ዲያቆን ዘማርያ, ደምረው | ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • ዲያቆን ዘማርያ, ደምረው | ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ |
    ዲያቆን ዘማርያ, ደምረው | ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ |
    ዲያቆን ዘማርያ, ደምረው | ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ |

ความคิดเห็น • 32

  • @Metimekonene
    @Metimekonene 7 วันที่ผ่านมา +10

    ዲያቆን ዘማሪያም አቤት እርጋታ ትህትና እውቀት የቅድስት ቤተክርስቲያን ፍሬ ❤❤❤❤❤❤

  • @elsamelese
    @elsamelese 6 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እንደዚህ በዝርዝር ስለመቤታችን እረፍትና ትንሳሄ አላውቅም ነበር እንዴት እንደገባኝ ብታይ ሆሆ መምህራችን ዘማርያም አምላክ ይባርክህ እግዚሐብሄር ይጠብቅህ

  • @saronmulg1253
    @saronmulg1253 7 วันที่ผ่านมา +6

    ዘማሪያም ዘመንህ ይባረክ እርጋታ ትህትና ትእግስት እነዚህን ሁሉ አንድ ሰው ላይ ማግኝት መታደል ነው እግዚአብሔር ይጠብቅ ህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @rahele564
    @rahele564 6 วันที่ผ่านมา

    ታላቁ እግዚኣብሔር ጸጋውን ብዝት ያድርግልህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽ትልቅ ትምህርት እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @edu-t4z
    @edu-t4z 6 วันที่ผ่านมา +1

    ዲ/ን ዘማሪያም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SimretKebede-o6o
    @SimretKebede-o6o 7 วันที่ผ่านมา +2

    ዳቆንዬ ዘማሪያም እመቤቴ አሆንም እሳ ጰናቱን ትስጥህ ለኛ ለስም ክርስቲያን ግን እድናቅና አንድንማር አንድንረዳ ስላረከን ሁላቹም ወንድሞቼ በርቱ ለኛ ሁሎነውና የተረፈው እነሱ አላቅም ማለት ስለማይችሎ ጮሆ እረብሾ መውረድነውየነሱ ስራ ልቦና ይስጣቹዉ

  • @tsehaygebrekidan9634
    @tsehaygebrekidan9634 8 วันที่ผ่านมา +3

    ዘማርያም እግዚአብሔር ይባርክህ እዉቀቱን ይጨምርል እመቤቴ ትባርክህ አንደዚህ ዝረዝር አድርገህ ስላስረዳህን

  • @ermuka2000
    @ermuka2000 7 วันที่ผ่านมา +1

    ዲ/ን ዘማርያም እ/ር ይባርክህ

  • @TesfaAgegnehu-l1l
    @TesfaAgegnehu-l1l 7 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር የብርታህ ወንድማችን ።

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 4 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @KasahunLemma-l7x
    @KasahunLemma-l7x 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤

  • @HnanaHnicho
    @HnanaHnicho 7 วันที่ผ่านมา +2

    ዘማርያም እግዚአብሔር ይጠበቅህ ወንድሜ

  • @KasahunLemma-l7x
    @KasahunLemma-l7x 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርካቹሁ

  • @heruyassefa1138
    @heruyassefa1138 6 วันที่ผ่านมา +1

    woyena wondmachen zemaryam tegzthe betam yegrmgnal enzhe sewoch ejo ewkte yalachewm ene hode amlaku nachew atdkem tewachew.

  • @WudCooking
    @WudCooking 8 วันที่ผ่านมา +3

    እልል❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @EyerusalemAfework
    @EyerusalemAfework 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @Godadatazebew
    @Godadatazebew 7 วันที่ผ่านมา

    በገራችን ላይ ወንድሞቻችን በጣም እንዳገለገሉ የምታውቁት ነገረ ክርስቶስ ብቻ ሳይሆን ነገረ ማርያም ድረስ ትምህቱ ሒዷል

  • @aynalembekele894
    @aynalembekele894 7 วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉memhr egziyabhr yebarkh

  • @amhagebreamlk1135
    @amhagebreamlk1135 6 วันที่ผ่านมา

    አስበ ሐዋርያትን ያድልህ

  • @edu-t4z
    @edu-t4z 6 วันที่ผ่านมา +1

    ለካ እንዲ የማይሆን ቃላት እየሰነጠቃችሁ ነው የየራሳችሁን ክርስቶስ ያቋቋማችሁት ወይ አማን እንዲ ነው ምእመንህን የምታደናግረው

    • @fresenbettad
      @fresenbettad วันที่ผ่านมา

      ቀላል😂😂😂😂😂

  • @YusufMulunah
    @YusufMulunah 7 วันที่ผ่านมา

    Kaleiwet yasemale

  • @SimretKebede-o6o
    @SimretKebede-o6o 7 วันที่ผ่านมา +1

    መቼነው ግን ተረጋግታቹህ የምትመልሱት ሁሌ ጮሆት ሁሌ እረብሻ ለምን ተረጋግተህ አታወራም በመጮህ እውቀት አለህ ማለት አይደለም ተረጋግተህ እንደ ዘማሪያን የረጋ መንፈስ ያስፈልጋል ልንማር እንጂ ለጰብ ወይ ለማሸንፍ እንዳልሆነ አውቀን ብንገባ መልካምነው

  • @tizitafasil3667
    @tizitafasil3667 7 วันที่ผ่านมา +1

    mindnew mitawezagbew aman tebyew

  • @Ethio-Zikre-Adam
    @Ethio-Zikre-Adam 7 วันที่ผ่านมา +1

    MeaningOf Theotokos
    Q: What is the meaning of Mary's title: Theotokos?
    A: Theotokos derives from the Greek terms: Theos / 'God'; and tiktein / 'to give birth'. Mary is the Theotokos, the one who gave birth to God. This single word sums up the meaning of Luke's phrase: 'Mother of the Lord' (Lk 1:43) and represents a counterpoint to John's teaching that the 'Word was made flesh' (Jn 1:14). Usually the term is translated into English as 'Mother of God'. However, Greek-speaking Christians also used the equivalent Meter Theiou. The latter form offers a more comprehensive vision of Mary's motherhood in line with a personalist point of view.

  • @fresenbettad
    @fresenbettad วันที่ผ่านมา

    አይ አማን አዉቀህ ግራትጋባለህ😅😅😅

  • @dessaledejen
    @dessaledejen 4 วันที่ผ่านมา

    ere besmab lemn emaygebaw sew gar lemn tdarekalachuh!

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 7 วันที่ผ่านมา

    Aman mtbal tbitkn tnsh kens

  • @hakiewenet4754
    @hakiewenet4754 8 วันที่ผ่านมา +2

    The guy Aman is lair zemariam the reason he ask you you asked how it's written and in language abd he respond its in Greek and A loaded argument refers to a type of argument or statement that is phrased vin a way that evokes strong emotions or biases, often using emotionally charged language or assumptions to influence the listener's perspective. It can be a form of manipulation rather than rational reasoning. These arguments may not be logically sound but are designed to provoke a response based on feelings or pre-existing beliefs rather than objective analysis.
    😊
    so Aman playing word games he is not coming with concrete evidence rather than upbringing with a personal behavior

  • @ሰሉጓልድንግልማርያም
    @ሰሉጓልድንግልማርያም 8 วันที่ผ่านมา +1

    ደቂቀ እስጥፋኖስ ምን ናቸው

    • @mulatumelese7742
      @mulatumelese7742 8 วันที่ผ่านมา +4

      ስለ ሰማዕታት እና ቅዱሳን ምንነት መጀመሪያ ማወቅ ጥሩ ነው ከዛ በኋላ ደቂቀ እስጢፋኖስ ማን እን ምን እንደሆኑ ታውቂያለሽ።

    • @fresenbettad
      @fresenbettad วันที่ผ่านมา

      ስለ እነዚህ ማወቅ ከፈለግሽ የ ዶ/ር መስከረም ለቺሳ ን ደቂቃ እስጢፋ መፅሀፍ አንብቢ