly. Thank you for telling me that I am not good at Greek but for your information I have took Koine Greek 1&2 and I will finish Greek exegesis after a month. Do you know any other Greek courses you want to suggest? Anyway, you didn’t challenge the argument at all. Before doing such a thing listen to the presentation carefully and do an exegesis on the subject then we will discuss. Blessings
ቤተሰቦቼ
1. የምትችሉትን ያህል የተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች ላይ ሼር አድርጉት::
2. ኮሜንት ስታደርጉ ከስሜታዊነት በተላቀቀ መልኩ ይሁን::
ኑሩልኝ
1ኛ ሙግት
“በልሳን የሚናገርስ ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው አይናገርም፤ የሚያስተውለው የለምና፥ በመንፈስ ግን ምሥጢርን ይናገራል፤”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥2
እኔ ያለኝ ጥያቄ ለ እግዚአብሔር ሚስጥር የሚሆን ነገር አለ ማለት ነው? ይህ ታዲያ ከ እግዚአብሔር ሁሉን አዋቂነት ጋር አይጋጭም?
አዲስ ኪዳን ላይ ካሉት 27 የ"ሚስጥር" የሚለው ቃላት አጠቃቀም የዋለው ቅዱሳን ያልተገነዘቡትን እውቀት ከማሳወቅ አንጻር ነው።
ለምሳሌ 1ኛ ቆሮ 2:7፤ ቆላ 1:26፣ ማቴ 13:11፣ ሮሜ 11:25 ፣ኤፌ1:9 ስለዚህ ለእግዚአብሔር ምስጢር መናገር የማያውቀውን ማሳወቅ ማለት ሊሆን አይችልም። የትኛውም ጸሎታችን ለእግዚአብሔር ምስጢር ሊሆን ስለማይችል።
እግዚአብሔር የማያውቀው ነገር የለም፤ ሰይጣን ሳያውቅ ግን እግዚያብሔርን ብቻ እናሳውቀው ዘንድ የሚያስፈልግ --- "መንፈሳዊ ቋንቋ" የሚባል ነገር አይኖርም ።
2ኛ ሙግት
1ኛ ቆሮንቶስ 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²¹ ዓይን እጅን፦ አታስፈልገኝም ልትለው አትችልም፥ ወይም ራስ ደግሞ እግሮችን፦ አታስፈልጉኝም ሊላቸው አይችልም።
²² ነገር ግን ደካሞች የሚመስሉ የአካል ብልቶች ይልቁን የሚያስፈልጉ ናቸው፤
…
²⁶ አንድም ብልት ቢሣቀይ ብልቶች ሁሉ ከእርሱ ጋር ይሣቀያሉ፤ አንድ ብልትም ቢከበር ብልቶች ሁሉ ከእርሱ ጋር ደስ ይላቸዋል።
ይህ ከላይ የተጠቀሰው ክፍል የሚያስተምረን በአንድ አካል ክፍል ውስጥ እራሱን ብቻ የሚጠቅም ወይም የሚያንጽ ተግባር ያለው ብልት አናይም፤ የእያንዳንዱ ብልት ተግባር ወይም ስጦታ ሌላውንም የሚጠቅም ነው።
እራሱን ብቻ የሚጠቅም ተግባር ያለው ብልት ብትነግሩኝ --- ምናልባት ልሳንም እንደዛ ብልት ነው ብዬ እወስዳለው፤ ነገር ግን ያለ አይመስለኝም።
ስለዚህ ለማህበር ያልሆነ ለራስ ብቻ የሚሆን መንፈሳዊ ስጦታ የለም፤ እዚህ ክፍል ላይም ምዕራፍ 12 ላይ የጀመረውን ሃሳብ አጽንጾት እየሰጠ ነው የሚመስለኝ፤ እራስን ብቻ ለማነጽ የሚውል መንፈሳዊ ስጦታ የለም፤ ስለዚህ ሌሎች ሊረዱት በማይችሉት ቋንቋ መናገርም ምውንፈሳዊ ስጦታ ሊሆን አይችልም ስለዚህ ያለ ተርጉአሚ አትናገሩ እያለ ነው የሚመስለኝ ያለ ተርጉአሚ ሰሚው ሊጠቀም ስለማይችል።
3ኛው ሙግት ምንም ፍሬ ያለው አይመስለኝም። ደግሞ ግሪክ የማያውቅን ማወጫበርም ሃጥያት ይመስለኛል።
ሐዋርያት 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ የጳርቴና የሜድ የኢላሜጤም ሰዎች፥ በሁለት ወንዝም መካከል በይሁዳም በቀጰዶቅያም በጳንጦስም በእስያም፥
¹⁰ በፍርግያም በጵንፍልያም በግብፅም በቀሬናም በኩል ባሉት በሊቢያ ወረዳዎች የምንኖር፥ በሮሜም የምንቀመጥ፥ አይሁድም ወደ ይሁዲነትም የገባን፥
¹¹ የቀርጤስና የዓረብ ሰዎች፥ የእግዚአብሔርን ታላቅ ሥራ በልሳኖቻችን ሲናገሩ እንሰማቸዋለን።
¹² ሁሉም ተገረሙና አመንትተው እርስ በርሳቸው፦ እንጃ ይህ ምን ይሆን? አሉ።
ይሄ እዚህ ጋር ያለው የሰው ቑአንቁአ መሆኑን ማንበብ የሚችል ሁሉ ይረዳዋል።
ቁጥር 11 ላይ ያለውም "በልሳኖቻችን" የሚለው ቃል የግሪኩ "ግሎሳ" የሚል ነው
ስለዚህ ልሳን ማለት በእግዚአብሔር መንፈስ አማካኝነት ለአንዳንድ አማኞች የሚሰጥ የሰው ቋንቋ ነው።
ቆይ ልጨምር እንዳሁም
ሮሜ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፦
¹¹ ጻድቅ የለም አንድ ስንኳ፤ አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚፈልግ የለም፤ ሁሉ ተሳስተዋል፥
¹² በአንድነትም የማይጠቅሙ ሆነዋል፤ ቸርነት የሚያደርግ የለም፥ አንድ ስንኳ የለም።
¹³ ጕሮሮአቸው እንደ ተከፈተ መቃብር ነው፥ በመላሳቸውም ሸንግለዋል፤ የእባብ መርዝ ከከንፈሮቻቸው በታች አለ፤
¹⁴ አፋቸውም እርግማንና መራርነት ሞልቶበታል፤
¹⁵ እግሮቻቸው ደምን ለማፍሰስ ፈጣኖች ናቸው፤
¹⁶ ጥፋትና ጉስቁልና በመንገዳቸው ይገኛል፥
¹⁷-¹⁸ የሰላምንም መንገድ አያውቁም። በዓይኖቻቸው ፊት እግዚአብሔርን መፍራት የለም።
ቁጥር 13 ላይ ያለው "በመላሳቸውም ሸንግለዋል" "በምላሳቸውም" የሚለው ቃል በግሪኩ "ግሎሳ" ተብሎ የተገለጸ ነው። እንግዲህ እነዚህ ሰዎች አማኞች አለመሆናቸው ግልጽ ነው ታዲያ "የመንፈሳዊ" የሚባልን ቋንቋ ተጠቅምው ሸነገሉ ማለት እንችላለን? በፍጹም አንችለም። ስለዚህ የግሪክ ቋንቋ ስንጠቀም በተለያዩ ክፍል ውስጥ የተሰጠውን ትርጉም ከግምት ያላስገባ ከንቱ ግምትን አንጠቀም ባይ ነኝ።
4ኛ ሙግት
1ኛ ቆሮንቶስ 14
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁵ እንግዲህ ምንድር ነው? በመንፈስ እጸልያለሁ በአእምሮም ደግሞ እጸልያለሁ፤ በመንፈስ እዘምራለሁ በአእምሮም ደግሞ እዘምራለሁ።
¹⁶ እንዲያማ ካልሆነ፥ አንተ በመንፈስ ብትባርክ ባልተማሩት ስፍራ የተቀመጠው የምትለውን ካላወቀ እንዴት አድርጎ ለምስጋናህ አሜን ይላል?
¹⁷ አንተማ መልካም ታመሰግናለህ፥ ሌላው ግን አይታነጽበትም።
¹⁸ ከሁላችሁ ይልቅ በልሳኖች እናገራለሁና እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፤
¹⁹ ነገር ግን ሌሎችን ደግሞ አስተምር ዘንድ በማኅበር እልፍ ቃላት በልሳን ከመናገር ይልቅ አምስት ቃላት በአእምሮዬ ልናገር እወዳለሁ።
በአምሮ ብቻ የሆነ በመንፈስ ርዳታ ያልሆነ ምንም አይነት መንፈሳዊ ተግባር የለም።
1ኛ ቆሮንቶስ 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ ስለዚህ ማንም በእግዚአብሔር መንፈስ ሲናገር፦ ኢየሱስ የተረገመ ነው የሚል እንደሌለ፥ በመንፈስ ቅዱስም ካልሆነ በቀር፦ ኢየሱስ ጌታ ነው ሊል አንድ እንኳ እንዳይችል አስታውቃችኋለሁ።
…
¹¹ ይህን ሁሉ ግን ያ አንዱ መንፈስ እንደሚፈቅድ ለእያንዳንዱ ለብቻው እያካፈለ ያደርጋል።
ስለዚህ አስተውለንም ቢሆን ሳናስተውል የምናደርገው ጸሎት በመንፈስ እርዳት እና እገዛ የሚሆን ነው። በልሳን የሚደረግ ጸሎት ብቻ አይደለም በመንፈስ የሆነ ጸሎት ።
ሌላው ምክንያት ደግሞ ቁጥር 17 ላይ ያለው ሃሳብ ሌላው አይታነጽበትም የሚልበት ምክንያት "መንፈሳዊ ቋንቋ" የሚባልን አለመሆኑን የሚያሳይ ይመስለኛል፤ ይህን ቋንቋ ተናጋሪውም ሰሚውም የማይረዱት ከሆነ እንዴት ሆኖ ነው ሰሚው ሊጠቀም የማይችለው ምክንያቱም መንፈሳዊ ነው እያልን ስለሆነ? ይልቅ ሰሚ በማያውቀው ነገር ግን በሚታወቅ ቋንቋ መናገር ሰሚውን ምንም ሊጠቅመው አይችልም የሚለው ያስኬዳል።
አንድ ሰው ጉባኤ ውስጥ ተርጉአሚ በሌለበት በሌላ ህዝብ ቋንቋ መናገር የለበትም ነው የጳውሎስ ሙግት።
ከቁጥር 15 እስከ 19 ያለው ሃሳብ የሚያሳየን በማይታወቅ የሰው ቋንቋ ጉባኤ ውስጥ ከመናገር ይልቅ ጥቂት ቃላትን እያስተዋሉ መናገር ጉባኤውን የሚጠቅም ተግባር መሆኑን ነው የሚያሳየን። ምክንያቱም አንድ መንፈሳዊ ስጦታ ስጦታነቱ የሚረጋገጠው ለሎችንም የሚጠቅም ሲሆን ነው። ለሎችን ያላማከለ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ የለም ልክ ለሌላው ብልት የማይጠቅም ነገር ግን እራሱን ብቻ የሚጠቅም ተግባር ያለው ብልት እንደሌለ ሁሉ።
እስኪ ሀኒን ምትወዱት ኢሔን ቻናል በዚህ አመት 100k እናስገባው እንተባበር
Enateye meweded yemigeletew bekerakemebo hone ? I love my brother haniel gen I will not subscribe so am I hate him? 🤔🤔🤔🤔🤣🤣🤣🤣
@@Eyesuselshaddai ነገር ለመጠምዘዝ አትቸኩል ልጁ መልካም ነገርን እናድርግ ነው ያለው ብትወደው subscribe ማረግክ ይጠቅመዋል ነው ያለው። ጥሩ ነገር መፃፍ ማትችሉ ሰዎች ምንም ባትፅፉ መልካም ታደርጋላችሁ ። and also if you aren't able to speak English well please provide what you want to speak in your mother tongue
We love you brother cuz we're Christian
እወድሃለሁ ሀኒ ወንድሜ የጌታ የክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛልክ ❤
ሀኑዩ የተወደድክ ወንድማችን ፅጋ ይብዛልህ ❤️❤️
Amen 🙏🏽
hani❤
ሃንኤል ወንድሜ ጌታ ይባረክህ በጣም ተጠቅሚያለው
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ሰወድህ ብርክ በልልኝ
ሀንኤል ሁል ግዜ በጣም እውቀትን የሚገነቡ ነገሮችን ስለምታቀርብልን እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
Amen 🙏🏽
አንደኛ comment ሰጪ ነኝ❤❤❤ ሀንኤል ወንድሜ ተባረክ
🫡🫡
ተባረክ ሀኑ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤
❤❤🎉🎉
ሃኒኤል ተባረክ የብዞቻችን ጥያቄ የሆነ ነገር ነው ያነሳሀው ተባረክ❤
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Just want to say
thank you the way you talk everything I can see how you are deeply mature under world of God I really really appreciate I know you’ll have more in the more stables
Blessings 🙏🏽
ብርክ በልልኝ
ጥያቄ መጠየቅ ከቻልኩ የ ሐዋሪያት ስራ ላይ እነ ጴጥሮስ የተጠቀሙትን ልሳን ሐዋ 2:5 ከ አውዱ ብረዳ ደስ ይለኛል በተረፈ ብሩክ ነህ❤
Tsega yebezalih tebarek enwedihalen
እግዚአብሔር ይባርክህ
ሃኑ ተባረክ አርፍ ማብራሪያ ነው❤❤
1ኛ ሙግት
“በልሳን የሚናገርስ ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው አይናገርም፤ የሚያስተውለው የለምና፥ በመንፈስ ግን ምሥጢርን ይናገራል፤”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥2
እኔ ያለኝ ጥያቄ ለ እግዚአብሔር ሚስጥር የሚሆን ነገር አለ ማለት ነው? ይህ ታዲያ ከ እግዚአብሔር ሁሉን አዋቂነት ጋር አይጋጭም?
አዲስ ኪዳን ላይ ካሉት 27 የ"ሚስጥር" የሚለው ቃላት አጠቃቀም የዋለው ቅዱሳን ያልተገነዘቡትን እውቀት ከማሳወቅ አንጻር ነው።
ለምሳሌ 1ኛ ቆሮ 2:7፤ ቆላ 1:26፣ ማቴ 13:11፣ ሮሜ 11:25 ፣ኤፌ1:9 ስለዚህ ለእግዚአብሔር ምስጢር መናገር የማያውቀውን ማሳወቅ ማለት ሊሆን አይችልም። የትኛውም ጸሎታችን ለእግዚአብሔር ምስጢር ሊሆን ስለማይችል።
እግዚአብሔር የማያውቀው ነገር የለም፤ ሰይጣን ሳያውቅ ግን እግዚያብሔርን ብቻ እናሳውቀው ዘንድ የሚያስፈልግ --- "መንፈሳዊ ቋንቋ" የሚባል ነገር አይኖርም ።
2ኛ ሙግት
1ኛ ቆሮንቶስ 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²¹ ዓይን እጅን፦ አታስፈልገኝም ልትለው አትችልም፥ ወይም ራስ ደግሞ እግሮችን፦ አታስፈልጉኝም ሊላቸው አይችልም።
²² ነገር ግን ደካሞች የሚመስሉ የአካል ብልቶች ይልቁን የሚያስፈልጉ ናቸው፤
…
²⁶ አንድም ብልት ቢሣቀይ ብልቶች ሁሉ ከእርሱ ጋር ይሣቀያሉ፤ አንድ ብልትም ቢከበር ብልቶች ሁሉ ከእርሱ ጋር ደስ ይላቸዋል።
ይህ ከላይ የተጠቀሰው ክፍል የሚያስተምረን በአንድ አካል ክፍል ውስጥ እራሱን ብቻ የሚጠቅም ወይም የሚያንጽ ተግባር ያለው ብልት አናይም፤ የእያንዳንዱ ብልት ተግባር ወይም ስጦታ ሌላውንም የሚጠቅም ነው።
እራሱን ብቻ የሚጠቅም ተግባር ያለው ብልት ብትነግሩኝ --- ምናልባት ልሳንም እንደዛ ብልት ነው ብዬ እወስዳለው፤ ነገር ግን ያለ አይመስለኝም።
ስለዚህ ለማህበር ያልሆነ ለራስ ብቻ የሚሆን መንፈሳዊ ስጦታ የለም፤ እዚህ ክፍል ላይም ምዕራፍ 12 ላይ የጀመረውን ሃሳብ አጽንጾት እየሰጠ ነው የሚመስለኝ፤ እራስን ብቻ ለማነጽ የሚውል መንፈሳዊ ስጦታ የለም፤ ስለዚህ ሌሎች ሊረዱት በማይችሉት ቋንቋ መናገርም ምውንፈሳዊ ስጦታ ሊሆን አይችልም ስለዚህ ያለ ተርጉአሚ አትናገሩ እያለ ነው የሚመስለኝ ያለ ተርጉአሚ ሰሚው ሊጠቀም ስለማይችል።
3ኛው ሙግት ምንም ፍሬ ያለው አይመስለኝም። ደግሞ ግሪክ የማያውቅን ማወጫበርም ሃጥያት ይመስለኛል።
ሐዋርያት 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ የጳርቴና የሜድ የኢላሜጤም ሰዎች፥ በሁለት ወንዝም መካከል በይሁዳም በቀጰዶቅያም በጳንጦስም በእስያም፥
¹⁰ በፍርግያም በጵንፍልያም በግብፅም በቀሬናም በኩል ባሉት በሊቢያ ወረዳዎች የምንኖር፥ በሮሜም የምንቀመጥ፥ አይሁድም ወደ ይሁዲነትም የገባን፥
¹¹ የቀርጤስና የዓረብ ሰዎች፥ የእግዚአብሔርን ታላቅ ሥራ በልሳኖቻችን ሲናገሩ እንሰማቸዋለን።
¹² ሁሉም ተገረሙና አመንትተው እርስ በርሳቸው፦ እንጃ ይህ ምን ይሆን? አሉ።
ይሄ እዚህ ጋር ያለው የሰው ቑአንቁአ መሆኑን ማንበብ የሚችል ሁሉ ይረዳዋል።
ቁጥር 11 ላይ ያለውም "በልሳኖቻችን" የሚለው ቃል የግሪኩ "ግሎሳ" የሚል ነው
ስለዚህ ልሳን ማለት በእግዚአብሔር መንፈስ አማካኝነት ለአንዳንድ አማኞች የሚሰጥ የሰው ቋንቋ ነው።
ቆይ ልጨምር እንዳሁም
ሮሜ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፦
¹¹ ጻድቅ የለም አንድ ስንኳ፤ አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚፈልግ የለም፤ ሁሉ ተሳስተዋል፥
¹² በአንድነትም የማይጠቅሙ ሆነዋል፤ ቸርነት የሚያደርግ የለም፥ አንድ ስንኳ የለም።
¹³ ጕሮሮአቸው እንደ ተከፈተ መቃብር ነው፥ በመላሳቸውም ሸንግለዋል፤ የእባብ መርዝ ከከንፈሮቻቸው በታች አለ፤
¹⁴ አፋቸውም እርግማንና መራርነት ሞልቶበታል፤
¹⁵ እግሮቻቸው ደምን ለማፍሰስ ፈጣኖች ናቸው፤
¹⁶ ጥፋትና ጉስቁልና በመንገዳቸው ይገኛል፥
¹⁷-¹⁸ የሰላምንም መንገድ አያውቁም። በዓይኖቻቸው ፊት እግዚአብሔርን መፍራት የለም።
ቁጥር 13 ላይ ያለው "በመላሳቸውም ሸንግለዋል" "በምላሳቸውም" የሚለው ቃል በግሪኩ "ግሎሳ" ተብሎ የተገለጸ ነው። እንግዲህ እነዚህ ሰዎች አማኞች አለመሆናቸው ግልጽ ነው ታዲያ "የመንፈሳዊ" የሚባልን ቋንቋ ተጠቅምው ሸነገሉ ማለት እንችላለን? በፍጹም አንችለም። ስለዚህ የግሪክ ቋንቋ ስንጠቀም በተለያዩ ክፍል ውስጥ የተሰጠውን ትርጉም ከግምት ያላስገባ ከንቱ ግምትን አንጠቀም ባይ ነኝ።
4ኛ ሙግት
1ኛ ቆሮንቶስ 14
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁵ እንግዲህ ምንድር ነው? በመንፈስ እጸልያለሁ በአእምሮም ደግሞ እጸልያለሁ፤ በመንፈስ እዘምራለሁ በአእምሮም ደግሞ እዘምራለሁ።
¹⁶ እንዲያማ ካልሆነ፥ አንተ በመንፈስ ብትባርክ ባልተማሩት ስፍራ የተቀመጠው የምትለውን ካላወቀ እንዴት አድርጎ ለምስጋናህ አሜን ይላል?
¹⁷ አንተማ መልካም ታመሰግናለህ፥ ሌላው ግን አይታነጽበትም።
¹⁸ ከሁላችሁ ይልቅ በልሳኖች እናገራለሁና እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፤
¹⁹ ነገር ግን ሌሎችን ደግሞ አስተምር ዘንድ በማኅበር እልፍ ቃላት በልሳን ከመናገር ይልቅ አምስት ቃላት በአእምሮዬ ልናገር እወዳለሁ።
በአምሮ ብቻ የሆነ በመንፈስ ርዳታ ያልሆነ ምንም አይነት መንፈሳዊ ተግባር የለም።
1ኛ ቆሮንቶስ 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ ስለዚህ ማንም በእግዚአብሔር መንፈስ ሲናገር፦ ኢየሱስ የተረገመ ነው የሚል እንደሌለ፥ በመንፈስ ቅዱስም ካልሆነ በቀር፦ ኢየሱስ ጌታ ነው ሊል አንድ እንኳ እንዳይችል አስታውቃችኋለሁ።
…
¹¹ ይህን ሁሉ ግን ያ አንዱ መንፈስ እንደሚፈቅድ ለእያንዳንዱ ለብቻው እያካፈለ ያደርጋል።
ስለዚህ አስተውለንም ቢሆን ሳናስተውል የምናደርገው ጸሎት በመንፈስ እርዳት እና እገዛ የሚሆን ነው። በልሳን የሚደረግ ጸሎት ብቻ አይደለም በመንፈስ የሆነ ጸሎት ።
ሌላው ምክንያት ደግሞ ቁጥር 17 ላይ ያለው ሃሳብ ሌላው አይታነጽበትም የሚልበት ምክንያት "መንፈሳዊ ቋንቋ" የሚባልን አለመሆኑን የሚያሳይ ይመስለኛል፤ ይህን ቋንቋ ተናጋሪውም ሰሚውም የማይረዱት ከሆነ እንዴት ሆኖ ነው ሰሚው ሊጠቀም የማይችለው ምክንያቱም መንፈሳዊ ነው እያልን ስለሆነ? ይልቅ ሰሚ በማያውቀው ነገር ግን በሚታወቅ ቋንቋ መናገር ሰሚውን ምንም ሊጠቅመው አይችልም የሚለው ያስኬዳል።
አንድ ሰው ጉባኤ ውስጥ ተርጉአሚ በሌለበት በሌላ ህዝብ ቋንቋ መናገር የለበትም ነው የጳውሎስ ሙግት።
ከቁጥር 15 እስከ 19 ያለው ሃሳብ የሚያሳየን በማይታወቅ የሰው ቋንቋ ጉባኤ ውስጥ ከመናገር ይልቅ ጥቂት ቃላትን እያስተዋሉ መናገር ጉባኤውን የሚጠቅም ተግባር መሆኑን ነው የሚያሳየን። ምክንያቱም አንድ መንፈሳዊ ስጦታ ስጦታነቱ የሚረጋገጠው ለሎችንም የሚጠቅም ሲሆን ነው። ለሎችን ያላማከለ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ የለም ልክ ለሌላው ብልት የማይጠቅም ነገር ግን እራሱን ብቻ የሚጠቅም ተግባር ያለው ብልት እንደሌለ ሁሉ።
ተባረክልን ሀኑዬ ወሳኝ መልዕክት ነው🙏
tebarek bro🙏
ጌታ ጅራፉን አስኪያነሳ ነው መሐሪ ስለሆነ ይእነታገሰን አለ እኛ ግን አንጠንቀቅ ንስሃም እንግባ !!!!!
ሀንዬ በጣም ወሳኝ ነገር ነው ሼር ያደረከን🙌🥰🥰thank you !!
🙏🏽🙏🏽
Hani tebarek beziew awaryat sera chap 2 lay yalwen dasew.....
ተባረክ❤❤❤❤❤❤😊
God bless you Hanu ❤! May his grace continue to help you - What a great content !!!!!
Amen 🙏🏽
God bless you brother more and more
It is a significant topic, brother and well-explained biblically; I appreciate how you put your argument respectfully to the point.❤🙌🙏❤️
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ተባረክ ወዳጄ!!
ይበልጥ ትምህርትህ ተአማኒ እንዲሆንና ስነ መለኮቱ አከባቢ ላሉ ሰዎችም እንዳይጎረብጥ፣ የግሪክኛ ቃላት ላይ ጥንቃቄ ቢደረግ እላለው:: ስንጠቅስም ከቻልን በመዝገበ ቃላት ( ለምሳሌ BDAG) ላይ ያሉ አማራጭ ትርጉሞችን ብናስቀምጥ መልካም ይሆናል::
Κηρυσσετε το εύαγγελιον
ተባረክ!!!!
ሃኑ ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ❤❤
Thank you for sharing this Gospel speech
ተባረክልን ❤❤❤❤
❤ ድንቅ አገላለፅ ❤ " ተባረክ "
ኦ ጸጋ ይብዛልህ ወንድም ......❤❤❤
Haniye God bless you!!ማርያም ታማልዳለችወይ? በሚል ርዕስ ስራልን ተባረክ
እሞክራለው
wed wendmachen Geta yabzalhe tebarek eskfamilyhe
Amen 🙏🏽
God please you brother you have made a good exegesis of the bible. The stranger things about the people that say the gift if the spirit have stop but belive the devil still working miracle to decive people in the world.
ተባረክ 🔥🔥👈
🙏🏽🙏🏽
Preach it hanuna❤
ጌታ ይበርክ
❤❤❤hanuko yetebarek
ሀኑዬ ፀጋና ሰላም ብዝት ይበልልክ ወንድምዬ❤❤❤ ከዛኛው መንደር ይሄኛው ስራክ ተመችቶናል በርታልን🙏
🙏🏽🙏🏽
✋
❤❤❤
የሐዋርያት ስራ 2 እንዴት ተመለከትከው
❤😊
hanu and teyake neberegne lesan shemdeden weyewm endemanegawem endelemdnew kuankua bedegegmosh new mennagerew weys menfes kedus banageren seat becha new menenagrew
1 tiyake aegn , Ene yeteweledkutm Yadekuttm Bemuluwengel betekrstian new , kehone gize behuwala Belisan menager bemenfes kidus yemetemek milikit new bemil ahun bemulu wengel betekrstian lay lisan maynageru sewoch befitsum endayagelegilu eyetederegu new . Eski yihen atara ena tinishabrariya bitseten .
መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው ብዬ አላምንም
ተበራክ ዎንድሜ ተራድቼሀሎ
መንፈስን አታጥፉ ማለት ምን ማለት ነው ? ተባረክ !!!!
ተባረክ ..ጥያቄ ግን አለኝ ስለ ልሳን ስንናገር ግን ሀዋ ስራ ምዕራፍ 2 ሳናነሳ ሙሉ ይሆናል ወይ የሀዋርያት ስራው እና የቆሮንቶሱ ልሳን አንድ ነው ወይ
አንድ ናቸው ብዬ አላስብም::
“ለቃሉ ብታመን” ላልከኝ ሐኒኤል፣ “ልሳን ያስጠላል” ያልኩት “ጫምጳራራ ሻምፓላላ” የሚሉትን እንጂ በሚታወቅ ቋንቋ “አሜን” የምንልበትን ጸሎት አይደለም! “በልሳኖች ሲናገሩ እግዚአብሔርንም ሲያከብሩ ሰምተዋቸዋል” አለ ሐዋ. 10፡46! እኛ ግን ሲያከብሩ አልሰማንም ምክንያቱ በቋንቋችን ወይ በሚታወቅ ቋንቋ አይናገሩም! የሚናገሩት የሚያስጠላ አንዳንዴም የሚቀፍና ሰላም የሚነሳ ነው! “እግዚአብሔር የሰላምና የስርዓ አምላክ ነው” ያለው ጳውሎስ ሰላም በማወካቸው ነው! በመሰረቱ ትምሕርታችን ሁሉ ክርስቶስን ያማከለ መሆን አለበት የሚያንጸን መንፈሱ ነው! የመንፈስ ፍሬዎች ናቸው ሊታዩ የሚገቡት በሕይወታችን! እነርሱ ሰውን ይማርካሉ! ልሳን ግን ሰውን ያርቃል! ዓላማችን ደግሞ “አእምሮን ሁሉ ለክርስቶስ መማረክ” ነው! ሌላው ወሬ ነው! (አሐዱ ሳቡሬ፤ አጠገበኝ ወሬ!) (Well, bless U, I may be outspoken in some regards, but Pls don’t be preoccupied with trivial matters such as this one; speak and dream about & focus on Christ & Christ alone; make much of Him! I appreciate some of Ur personal aspects, but teach us just from z Bible with reference to corresponding texts & contexts of z same Bible! if U mention about speaking in tongues, cover all texts of z topic from all biblical angles, like z book of Acts, which deals with z matter in an original & authentic matter! Ur idea of apportioning z subject in to different categories such as “Human, Angelic, and Spiritual” may appear appealing to some extent, but z very idea of speaking in tongues is not something to be dwelt upon, nor should we give more attention to it than z crucial elements of spiritual empowerment coz it doesn’t increase virtues like faith, hope love, grace, wisdom, intelligence, and z likes!) once again, let’s make much of Christ on our part!
ይሕ ማለት ሁለት አይነት ልሳን አለ ማለት ነው? የሐዋርያት ስራ ም2 ላይ የሰው ቋንቋ መሆኑን ይናገራል
ሁለት ብቻ አይደለም:: መጽሐፉ የሚያስተዋውቀን 1. የመላእክት 2.የሰው 3. መንፈሳዊ ቋንቋን ነው::
የሌሎች አባቶች ትርጓሜያት ብትጠቀም መልካም ነው የራስህ ትርጓሜ ነው ሚመስለው
ቃሉ የሚለውን ነው ያቀረብኩት
ሀኔል በደንብ ነዉ ክፍሉን ያብራራህልን ግን ሀኔል የአደባባይ ልሳን ሀጢያት ነዉ ወይ?በኢሳ 28 መሠረት
ኃጢአት ሆኖ ሳይሆን መተርጎም አለበት:: ኢሳ 28 ሌላ አውድ ነው
ቆሮንቶስ ....u spelled ቆሮንጦስ ..bless u man
You are right. I will be corrected
ሰላም ላንተ ይሁን ተባረክ!!
ስለ "ልሳን"ሁለት ጥያቄ ነበረኝ አንዱን መልሰህልኛል!!
ሁለተኛው ሰዎች ስለ ልሳን ሲያወሩ የተፈጠረብኝ ነው።
👉 አሁን የሚወራው ልሳን በታሪክ ይታወቃል ወይ የሚለው ነው?
ከታሪክ አንፃር ሁለተኛ ክፍል ብትሰራልን?
❤❤🙏🙏
ልሳን ታሪካዊ ሳይሆን መንፈሳዊ ነው:: ብዙ ሰዎች በተሳሳተ መንገድ ልሳንን ሲጠቀሙ እናያለን ይህ ግን ልሳን ሳይሆን ችግሩ ተናጋሪው ነው:: ሰዎች ይጠቀሙት ነበር ወይ ብለን ሳይሆን መጠየቅ ያለብን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው ወይ ነው ብለን መጠየቅ ያለብን:: እኔ ራሱ ባልናገር ቃሉ ግን ካለኝ ከእኔ ልምምድ በላይ ቃሉን አምናለሁ::
@@Kaluproject ስለመለስከልኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏
ፀጋ ይብዛልህ!!
በሌሎች ትምህርት እንገናኛለን!!
ያለው ሰው የቀመሰው ሰው ያውቀዋል !
Silver lining.....የኛ ሀገሩን "ማዲያ እና ባዲያን" የመሰሉ ልሳንን ምንም አርገን ብንተረጉመው ክፍሉን አያካትትም።
Haniel, semal neh ? Ene betam yemwedh yemakebrh agelgay neh! Timhrthn bizu gize esemalew ! Yehone ken Tiktok lay “sedbeh litabariren new wey “ biye askeymeh neber betam sorry! Ene betam libe nitsuh new ! Yikirta enditadergilegn eteykihalew!
Betammm makebrh miwedh astemari agelgay neh ! Berta ketil.
Wondeme tebarek. Yekertahenem tekebeyalew. Betsegaw yeberetah hun
የጸጋ ስጦታዎች ቀጣይ እንጂ የቋ ረጡ ናቸው ብዬ አላምንም። explictly ተቋርጧል የሚል ከሕያው ቃሉ አላገኘሁምና። በሐዋራ ሥራ ምዕራፍ ሁለትና በ 1 ቆሮ 14 ላይ የተጠቀሱት "ፎኔ" ና "ግሎስያ" በማለት የገለጽካቸው የተለያዩ መሆናቸው መረዳት ሁለቱን ከመደፍጠጥ የሚያድንና ትክክለኛ አውዳዊ አረዳድ እንዲኖረን የሚያደርገን ነው።
🫡
የሰራከው ማነፃፀር ጥሩ ነበር ግን ለአንድ ድኖምኔሽን ያደላ ነው አተ በጠቀስካቸው መፀሀፍ ቅዱስ አፈታት የተለያየ አስተያይ አለ ስለዚህ የቤ/ክ አባት ወደ መጀመሪያዎቹ ሲኬድ ያልከው መንፈሳዊ ቋንቋ ነው የሚል ያለ አልመሰለኝም ስለዚ ንፅፅር ከምትለው አቋሜ ወይም የማምንበት ብትል ይቀላል
አባቶችን ብቻ ነው ምትቀበሉት መጵሀፍ ቅዱስንም አይደለም እዴ😂
ንጽጽሩ ከ1ቆሮንጦስ 14 አውድ አንጻር የቀረበ እንጂ የቤተክርስቲያን አባቶች ያሉትን ወይም የ"ኢዝም" አቀንቃኞች የተናገሩትን አይደለም:: በአውዱ መሰረት ስናነጻጽረው "ልሳን" የተባለው የሰው ቋንቋ እንዳይደለና መንፈዊ ቋንቋ እንደሆነ ግልጽ ነው::
በመጀመሪያ መፀሀፍ ቅዱስ ብቸኛ መመሪያ ነው እኔ ያልኩት አተ የፈታከው አተ እደምታምንበት ነው ሌላ ደሞ ካንተም ሰፋ ያለ እይታ አፈታት አለ ስለዚ በአፈታት ካልተስማማን የመጀመሪያ አባቶች እንዴት ያዩታል ከተባለ መንፈሳዊ ቋንቋ ውሀ በላው መንፈሳዊ ቋንቋ ተብሎ ተፈቶ አያውቅም ስለዚ ይሄ አፈታት 1901 የጀመረ ነው እና መንፈሳዊ ቋንቋ 1900 ዓመት አልነበም እያልከን ይሆን
@@betelhemtefera3473 ከ1991 በፊት አልነበረም የሚለው ጭፍን ድምዳሜ የቤተክርስቲያንን ታሪክ በቅጡ ካለ ማጥናት የመነጨ ነው:: ለማንኛውም ያቀረብኩት የእኔ አመለካከት ከመሰለሽ በክፍሉ አውድ መሰረት የሰው ቋንቋ ነው ብለሽ መሞገት ነው ያለብሽ:: በእርግጥ "ልሳን" የሰው ቋንቋ ነው ብለው ያምኑ የነበሩ ጥቂት የማይባሉት አሳባቸውን መቀየር የጀመሩት በ1ቆሮ 14 አስተንትኖ ምክንያት ነው:: ለማንኛውም እኔ ባቀረብኩበት መንገድ መሞገቱን ትተች "የቤተክርስቲያን አባቶች" ብለሽ ሌላ ርዕስ መክፈትሽ Stroman fallacy ይባላል:: የወንጌል አማኝ ከሆንሽ አንቺ የማትቀበይው almost አብዛኞቹ አባቶች የሚያምኑበት አካራካሪ የሆነ አሳብ መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ አለ:: እና አባቶች ስላሉ አሳብሽን ትቀይሪያለሽ? አየሽ መቅደም ያለበት ቃሉ ነው:: ብትችይ በ1ቆሮ 14 አውድ መሰረት ሙግትሽን አቅርቢ
የተረዳከኝ አልመሰለኝም እኔ እኮ አባቶች ያልኩበት ምክንያት እኔ የሰው ቋንቋ ነው ብልህ አትቀበልም አተ ደሞ መንፈሳዊ ነው ብትለኝ አልቀበልም ስለዚ ከኛ ቀደም ብለው የነበሩ አባቶች እዴት ይመለከቱታል ነው ሀሳቤ አሁን ሀሳብ የሚቀይሩት ያልከው ከየት መተው ነው ሀሳብ የሚቀይሩት አሁን ስለዚ ከቀደሙ አባቶች መንፈሳዊ ቋንቋ የሚል ከሌለ የለም ነው ሀሳቤ ለምን ባፈታት ስለማንስማማ
Ante yalkew lesan ayteregomem malet nw
በጉባኤ ከሆነ የግድ መተርጎም አለበት
በጣም ጥሩ ነው ግን ቅዱስ ጳውሎስ ይህን ትምህርት ያስተማረው አንተ ያሰብከውን አስቦ ይሆን?
ቋንቋ ሁሉ ለሰው ነው (መንፈሳዊ ቋንቋ) በሰው ቋንቋ የእግዚአብሔርን ሚስጥር መናገር ከሆነስ?
በምላስ፣ በከንፈር ፣በትናጋ ፣ በጉሮሮ ድምጾች እየተማቱ የሚፈጠር ቋንቋን እንዴት አንተ..
በሰው ቋንቋ የእግዚአብሔርን ሚስጥር ለመናገር ከሆነ ተናጋሪውና ሰሚው በማይገባው ቋንቋ መናገር ለምን አስፈለገ? እንደውም ሚስጥር ከራስ ቋንቋ በሚገባ መንገድ ቢነገር አይሻልምን?
“ልሳን አያስጠላም” ላልከኝ ሐኒኤል መልስ! ልሳን ያስጠላል! ለሕሊና አይመችም! “አብደዋል አይሉምን” ማለቱ “የእብድ ቋንቋ ነው” ማለቱ ነው በተዘዋዋሪ! (እብድ ደሞ ያስጠላል! ስለዚህ ልሳን ያስጠላል!) የማያስጠላው የበአለ-አምሳው ነው! የሚታወቅ ቋንቋ የተነገረበት፣ የእግዜር “ታላቅ ስራ” የታወጀበት፣ ወንጌል የተመሰከረበት፣ 3000 ነፍስ የዳነበት አስደሳች “ተዓምራዊ” ክስተት ነው! የእግዚአብሔር ስራ ሁሉ ለሕሊና ይመቻል! ለሕሊና የማይመች ከእግዚአብሔር አይደለም! መሳቂያ የሚያደርግ ነገር ከእግዚአብሔር አይደለም! ስለ ልሳን ያስተማርከው እርስ በርስ ተጋጭቷል! “የመንፈሳዊነት ምልክት አይደለም” እያልክ፣ አብልጠን ልንለምን ልንፈልገም ይገባል አልክ! እንደ ባለ አእምሮ እናስብ ሐኒ! ጌታ፡-“ሌሎች ልሳኖችን በሚናገሩ ሰዎችና በሌላ አንደበት ለዚህ ሕዝብ እነግራቸዋለሁ፤ እንዲህም ቢሆን አይሰሙኝም” አለ! (1ቆሮ. 14፡21) የሚነግረን ቋንቋ ግልጽ መሆኑን፣ እኛ ግን እንደማንሰማ ሲነግረን ነው! የበአለ-አምሳው የሚታወቅ ቋንቋ ነበር! “በጓዳ ወይ በሥጋዊ ልምምድ” የመጣ ሳይሆን በግልጽ በአደባባይ “እንደሚነጥቅ ዓውሎ ነፋስ ሆኖ፣ ከሰማይ ከመጣ ድምጽ ጋር ሆኖ፣ የነበሩበትን ቤት ሞልቶ፣ እንደ እሳት ተከፋፍሎ” ነው! እንደዚህ ዓይነት ልሳን መጥቶ አያውቅም! እንደውም ልሳን ተናጋሪዎች ብዙ ጊዜ ሕይወታቸው የተንጋደደ ነው! የአባቱን ሚስት የደፈረ ሰው የተገኘው እዚያው ቆሮንቶስ ቤ/ክ አይደል! ስለዚህ ስታስተምር ተጠንቀቅ ጥሩ የማስተማር ክሕሎት አለህ ግን መጽሐፍን እየመረመርክ በመንፈስ ቅዱስ ተመርተህ እንጂ የሰው መጽሐፍ አንብበህ ብቻ መሆን የለበትም! ተባረክ!
ያልተጻፈ ባናነብ እና ከስሜታችን ይልቅ ለቃሉ ብንታመን መልካም ነው:: "አብደዋል አይሉምን" ያለው ጳውሎስ እንዳንተ ልሳን "ያስጠላል" ብሎ ሳይሆን የማይተረጎም ከሆነ እና በመጠባበቅ የማይነገር ከሆነ ለማያምንና ለማይገባው ሰው ጥያቄ ውስጥ ትገባላችሁ ስለዚህ በአግባብ አድርጉት ነው እያለ ያለው:: አንዳንድ የማናምንበት እውነት እንኳን ቢሆን ቃሉን ጠምዝዘን ያላለውን ባንል ምክሬ ነው:: ሌላው ከሐዋ ስራው ጋር ልዩነት እንዳለው የምታውቀው የሐዋ ስራው ሲተረጎም አናይም:: ለጻፍከው ምላሽ ለመስጠት በሚከብድ ሁኔታ ቃሉን ለግል ትምህርትህ ጠምዝዘኸዋል:: የሚያስጠላው ይህ መሆን አለበት
@@Kaluproject “ለቃሉ ብታመን” ላልከኝ ሐኒኤል፣ “ልሳን ያስጠላል” ያልኩት “ጫምጳራራ ሻምፓላላ” የሚሉትን እንጂ በሚታወቅ ቋንቋ “አሜን” የምንልበትን ጸሎት አይደለም! “በልሳኖች ሲናገሩ እግዚአብሔርንም ሲያከብሩ ሰምተዋቸዋል” አለ ሐዋ. 10፡46! እኛ ግን ሲያከብሩ አልሰማንም ምክንያቱ በቋንቋችን ወይ በሚታወቅ ቋንቋ አይናገሩም! የሚናገሩት የሚያስጠላ አንዳንዴም የሚቀፍና ሰላም የሚነሳ ነው! “እግዚአብሔር የሰላምና የስርዓ አምላክ ነው” ያለው ጳውሎስ ሰላም በማወካቸው ነው! በመሰረቱ ትምሕርታችን ሁሉ ክርስቶስን ያማከለ መሆን አለበት የሚያንጸን መንፈሱ ነው! የመንፈስ ፍሬዎች ናቸው ሊታዩ የሚገቡት በሕይወታችን! እነርሱ ሰውን ይማርካሉ! ልሳን ግን ሰውን ያርቃል! ዓላማችን ደግሞ “አእምሮን ሁሉ ለክርስቶስ መማረክ” ነው! ሌላው ወሬ ነው! (አሐዱ ሳቡሬ፤ አጠገበኝ ወሬ!) (Well, bless U, I may be outspoken in some regards, but Pls don’t be preoccupied with trivial matters such as this one; speak and dream about & focus on Christ & Christ alone; make much of Him! I appreciate some of Ur personal aspects, but teach us just from z Bible with reference to corresponding texts & contexts of z same Bible! if U mention about speaking in tongues, cover all texts of z topic from all biblical angles, like z book of Acts, which deals with z matter in an original & authentic matter! Ur idea of apportioning z subject in to different categories such as “Human, Angelic, and Spiritual” may appear appealing to some extent, but z very idea of speaking in tongues is not something to be dwelt upon, nor should we give more attention to it than z crucial elements of spiritual empowerment coz it doesn’t increase virtues like faith, hope love, grace, wisdom, intelligence, and z likes!) once again, let’s make much of Christ on our part!
You caim to be a defender of faith, yet stil continue to endorse and propagate this deceptive charismatic practice. I fail to see any value in this tongue-speaking phenomenon exhibited by Pentecostal believers apart from creating confusion and choas. Language is something that should be intelligible, and our God is not a God of confusion.
One couldn't trace this practice even in the early church fathers like luther and Calvin. This trick was invented by some wicked men in 18th.C to emotionally manipulate and exploit their followers.
I remember back in my early days things were calm in church and i love the worship, and Sunday school. But, I am baffled by the chaos and madness within the Pentecostal and Charismatic churches in recent years. Back, I feel proud identifying myself as Protestant. Now, thanks to the gullible practices of in the Protestant church, it has even become difficult to share Gospel with someone you care.
I wish God restore the good old days of Protestant church.
This is called a “Straw Man fallacy.” I have presented my argument from the context of the passage of 1Cor. 14 exegetically but you just criticized the practice and the movement. Let’s be honest to the word of God and exegete it humbly, then may be, we will hear the message of God.
My brother i find it hard to believe that until Pentecostal revival, none of the early church fathers, including Luther and Calvin, ever conducted proper and critical exegesis of 1 Corinthians 14.
First of all, this practices of speaking in tongue is downright bizare even in the context of orginal Protestant understanding and traditions, let alone typical church history.
Secondly, people started reinterpreting 1 Corinthians 14 after the so called revival to ensure that their practice fits their theology.
Third, Act 10:46 Apostles spoke in intelligible languages not in some meaningless speech.
Our God is not a God of confusion. You know our Lord in Matthew 6:7 said when you pray use not meaningless or vain repetition as the pagons do....
I don't see this tongues speaking dude cause to church apart from.creating confusion.
Finally, if it is a gift from God, how come did a people who keep on blasphemy at the same time engage in divine experience. You can't tell me all this people who mock and insult the work of our Lord Jesus are really having a divine experience.
@@fraolgirma3755 I appreciate your explanation on this portion of z Scripture! Stay blessed!
ወንድሜ በዚ ነገር የጠራ እውቀት መያዝ አልቻልኩም ነገሩ አንተ እንደምትለው ከሆነ ቀጥሎ ያለውን ጥቅስ አንዴት ትፈታዋለህ መልስሕን እጠብቃለሁ
ሐዋርያት 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው፥ መንፈስም ይናገሩ ዘንድ እንደ ሰጣቸው በሌላ ልሳኖች ይናገሩ ጀመር።
⁵ ከሰማይም በታች ካሉ ሕዝብ ሁሉ በጸሎት የተጉ አይሁድ በኢየሩሳሌም ይኖሩ ነበር፤
⁶ ይህም ድምፅ በሆነ ጊዜ ሕዝብ ሁሉ ተሰበሰቡ፥ እያንዳንዱም በገዛ ቋንቋው ሲናገሩ ይሰማ ስለ ነበር የሚሉትን አጡ።
⁷ ተገርመውም ተደንቀውም እንዲህ አሉ፦ እነሆ፥ እነዚህ የሚናገሩት ሁሉ የገሊላ ሰዎች አይደሉምን?
⁸ እኛም እያንዳንዳችን የተወለድንበትን የገዛ ቋንቋችንን እንዴት እንሰማለን?
ሰላም ወዳጄ:: እኔ ያቀረብኩት 1የቆሮንጦስ 14 አውድ ነው:: አንተ የጠየከኝ ደግሞ የሐዋርያት ስራ 2ን ነው:: በመጀመሪያ አውዳቸው የተለያየ እንደሆነ መረዳት ጥሩ ነው:: በመቀጠል ግን የሐዋ ስራው "ልሳን" ለሰዎች ቋንቋ የዋለ እንደሆነ ከአውዱ መረዳት ይቻላል
👉 ልሳን የክርስቶስን ትምህርት ማጽኛ ብቻ እንደሆነም ማሰብ መልካም ነው።
1ኛ/ የቆሮንቶስ ቤተክን በልሳን በመፀለይ ታንጻለችን?
2ኛ/ ልሳን በመንፈስ ቅዱስ የመሞላታችን ምልክት ነውን? ልሳን እየተናገረ በልቡ በወንድሙ ላይ ዱላ የሚቆርጥ_ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የማይራመድ የለምን?
3ኛ/ ልሳን ለማያምኑ ምልክት ነው የሚለውን ለምን ሳትጠቅስ አለፍክ?
1. "ራሱን ያንጻል" የሰዎች መታነጽ የቤተክርስቲያን መታነጽ አይደለምን?
2. እኔ ባቀረብኩት ትምህርት "ልሳን" በመንፈስ ቅዱስ የመሞላት ምልክት ነው ብያለሁን?
3. ለማያምኑ ምልክትነቱ ከቋንቋ አስረጅነት አንጻር ምን ፋይዳ ይኖረዋል? የእኔ ንጽጽር ይህ ነውና
አረ በናትህ ለደጋፊዎችህ ሳይሆን ለእውነት ለህሊናህ ኑር። በመጻፍ ቅዱስ የቱኛውም ቦታ ይሄ የቃላት ድርድር ቋንቋ ተብሎ አልተጻፈም ።ይሄ ተረት ፈጠራ ነው።
I have followed your work from some time. In my humble opinion this is your poorest work so far. Especially the way you interpreted verse 10-13. I understand Ethiopian Christianity is highly influenced by Pentecostalism hence your inclination and shallow research
Thank you for your honesty. Regarding the research, I have studied the passage following the proper exegetical method and discussed with Gordon Fee, Gerald Wawthoren, Peter O’Brian, Moises Silva, Walter Hansen, Richard Melick, Michael Gupta, and others commentary on the epistle after my study. Many of them discussed verses 10-13 as I have exegeted. Additionally, regarding to Pentecostalism, I believe that whether you are Pentecostal or not, it is difficult to be without premises but you have to be honest to the word of God as much as you can and that’s what I tried to do. In conclusion, I have presented the passage exegetically so, if anyone who wants to argue against my interpretation then I expect him/her to come up with exegetical arguments. Blessings
Brother hani you are wrong by saying "glossa" as spritual langauge ,please see act chap 2..."tongue=glossa" but still human language,not spritual langauge.You are not good @ greek.I have many comments on this video,let me challenge first by this on.
I have said that in other contexts the word “glossa” may have another meaning but I think you didn’t listen the video carefully. Words have different meanings based on the context so you have to argue accordingly. Thank you for telling me that I am not good at Greek but for your information I have took Koine Greek 1&2 and I will finish Greek exegesis after a month. Do you know any other Greek courses you want to suggest? Anyway, you didn’t challenge the argument at all. Before doing such a thing listen to the presentation carefully and do an exegesis on the subject then we will discuss. Blessings
@@Kaluproject ሐዋርያት 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው፥ መንፈስም ይናገሩ ዘንድ እንደ ሰጣቸው በሌላ ልሳኖች ይናገሩ ጀመር።
…
⁸ እኛም እያንዳንዳችን የተወለድንበትን የገዛ ቋንቋችንን እንዴት እንሰማለን?
በዚህ ክፍል ውስጥ ልሳን የሰው ቋንቋ ነው ወይስ መንፈሳዊ ቋንቋ?
@@baslieldesta2099 ድጋሚ እንዳልሰማኸኝ እየነገርከኝ ነው:: please listen to it carefully and don’t forget that the video is an exegesis on 1 Cor. 14.
@@Kaluproject እሺ ሀኒ"እንዴት ሳልሰማህ አወራህ ዘንድ ይቻለኛል?"።ደግሜ ደጋግሜ ሰምቼዋለሁ ስለዚያ አታስብ።እስቲ እንደሰመሀው ማሳያ "summary" ልሥራ፦አንተ ወዳጄ እንዲህ ነው የሰረሀው፦ልሳንን በተመለከተ በዚህ ፕሮግራምህ ላይ ሦስት ምልከታዎችን አስቀመጥህ፦የመላእክት ቋንቋ ፣መንፈሳዊ ቋንቋ እና የሰው ቋንቋ።በመከተል አንዱ ብዙም ተቀባይነት የሌለ ስለሆነ አሳብህን በቀሩት ላይ አደረግህ።ከዚያም በ1ቆሮ 14 "exegesis" ሠረህ።
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እስቲ በሐዋሪያት ሥራ ደግሞ "exegesis" ሥራ።ለማንኛውም ሐዋሪያት ሥራ የጠከስኩልህ በንግግርህ መካከል ራስህ "ሌሎች መፅሐፍት ጋር ብንሄድ ብለህ" ተናግረህ ስለ ነበረ ነው።
መፅሐፍ ቅዱስ "glossa" የሚለውን ቃል የሚጠቀመው ሁል ጊዜ "ለልሳን ነው"።ይህም ልሳን ደግሞ ሁል ጊዜ የሰው ልጅ ቋንቋ ነው።
አንተ ግን እንዲህ አለህ፦ @17 minutes of your record ላይ፦"አለም ላይ ላሉት ቋንቋዎችም "glossa" የሚንጠቀምበት ጊዜ አለ" ብለህ ሁል ጊዜ(always) የሆነውን አሳብ "አንዳንድ ጊዜ(sometimes) ወደሚለው ቀየርህ።
መፅሐፍ ቅዱስ "glossa" የሚለውን ቃል ከሰው ልጅ ቋንቋ ወይም ልሳን ውጪ የተጠቀመበትን አንድ ክፍል እንኳ ልታሳየኝ ትችላለህን?
@@baslieldesta2099 ልሳን ሁልጊዜ የሰው ልጅ ቋንቋ ከሆነ ታዲያ ዓለም ላይ ስላሉት ቋንቋዎች ቁ.10-12 ላይ ሲናገር ለምን “glossa”ን አልተጠቀመም?
የነዛ ጴንጤ ብቻ እንዳይ ሆነ ሰብስክራይቡን አነሳዋለው 😀😀😀😀 እንድ ጴንጤ የምጠላው የለም በትልይ 666 👹👹👹 ጉርፕ በጣም በ ቀላሉ ስል ሚቀላቀሉ የ አለምን እና የስጋን ብቻ ስብከታቸው አለማዊ ሃይማኖት ነው
ሀኑዬ ፀጋና ሰላም ብዝት ይበልልክ ወንድምዬ❤❤❤ ከዛኛው መንደር ይሄኛው ስራክ ተመችቶናል በርታልን🙏
❤️❤️❤️