የጀዋር ጅኒ ከብልቃጡ ተፈትልኮ ወጥቷል አይመለስም ጋዜጠኛ ዘውዱ መንግስቴ ከአቶ እያሱ ጋር ያደረገው የቀጥታ ቃለ ምልልስ፣ ዘውዱ ሾው Zewdu show

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 105

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 2 วันที่ผ่านมา +6

    ዋው ዋው ዋው አቶ እያሱ እናመሠግናለን አይጥፉ አማራ ሰው አለው የተማረ ተቆርቋሪ
    ድል ለአማራ ፋኖ 💚 💛 ❤️

  • @abbeasrat
    @abbeasrat 2 วันที่ผ่านมา +6

    ይሔ ሰውዬ በጣም Smart ነው.....እንዴት እስከዛሬ አላገኛችሁትም.....everything he says, I agree

  • @areggtsadik1362
    @areggtsadik1362 2 วันที่ผ่านมา +9

    Thanks both Zewdu and Eyasu for this discussion.🎉

  • @degnetabate2910
    @degnetabate2910 วันที่ผ่านมา +1

    አቶ እያሱ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነዉ የደረጎት፡ ፖለቲከኛ ማለት እሄ ነዉ በጣም በሳል ሙኅር ሰው ነዉ ። ዘውዱም ተባረክ እሄን ሙኅር ሰው በማቅረብሕ: ተላ የሚባለዉ ሰው ማክበሩ ጥሩ ነዉ ግን ደግሞ በሚሠጣቸዉ ሐሳቦች አልስማማም

  • @akalutadesse
    @akalutadesse 2 วันที่ผ่านมา +8

    Thank you Mr. Iyassu Efrem for devoting your valuable time to teach and wake us up. We remain attentive against our enemies like Jawar Mohamed, Abiy Ahmed, Shimeles Abdisa, Adanech Abebe and their likes. Brilliant, inspirational and epic Work. Thanks Mr. Zewedu for your media and having Mr. Ephrem as your guest.

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 2 วันที่ผ่านมา +5

    ዘውዱ ሾ እባካችሁ የማንንም አጀዳ መጠመጃ አታደርጉን ከመቸወዲህ ነው ጅዋር ለአማራ እልቂት የሚቆጨው

  • @12ke883
    @12ke883 2 วันที่ผ่านมา +7

    ,ልጅ ኢያሱ በእውነት እና በእውቀት የሚናገር ሲሆን ይህ ተድላ ተብዬው ማይክ አይለየኝ በአካዳሚ ተሞክሮ የሌሌው መሆኑ ባብዛኛው ንግግሮች ተስተውሎአል modified ቆርቆሮ እንዲሁ በነኩት ጊዜ ድምፁን ከማሰማት አያቋርጥም ተድላ ከእውቀት ነፃ መሆኑን ማዳመጥ በቂ ኑው

  • @AlemKassahun-i4u
    @AlemKassahun-i4u 2 วันที่ผ่านมา +2

    አቶ ተድላ ይህን ሰሞን ልክ አይደሉም ምን እንደነካቸው አላወቅንም ብሎብሎ ከጅዋር ጋር ስሩ ብለው ቁጭ ብለዋል ለማንኛውም የቀረቡት እንግዳ ምርጥ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው ከሚዲያው አይጥፉብን።

  • @wondwosenshiferaw2510
    @wondwosenshiferaw2510 2 วันที่ผ่านมา +2

    100% support this comment

  • @AlemKassahun-i4u
    @AlemKassahun-i4u 2 วันที่ผ่านมา +1

    እኝህ እንግዳ በየትኛውም የአማራ ሚዲያ መቅረብ ያለባቸው ትልቅ እና አስተዋይ ኢትዮጵያዊ ናቸው ጋዜጠኛው ግን የባንዳ ባህርይ ያለበት ሰው አይነት ነህ ላቀረብከው ሰው የሚመጥን ሰው ማቅረብ ነበረብህ ባህርይህን ያሳያል።

  • @YismaReda-u8b
    @YismaReda-u8b 2 วันที่ผ่านมา +7

    ጃል ጃዋር ጀርመን ላይ ያደረገው የ ኦሮምኛ ንግግር ልብ ብላቹ ስሙ....' የአብይ ችሎታ ማጣት እና መንግስቱ መፍረስ ኦሮሞ መምራት እይችልም የሚለውን ነው የሚያሳየው...በመሆኑም የሱ መውደቅ እዳው ለ ኦሮሞ ነው :: እና ኦሮሞን እናድን የሚል ነው ...'' አትርሱ ወገን

  • @MegaSolomon100
    @MegaSolomon100 วันที่ผ่านมา

    ዋው! ዋው! ዋው! የረካሁበት ቃለመጠይቅ አቶ እያሱሱን እጅግ እናመሰግናለን:: ዘውዱ አንተም በርታልን፣ እንዲህ ዓይነት በዕውቀት እና ማስረጃ መሞገገት መነጋገር መወያየት እንዴት ደስ ይላል:: ሁለተኛ የኢትዮጵያ ሕዝብ አይታለልም! በአብይና በጀዋር መካከል አንዳች ዓይነት የፖለቲካ አላማ ልዩነት የለም::
    ሁለቱም ጸረ አማራ (አማራ ጠሎች) ናቸው::
    ጸረ ኢትዮጵያ ናቸው:: ጸረ አንድነት ናቸው:: ከፍ ሲልም አዕምሮቸውን በጸረ ሰው አስተሳሰብ አጭቀው የሞሉ የክፋት ተምሳሌት ናቸው ! ! ! እውነት ጀዋሃር የስንዴያችን የኢትዮጵያ አረም / እንክርዳድ ነው:: ከኢትዮጵያ ፖለቲካ ተነቅሎ መጣል አለበት:: እስካሁንም ላደረገው ወንጀል በኢትዮጵያ ፍትህ ሲሰፍን የሚጠየቅ፣ የብዙ ኢትዮጵያውያንን የአማራን ሕዝብ ደም ጠጥቶ የወፈረ ጠብደል ወንጀለኛ ነው:: ይኸው ነው ኢትዮጵያ የምትፈልገው !!

  • @desalegngselassie6545
    @desalegngselassie6545 2 วันที่ผ่านมา +1

    ዘውዱ እንኳን አደረሰህ ለ2025 አመተ ምህረት በርታ!❤

  • @12ke883
    @12ke883 2 วันที่ผ่านมา +2

    አቶ ወልዴ ሃሳብ የሚገዛ ነው እናመሰግናለን

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 2 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄ ውይይት ይደገም የኢትዮጵያ ሕዝብ ስለጁሀር መሰሪነት ማወቅ አለበት
    ፋኖ ጆሮው ጥጥ ነው ስራ ላይ ነው

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 วันที่ผ่านมา +5

    በፓለቲካ ኮሬክትነት የአማራ ንፁሀንን ለበለጠ እልቂት መዳረግ ነዉረኝነት ነዉ ባጭሩ።

  • @daoudtegegne2746
    @daoudtegegne2746 14 นาทีที่ผ่านมา

    ልጅ እያሱ ኤፍሬም ድንቅ ሰው ነህ ! ቸር ይግጠመን !!

  • @EllenySisay-xn1xs
    @EllenySisay-xn1xs 2 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ ዘውዱ አቶ ተድላ ጥሩ ተደማጭነት አለው ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ከሚባለው ውጭ የሰፈሩን ኩታንኩት በአደባይ ይዞ ማራባት ከጥቅሙ ጉዳቱ ያይላል ሰለዚህ ሰለዚህ አጠር መጠን ያለ ግድ ደግፎ ይናገር አይደለም ነገር ግን ነገሮችን መለጠጥ መበጠስን ያሰከትላል
    መደራሻና መዳረሻው ሳይታወቅ ጃሎ መገኔ ለፎካሪውና አድማጮቹ ብቻ ነው ቀኑን የሚያደምቀው

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 2 วันที่ผ่านมา +1

    በፖለቲካ እውቀት ያላችሁ እንደዚህ ስትወጠና ስለጀሀር ማንነት ስታስረዱ በጣም በጣም ጥሩ ነው የታመኑጰጋዜጠኞችምን አገባችሁ አትናገሩን እስከ ማለት ደርሰዋል በአማራ ደም የሚጠየቀውን ወደ ስልጣን ለማውጣት የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያምነው እያጣ ነው

  • @ZEBDEWOSLANKARO
    @ZEBDEWOSLANKARO 2 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ ኢያሱ አስተያየትህ በደንብ ተከታትያለሁኝ በጣም እስማማበታለሁኝ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን።ለምሳሌ መሳይ መኮንን በአንከር ሚዲያ ለጀዋር ያለውን ፖዜቲቭ አመለካከት ራሱን defend ማድረግ አለበት።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 วันที่ผ่านมา +3

    ሲያዩት ያላማረ...., ፓለቲካል ኮሬክትነስ, ይሉኝታና የመሳሰሉትን ነገር አማራዉ ትቶ እንደ ጠሎቹ ክፋትን መምረር ወዘተ ካልቻለ የመጨረሻዉ ዉጤቱ የባሰ ነገር ዉስጥ እንደሚገባ መታወቅ አለበት። ፋኖነት ብቻ ነዉ ነፃ የሚያወጣዉ።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 วันที่ผ่านมา +6

    ጃዋር ሁለት መንግስት አለ ያለ ቦታዉን ቢይዝ በክፋት ጥላቻ ወዘተ ከሰዉበላዉ አብይ ቢበልጥ እንጂ ያንሳል ብሎ ማሰብ ህሊናቢስነት ነዉ። ፋኖ ያቸንፋል !!!!!

  • @dimetrosdammena2668
    @dimetrosdammena2668 วันที่ผ่านมา

    Thank you for the guest. He is great. It helps some confused people to clear up their confusion. Juar is a distraction and I am glad to strip him out.🙏🙏

  • @tzm6910
    @tzm6910 2 วันที่ผ่านมา +3

    በተአምር ትግሉን ሚጠልፍ የለም ። አምራ አምርሯል ።

  • @lumumbadelone198
    @lumumbadelone198 2 วันที่ผ่านมา +1

    በትክክል አቶ እያሱ ገልፆታል ዋናው የworld strike leader ጆርጅ ሶረስ

  • @kebnesh4482
    @kebnesh4482 2 วันที่ผ่านมา +3

    ኢትዮጵያ በእኩልነት የነበረችበት ዘመን የለም ::

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 วันที่ผ่านมา +2

    ርእሱ 🫢 መስጦኛል

  • @YismaReda-u8b
    @YismaReda-u8b 2 วันที่ผ่านมา +3

    ጃል ጃዋር ጀርመን ላይ ያደረገው የ ኦሮምኛ ንግግር ልብ ብላቹ ስሙ....' የአብይ ችሎታ ማጣት እና መንግስቱ መፍረስ ኦሮሞ መምራት እይችልም የሚለውን ነው የሚያሳየው...በመሆኑም የሱ መውደቅ እዳው ለ ኦሮሞ ነው :: እና ኦሮሞን እናድን የሚል ነው ...'' አትርሱ ወገን !!!!

  • @EllenySisay-xn1xs
    @EllenySisay-xn1xs 2 วันที่ผ่านมา +1

    የተመቸው የፈለገውን ይፈተፍታል
    100 /100 የሚደገፍም የምንቃወም የለም

  • @gezahegntewodros5958
    @gezahegntewodros5958 2 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል። ገዱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በሆነ ግዜ ስለሞቱት ተቃውሞአል በአቶ ..መኢአድ መሪ ለማን ነው የሚናገረው በማለት ውድቅ ቢደረግበትም።

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቶ እባካች እንደገና ጋብዙልን ለትግሉ ትልቅ ግንዛቤ የሚሰጡ እስከሬ የተደበቅብን ሙሁራን ናቸው

  • @Frewine-j1u
    @Frewine-j1u วันที่ผ่านมา

    Right on the point 👏

  • @ጌች2023
    @ጌች2023 วันที่ผ่านมา

    ጀግና!!

  • @degnetabate2910
    @degnetabate2910 2 วันที่ผ่านมา

    ጀዋር በምንም ታምር ወደ አማራ ፖለቲካ ሊሳተፍ አይችልም ጀዋር በአማራ ደም ተጠያቂ ነዉ።

  • @teklemariam1860
    @teklemariam1860 2 วันที่ผ่านมา +2

    Good

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘውዱ እባክህን ለድጋሚ ለትውል የሚደርስ እልቂት እንዳትፈጥርና አእምሮህን የሚዐዕትህንነገርእንዳትሰራ ተጠንቀቅ ክፉኛ የጁሃር ደጋፊ እይሆንክ እያየሁህ ነው

  • @alefmedia1537
    @alefmedia1537 2 วันที่ผ่านมา +1

    አማራ ሖኖ በምላስ አሑንም የሚታለል የተረገመ ይሑን አብይ ምን ብሎ መቶ ነው የምንሖነውን የሖነው እቶ እያሱ ፈጣሪ ይባርክሕ ።ፋኖ ፋኖ በል ጌታዋ የጁኃርን ሚዲያ ኦሚኔ ስሙት

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይድረስ ለውንድሜ ተድላ ጥሩየሀገርና ይህዝ ብ አለኝታብዬየምመካህ ዛሬጅሀርያሰራንን ስራ እሱ በነዛው አማራ ጥልቻ የእምራልጅ ኦሮሞ ምድር እይውለድምተብሎ በቁሞዋ የተሰነጠቀችውን ከምኔው ረሳሀት በእማራንቴ ክፉኛ ጎድተኽኛልና እባክህ ከስህተትህ ተመለስ

  • @yohannesgizaw296
    @yohannesgizaw296 วันที่ผ่านมา

    ሁለት አመት ሙሉ በማይረባ ነገር እየተናርከ በአንድነት ፓለቲዊ ድረጅት መፈጠር ተሰኖት ትግሉን እየጎተተ ላይ ብታተኩሩ ጅሀር የራስ ደጋፋ አለው ከነወንጀሉ እምደግፈው

  • @emenetmengesha2054
    @emenetmengesha2054 2 วันที่ผ่านมา

    እያሱ ከአንተ አይበልጥም እድሜውን ማለቴ ነው አቱታው ቢቀር መልካም ነው።

  • @dkm1666
    @dkm1666 2 วันที่ผ่านมา

    ሁሉንም ነገር ከአሜሪካ ጋር ማገናኘት ምንድነው አሜሪካ ጃዋርን አያውቀውም ዝም ብለህ አትቀባጥር

  • @YismaReda-u8b
    @YismaReda-u8b 2 วันที่ผ่านมา +1

    ግራ የገባኝን የሀሳብ መስመር ጥርት ፍንትው ንው ያፈረገልኝ !!

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከመጀመሪያውም የጁሀርን ለኢትዮጵያ ን ያል መፍርስ መፍረስ የእዞ እንባ እያነባ የመጣልንን እዝሚያ እልጣመምንም ለሀገራችን ያለንን ስስልብ ተርድተዋል እብያ ዛሬ ኢትዮጵያውያን አያፈርሳትኢትዬጺያዬአትፈርሺም እያለ አታሎን ነበር ሁሉን አቀፍ አቀም ያላቸውምሁራን የተሰበሰሰበት ፋኖ ይደርስላታል እንጠንቀቅ አይን አብራ መጣ ቢሉት የዛሬን እንዴት አድሬ አንሁን

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 2 วันที่ผ่านมา

    ዘውዱ ተው ስለጁሀርየደረሰበት ሲያወራ አታስቍመው ያልደረሰበት አማራ ያልሆነ ነው ጁሀር ጁሀር የሚለው ወንጀለኛውን

  • @degnetabate2910
    @degnetabate2910 2 วันที่ผ่านมา

    በተላ አስተሣሰብ በምንም ታምር አልስማማበትም

  • @tiwresaweke4299
    @tiwresaweke4299 2 วันที่ผ่านมา

    አብይ አያወራ አይደል የኢትዮጵያን ደም በደም ያደረገን ጅዋር ቢያወራ አንሰማም እሱም ያው ነው

  • @טסנה
    @טסנה 2 วันที่ผ่านมา

    አማራ ብሄርተኛች ላይ ትልቁ በሽታ ብአዴን ውስጥ ሆነው ስለ አማራ ከልብ የስሩትን አማሮች ማስደድ ማሼመቃቅ ለበቀል መፈልግ አለ
    ትግሬዎች ኦሮሞወች ላይ እንዲህ አይታስብም

  • @eliashaile358
    @eliashaile358 2 วันที่ผ่านมา

    አይ አማራ በጣም አዝናለሁ የትም እንደምትደርስ ተገነዘብኩ በጀዋር ላይ ያሳየኸው ክፉ ሃሳብ ወይ ጉድ ወይ ጉድ ያለ ኦሮሞ አብይን መጣል ቅዠት ነው ለማንኛውም እዛው ተባሉ መርዞች

  • @MotumaGuma
    @MotumaGuma 2 วันที่ผ่านมา

    ምንም ጥርጥር የለውም ጀዋርም ድንገት ብድግ ያለበት ምክንያት ተሀዋላው በተተኪነት ሊጠቀሙበት ይመስላል

  • @gezahegntewodros5958
    @gezahegntewodros5958 2 วันที่ผ่านมา +1

    አቶ ተድላ ይህን ሀሳብ እማ እድትፈፅሙ ለሀገር በማሠብ ሠጠናችሁ እናንተ ግን የዜጎች ዲሞክራሲ ሀሠማይ እስኪመስል ነብስ በገፍ መሸኘት, ተምች በመምሰል ሀገር ማፍረስ ሆነ ሀሳባችሁ ከጠላት ጋር።

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 2 วันที่ผ่านมา

    How the Amhara have equal representation and equal rights in that Oromia region የአማራ: ህዝብ: እኮ: ምንም :አ ይነት:መብት:የለውም: ለምን:? ወለጋ : ውስጥ :ያለው :አማራ: እኮ :አሁንም:ሆነ:ወደፊት: በጉልበቱ:መ ብቱን:ያስከብራል:ወኪሎችም: ይኖረዋል::
    በመላው:አ ርሲ:ባሌ:ሀረር:ኢሊባቡር: ያለው: አማራ: እራሱን:ለማስከበር:የራሱን:ፋኖ:ማቆቆም: ግዴታው:ነው!!የአ :አ ህዝብ:ዛሬ: ለነፃነቱ: መታገል:አለመቻሉ:ዛሬ: ተፈናቅሎል::ከወለጋ :የሚለየው:አለመታረዱ:ነው:: ወንድ :መሆን: ይጠይቃል::ለአ:አ ህዝብ : no compassion. ምን:ቢሆን: ምን:ቢደረ ግበት: ነው: ለነጻነቱ: የሚነሳው:ስለዚህ:ማዘን: ይገባ ል??የአ:አ: ህ ዝብ:እኮ:ያለው ን:ሀይል: አያውቀውም: like ትልቅ:ፈንጅ:ነው::
    How do I get the PDF file for juahre book please tell us how to get it????

  • @emenetmengesha2054
    @emenetmengesha2054 2 วันที่ผ่านมา

    ጂኒ እንደዚህ ነው የሚጻፈው።

  • @yisehaksamage6294
    @yisehaksamage6294 2 วันที่ผ่านมา

    To remove Abiy one of the option is to support Jewar

  • @assefabishaw9187
    @assefabishaw9187 2 วันที่ผ่านมา +4

    ይህን የሚያስተምረው ጃዋር አይዶለም፡፡ ማንም ማይም ዛሬ ካለው ህይወት ተምሯል፡፡ ተገለባባጭነቱን የቅርብ ወዳጁ የነበረችው ቤቲ ቁልጭ አድርጋ አጋልጣለች ስለዚህ የጁዋር ጠበቃ ራስህን መርምር፡፡

    • @alemayehudesta7729
      @alemayehudesta7729 2 วันที่ผ่านมา +1

      የእንግሊዝና የኢትዮጵያ ስርዓት የሰማይና የምድር ያህል ርቀት አለው የቦሪስ ዬልስን ካብኔ ከሥራ ቢለቁ የሚረሽናቸው መንግስት የለም ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ሕይወት ያስከፍላል

  • @hirut4901
    @hirut4901 2 วันที่ผ่านมา

    ቆንጆ አድርገው ነው የሚያስረዱት እንዲህ ነው ፖለቲካ ትንታኔ ከአንጏላቸው ትንሽ ቆርጦ ለአቢይ ቢያካፍሉት አገሪቷ ሰላም ትሆን ነበር

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 2 วันที่ผ่านมา

    ፉኖ ሳይታጠቅ ተከበብኩ ብሎ የሳገደለው ይበቃል ጅዋር
    አሁን ወለጋም ፉኖ አለ እደአጎራ ይቀራ ከአሁን ቡሀላ ቅድቡን ይላጫ በእናፕር

  • @meeyaad12
    @meeyaad12 2 วันที่ผ่านมา

    አይ ነፍጠኛ ፣ እስኪ ተከበብኩን ተውና ለምን በሌሊት ተከበበ ሲጀመር? ሰእረ፣ ሀጫሉና ሲመኘው በሌሊት አይደለ የተገደሉት?

  • @Altaye61388
    @Altaye61388 2 วันที่ผ่านมา

    አቶ ኢያሱ ስለ ጀዋር እውነቱን እየተናገሩ ስለሆነ ሊመሰገኑ ይገባል:: አሁንስ ቢሆን እነመሳይ መኮንን ልክ ኢሳት በነበሩበት ጊዜ ጀዋርን እንደጀግና ቆጥረው ኢትዮጵያ ገብቶ ያፈናቀላቸውንና ያስጨፈጨፋቸውን እረስተው እንደገና ወደሥልጣን ለማ ምጣት ስሙን እያደሱለት ነው

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 2 วันที่ผ่านมา

    አቶ ተድላ ቁጭ ብለው የሰቀሉት ቆም ማውረድ ያቅታል በኢትዮጵያ ውስጥ ነው እስከ ግሳግሱ አምጥቶ የሜጠራው የኢትዮጵያ ሕዝብ ደክምታል ከዚህ በኃላ ጥርት ይለ የፈለገውን ጊዜ ይውሰድ
    ጀሀር ሜንጫ ለፍርድ የሚፈለግ ነው አለሱ ሰው የለም በኦሮሞ ውስጥ

  • @EllenySisay-xn1xs
    @EllenySisay-xn1xs 2 วันที่ผ่านมา

    Stop Tedella!

  • @EllenySisay-xn1xs
    @EllenySisay-xn1xs 2 วันที่ผ่านมา

    የጅዋር ጉዳይ ሰአት መወሰን አለበት
    Its almost expired after this genuine discussion
    Juhar is creating a confused agenda to save Abey the evil devil so dangerous not for Ethiopia but the entire of Rast Africa

  • @Truth-12
    @Truth-12 2 วันที่ผ่านมา

    To be honest the souls of Jowar Mohamed and bekele gerba are restless for the blood of the innocent Ethiopians .. he is the engine of all the mess that is happening rn in Ethiopia

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጃዋር ይበድ ያን የሚጠላውን 💚💛❤የግ
    ድ ምሎ ንስሀ ገብቶ በአገር መኖር ይችላል,
    አይ ካለ ከአብይ የባሰ ይገጥመዋል ኦኬ!

  • @NigussieYetagesu
    @NigussieYetagesu 2 วันที่ผ่านมา

    Teleke merete layi yewerede tentena.

  • @muktaribrahim9151
    @muktaribrahim9151 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Lol ato Eyasu tnish 😅

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 2 วันที่ผ่านมา

    Wiser person speaks about ideas, weeks person speaks about person. Mr jewhar Ideas is okay however do you support him to be a leader, no hell?because his backs ground it tells, who is he?

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 2 วันที่ผ่านมา +1

    Mr. jewhar, it comes on the right point. We appreciate, however, not any more to qualify for a response for Ethiopia citizens. Because his back ground is fell?

  • @dj97610
    @dj97610 2 วันที่ผ่านมา

    It is Oromuma game. JAWAR is dangerous, Berta FANO

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 2 วันที่ผ่านมา

    አብይ ጦጣነት በኛ ስም አርለምኖ=ተበድሮ
    ለጫካው፤አትጠይቁኝ,ይህ 25ዓመታት ያሳስራል. ህዝብ አይዋሽምና.ሌቦች መልተው
    ናል.

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 2 วันที่ผ่านมา

    I wish Meskerem is not in prison . We don’t have መስከረምን: ተክቶ: የጀዋርን: ድሮ : እና :የአሁኑ: ን ግግሮች:በ ደንብ: ሰምን:ወ ርቁን::መ ተንተን: እንዴት:አቃተን:: የጅሀር: እኮ :አ ብይን:የጠሉ ት: :ለምን: ከዚህ:የበለጠ:አልሰራም:ካልሆነ:በ ስ ተቀር: እንዴት:አሁን: ምን: ይመጣል: ብላችሁ:ታ ሽቃብጣላች ሁ::
    ጫካ: ውስጥ :ያሉት: እኮ:የ እአብይ:backup: :ነው???
    ምንም :የተሻለ:ነገር: ይ መጣል :ብላችህ: ከሆነ: ሞኞች :ናችሁ::
    Guys trust me : እ ስኪ: ማን ም:የማ ጠይቀው:ነ ገር: መጀመሪይ:ኦሮሞ: ውስጥ : እኮ:ያሉት:አማ ራንም : ሆነ:ሌሎቹ: : Ethiopian have no voice. Every Oromo do not talk about all these people. Please guys let us see every Oromo speech on the speaker point of view that is direct and indirect meaning. Did any Oromo said let us leave together and every Amhara who leave in Oromo region have the same right like other Oromo???

  • @YemexBenex
    @YemexBenex วันที่ผ่านมา

    I strongly believe that most of us are wasting our time regarding Jawar Mohammed, the architect of Genocide, who had made unspeakable crime over innocent civilians in different location of the places within the so-called Oromia region. For me, Jawar is first and second degree suspicious of several highly and genocidal class crime over humanity. By any means Jawar should first face justice for the crime he had been committing against innocent Amhara people before he has to engage himself again in Ethiopian politics. It is clear that the Oromo radicals have been frustrating since the movement of the Amhara people freedom movement against the Abiy regime. Jawar's strategy seems to be a new tactic to get support from the non-Oromo ethnic community for a means of coming back to the power again using the Amhara people movement as we had seen during the journey of Dictator Abiy to Arat Kilo.

  • @metsehetwoldsembat2702
    @metsehetwoldsembat2702 2 วันที่ผ่านมา

    You are bad man stop lie Abey is good leader for Ethiopia

  • @kebnesh4482
    @kebnesh4482 2 วันที่ผ่านมา

    እያሱ የሃብታሙ በረራ ከተማ ባደ ትርክት ፈጣሪ ቡድን አቀንቃኝ ነዉ ::

  • @ProEthiopia
    @ProEthiopia 2 วันที่ผ่านมา +1

    I really can not understand this man point, who care about CIA dude? Right now we as a people and as a country are in a clear and present danger…….Abey is bargaining in people like you to stay in power. Actually Jawar is brave to finally confront Abey….yesterday most of you guys were worshipping Abey, I guess we all are doomed 😂because of u guys.

  • @abdulalimohammed7001
    @abdulalimohammed7001 2 วันที่ผ่านมา

    Ante kebt snte yngerh?
    Ye tgray tornet sayjemer gena yemekerachu, mech tsemalachu.
    Anten semto yemichers admch dembegna buna eske 3 yemiyaqarr enji politician appetite tzegaleh🤮

  • @kebnesh4482
    @kebnesh4482 2 วันที่ผ่านมา

    እያሱ የጠቅላይ ፍ /ቤት ዳኛ ሆነሳ : ወናፍ!!

  • @lumumbadelone198
    @lumumbadelone198 2 วันที่ผ่านมา

    ተድላ የሚባል parasiite ቆቱ

  • @kebnesh4482
    @kebnesh4482 2 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ ቄስ ጭምር የሚገድል ወንበዴ ነዉ::

    • @dj97610
      @dj97610 2 วันที่ผ่านมา +1

      Hi Abiy Digital

    • @ethio_salamtehun9955
      @ethio_salamtehun9955 2 วันที่ผ่านมา

      ቄስ ጳጳስ በወያኔና በኦሮሞ ብልጽግና የለም ካድሬ የሞላበት ፋኖ ቍስም ወታደር መሪ ነው

    • @YismaReda-u8b
      @YismaReda-u8b 2 วันที่ผ่านมา

      እውቀት የሌልው ሰው አይሰደብም ! አብይ ጋ ሂድ

  • @EllenySisay-xn1xs
    @EllenySisay-xn1xs 2 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ዘውዱ አቶ ተድላ ጥሩ ተደማጭነት አለው ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ከሚባለው ውጭ የሰፈሩን ኩታንኩት በአደባይ ይዞ ማራባት ከጥቅሙ ጉዳቱ ያይላል ሰለዚህ ሰለዚህ አጠር መጠን ያለ ግድ ደግፎ ይናገር አይደለም ነገር ግን ነገሮችን መለጠጥ መበጠስን ያሰከትላል
    መደራሻና መዳረሻው ሳይታወቅ ጃሎ መገኔ ለፎካሪውና አድማጮቹ ብቻ ነው ቀኑን የሚያደምቀው